ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከትግራይ ክልል የህዝብ ተወካዮች ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ማብራሪያ

  Рет қаралды 958,221

Fana Television

Fana Television

4 жыл бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከትግራይ ክልል የህዝብ ተወካዮች ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ማብራሪያ

Пікірлер: 1 000
@ashu315getaneh
@ashu315getaneh 4 жыл бұрын
Brilliant Mind,long live Boss! i will give you 100% voice for next state Election!
@shortanimations2798
@shortanimations2798 4 жыл бұрын
???
@DrABDULLAHALShehri
@DrABDULLAHALShehri 4 жыл бұрын
نحن كشعب سعودي نحب الشعب الاثيوبي 🇸🇦🇪🇹 💕 ومسلمين اثيوبيا نكن لهم الاحترام بالكامل اثيوبيا في عيوننا عشق بين البلدين
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 4 жыл бұрын
አንድን ጣቅላይ ሚኒስትር እንዲህ ለመናገር እድል ስለአገኛቹ እንኳን ደስ አለቹ
@ambessashield9360
@ambessashield9360 4 жыл бұрын
PM Abiy outshine everyone. We are blessed to have him.💪🏾🇪🇹
@ramonjack6784
@ramonjack6784 2 жыл бұрын
Instablaster...
@drabiyinfo5934
@drabiyinfo5934 4 жыл бұрын
Wise and brilliant person... we love you Dr Abiy ahmed
@dawitabdisa7262
@dawitabdisa7262 4 жыл бұрын
Dear pm Dr Abiy Ahmed you are my role model. I really respect and appreciate you and your hard working for our beloved country! Keep going forward! I don't think those guys who raised the questions are even close to you, they must learn more
@garisima1314
@garisima1314 4 жыл бұрын
p
@segenm950
@segenm950 4 жыл бұрын
What he did kkk
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ አንተ ዝም ብለክ ስራህን ስራ እነሱ አሁንም ከዘር አስተሳሰብ አልወጡም እንደ ቀን ኢትዮጲያ ብለው እንኳን አያውቁም እግዚሐብሔር አምላክ መከናወንን ይስጥህ
@sweetlava919
@sweetlava919 4 жыл бұрын
Ere yidefewal
@tag7152
@tag7152 4 жыл бұрын
ህዝብ ሲበደል ዝምበል አይባልም እነዚህ ፖለቲከኞች ባገሪትዋ የትኛውም አከባቢ ለሚደርሰው ጥፋት ተጠያቂዎች ናቸው በደሉ አንተ/ ቺ ቤት ስላልደረሰ ዝም በል አይባልም
@mesiyonas9862
@mesiyonas9862 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@axumitereactor2785
@axumitereactor2785 4 жыл бұрын
Egna moten new behiot yaleshew mejemerya amesgignin. Tigrayan bicha nets binaweta noro bizu sew aymotibinm neber gn Addis abeba, Ethiopia yegna hizb new sialin new lenante bilen 60000 sew yetesewabin yehenin manim kilil manim biher aykeflim neber, zm bleh atkafechi Ethiopia bilen new demachin yefesesew, kediha enatachin bet wist weten badebabay yetesewanew!
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
@@axumitereactor2785 ሊሆን ይችላል እኔ አሁንም መቼም መስዋት ስለከፈሉልን ወገኖች ውለታቸውን አልረሳም (አንረሳም) ያም ቢሆን አንድ ክልል ብቻ እንደተጎዳ ምስዋዕት እንደከፈለ ዋጋ እንደከፈሉ ማሰብ ስህተት ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደከፈለ ነው ምቆጥረው ያውም ለሚወዷት ሀገራቸው ነው ድንገት ከተቀየምክ(ሽ) ይቅርታ
@helenabib5397
@helenabib5397 4 жыл бұрын
we can’t not understand you Dr Aby , you are from the other world. first we must be changed our mind . GOD BLESS YOU AFRICAN HERO ❤️❤️
@doitright593
@doitright593 3 жыл бұрын
Dr Aby you are the one for Ethiopa in this time we love you we trust you and we will pray for you lets move on.
