ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በአዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ ላይ የሰጡት ሀሳብ

  Рет қаралды 293,009

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በአዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ ላይ የሰጡት ሀሳብ

Пікірлер: 981
@getabchalene
@getabchalene 5 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ተባረክ ጥቂቶች ናቸው በሶቫል ሚዲያ እየበጠበጡ ያሉት የሚሰማቸውም ጥቂት ነው አብዛኛው ህዝብ ያንተን ሃሳብ ይጋራል ይደግፋል ኑርልን አንተ አሻግረህ የምትመለከት ድንቅ መሪ ነህ ማንም ምንም ቢል ምርጫችን አንተና ያንተን ሃሳብ የሚደግፉትን ነው ፡፡ እንወድሃለን GBU Ethiopia ፡፡
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Geta Bicha በትክክል
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 5 жыл бұрын
Alihe ytubkhe enwdhalune abyahene
@CryptoEnthusiast_et
@CryptoEnthusiast_et 5 жыл бұрын
you are amazing as always My Prime Minister, Long Live
@sarahpfeil8628
@sarahpfeil8628 5 жыл бұрын
አባብ ከ ስይጣን ሆነ ሃገር ይብጣብጣል ጎን ይክሽፋል
@user-py2vt3hb5g
@user-py2vt3hb5g 5 жыл бұрын
ኑርልን ክፉ አይንካህ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 5 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. የኔ. ቆንጆ አብይዬ. የኛ. እንቁ. ሽአመት. ይምራን አይሰለችም. እልልልልልልልልልልልልል
@jesusislord3673
@jesusislord3673 5 жыл бұрын
አብቹ እስይ የኔ ወንድም መንግሥት ሆነህ ከህዝባችን ጋ ዝቅ ብለህ ምን ልበል እግዜያብሄር አምላክ ይባርክህ ንጉሥ ሆይ ሺ አመት ንገሥ🙏🙏🕊🕊🇲🇱🇲🇱
@ysaklove2154
@ysaklove2154 5 жыл бұрын
Yanchi wondemino woyesi??
@user-ec3bg1cy2c
@user-ec3bg1cy2c 5 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@user-bm5ty7un8k
@user-bm5ty7un8k 5 жыл бұрын
አሜን አቢቹ እኮ ፍቅር ነው
@cxoc711
@cxoc711 5 жыл бұрын
@user-cv7yh1ep6z
@user-cv7yh1ep6z 5 жыл бұрын
መንግስት ምንድነው እንደ ሌሎች ሰው ነዉ ተራ ሰው እኛ ሀበሻ ስንባል ችግራችን ይህ ነዉ እሱ ማነው ሰው ሰው ነዉ እህቴ
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አንተንና ቤተሠቦችህን ይጠብቅ የዘራኸውን መልካም ነገር የምታጭድበት ዘመን እና እድሜ ይስጥህ!!!
@yosephchenkew7227
@yosephchenkew7227 5 жыл бұрын
እደግፍሐለሁ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
Fana 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌 አብይ አላህ ያቆይህ !!!! አላህ ልጆችህን ቤተሰቦችህን በሙሉ ይባርክልህ !!! !!!!!!!!! !!!!!!!!!!!!!
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
AB SH አሚን
@mesayketeamimimi3407
@mesayketeamimimi3407 5 жыл бұрын
Ameeen
@cxoc711
@cxoc711 5 жыл бұрын
ርር
@cxoc711
@cxoc711 5 жыл бұрын
@Ahmed-211
@Ahmed-211 5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@taybaahmed891
@taybaahmed891 5 жыл бұрын
አብያችን አይሰዞህ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አንድ ሰዉ መልካም ነገርን ይዞ ሲመጣ እቅፋት ይበዛበታል ግን እቅፍቶቹ ያገዳግዱት እንደሁ እንጂ አይጥሉትም አላህ ከአንተ ጋር ይሁን
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 5 жыл бұрын
Abiy teret teret
@hfhc4319
@hfhc4319 5 жыл бұрын
አሚንንን
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Tayba Ahmed አሚን
@fetiyah.e.d2500
@fetiyah.e.d2500 5 жыл бұрын
Amenn
@mersekonjoo2047
@mersekonjoo2047 5 жыл бұрын
Abyachin tesfakin ulu ewin yarglik gata
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
ሁሌም ካንተ ጋር ነን በርታ ለወረኞች ቦታ አትስጣቸው
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy u know hw much I love you
