ጥቅል ጎመንን በዚህ መልኩ ሞክሩት ምርጥ የፆም አማራጭ |How to make special green & red cabbage|Ethiopian food|ethio lal

  Рет қаралды 17,746

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

2 жыл бұрын

ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚና ተበልቶ የማይጠገብ
#ኢትዮላል

Пікірлер: 65
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅ የቅቤ ለምኔ አዘግጃጀት ሊንክ 👉 kzfaq.info/get/bejne/rdeSrLF7r8ylqKc.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ ዋዉ በጣም ምርጥ ጤናማ አሰራር ነዉ ሁለቱንም ጥቅል ጎመን እወደዋለሁ ተመችቶኛል ልዩ ነዉ በአንቺ አሰራር እሞክረዋለሁ አቀራረቡም ልዩ ነዉ የተባረከ ይሁን !!!
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ምርጥ እና የሚያምር ነው እህቴ እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ👌😍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን ቤዝዬ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው የፆም አማራጭ ብትሉት ይሻላል thank you I I agree with you❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው የፆም አማራጭ ይሻላል እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰
@user-nl8ty6or4n
@user-nl8ty6or4n 5 ай бұрын
ምክር ሰሚ ነትሽን አደቀዋለው የኔ ባለሙያ በርቺ ሁሉም ጥኡም ነው
@AbebaCombo
@AbebaCombo 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዓይነት አሠራር ነው ለሁል ጊዜ መጠቀም እንችላለን በጣም ነው የማመሰግነው 🖐
@birknesh.dukamotuls-jt7yn
@birknesh.dukamotuls-jt7yn Жыл бұрын
ጎበዝነሺ፡በርች
@Sillysanriofan
@Sillysanriofan 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🥰
@niniz8365
@niniz8365 7 күн бұрын
Sewedesh ejeshh yebarek
@zezezozo6096
@zezezozo6096 2 жыл бұрын
ዋው ነው ቅቤ ለምኔውን ሰርቼ እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🥰
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ቆንጆ : በጣም ምርጥ አሰራር ነው አታክልቶችንበጣም በተለይዩ መንገድ ስርተን መብላት እንችላለን ያንቸው ደግሞ በጣም ለየት ያለና ለአይነ የምማርክ አሰራር ነው ያሳየሺን ። ልክ ነሺ ምሳዬ የፆም አማራም ማለቱ ይቀላል ይሻላል እነም ያኔ ዱላት፣ ክትፎ ስለ ውስጠ ጥሩ እየተሰማኝ አልነበረም። የነ ወደ እጅሺ ይባርክ እማ ላይክ ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አለምዬ እውነት ነው በፆም ጊዜ የፍስግ ምግቦችን እየጠራን ስናመሳስላቼው ይከብዳል ተመልካቾቻችን አላስደሰታቼውም ትክክልም ናቼው እምወድሽዋ🥰🙏🥰
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
እውነት ነው እማ በኔ በኩል አይደገሞም ግን በጣም ይቅረታ ቃሉን ሰለተጠቀምኳቸው። ክበረልኝ 😘😘😘
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ዋው የምትገርሚ ባለሙያ እኮነሽ እናመሰግናለን ጥቅል ጎመንን በዚህ መልኩ ስላስተማርሽን😍 share✅
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
መኒዬ እኔም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Misayee😍
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ እህት!! የዛሬዉ ደግሞ በጣም ልዩ ነው ጥቅልል ጎመን በተለያየ መልኩ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሁሌም የአንች ሰራዎች አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ነው የማድንቅሽ ምሳዬ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ አሜን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌💯😍😍
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ምሳዬ 🥰🥰👍👍
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮዬ እንኳ አብሮ አደረሰን ዋውውውው ልዩ አሰራር ነው
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ ሞያሽ ሁሌም ያስደንቀኛል በጣም ባለሞያ ነሽ ለየት ያለ አሰራር ነዉ ጥቅል ጎመን በዚህ መልኩ ሰርቼ በልቼም አላዉቅም ታየኝ እኮ እንዴት እንደሚጣፍጥ ለጤናም አትክልቶቹን መብላት ይሻለናል። አቤት አቀራረብ እሁድን ባንቺ ቤት መዋል ተመኘሁ የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክልኝ። 💕👌👍ሼር✅
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ነፂዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ ጎረቤቴ በሆንሽ ደስ ባለኝ ነበር እምወድሽዋ🙏🥰❤️
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ውዴ ቤተሰብ አረኩሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🥰
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ😍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳይ ፀም እንዴት ነዉ በርቱ ይዘሽልን የመጣሽዉ ምርጥ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👍👍❤🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ምሳዬ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው ከለሩ ሲያዩት በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥ ያሰታውቃል አሰራርሽ አያያዝሽ ሁሉ ደሰ ይለኛል እጅሽ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ 😍❤️🙏
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው ይምምረው በጣም ያዝጎመጆል እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር💯👍🏽💕
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን ሚሚሻዬ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ምሳይዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል አቀራረቡም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ መልካም በአል የምወድሽ ምክሩን ተቀብያለሁ እኔ ለራሴ አባባሉ ቅር ይለኛል በፃም ሰአት ዱለት, ክትፎ የምንለው ተቀብያለሁ አመስግናለሁ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሉላዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ እውነት ነው የፆም አማራጭ ብንላቼው ይሻላል🥰🥰🙏🙏