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 4 жыл бұрын
ጤና እና እድሜ አላህ ይስጥክ ያሰብከውን መልካም ነገሮች ሁሉ አላህ ያሳካልክ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅክ ይህንን ወረርሽኝም አላህ ከአገራችንም ከመድርላይ ያንሳልን አላህ ይርዳክ
@hamudhassen8759
@hamudhassen8759 4 жыл бұрын
አሉባልታና እርባና ቢስ ትርክት የማይበግረው ፣ መልካም አሳቢ መሪያችንን ይዘን ወደ ብልፅግና ማማ ላይ ለመውጣት ጉዞን አሀዱ እንበል! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ! አሜን።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ትክክል አሜን
@temesgendejen45
@temesgendejen45 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ እንዲህ አይነት ማብራሪያ አይቸ አላቅም
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
Me too love him
@cooldamee
@cooldamee 4 жыл бұрын
ጠ/ሚ ሆይ ስራዎትን ልማቱን ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን ይህ ልማት ሰውን ቢያለማ ከድህነት ቢያወጣ መልካም ነው።የሀገር ወስጥ ፖለቲካ ጤናማ ቢሆን። በተለይ በወልጋ እናቶች እያለቀሱ ነው እና መፍትሄ ብበጅለት መልካም ነው እላለው።
@bsa8735
@bsa8735 4 жыл бұрын
አለን የወለጋ ደም ፈሶ አይቀርም
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 4 жыл бұрын
Anchm ymisil mhaym eyal min selam al big sickness lie lie lie lie wishtam
@addisworldinfo1407
@addisworldinfo1407 4 жыл бұрын
Disciplined, reasonable and smart explanation!
@samhabesha1203
@samhabesha1203 4 жыл бұрын
እኛ ትግራይ ውነቱን ሁሉንም እናውቃለን እንወድሃለን
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
Very smart!.
@stevenchatman1818
@stevenchatman1818 4 жыл бұрын
Tekikle naw
@meronyadete216
@meronyadete216 4 жыл бұрын
አቦ አንተ ሰው ምች ይበልህ ጌታን
@lion_jir
@lion_jir 4 жыл бұрын
sami habesha ስሚ ሀበሻ ትክክል
@kirostesfaoph89
@kirostesfaoph89 4 жыл бұрын
ሓሳዊ ከማኻ ዝበለ ትግራዋይ የለን !
@siraksamra1
@siraksamra1 3 жыл бұрын
ድር ዓብይ ፥ ይደመጥ፥ ጊዜ ይሰጠው፡ ኣደራ ጆር ይስጠው፥፡ ከውንዶች ሁሉ ተተባረክ ስወ ኢትይጵያን ና ኣካባቢውን ለማዳን እግዚኣብሔር የላከው ፍጡር ነው። እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሆን፡ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ዶር ዓብይ!!!!!