@zanebawel1670
@zanebawel1670 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 5 жыл бұрын
ዶር ዓብይ የኛ ምርጥ ጠቅላይ ሚኒስትር አይዞህ በርታ እንደ ሙሴ እጅህን አንደግፋልን
@samuelwoldeyes7462
@samuelwoldeyes7462 5 жыл бұрын
ታላቅ መሪ፣ የሰው ክብር ያለው፤ ለዘላለም ኑርልን፡፡
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Samuel Woldeyes አሚን
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
አሚንንን
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
ያረብ
@user-in6ui3dc8l
@user-in6ui3dc8l 4 жыл бұрын
አሰላማአለይኩም ወራህመቱላ ውበረካትሁ ሙስሊም ወድሞ ናእህቶቸ እድሁም ጠቅላይ ሚኒስተሩ አብይ አህመድም እባካችሁ እርዳታችሁን እርዳታችሁን በአሏህ ስም እጠይቃችሓለሁ ይሁንጂ ነገሩ ስዴት ተሰድጄ ሄድኩኝ ግን አልተሳካም ያልተሳካበት ምክንያት በሽተኛ ሁኘነው አድ ህሳንልጅናደካማእናቴን በላይተቸው ላይ ፀሀይና ዝናብ እየወረደባቸው ይግኛሉእናም መግስት እዴለለኝ ስቃ ይገርማል ነገር ግን አልሀምዱሊላህ በሽታውጆሮየ ያለ መስማት ነው የሰው ልጅ ጆሮው ካልሰማና አይኑ ካለየ ሰርቶ መኖር አይችልም እኔም በሳውድ አረቢያ መድና በሚባለው እገኛለሁ እባካችሁ እርዳታችሁን እጠይቃለሁ
@user-dq1pq1rt8i
@user-dq1pq1rt8i 5 жыл бұрын
አይገባቸውም ተዋቸው አብይ
@omarayalew308
@omarayalew308 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk Aw mejem. Aber Ayegebajewm. zembelu. yedekmal enje
@liyaadna8654
@liyaadna8654 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@user-Eth
@user-Eth 5 жыл бұрын
ትክክል! አይገባቸውም!
@tigtig8147
@tigtig8147 5 жыл бұрын
Edme ysth egzaber ytebkh
@addistamirnahunew1664
@addistamirnahunew1664 5 жыл бұрын
@@omarayalew308 baxam tasaxayalhsh
@YourHappinessOurSucess
@YourHappinessOurSucess 5 жыл бұрын
አንድ ጠ/ሚ ከተወያዮች እንደ አንዱ ሆኖ በመካከል ተቀምጦ ሀሳቡን ሲሰጥ ሌሎችንም ሲያደምጥ ማየት የእውነትም በስልጣኔ መንገድ ላይ ስለመሆናችን ማሳያ ተስፋ ሰጪ ነው ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር አይተውሽም!!!
@user-vg7ow3pd8y
@user-vg7ow3pd8y 5 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ለኛም ልቦና ይስጠን
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Ra S አሜን
@gbgno518
@gbgno518 5 жыл бұрын
አላህይርዳህአብይመሻአላ
@user-zn1db9vu6e
@user-zn1db9vu6e 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርታ መንገድህ ላይ እሾህ ና ጋሬጣ ቢበዛም አብሽር ድል ካተ ጋር ነው ተሰፋ አለን እማማ ኢትዮጰያ ባተ ውስጥ አይተናታል።
@helenzeray8871
@helenzeray8871 5 жыл бұрын
ሬጅም ሕድሜ ና ጤና ይስጥህ ዶ /ክ አብይ
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Helen ZERAY አሜን
@yaxyemuxumadabdi3743
@yaxyemuxumadabdi3743 5 жыл бұрын
🖤
@tigisalemu5008
@tigisalemu5008 5 жыл бұрын
ጭንቅላታቸዉ በቅናትና ጭፍን ጥላቻ የተመረዘ ግለሰቦች ዝም ብለዉ ያለ ምክንያት ይጠሉታል እንጂ አብቹ እኮ ፍቅር ነዉ።ዓለም ምነዉ ፈጣሪ የኛ ባረገዉ ብሎ የሚመኘዉ መሪ..አብቹ
@mujamelsamera7535
@mujamelsamera7535 5 жыл бұрын
ኡናት ባትክክል ኣብይ ባጣምናው ምኖድክ ባጣምናው ምናካብርክ ላታሳዳቢዎች ቦታ ኣንሳጥም ካንታ ጋ ወዳ ፊት
@negasiberhe8301
@negasiberhe8301 5 жыл бұрын
KKKKKKKKKKKKKKKK
@tigistmojo
@tigistmojo 5 жыл бұрын
Exactly!
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 5 жыл бұрын
you right he can be a great president for any country in the world he is such smart and.well educated leader.
@rimihabuhduhahmed4081
@rimihabuhduhahmed4081 5 жыл бұрын
Welahi hunetishinow
@samiam3417
@samiam3417 5 жыл бұрын
እውነተኛ ከእግዛብሔር ለኤትዮጽያ የተሰጠ ሙሴ! I Love you Dr. Abiy you are very smart and patient God bless you!