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ😍😍😍💚💚💚በጣም ምርጥ የጠቅል ጎመን በየ አይነቱ ነው ያሳየሽን ምሳዬ መሰረት ምግብ ላይ ተጠቅሜ አላውቅም ነበር እስኪ እሞክረዋለሁ ለስልጆም አዲስ ነኝ መለስ ብየ ቪዲዬሽን አያለሁ አሠራሩን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ምርጥ አሰራር👍👍👍💖💖💖💖ላይክ ሸር
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ምሳዬ 😍😍
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
You are so good I love ❤️ your my sister
@molvi8837
@molvi8837 2 жыл бұрын
Good nice 💗💗💗
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አቤት ቡናው በከሰል በጣም ያምራል ቆንጆ የጾም አማርጭ ነው እጂሺ ይባረክ ያው ክችፎ በይው አቀራረቡ ሲያምር👌🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ 🙏🥰 አንች በምድጃ የተፈላ ቡና ስትጠጭ ከርመሽ ስለመጣሽ ቀንቼ በከሰል አፈላሁ ነይ እንጠጣ እምወድሽዋ🥰🥰
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለዚህ ኢትዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🥰
@selamgh3379
@selamgh3379 10 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@meazamekonnen190
@meazamekonnen190 2 жыл бұрын
Amen enchun abro aderesen
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን መዓዝዬ አመሰግናለሁ 🙏🥰
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳይዬ የኔ አንደኛ ሁሌም ሞያሽ አይጠገብም እንዴት እንደሚያምር ይህ እጅግ ጤናማ የሆነ ልዩ የጥቅል ጎመን አሠራር ነው በዚህ መልክ ሞክሬውም አይቼም አላውቅም በጣም ልዩ የሆነ አሠራር እሳቱን ሀይ ላይ አድርገሽ ጥብስ ማድረግሽ ምርጥ ነው ኮሠረት መጠቀምሽንም ወድጄዋለሁ ልዩ ፈጠራ ነው ሁሌም የምታሳይን የኔ ውድ በዚህ መልክ ድቅቅ ብሎ ሞክረዋለሁ።ማቅረቢያሽም ልዩ ወይኔ ምሳይዬ ስልጆ ስወድ ስሪልን ስወድሽ ከሠራሽም ሊንኩን አስቀምጪልን ማየት እፈልጋለሁ የኔ ልዩ ቡናሽም አንደኛ ጭራሽ በከሠል ዋውውው በቃ ቤትሽ ድባቡ ውስጤ ነው ሀገርቤትን ያስታውሳል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😘💖💖🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከሉድዬ የኔ ውድ ሁሌም ስራዎቼን ከልብሽ ስለምታይልኝና ጊዜሽን ወስደሽ ስለምትሰጭኝ ውብ ኮሜንት ከልቤ አመሰግንሻለሁ 🙏🥰🥰 ሞክሪው እንዴት ቆንጆ እንደሆነጎረቤቴ በሆንሽ እምወድሽዋ 🥰🥰 ስልጆ ሊንኩ ይሄው ቀላል አሰራር kzfaq.info/get/bejne/f7t4edyo1d_Te2g.html
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ምሳይዬ ክበሪልኝ የምወድሽ እህቴ ታድዬ ነበር ጎረቤትሽ ብሆን ስወድሽ እኮ ኑሪልኝ ምሳዬ ስልጆ ውስጤ ነው እናቴ ሱፍ ፍትፍትና ስልጆ ትሰራ ነበር ግን ትኩረት ሰጥቼ ተከታትዬው አላውቅም ነበር ከመመገብ ውጪ አሁንማ እድሜ ላንቺ ቪዲዮውን እያየሁ መስራት እና መኮምኮም ነው ክበሪልኝ የኔ ውድ😍😍😘🙏
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Our dear Sister, It is really nice and mouth watering and looks delicious. We never seen or tried this vegetable Kitfo before, I hope the test will be grat as well, we diffinatly try it and see the result. Thank you for sharing your new invention of "Cabbage Kitfo" red and white. Bravo! Gobeze!! Keep it up!!
@deliciousgoueriya9280
@deliciousgoueriya9280 2 жыл бұрын
👌🌹🌹🥰
@ElsiGojo
@ElsiGojo 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሳየዋ እጅ ይባርክ ቆንጆ አሰራር ነው 😍👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ኤልስዬ አሜን የኔ ውድ 🙏🥰❤️ ቪዲዮ ስሪ በጣም ጠፋሽ መናፈቁ ይበቃል እምወድሽዋ🥰🥰🥰
@ElsiGojo
@ElsiGojo 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 አይ ለመናፈቅ ምሳየዋ እመለሳለሁ በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴዋ
@molvi8837
@molvi8837 2 жыл бұрын
New friend 💓💓👈👈👈👈👈
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍❤❤
@zinetahmed2968
@zinetahmed2968 2 жыл бұрын
በሳ ከተበላ የትላይፃሙ አየናተነገር
@senaitwaktola6359
@senaitwaktola6359 2 жыл бұрын
ተባረኪ የከስል ማንደጃውን ውድድ አርኩት ከየት ገዛሽው ?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ 🙏🥰 ከኢትዮጵያ ነው የመጣልኝ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን እጂሺ ይባርክ!!!
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ዋውው ምሳዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን እኔም እሞክረዋለው አቀራረብሽም በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን❤️🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን ህሉዬ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 47 М.
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 17 МЛН
Ethiopian Food /ሙሉ ገበታ ግዜዎን ሳያባክኑ
12:43
Habesha MOM Tube
Рет қаралды 2,7 М.
ቀላልና ተበልተው የማይጠገቡ የመስቀል ምግቦች
9:27
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 28 М.
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
10:53
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
ቀላል የጎመን ክትፎ አሰራር @ethiolal2148
8:02
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 11 М.