@samirakamili3496
@samirakamili3496 3 жыл бұрын
ዶክተር አብይ።ጀግእናችን።ኑርል።ሺ።አመእተ ትገዛለህ ትግሪ ቅማላም አበጣ።በይ
@samirakamili3496
@samirakamili3496 3 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@devademise3954
@devademise3954 4 жыл бұрын
Waw Abichu ~~~~brilliant speech with full of confidnce and reasonable response to TPLF
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 3 жыл бұрын
በጣም ኣሳፋሪ ጥያቄዎች! ለትግራይ ህዝብ ያሰቡ ይመስል።
@Simplejoice
@Simplejoice 3 жыл бұрын
down down woyanne
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
እኔ እኮ ካለሁበት አገር እንደ ወፍ በርሬ ሄጄ ዶ/ር ዓቢይን እንዴት ላግዘው እልና ከኔ በላይ ፈጣሪ አምላክ ይርዳው እላለሁ።
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 4 жыл бұрын
lik blkal
@hayathhaya4887
@hayathhaya4887 4 жыл бұрын
አወ አላህ ይርዳው እሡምተሠቃየ አንዱንበማያቅህዝብ
@bortukankidane6665
@bortukankidane6665 4 жыл бұрын
ሀይሠሏሞኗቹ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍✋🤔🤭👏🇬🇭🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🎁😀🤣😭😄👍
@hhjkkamam7991
@hhjkkamam7991 3 жыл бұрын
Rbc
@makediyoutube4262
@makediyoutube4262 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ይርዳው።
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ በኢትዮጵያ ምድር ከዳር እስከ ዳር ይንገስልን እርሱ የመልካም ፈቃዱ ሁሉ አባት ነውና ተባረኩ። ኢትዮጵያ ህዝቦቿንም እግዚአብሔር ይባርክ
@wondimuayele1265
@wondimuayele1265 4 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 4 жыл бұрын
ጀግናው መሪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@amsaleworku528
@amsaleworku528 4 жыл бұрын
Prime Minister Dr Abiy you are from our country heroes. God takes care of you protects you. Blessings
@user-jx3fd8sk7h
@user-jx3fd8sk7h 4 жыл бұрын
ኑርልን። አብቹ
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 жыл бұрын
Doctor 👍Abiy Ahmed , I’m so impressed by your answer, and it was a great detailed explanation . I’m Proud and respect you as a Leader of Ethiopia also you are truly amazing and very humble Human being. 🙏✌️❤️🇪🇹
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 4 жыл бұрын
እንዲ አይነት ሰዎች ከመንግስት ስልጣን ካልተነሱ ኢትዮጲያ መቼም የምትፈልገውን ለውጥ ማግኘት አትችልም ይች ሴትዮ እንኲን ህዝብን ልትወክል እራሷን የቻለች አይደለችም !!
@faayaoromiyaa8431
@faayaoromiyaa8431 4 жыл бұрын
Abichu Really Really You're a great person for our country. I appreciate you ❤️ ABIY Ahmed long live....
@benyammulugetasr.7933
@benyammulugetasr.7933 3 жыл бұрын
Dr. Abbey, I really believe God loves Ethiopia to give us leader like you , KEEP THE GOOD WORK, I believe most Ethiopian are with you and believe in you. I am so proud of you how you handle the emeries of Ethiopia (in the parliament), as well as outside. I pray day and night so that God protects you since Ethiopia needs you, especially during this challenging and dangerous time. Thank you for the respond and the information , how much that the Ethiopian government ( and the Ethiopian people) spent in Tigre province , in respond to those no goods.
@nahyanalrashdi2093
@nahyanalrashdi2093 4 жыл бұрын
የኔ መሪ አባኮ ኑርልኝ የትግራይ ህዝብ አስተዋይ ነው በፍጹም አንተን አይጠላም እነዚ ሌቦች ህውሀት የተባሉ ጉዶች ናቸው ህዝቡን እያተራመሱት ያሉት እግዚአብሔር ከእነሱ ይገላግለን ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑል አብቹኮ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እሱ ያግዝክ አሜን
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 4 жыл бұрын
Abiy is doing everything he can to rebuild Ethiopia.
@philiphilip7272
@philiphilip7272 3 жыл бұрын
Donkoro
@tadiwosachamyeleh3009
@tadiwosachamyeleh3009 4 жыл бұрын
እነ ጌታቸው ያስጠኗዋቸውን ውሸትን ነው የሚጠይቁት እንጂ ጠዋት የበሉትን ቁርስ እንኳዋን ቢጠየቁ አይመልሱም ሁሉንም ነገር ከትግራይ ሕዝብ ጋር ፈፅሞ ባያያይዙ ጥሩ ነው ጥቂት አጥፊዎች የትግራይን ሕዝብ መሸሸጊያ ባያደርጉት መልካም ነው። አቢቹ በጨዋ አንደበት ነው በቂ የሆነ መልስ የሰጠው
@solomongessesse6330
@solomongessesse6330 4 жыл бұрын
I CAN SAY NOTHING... THANK YOU MY BRO...