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 5 жыл бұрын
We got a leader ። Long live Abichu !!!!!!. አብይን አለማድነቅ እንዴት ይቻላል? በተለይ እንደ እኔ አራት መንግሥት ያየ። አላየሁም እንደ አብይ ያለ መሪ።ንጉሥ ሆይ ሺህ አመት ንገሥ!!!!።
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 5 жыл бұрын
ምንኛ መባረክ ነው እንዲህ ያለ አስተዋይ መሪ ማግኘት:: ትንሽ ግዜ እንቸገራለን እንጂ ኢትዮጵያ ሰላምና አንድነቷ ተጠብቆ ለማየት እንበቃለን: ቅን ሀሳብ በጎ እሳቤን እናዳብር: ከጥላቻ ወሬ ዘመቻ እንውጣ :
@henokmarkos1359
@henokmarkos1359 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ተመስገን የዘመናት ምኞቴን እውን ስላደርክልኝ እንዲ አይነት ለውጥ በኔ እድሜ ስላሳየከኝ ተመስገን (ዶ/ር እረጂም እድሜ ላንተ ።
@brahangerma2645
@brahangerma2645 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakechtilahungabtora710
@asnakechtilahungabtora710 5 жыл бұрын
ምድር ቅናተኛ ተመልከቱ አድመ ዝቅ ብሎ ለህዝብ ትምርት ይመጣል አብይ እድሜ ጤና ይስጥህ
@saal5723
@saal5723 5 жыл бұрын
ሁሌም ካተጋ ነን አብያችን በርታልን
@tikvahpharma
@tikvahpharma 5 жыл бұрын
መሪያቸውን ያማይመጥኑ ህዝቦች ያሉባት ብቸኛ ሃገር.....ኢትዮጵያ!!!!
@getachewetefa8788
@getachewetefa8788 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ።
@zebibamiftah3469
@zebibamiftah3469 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል😍😍😘😘
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Ethiopia12 በትክክል
@nwriamohammed1215
@nwriamohammed1215 5 жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው እኛ አንመጥ ነውም
@elihabesha4463
@elihabesha4463 5 жыл бұрын
ምን ቢል ነው ሚገባን ወይ ሀገሬ
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
We don't want to lesson that's why
@amethiopaethiopa5548
@amethiopaethiopa5548 5 жыл бұрын
We Love You abiye
@yenatube781
@yenatube781 5 жыл бұрын
ሙስሊም ነው ስትለው መፅሀፍ ቅዱስን ይተነትናል ክርስቲያን ስትለው ከሸኮች ጋር ቁጭ ብሎ ሲያስታርቅ ታየዋለህ መሪነህ ስትለው ህዝብ መሀል ቁጭ ብሎ ታየዋለህ ወዘተ........ብቻ ክስተት ነው
@comeon1212
@comeon1212 5 жыл бұрын
Profilsh lay mayew bichana key injera new🤔🤔 mejemeria yedantel kir meslogn neber😀😀
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻ😂😂😂😂
@user-ld3iw7br6t
@user-ld3iw7br6t 5 жыл бұрын
እናምን ይሁን ኢቶብያውይነት ምድነው ተቻችሎ መኖር ነው አንዱ መለያችን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
እንኳንም ደስ አለን አብይን ሰቶን_
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
💚💛♥
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
አቢቹ የኔ ማር አቦ አላህ ሰላምክ ያብዛው ጠ/ሚ ሆነክ እዲህ እራስህን ዝቅ ስታደርግ እዴት ደስ ይላል ያውም ከሰዎች ኅላ እኔ ወላሂ ኩራት አልወድም
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
ሁረልዒን የዲን ትምህርት ቤት Jajsjwwjj በትክክል
@sone8065
@sone8065 5 жыл бұрын
አብይ ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ዋጋ እየከፈለ ነዉ :: ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@user-ie7no4kz8o
@user-ie7no4kz8o 5 жыл бұрын
Ewinet new min waga alew ye Ethiopia hezibe weretegn new
@girmaadugna2466
@girmaadugna2466 5 жыл бұрын
W
@beftuoromo714
@beftuoromo714 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል እኛ አላሰራ አልነው አንጂ የእሱ ልብ ትልቅ ነበር
@emperor4316
@emperor4316 5 жыл бұрын
Tikikil. God give us the wisdom to see his sacrifice 🙏
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብዬ አንተ እኮ እመብርሃንን ለኢትዮጵያ የተወለድክ ጀግና ነህ የኔ ሩህሩህ እንደ አንተ አይነት መሪ የለም እውነት በጣም እየለፋክ እንደሆነ እንቅልፍ እንደሌለህ በአይንህ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳህ
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 жыл бұрын
አይተን የማናውቀውን ወግ ነው ያሳየን ወረተኞች ነን
@user-fi6er5kq6m
@user-fi6er5kq6m 5 жыл бұрын
በጣም
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
we respect u wedddddd wedddddd wedddddd abiyyyyyyyyyy thanks so much for ur hard work