@heavenzemelak62
@heavenzemelak62 4 жыл бұрын
God bless you D R Abiy
@genetkebable
@genetkebable 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ጀግና , እወድሀለሁ አብይዬ
@user-dl4rz7cd6c
@user-dl4rz7cd6c 4 жыл бұрын
አተአላህ ይጠብቅህ የኛህብ ወይ አሰሩ ወይ አያሰሩ ምቀኛ ህብ ነው ትግስቱን ይስጥህ ።
@user-nf9if3vp8p
@user-nf9if3vp8p 3 жыл бұрын
ምን ልሁንልህ የኔ ጀግና አላህ ካንትጋር የሁን ያባትህ አምላክ እና የናትህ ዱአ ካንትጋር የሁን የኔ መንግስት አብይ ብቻ መችም ሊላ ልወልድም ሊመጣም አይችል እኔ ክብር አንተነህ
@allahisone9310
@allahisone9310 3 жыл бұрын
D.r abi thank you allah ytebkeh Ethiopia ena hezebon allah ytebekat
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct 3 жыл бұрын
ሳህ
@asnaafinae4506
@asnaafinae4506 4 жыл бұрын
ፈእጣሪ ያግዝህ የኛ ጀግና አይዞህ በዘመን ታይቶ የማያቅ መእንግስት እጸልያለን ሰው አያመሰግንም ፈእጣሪ ይርዳሃ ያግዝህ ይገባናል ብዙ ችግር አለ 27 አመት ውእዝንቁጡ የወእጣ አገር ብ2 አመት ጉድ የተባለ ሃገር ሆነች እድሜ ለዶክተር አብይ ትንሽ ሰዎች አልተዋጠላቸውም እነሱም ሌቦቹ ለኛ ለደሃዎቹ ተመችቶናል እድሜና ጤና ከቤተሰቦች ጋር ይእጠብቅህ አሜን
@samaregaw6653
@samaregaw6653 3 жыл бұрын
we love DR ABEY GOD GIVE LHIM ONG LIFE FOR ETHIOPIA
@meselefosha4362
@meselefosha4362 4 жыл бұрын
Dr. Abiy: Your are great leader, I personally appreciate you; and God bless you ...🙏🏾
@fatimaali3667
@fatimaali3667 4 жыл бұрын
አብያችንእተርኔትይለቀቅልንየቤተሰብናቆትገደለን
@yonasgeda2180
@yonasgeda2180 4 жыл бұрын
Well done Dr Abiy.
@rahmaendris5023
@rahmaendris5023 3 жыл бұрын
አላህ ሁልጊዜ ከጎንህ ይሁን ውድ መሪያችን አብይ አህመድ አላህ ይገዝህ ኢትዪ ለዘላለም ትኑር
@tamiratgetachewer
@tamiratgetachewer 2 жыл бұрын
lllllllllllllllllllll
@davoosm7087
@davoosm7087 4 жыл бұрын
you so good meskie keep it up it was nice program am proud of you .......
@ethiofocusmedia7854
@ethiofocusmedia7854 4 жыл бұрын
በስደት አለም ላይ ላላችሁ ፈጣር ለሀገር በሰላም ያብቃችሁ🙏 ዝናቡን አድርጎት እግዜር ሳኒታይዘር: ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር።
@alemetcha9051
@alemetcha9051 4 жыл бұрын
God bless you Dr. Abiy Ahmed ❤❤❤❤🙏🙏
@tadelegebre9316
@tadelegebre9316 4 жыл бұрын
Wow wow wow doctor really amazing speech thanks 🙏
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 3 жыл бұрын
ለመሆኑ፡የትግራይ፡ህዝብ፡ይሄን፡ለማዳመጥ፡ዕድል፡ይኖረው፡ይሆን።ወይስ፡ያንኑ፡የህዋሃት፡ፕሮፖጋንዳ፡ብቻ፡ይሰማል።
@1956abraham
@1956abraham 4 жыл бұрын
God bless you Dr abby
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
ለትግራይ በጀት የማይበቃበት ምክንያቶች:- 1: የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሙሉ በስብሰባ ብዛት በጀቱን በሆቴልና በአበል እየዘረፉ ወደ ልማት እንዳይደርስ እንዳደረጉ ስለተወቀባቸው ነው:: 2: በፌዴራል ስልጣን በነበሩበት ግዜ እንደልባቸው ስለሚዘርፉ አሁን መንገዱ ዝግ በመሆኑ ተቸግረዋሉ:: 3: የፌደራልስ ሀይሎችን እየጠሩ ብር:330,000,000 ወጪ እያደረጉ ገንዘቡ በማለቁ ወደ ብልፅግና ጣታቸውን እየቀሰሩ ነቸው::
@lovemusic8470
@lovemusic8470 4 жыл бұрын
They spent for demonstrations with a lots of Flags and whole makeup’s against the Federal government,they are absolutely useless.