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 жыл бұрын
ሚሚ የተረዳነው አይመስለኝም
@metiteshome5824
@metiteshome5824 5 жыл бұрын
No words you are amazing PM Dr Abiy
@mowsy5298
@mowsy5298 5 жыл бұрын
We stand with you Dr Abiy 🙏for your leadership
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ዶ አብይ ምርጥ መንግስት ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ በስራህ ጣልቃ ገብቶ ይርዳህ
@destaergano3121
@destaergano3121 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ታላቅ ውድቀት የሚሆነው ዶክተር አቢይ መሪ ባይሆን ነበር:: እኛ የአሁኑ ትውልዶች ባለፉት ሶስት 10 ዓመታት እንዴት እንደነበርን ተረስቶናል::በእጅ ላይ ያለው ወርቅ እንደሚበለው እየሆንን ነው::
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
Exactly
@tigistmojo
@tigistmojo 5 жыл бұрын
መንቃት አለብን የሃገርን ተስፋ ያወቁት ስለሚነቅፉት ከጎኑ መሆን አለብን እግዚአብሔር ይርዳው።
@user-ld3iw7br6t
@user-ld3iw7br6t 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳን አብያችን ፈጣሪ ብሩህ ያርግልን ሁለየም ፈጣሪ ይጠብቀው ፣ኢቶብያችን ለዘላለም ትኑር የምየልጆች ለቅሦ ይብቃን ሀገራችን ትበልፅግልን ለህዝባችን ማስተዋልን መዋደድን መተባበርን መከባበርን ይሥጠን
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
@@user-ld3iw7br6t amen
@nimonanuti8569
@nimonanuti8569 5 жыл бұрын
I thank God for seeing such humble leader in this country ....
@aynalemh9590
@aynalemh9590 5 жыл бұрын
እድሉን አግኝቼ ከጎንክ ተቀምጬ ሌላው በቀር
@jamalmhmd5267
@jamalmhmd5267 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከ ረሚሰቱዳሰማሺ
@alo2428
@alo2428 5 жыл бұрын
@@jamalmhmd5267 ክክክክክክክክክክ ከጥያቄው መልሱ አሳቀኝ ክክክ።
@jamalmhmd5267
@jamalmhmd5267 5 жыл бұрын
@@alo2428 ከከከከከከ
@fedlukemal2725
@fedlukemal2725 5 жыл бұрын
kkkkkk
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Lovely Love እኔም
@benjiman2089
@benjiman2089 5 жыл бұрын
We love you dr Abiy.Anyone can see that you have a big respect for your people!Thank you!
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 жыл бұрын
ምንዋጋአለው፣ደንቆሮ፣ምቀኛ፣ህዝብነው፣የኢትዮጰያ፣ህዝብ፣መንግስት፣ነበራቸው
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
fekeri. mohamede fekeri mohamede በትክክል
@superplayboyplayer
@superplayboyplayer 5 жыл бұрын
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ዶክተር አብይ ለኢትዮጵያ ወርቅ ነሕ
@meliyemaryamlij9982
@meliyemaryamlij9982 5 жыл бұрын
አብቹ ምን ዋጋ አለው ውሃ ቢወግጡት እቦጭ የሆነ ሕዝብ መሪ ሆንክ እግዚአብሔር የሚውደውን ነው የሚፈትነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 5 жыл бұрын
በጠም
@elsabetdamteu2022
@elsabetdamteu2022 5 жыл бұрын
እግዜር ይስጥህ
@shdjegt
@shdjegt 5 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያን ህዝብን ውሀ ቢወቅጡት እምቦጭ ማለት ምን ማለት ነው እንዲያውም የኢትዮጵያ ህዝብ ብሉህ ነው :: አንተ እራስህን መርምር
@washiunnegash8082
@washiunnegash8082 5 жыл бұрын
meli ye maryam lij ምን ዋጋለው ይሄ ደሀ እና ባለጌ ህዝብ አይሰማም
@zufanassfea4405
@zufanassfea4405 5 жыл бұрын
meli ye maryam lij Nlnmfsaeeaa
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 5 жыл бұрын
Abichu, you are one of us. Much love and respect.
@kemilabilal4487
@kemilabilal4487 5 жыл бұрын
አብይ ከመጣ ነገሮች የከረሩት ምቀኞች በዝተው እንጂ እንደወያኔ ጨካኝ ቢሆን አዳሜ ተሰደሽ 40ሚሊየን በገባሽ ነበር
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
@kiloyamukleblakulubisebitk8497 5 жыл бұрын
በጣም ልክ ነው
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Kemila Bilal በትክክል
@zanebawel1670
@zanebawel1670 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 5 жыл бұрын
Abiy we are lucky to have you
@rosaabdalla9817
@rosaabdalla9817 5 жыл бұрын
Abiy we are lucky we have u, keep up the good job!
@sosenaalemu7619
@sosenaalemu7619 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ የምደግፍሕ በምክንያት ነዉ ለዚህም ሰራዎችኸ ምስክር ናቸው ከጎንኸ ነን በርታ
@hadiradara5980
@hadiradara5980 5 жыл бұрын
Abiyeeee 👍👍👍👍❤️❤️❤️
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 5 жыл бұрын
ዶክተር አቢይ ዘረኝነት ነው ከሁሉም በላይ አገር የሚያጠፋው። ሁሉም ወገኔ ነው ብለን እንቆርቆር። አምላክ ይርዳን።
@johngoodman2762
@johngoodman2762 5 жыл бұрын
We have wise leader we need to work with him and his ideas. we should not take it for granted. We don't want to regret it or cry, 20 to 30 years from now.
@AbCd-pr9oq
@AbCd-pr9oq 5 жыл бұрын
💪
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 жыл бұрын
ይትኛው የኢትዮጵያ መሪ ነው ከተራው ስው ጋር ቁጭ ብሎ የሚያወራው 27 ዓመት እንኳን ወደዋላ መለስ ብለን ብናስብ እንኳን አሁን ያለው ነገር ለኛ ቅዠት ነው
@mamayen3450
@mamayen3450 5 жыл бұрын
የሰው ልጅ ተራ አይባልም ማንም ተራ አይደለም ሁሉም ሰው የዘጠኝ ወር ነው ሰለዚህ ሰውን ተራ ማለት አግባብ አይደለም ምን አልባት ባለበት ደረጃ ይወሰናል እንጂ የሰው ተራ የለም እራሳችንን እንደ ተራ አትሰይሙ
@dawit2786
@dawit2786 5 жыл бұрын
@@mamayen3450 ልክ ነህ/ሽ፡፡ ግን ለራሳቸው ክብር የማይሰጡ መንፈሰ ደካሞችና ከንቱዎች ግን ይህንን አይረዱም፡፡ ልክ እንደዚህ ሰው፡፡
@dawit2786
@dawit2786 5 жыл бұрын
@Konjitwa lig እውነትም ቆንጆ፡፡
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 жыл бұрын
እኔ ለማለት የፈለኩት ድሮ የነበሩትን ባለስልጣና አስተሳሰብ ለማለት ነው እንጂ እኔ ተራ ለማለት ፈልጌ አይደለም እንደማይባል አውቃለው
@mamayen3450
@mamayen3450 5 жыл бұрын
@@kalebdemissew የድሮዎቹም ቢሆኑ አሰራራቸውን ልትቃወም ትችላለህ እንጂ የሰው ተራ የለም ሁሉም ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ እንዴት ተራ ሊባል ይችላል እራስህን እንደትልቅ እና ተፈላጊ ሰው አድርገህ መሾም አለብህ እሺ የእግዚአብሔር የእጁ ሰራ እንደመሆናችን ለራሳችን ክብር ይገባናል ።
@lamesamelese2968
@lamesamelese2968 5 жыл бұрын
this is why i call him my prime minister !!
@tigistmojo
@tigistmojo 5 жыл бұрын
ዶር አብይ ድሮም ትልቅ ነው አሁንም ትልቅና ጀግና ነው! አንተን ለሰጠን አምላክ ይመስገን ተስፋችን ነህና!
@mega8101
@mega8101 5 жыл бұрын
Respect and admiration to this intelligent PM of Ethiopia HE Abiy Ahmed!!!
@emperor4316
@emperor4316 5 жыл бұрын
@Andom Tsegay Every time I come across a video of Dr. Abiy's speech, the negative comments are always from someone with Tiger name. Hmmmmmm. Amarah people are with Dr. Abiy. Period!!!
@muluyadata7985
@muluyadata7985 5 жыл бұрын
ተባረክ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 5 жыл бұрын
ምን አለ ያንተን አስተዋይ አንደበትህን ለእኛ ሩቧን ቢሰጠን ?