@tag7152
@tag7152 4 жыл бұрын
የቡና ወሬ
@theway9226
@theway9226 4 жыл бұрын
@@samuelberhie6350 ከአማራ በላይ አይደል እንዴ በጀት የተላከላችሁ ህውሃት የሲኦል ጉድጓድ ነው
@theway9226
@theway9226 4 жыл бұрын
@@samuelberhie6350 ህዝብ የጨፈጨፈ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ህውሃት አይነት ዘመን አጋጥሞት አያቅም የታሪክ አሰዳቢ 27 አመት ኢትዮጵያን ከእድገት ያቆመ አውሬ ነው
@ethio5184
@ethio5184 4 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው አለ ጠቢቡ ሰለሞን
@mebootm
@mebootm 4 жыл бұрын
Perfect 👌🏾 response
@Mebrie.teme2024
@Mebrie.teme2024 4 жыл бұрын
No more tplf , period !!!!!!!!!!!
@fatemaberhefatemaberhe927
@fatemaberhefatemaberhe927 4 жыл бұрын
ያረብ አገራችን ጠብቀለን ያኣላህ ደጊተር አብይ ጠብቀው
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 4 жыл бұрын
ዶክተር አበያ እግዚአብሔር ያኑርሕ ዘመንሕ ሁሉ በሰራ እግዚአብሔር ያባርክ
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct 3 жыл бұрын
አብቹ ሰላምህ ይብዛ እደግሌ ሰላማዊ መግስ ብየሀለሁ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ
@dnpm5946
@dnpm5946 3 жыл бұрын
ወይኔ እዳብይ አህመድ ያለ መንግስት የት ነው እሚገኘው እድሜህ እርዝም ይበል ጥላቶችህ ባጭር ይቅሩ
@saraaddis1027
@saraaddis1027 3 жыл бұрын
አሜን
@HassanMohamed-pv8cp
@HassanMohamed-pv8cp 2 жыл бұрын
በለው
@getachewtacha3044
@getachewtacha3044 3 жыл бұрын
የተከበርክ የዓለም የሳላም ሎሬት የኢትዮጲያ ህዝብ ጠቅላይ ሚንሰትር ዶክተር አብይ ፈጣሪ ያግዝህ በርታ የኔ ጠቅላይ ሚንሰትር
@Sulinaist
@Sulinaist 4 жыл бұрын
Dr Abiy gives Confident analysis .playd elephant role to Down TPIF weyane 100/% I like it .🙏👏
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 4 жыл бұрын
እጠላህ ነበር ዛሬ ተመቸኽኝ አሁን ትግራይ መብራት በሙሉ ጠፍቷል ህዝቡ እውነቱን እንዳይሰማ
@aekkab4918
@aekkab4918 3 жыл бұрын
ማነው ጽፎ የሰጣት ማንበብ እንኳን ማትችል . እውነትም ወያኔ ለፖለቲካዬ ሚመች መሀይብም ይሁን ያለው በዚች ሴት ይገለፃል
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct 3 жыл бұрын
ሳህ
@kingthird940
@kingthird940 4 жыл бұрын
I love this man.He change Ethiopia forever.I hope nobody killing him.