@tigistmojo
@tigistmojo 5 жыл бұрын
እውነት ነው ከህዝቡ ቀድሞ ብዙ ሄዷል እሱ ።
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Hirut Woldemichael በትክክል
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
Dr Abiy ye ethiopia brkiye zemenk yebarek
@NadeemNadeem-tp4eg
@NadeemNadeem-tp4eg 5 жыл бұрын
አብይ የዚ ዘመን ምርጥ ወጣት መሪ ምን ብዬ እንደምገልፅህ ባላውቅም ለሀበሻ የተላክ ነብይ ልበልህ ?ግን ታዳ ግን ታዲያ ተመሪ የጠፋበት አገር ላይ ነው የተፈጠርከው አላህ ካንተጋ ይሁን ውድ ሰው
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Nadeem Nadeem አሚን
@H2lovetube
@H2lovetube 5 жыл бұрын
ወሬ ብቻ የምትሉ ሰዎች በጣም ነው የምታዛዝኑኝ ምክንያቱም የዐብይን ንግግር ወሬ አይደለም እናንተ ንግግሩን መስማት እንጂ ማዳመጥ አትፈልጉም ፣ ሀሳቡን መናቅ እንጂ መረዳት አልቻላችሁም ፣ እናንተ የአሁኑን እንጂ የወደፊቱን አታዩም በአጠቃላይ እናንተ የምታስቡት ስለዛሬ ብቻ ነው መኖር የምትፈልጉት እሱ ግን የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገንም ስለሚያስብ ቀድሟችሁ ሔዷል ለዛ ነው መግባባት ያልቻላችሁት ለዛ ነው እሱን መረዳት ያልቻላችሁት። እና እኔ የምለምናችሁ ከቻላችሁ ቀድማችሁት ተገኙ ካልቻላችሁ እኩል አብራችሁት ሒዱ ይህንንም ካልቻላችሁ አፈግፍጉና ወይም ቁሙና መጨረሻውን ተመልከቱ። ፍቅር ያሸንፋል
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 жыл бұрын
Semi bezto admach tefto new yetechegrnew
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 5 жыл бұрын
Batam leke new
@H2lovetube
@H2lovetube 5 жыл бұрын
@Sami samingo እንጀራ ጋግርና አጥቅሰህ ብላኛ የእኔ ጨዋ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 жыл бұрын
ትክክል ነዉ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 5 жыл бұрын
ዶር ዓብይ በእውነት ሁሉ እንዳንተ ቅንቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር አንተ የተባረክ ውድ መሪዬ የኔ ጠቅላይ ሚኒስትሬ አንተን አትሰራም የሚሉ ሁሉ የማይስሩ ለቦች ብቻ ናቸው
@bellatasama8489
@bellatasama8489 5 жыл бұрын
እኛ አልጋ ስንባል መሬት ነው የምንመርጠው አንተ ብሩክ ነህ
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Bella Tasama በትክክል
@yosephchenkew7227
@yosephchenkew7227 5 жыл бұрын
አብይ ምንም ቢሆን ጊዜውን የሚመጥን መሪ
@lbbahluali9166
@lbbahluali9166 5 жыл бұрын
ዶር አቢይ አላህ ዶይጠብቅህ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
እውነት ነዉ አብያችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስው ምን እንደነካው አይገባኝም
@bedhanemojo1503
@bedhanemojo1503 5 жыл бұрын
dr. Abiy God Bless you , you are really Man of God !!!
@sisaiesayas8976
@sisaiesayas8976 5 жыл бұрын
Go ahead doctor Abye I never tired of listening u Love you
@bezaabisiniya5384
@bezaabisiniya5384 5 жыл бұрын
ጠላት ወንበር ላይ ተቀምጦ የዚህን ሩህሩህ መሪ ደግ የለውጥ ስራውን ለማጠልሸት ወሬውን ህዝብ ላይ ሲነዛ ይውላል፤ ይሄ ጀግና መሪ ግን ለወሬ ምንም ቦታ ሳይሰጥ ቀን ማታ ሳይል ለህዝቡና ለሀገሩ በመድከም ላይነውኮ! ኡፍፍፍፍፍ...ምን አይነት አባት የሆነ መሪነው በፈጣሪ! ኤረ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁንልኝ። አንተን የሚጠላ ባለበት እንደ ቅጠል ይርገፍ፡ አሚን አሚን።
@bellatasama8489
@bellatasama8489 5 жыл бұрын
አንተ የተባረክ አንተ ስራህን ስራ ለማነኛውም አንተ ፈጣሪ ይርዳህ
@user-qv7cb7qi5l
@user-qv7cb7qi5l 5 жыл бұрын
ጤና እን አላህ ይስጥእ አንተ የአገር መሪ ሳትሆን አባት ነእ በእጂ ያያዙት ወርቅ እንደ ምድብ ይቆጠራል አሁን አንተ ስላለው የፍለጉትን ይናገሩ በአላ ያለቅሳሉ ምንም መጣ ማን በእኩልነት የምመራ መሪ የለም አስታርቆአስማምቶ ሁሉንም በኤርሰብ በአንድ አድርጎ የምመራመሪ የለምወደዳችሁም ጠላችሁም ዳክተር አብይ ይገዛችዋል።
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
No matter what i trust you dr. Abey God be with you i know that to hard to be lider for 100 million crazy people but i believe God is will with you....you will be the winner soooooon...........
@fanosedinegde4290
@fanosedinegde4290 5 жыл бұрын
Yes you are right my sister
@amamood2913
@amamood2913 5 жыл бұрын
That is true....
@danieltesfayehundea6614
@danieltesfayehundea6614 5 жыл бұрын
Let me correct you is not 100 million is 998 million cuz you and Abyi is good person.
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
@@danieltesfayehundea6614 you rowing bro I'm crazy but not dr. Abey Ethiopian people is 120 million you don't know what ? I'm mom for 3 kids you don't have any idea how hard to manage so imeaghan dr. Abey I'm tired for him bro
@danieltesfayehundea6614
@danieltesfayehundea6614 5 жыл бұрын
@@lovelifelovelife865 it's Okay no matter you are big Mom.
@essayask
@essayask 5 жыл бұрын
እንደ አትዮጵያ ዜጋ የቀጠቀጠ አገር የለም፣ እውነት ነው የሚሰማ ጆሮ ያለው ...
@girmatube551
@girmatube551 5 жыл бұрын
Our hero May God bless you our brother and give you his wisdom !
@nishetk9059
@nishetk9059 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 5 жыл бұрын
እውነት. ነው የኛ. እንቁ. የኛ. ንጉስ. የኛ. ምሁር. እንደ. አባት. መካሪና. አስተማሪ የመሪ. መካሪ. እሩህሩህ. ትእግስተኛ ውይ. መታደል አብይየ. የኛ. አባት. ልዩ. ሰው የኢትዮጵያ. አምላክ. እግዚአብሄር. ይጠብቅልን እንሳሳልሀለን. የኛ. አባት
@seifubrhan1489
@seifubrhan1489 5 жыл бұрын
የኛ ህዝብ ይህንን ቅን ሰው እንተባበረው !!! ከክፋት ትርፍ አይገኝም
@user-ik8bp9ef6x
@user-ik8bp9ef6x 5 жыл бұрын
መድና ከደሴ ዶክተር አብይ በጣምደስ ብሎኛል
@user-ik8bp9ef6x
@user-ik8bp9ef6x 5 жыл бұрын
ሽ፡መለይካ ከፊት ከሀላህ ይጠብቅህ አባታችን ጥላትህ፡ አይኑን አላህ ያጥፋልህ
@zerihuneshetu9385
@zerihuneshetu9385 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ክፉዎቹ እና በጥባጮች 5% አይሞሉም ሁሉም በሰላም ያልፋል
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Zerihun Eshetu በትክክል
@user-Eth
@user-Eth 5 жыл бұрын
Dr Abiy, you are a brilliant leader. You are Professional and discipline leader. Thank you 🙏🏾
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 5 жыл бұрын
This is typical example of trait of a leadership.
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 5 жыл бұрын
He is simply an intelligent man.
@onelov3670
@onelov3670 5 жыл бұрын
Our humble wise prime minister may God be your strength 🙏🙏🙏💚💛❤
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 5 жыл бұрын
So beautiful...so wise and so genuinely sincere. May God continue to you and enrich you with patience. As for those who are quick to instigate violence and criticize the PM, you're one sorry creature. Anyway, please listen carefully to the Prof. What a beautiful mind he is endowed with. Listen ...please listen to every word. Thank you Dr. Abiye Ahmed.
@hadi6258
@hadi6258 5 жыл бұрын
አብይ፣ሠላምህይብዛ፣መቸምቢሆን፣እዳተያለአይገኝም
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
ሀዲያ.ጉማታ.የወልደያ.ልጂ Hadi በትክክል
@sosenaalemu7619
@sosenaalemu7619 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይየዘመናች ድንቅ መሪ መንግስት ተወያይ ሲሆን በታሪክም በዘመኔም አይቼ አላዉቅም ሲያወያይ እንጄ የሀገሬ ምርጥ ፈርጥ የቁርጥ ቀን ደራሽ ኑርልን!!
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
sosena alemu አሜን
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 5 жыл бұрын
Hope one day we will understand and the sun will shine in Ethiopia. Dr.Abiy you are such outstanding leader. God give you the knowledge and patiency .God be with you and God help Ethiopia!!!
@sosenaalemu7619
@sosenaalemu7619 5 жыл бұрын
የምትመራዉ ህዝብ ከአንተ ጋር የማይሔድ አመለካከቱ አባጣ ጎርባጣ ብርታት ጥንካሬዉን አምላክ ይስጥህ!!
@che8643
@che8643 5 жыл бұрын
አንጀት አርስ መልስ ነው ሺ ዓመት ንገስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@abrehamsimeon1532
@abrehamsimeon1532 5 жыл бұрын
Dr abiy we are with you until end of life we love you our hero God will help you God bless you ❤❤❤
@hailubelete4598
@hailubelete4598 5 жыл бұрын
God Bless keep it up sir !
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 жыл бұрын
እኔ ለምን ይሆን መልሼ ተሰፍ ዬምጥልብህ አሁንም ጨርሼ ተሰፍ አልቆርጥኩም እኔ ዬምፈልገው ሀገሬ ሰላም ትሁን
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 5 жыл бұрын
ጥሩምላሥ አለዉለዛነዉ ተሥፋየማንቆርጠዉ ጨከንብለንሥንነሣ ማሣመኛ ይፈልጋል እኔግን ከዉሥጤአዉጥቸጥየዋለሁ አሪና ህዝቤን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ባለሥልጣኖች እራሥወዳዶችናቸዉ
@lidiyagirma7638
@lidiyagirma7638 5 жыл бұрын
በዶ/ር አብይ መቼም ተስፋ አልቆርጥም ምክንያቱም መንጋ አይደለሁም አምነዋለሁ!
@mada4429
@mada4429 5 жыл бұрын
እባክክክ ወሬ አታብዛ ህዘቦችህ እና ሀገርን አስክብርር ሞራ
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 5 жыл бұрын
አብይን አይነት መሪ አውሮፓ ውስጥ ካሉ መሪዎችም ውስጥ የለም። እመኑኝ እኔ በግለሰቦች አላመልክም አገሬም ብዙ ልጆች እንዳሏት አምናለሁ አብይ ግን ይለያል።
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 5 жыл бұрын
እውነት ነው እንደ አብቹ ያለ ማንም የለም ትሁት ቅን ብርቱ ጨዋ ሰው አክባሪ ሁሉን አቃፊ ማንም የለም ሁሌም ከጉኑ ነን
@eshetuanagaw468
@eshetuanagaw468 5 жыл бұрын
Gontel Belay you said the truth he is the great leader but a lot of us don't have ability to see what he sees but I hope a lot of us learn from him a little day by day to see what he sees for Ethiopian equality and unity and development
@Yoseph96
@Yoseph96 5 жыл бұрын
Yes you’re correct. I also live abroad and there is nothing like him. He is special.
@andyetadele5723
@andyetadele5723 5 жыл бұрын
Dr.Abiy are from God. If you were not a leader of this country at this time, we r end up with messes. God bless you.
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
I am proud off u. You're the unequal altitude u have . Allah bless u. Ramadan Kareem. Maria
@dame7735
@dame7735 5 жыл бұрын
ስርህ ግሩም ነው።ለምቀኞች ግዜና ቦታ አትስጣችው በርታልን
@user-mc6uz5qi9g
@user-mc6uz5qi9g 5 жыл бұрын
💜❤ አቢይችዊዋውይ👏👌👍👍
@teberehabraha3557
@teberehabraha3557 5 жыл бұрын
Dr abiy mirt sew Nurelen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ይርዳህ! ያግዝህ! አብያችን: "እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ከሆነ ማን ይቃወምሃል" ይላል መ/ቅዱስ: ክብር እና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን!!! አንተን ለሰጠን እና ይሄን ለውጥ ላመጣልን!
@koricholemma7847
@koricholemma7847 5 жыл бұрын
Exceptional leader! Keep it up Dr Abiy! We ,,Ethiopian , are proud of you!
@ameenaahmed6025
@ameenaahmed6025 5 жыл бұрын
Just lesson to Abiy u don't need anybody because Allah blessed him knowledge I ma not politics but it makes sense what he saying lol
@AbCd-pr9oq
@AbCd-pr9oq 5 жыл бұрын
👍👍👍
@eyasulove4120
@eyasulove4120 5 жыл бұрын
One love ❤️🙏👆💯😍
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@kidesteshetu3968
@kidesteshetu3968 5 жыл бұрын
የኔ መልካም አብያቺን ሺ አመት ንገስልኚ የኔ ሱሴ
@zerihuneshetu9385
@zerihuneshetu9385 5 жыл бұрын
አንተ ሰው ድንቅ ነህ
@Yoseph96
@Yoseph96 5 жыл бұрын
Dr Abiy you have no idea how proud I am to call you our leader 🙏🏼
@melatabay6370
@melatabay6370 5 жыл бұрын
በጦር የበላይነት ሳይሆን በብዕር እና በሀሳብ የበላይነት የሚያምን ዓለም የሚመኘው መሪ!
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
melat abay በትክክል
@Gabriella7521
@Gabriella7521 5 жыл бұрын
A young and iconic president. Much love from Eritreans. Very calm and humble. God bless.
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 жыл бұрын
Just brilliant :: Ethiopia is lucky to have you as her steward & Prime Minister. We just need to be Super Patient. 💚💛❤👍👍👍 ✌✌✌
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Dr.Abiy ❤👈love 💚💛❤😘😘shiii amet nurilin abichu kenyaaaa wudddddddddddd👄👄💞💞
@user-ut9ey9it4r
@user-ut9ey9it4r 5 жыл бұрын
ተናገር የኔ ጀግና ላንተ ቢጤም የለህ የእውነት የእውቀት ጀግና ነህ አላህ ያግዝህ
@samireali9027
@samireali9027 5 жыл бұрын
Rahma ya abatw አሜን
@elyaskamil2749
@elyaskamil2749 5 жыл бұрын
D.r👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 5 жыл бұрын
ዶ/ር ዐብይ አንተን እግዚአብሔር ያግዝህ እንጂ ይከ ህዝብ አይለወጥም።
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 18 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 13 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  #FANASTREAM
1:15:33
Fana Television
Рет қаралды 3,6 М.
ከቢሮ እስከ ሀገር የትዉልድ አሻራ
41:51
Arts Tv World
Рет қаралды 33 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 13 МЛН