@bilienmhasion9411
@bilienmhasion9411 4 жыл бұрын
Good job Dr Aby be systemic with this people tigray.
@user-he9fs4xe8e
@user-he9fs4xe8e 3 жыл бұрын
የኛ ውድ መሪ በሀቅ ላይ ፅና ይመችህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@philmon3937
@philmon3937 4 жыл бұрын
" the biggest asset is your mindset " true speech definitely it belongs to prime minister. 👍✌👍✌🇪🇷
@misraknegash499
@misraknegash499 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዬ ለኔ!!! እግዚአብሔር ካንተ እና ከአንተ መሰሎችጋ ይሁን:: አይዞህ በርታልን አዎ “እቧራ ነው አሻራ አይሆንም” መሪዬ ብቻ ሳትሆን አስተማሪዬም ጭምር ነህ!
@fikrusime1217
@fikrusime1217 3 жыл бұрын
love you .....clear message
@kedgamuhamad7688
@kedgamuhamad7688 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና እረጂም እድማና ጤና ይስጥሕ
@tesfayeendale4986
@tesfayeendale4986 3 жыл бұрын
we love u dr abiy let them to bark! go forward!
@muheyuna6522
@muheyuna6522 4 жыл бұрын
Exellent Keep It Up! Our Real PM Abbichu Koo!!!
@tesfayemitiku3588
@tesfayemitiku3588 4 жыл бұрын
Dr. Abey Is the only Genius Person that saves Ethiopia from displaced!
@mobilego4606
@mobilego4606 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አንተ መራመሆን ያለብህ ለአም ነበር መችይገባቸዎል ብለህ ነው ንግስና የአላህ ሰጦታነው የሰው አሰተሳሰብ መቼነው የሚቀየረው ኮሮናመቶ ሰው እልተቀየረ ነው ለፈጣራ የሚፈራሰው የለም መጥፎ የሚያሰበውን በዘር የሚለያየውን በሀይማኖት የሚገባውን የሚሳደቡትን አላህ ከዚህ ምድር ያንሳልን አገራቾን ሰላምሽን ያብዛው
@danielthomas6583
@danielthomas6583 4 жыл бұрын
Black lives matter no Amara no tigre no oromo this nonsense need to stop we get bored.
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
Amazing!. They are the most stupidiest people I have ever seen in my entire life over this planet. The majorities are very foolish people!. They are not proud of being Ethiopians or Africans. They don't have a patriotic spirit.
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 4 жыл бұрын
Dark mind nachiw besmam chelma
@selehadinhabesi3855
@selehadinhabesi3855 4 жыл бұрын
preach brother preach
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
Daniel Thomas ንገርልኝ ✌🏾👍🏾
@shortanimations2798
@shortanimations2798 4 жыл бұрын
Bro wat z pt of black lives matter here😕
@bayisagada684
@bayisagada684 4 жыл бұрын
Even, truly speaking we see and hear such conversation in Ethiopian Parliament this year after 27 years and this is also one change!
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
That is so true
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 4 жыл бұрын
exactly man
@musiegelaytekleberhane183
@musiegelaytekleberhane183 4 жыл бұрын
ኣብዚ እንሀልካ ፍትህን ግልጹነትን እግዚኣብሄር መመሊሱ ኣይነ ልቦናካ ይክፈተልካ ክቡር ጠቅላይ ሜንስተር ኣብ ጸሎትኩም ዝክርዎ ሰላም ትናፍኩ
@fjvvvhnvbb3343
@fjvvvhnvbb3343 3 жыл бұрын
ትክክልነህ ዶክተር እብይ ስላም ያውርድልን
@linalina5554
@linalina5554 4 жыл бұрын
አላሰራ አሉህ እንጂ የኔ ጀግና ገና ብዙ ትሰራ ነበር
@mtesfaye69
@mtesfaye69 4 жыл бұрын
አቤት ሞገስ ከ እውቀት የሚናገር ታሪክ የሚያውቅ ምክንያታዊ መሪ
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 4 жыл бұрын
The PM's intellect, patience and commitment to the country is beyond belief. Please learn...
@Raji-or4ww
@Raji-or4ww 4 жыл бұрын
Tigrayin sita belexig yeoromon bet lemin taqaxilalehi wushtam zernya
@slowasturtle5704
@slowasturtle5704 3 жыл бұрын
Good start...communication is the key.
@user-vd8yl2iw2m
@user-vd8yl2iw2m 4 жыл бұрын
አባይ ወንዝ ይገደባል ድል ለኢትዮጵያ ለሚስክኑ ህዝብ ለምግስታችን ለክብር ደክተር አብይ አይዛህ ከጎንህ ነን
@yidneasefa8554
@yidneasefa8554 4 жыл бұрын
በጣም እንደምወድህ ብቻ ነው ይማውቀው የኔ ጠቅላይ ሚንስትር
@rezenehabtezion554
@rezenehabtezion554 4 жыл бұрын
You are good man
@michaelrafael4706
@michaelrafael4706 4 жыл бұрын
Kibur Dr.Abiy Ahmad Egziabher yixebkih...wonderful and man of genuine love and respect for his responsibility
@abatedenefo5109
@abatedenefo5109 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዓቢይን እንዴት ላግዘው እልና ከኔ በላይ ፈጣሪ አምላክ ይርዳው እላለሁ
@hanaretta3010
@hanaretta3010 4 жыл бұрын
My hero leader, honestly speaking you'r hero. We Love you
@habtmichael825
@habtmichael825 4 жыл бұрын
I like the way she delivered her speech. What an amazing reader hhhhhhh tplfite scholars. No more tplf long live prime minister Abiy Ahmed
@mahemedalii2504
@mahemedalii2504 3 жыл бұрын
እረ አተ ብርቱ መሪ ነህ አላህ ይጠብቅህ ምቀኞችህም ይውደሙ ኑርልን ከጎንህ ነን ስም የሚያጠፉት ሠወች በቅናት በምቀኞነት በዘረኝነት በባዳነት የተሞሉ ናቸው እነሱም እሻአላህ ይጠፋሉ አተም ኑርልን ኢትዬጲያም ለዘላለም ትኑር
@Galaa_sammuu1
@Galaa_sammuu1 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባክ ወደር የለለ መሪ ነው፡፡ Wish the best for hero PM and all Ethiopian people.
@debebeteklemariam8739
@debebeteklemariam8739 4 жыл бұрын
ጠያቂዎች ያቀረቧቸው ጥያቄ ከእውነት የራቁ ናቸው።
@slowasturtle5704
@slowasturtle5704 3 жыл бұрын
The more I listened, the more I am impressed by the process. Keep going. This is a paradigm shift.
@barisodido5631
@barisodido5631 3 жыл бұрын
Your work is very best from beginning up to end
@muaminamuamina4346
@muaminamuamina4346 3 жыл бұрын
ወርቅ የሆንክ የኢትዮጵያ መንግስት አላህ ይጠብቅክ ጠንክር አላህ ይረዳሀል ዳ/ር አብይ እንወድ ሀለን
@muaminamuamina4346
@muaminamuamina4346 3 жыл бұрын
ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ እኛእንወድሀለን ግን የሙስሊምን እዝብ እየትበደለ ኢማሞቻችን እየሞትብ ነው እባክን ከስሙክ ካንተ በታች ላሉት ጉንዳኖች አገር ካዲወች ጅቦችን አስጠቅቅልን
@user-hs3ro8ds7k
@user-hs3ro8ds7k 4 жыл бұрын
እርሚህይርዘምአንተጀግና
@77senait
@77senait 3 жыл бұрын
አውነት አትጠፋም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው prime Minister Abiy ከውሽትሞች ጋር ነው የግጥሚያው ውሽትሙቹ ያፍራሉ prime Minister በርታ ጌታ ከፍትህ እና ከሃላህ ይውጣልህ እግዚአብሔር ይቅደምህ እቅፍ ደግፍ ያደርግህ !
@bahaylugebrmarim6383
@bahaylugebrmarim6383 4 жыл бұрын
Thanks you make your point keep it up!!!!
@onelove9558
@onelove9558 4 жыл бұрын
አብይ አንተ ስለ ትግራይ ማውራት ስትጨምር ትግራይ ክልል ውስጥ ሙሉ መብብራት ጠፍቶ ነበረ አይ ደፂ Kkkkkkkk
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
ይሄን ያህል ነው ጥላቻቸው ይገርማል ህዝቡን ትክክለኛ መረጃ እንዳይደርሳቸው ነው ፍላጎታቸው
@merijedda1600
@merijedda1600 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆ቢያጠፉትም እወነት መውጣቱ አይቀርም
@bsa8735
@bsa8735 4 жыл бұрын
ልክ ነው ማጥፋቱ ግን አልጠፋም ቢያጠፋም ውሸት ከሚሰሙ ይጥፋ
@shortanimations2798
@shortanimations2798 4 жыл бұрын
@@bsa8735 😩😩😩 tf ur saying?
@axumitereactor2785
@axumitereactor2785 4 жыл бұрын
Ere wushet!! Ene mekele new mnorew chrash tefto ayakm kuch blen new hulachinm beteseboch yesemanew, zm bleh afhn atkfet!
@creatorsofreality246
@creatorsofreality246 4 жыл бұрын
My origin is from one of the beautiful and great part of Ethiopia Tigray zone and I approve our prime minister and our present government administration. Ethiopia is for Ethiopians. Peace and prosperity to Ethiopia and all of the world 🌎 ✌️✍️✍️✍️✍️
@fetyahamid2988
@fetyahamid2988 4 жыл бұрын
Dr.abaya allha yetebekehe we love you
@MmNn-yo4yb
@MmNn-yo4yb 3 жыл бұрын
👍👍👍👍🌷🌷🌷🌹🌹አብሽር አለህ ይጠብቅህ
@girmaabdi182
@girmaabdi182 4 жыл бұрын
Dkem blohal. They will never stop complaining, never stop smearing your name and never stop backing internal disruptions so long as the rogues are in Makele. That is the only card that the rogues are left with to remain in power. The two ladies raised the questions because they are instructed by tplf. They know that it is not true. if tplf really cares for tigreans, the rogues could have spent a portion of the money that they looted to complete the projects.
@rezenegebreab4743
@rezenegebreab4743 4 жыл бұрын
Amazing!. They are the most stupidiest people I have ever seen in my entire life over this planet. The majorities are very foolish people!. They are not proud of being Ethiopians or Africans. They don't have a patriotic spirit.
@sami71816
@sami71816 4 жыл бұрын
@rezena U the most stupid person Abiy ቂጥ ላሽ
@zenashbekele5378
@zenashbekele5378 4 жыл бұрын
Lll
@originalabesha7480
@originalabesha7480 4 жыл бұрын
One sided!!
@tigraylove2764
@tigraylove2764 3 жыл бұрын
donkey mind stupid darty heart
@stigheghebreyesus
@stigheghebreyesus 4 жыл бұрын
ባቡር ይትረፍ ማይ ዝስተ የብሎም እንዳ ጸደፉ ማይ ይሰትዩ ረሳሕ ማይ ቦኦም እንተትሓስቢ ምሓሽኪ ኣብ ሓንቲ ሃገር ክልተ መንግስቲ ኣለዉ ዲዮም
@engusnshyimer2916
@engusnshyimer2916 3 жыл бұрын
አብይአችን ተመቸህኝ በርታ መሪ መሆን ከባድነው እንኳን ይህሁሉ ህዝብ አንድ ልጅ ያስቸግራን አምላካችን አገራችንይባርካት አለምንየፈጠረ
@kedijaabdu8909
@kedijaabdu8909 4 жыл бұрын
I never ever seen like dr abiy Ethiopia government he stands for all Ethiopians and for peace 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤👍
@doitright593
@doitright593 3 жыл бұрын
TPLF please come down TPLF please start thinking positive zelalem alem zeregnnet ereeee ybka lets be one lets be unite.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН