ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል አያስፈልግም? | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | አክሊል Vs ሜሎስ

  Рет қаралды 11,066

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Жыл бұрын

ርዕሱንና ሁለቱም የሚያቀርቡትን ማስረጃዎች አስተውሉ! በምክንያት Rude ከተሆነበት ይልቅ የተነሱት ነጥቦች ላይ ይበልጥ Focus ይደረግ። አክሊል በዚህ መልኩ የተወያየበት ሁለተኛውና የመጨረሻው ውይይቱ ነው። ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 185
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
አኬ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ለጠፉት ማስተዋልን ይሰጣቸው ዘንድ እንፀልያለን🙏
@mimimimi-dm9fk
@mimimimi-dm9fk Жыл бұрын
👏❤👏
@yyxx9165
@yyxx9165 Жыл бұрын
“አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።” - ሐዋርያት 22፥16
@YohannesYo
@YohannesYo 10 ай бұрын
እንደ አክሊል 100% perfect የሆነ ሠው አጋጥሞኝ አያቅም የእውነት ጀግና ነህ❤❤❤
@ayenewyihune
@ayenewyihune 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር አክሊል መጀመሪያ ላይ የተናገረው ብቻ በጣም በቂ ነው።
@davied999
@davied999 Жыл бұрын
“ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።” - ገላትያ 3፥27
@yyxx9165
@yyxx9165 Жыл бұрын
“ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።” - ዮሐንስ 3፥5
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 27 күн бұрын
Wuha yilal enji sile ximqet alaweram eyesus wuha malet sile mesqelu qal new miyaweraw eske mecheresha sitaneb gilts new john 3;16
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 10 ай бұрын
አኬ የማያውቁ እንዲለዩ ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነገር ግን እንደ ሕፃናት ባትሆኑ እና ብትደማመጡ መልካም ነው
@chombechombe8423
@chombechombe8423 2 ай бұрын
ሜሎስ ተባረክበጣም የሚገርም አቀራረብ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 8 ай бұрын
ወንድማችን አኬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-pb6qe1kv2z
@user-pb6qe1kv2z Жыл бұрын
አኬ ውይ ፊቱን ፉህም አስመሰልከው እኮ ሰው እውነቱን ላለመቀበል ይህን ያህል ስቃይ 😅 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን 🥰🥰🥰
@selamabreham2852
@selamabreham2852 Жыл бұрын
Ake kale hiwetn yassemalen we learn a lot from you bro keep it up tebaek!!!
@tezetar3351
@tezetar3351 Жыл бұрын
Amen Amen Amen slam lante yihun
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
አኬ ዋናቸው ሜሎስኮ ጴንጤነትን ታሪክን መፅሐፍ ቅዱስን ሁሉንም እኮ ነው የካደው 1ጥምቀት የክርስቶስ ሳይሆን የሀዋርያት ነው 2አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስህተት ነው 3ሉተር ስህተት ነው 4ሙሉ ህይወት የመፅሐፍ ቅዱዶስ እትም 5 ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌን ,ፋሲልን 6,ጥንታውያን አባቶችን
@maragfasil4916
@maragfasil4916 Жыл бұрын
አኬምርጥሰው እግዚኘብሔር ፀጋውንያብዛልሕ❤❤
@Amentube1037
@Amentube1037 Жыл бұрын
You are always with your full confidence Ake❤
@user-bx4eo5kn3h
@user-bx4eo5kn3h 10 ай бұрын
አኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@robaworku
@robaworku Жыл бұрын
አክሊል ክላሲክ የሆነ አቀራረብ ❤❤❤ respect!
@fekadubarke6987
@fekadubarke6987 Жыл бұрын
ሜሎስ መጽሐፉን በትክክል በማስተዋል አንብብ በውኃማን እንደሚያጠምቅ አስተውል በመንፈስ ቅዱስ ማን ማጥመቅ እንዳለበት አሰተውል ለመዳን ሁለቱም አስፈላጊዎች ናቸው
@endtimesinafaanoromoo
@endtimesinafaanoromoo 20 күн бұрын
Melos betam tigistegna nehe ,,,induhim Genius
@adamumeazaw8216
@adamumeazaw8216 Жыл бұрын
እኔ ግን ፕሮቴስታንት ገና የብዙ ክህደት ዲኖሚኒሽን መፈጠሪያ ይሆናል ምክኒያቱም በየግለሰቡ ሃሳብ እና ፍላጎት እንዲሁም አተረጓጐም ላይ የተወሰነ ስለሆነ አሁን ይህን ውይይት የፕሮቲስታንቱ ልጁ የእምነት ጓደኞች ቢወያዩ በርግጠኝነት ከርሱ የተለየ እይታ ያቀርቡ ነበር።እምነትን ያህል ነገር እንዲ የተንኮለኞች መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል!!
@user-jp5nj9kv2e
@user-jp5nj9kv2e Жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ሁሌም ሲገናኙ መጨቃጨቅ፡አይሰለቻቸውም በፈጣሪ ስም።
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
❤❤❤
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
Guys በጣም የሚያስቀው ነገር ሜሎስ በ 1ኛ ዮሐንስ 2፥19 " ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላቹዋል "" የሚለውን እንግሊዝኛውን እንግሊዝኛውን አንብብ አለ king Jums version እንዲ ይላል """the #unction from the holy one """ unction ፦ the action of unionting someone with oil . ሰውን በዘይት መቀባት ማለት ነው አክሊል ልክ ነው ።አይ ሜሎስ ማጭበርበር አይሰለቸውም ።
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
የናረቱ የዛር መንፈስ ነው መናፍቅ ያደረገው ዛሩ ነው እንደዚ የተረበሸው ማውራት አላቆም አለ በስላሴ ስም ታሰር በለው ለዚ መናፍቅ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 11 ай бұрын
አኬ ፀጋውን ያብዛልህ
@Kiruva_
@Kiruva_ Жыл бұрын
ጥያቄ ሲጠየቅ ሜሎስ አውቆ networkun እያጠፋ ነው እሚያበራው እውነት😂😂😂😂😂😂😂
@user-qv4wl5se2b
@user-qv4wl5se2b Ай бұрын
❤️✝️
@alaamalaaam8841
@alaamalaaam8841 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@abinetlimenih8622
@abinetlimenih8622 Жыл бұрын
አኬ ጀግናዬዬዬዬዬ ይህንን ተራ ተአድሶ ገደል ከተትከው ደግናዬዬዬዬ አኬ....❤
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 Жыл бұрын
ውይ ስፈልገው ነበር❤
@mulukendagne5789
@mulukendagne5789 8 ай бұрын
እናመሰግናን አኬ
@endtimesinafaanoromoo
@endtimesinafaanoromoo 20 күн бұрын
Melos❤
@zerihunbayelign8647
@zerihunbayelign8647 Жыл бұрын
በጌታ ስም በደንብ ነው የሰማሁት የእውነት ሜሎስ እውነት ያውቃል ግን ለገንዘብ ነው የካደው ይገርማል የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም አኬ በርታ
@alemneshdesalegn4607
@alemneshdesalegn4607 Жыл бұрын
Akie!!
@NatnaelDaniel-rk7zk
@NatnaelDaniel-rk7zk Ай бұрын
አኬ ❤❤❤
@mushrasiyoum2667
@mushrasiyoum2667 Жыл бұрын
አኬ ጀግና የመናፍቅ መዳኒት ❤
@user-ge1xt4cv2s
@user-ge1xt4cv2s 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ ከውሃና ከመንፈስ መጠመቅ እግዚአብሄርን ልጅነት ያሳያል ኝ መናፍቃን ቃል መሰንጠቅ ነው የሚያውቁት በውሃ ሲጠመቁ መንፈስ አብሮ አለ ስለዚህ ደረቅ ክርክር አትከራከሩ በድንጋይ ላይ ውሃ ቢፈስ ወደ ውስጥ ስለማይግባ መናፍቃን እንደዚያ ናቸው እውነቱን እያወቁ ነው የሚጭቃጨቁት ተዋቸው
@tezetar3351
@tezetar3351 Жыл бұрын
Akie betami eko new yemtasdestenegn yer Egziabher amlak stgawun yabzaleh
@nebyatgebru8786
@nebyatgebru8786 Жыл бұрын
Ake ❤
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
በጣም የሚያስቀው ነገር ሜሎስ በ 1ኛ ዮሐንስ 2፥19 " ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላቹዋል "" የሚለውን እንግሊዝኛውን እንግሊዝኛውን አንብብ አለ king Jems version እንዲ ይላል """the #unction from the holy one """ unction ፦ the action of unointing someone with oil . ሰውን በዘይት መቀባት ማለት ነው አክሊል ልክ ነው ።አይ ሜሎስ ማጭበርበር አይሰለቸውም ።
@amantube9629
@amantube9629 Жыл бұрын
ake mariam tetebkh ❤❤❤❤ enewedhalen egna yetewahdo lijoch
@user-cj9py2ze4y
@user-cj9py2ze4y 5 ай бұрын
አንድምታ ሲነበብ አንድም እየተባለ ይፈታል መረዳት ያቃተው እንደ ተሸበበ ፈረስ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አይፈታም አንድምታ ከሀዲው እሽ አኬ ግን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር....❤❤❤
@ZeeAl87
@ZeeAl87 Жыл бұрын
እናንት የኦርቶዶክስ እንቁዎች በርቱልን እንደአክሊሉ
@selamabreham2852
@selamabreham2852 Жыл бұрын
Ake wendeme kale hiweten yasemalen we are learn a lot from you bro keep it up tebbark!!!
@mairagudesta5420
@mairagudesta5420 6 ай бұрын
የፕሮቴስታንቱ ምን እንደሚየወ ረሱ አያውቅም እኮ።ያለእውቀት መተባተብ ያስጠላል ዝም በል።
@abnetmekonnen410
@abnetmekonnen410 2 ай бұрын
ሜላ❤❤❤❤❤
@aklesitewodros5915
@aklesitewodros5915 3 ай бұрын
ለምንድነው ግን ማይሰማሙት ወይስ የክርክር ሂደት ነው ለመስማት ይከብዳል በጣም
@leuldamtew606
@leuldamtew606 Жыл бұрын
50:35
@tamirat04
@tamirat04 Жыл бұрын
ሜሎስ ሜሎስ። የእግዚአብሔርን አሳብ ወደራስ አሳብ ማምጣት ተገቢ አይደለም። እምነትና ጥምቀት እንደ ነፍስ እና ስጋ ናቸው። ያመነ ይጠመቃል። ያመነ አለመጠመቅ አይችልም። ጌታ ያዘዘውን እንዳለ መጠበቅ ተገቢ ነው። ገና ለገና የ1500 doctrine ስለያዝክ እርሱን ላለማጣት መፍጨርጨር ተገቢ አይደለም። አይነ ልቡናህን ያብራልህ
@chombechombe8423
@chombechombe8423 2 ай бұрын
እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለ ትቀበላለህ ? ብሎ መጠየቅ ምን ይሉታል?
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
ክርስቲያኖች በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያምናሉ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Жыл бұрын
በአብናበመንፈስ ቅዱስስ
@user-ru2tl7ib7g
@user-ru2tl7ib7g 8 ай бұрын
Ake fetari tsegawn yabzalh
@fikaduayele3106
@fikaduayele3106 Жыл бұрын
አረ በስማአም ማጠቃለያው ላይ ወንጌል ስለ ጥምቀት አያስተምርም ሲል ሰማሁ ልበል ጀለሴ የሚያነበው መፅሀፍ የቱን ነው ቁርአንን ነው መሰለኝ 😅😅😅😅😅ከዚህስ ልጅ በላይ ኢስላም ስለ እየሱስና ወንጌል የተሻለ ይረዳሉ
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 Жыл бұрын
ጥምቀት አያስፈልግም ማን አለ ውሀ ሲያይ ተጠመቀ ያለው ተምሮ አይደል ራስህ እያልክ እና የ40 ቀን ይጠመቅ ይላል ምን እያልክ ነው
@ShewitHaile-un9pp
@ShewitHaile-un9pp 5 ай бұрын
ስለ ግለሰቦች ሊጠይቅ ነው እንዴ የገባው ኣክሊለ
@user-gn5og3hn5p
@user-gn5og3hn5p 9 ай бұрын
ግልፅ ነው ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል
@malikmmm5080
@malikmmm5080 Жыл бұрын
አኬ የተውጣጠሩትን ጴጤውች አስተነፈስካቸው እደሙዳቸው መተህ ።ያዛነውን ውይይት አይተናል ተውጣጥሮ የነበርው አማን ፀባይ እዲገዛ አድርገህ መልስህዋል አኬ ተባርክ
@tezetar3351
@tezetar3351 Жыл бұрын
Yekrstos slam yibzalh
@fekadubarke6987
@fekadubarke6987 Жыл бұрын
ሜሎስ ተምታትብሃል በውኃ እንዲያጠምቁ እንዲያስተምሩ እና ደቀመዛሙርት እንዲያደርጉኢየሱስ ላካቸው በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠም ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
@tilmer9552
@tilmer9552 10 ай бұрын
እኔ ምለው የ ፕሮቴስታንቱ መምህር ማንበብ ምንችል አይመስለውም? በግልጽ ተጽፎ እንደዛ ለማለት አይደለም ሲለን በጣም ነው የገረመኝ።
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
Melos God bless you
@user-ev1nf7cl8p
@user-ev1nf7cl8p Жыл бұрын
ድህነት የሚለው ድኅነት በሚለው ይስተካከል 🙏🙏
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Жыл бұрын
እረ ያ ማነው ሀንኤል ተብየው ደህንነት/ደኅንነት ነው የሚለው
@user-ge5qy3ek9f
@user-ge5qy3ek9f 8 ай бұрын
ሜሎስ መጽሐፍ ቅዱስን ነጥሎ ሚፈልገውን እንደሚያነበው ትርጓሜ ላይም ነጥሎ ያነባል እንዴ የምር ሙሉውን እዩት ስለጥምቀት ነው ሚናገረው ሰዎች የሮሜ 6 ትርጓሜ "በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን የከበርን እኛ በሞቱ አምሳል በጥምቀቱ በሞቱ በተገኘ በሞቱ ጥምቀትነት እንደከበርን እወቁ ... ክርስቶስ በአባቱ ጌትነት ከሙታን ተለይቶ እንደተነሣ እኛም ከሙታን ተለይተን ተነሥተን በሐዲስ ሕይወት በመንግሥተ ሰማያት እንኖር ዘንድ ተጠመቅን።"
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 8 ай бұрын
በእምነት የምታምነው አሠራሩን ነው የዮሐ3:5 ነው እንጂ ምንድነው
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 11 ай бұрын
ተደማመጡ ጭቅጭቅ ነው ውይይት ???😮😮😮
@Tewodros-mc7zi
@Tewodros-mc7zi 10 ай бұрын
ሜሎስ የራሡን ሀይማኖት ነዉ የመሠረተዉ
@user-zk4je9id3t
@user-zk4je9id3t 11 ай бұрын
አክሊል የህግ ጠበቃ ብትሆን ይሻላል በመፅሐፍ ቅዱስ 10 ለ 0 ተሸንፈሀል
@lalbtubebtube4393
@lalbtubebtube4393 Жыл бұрын
እዚጋ የምታቀርቧቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና መምህራን ስለአንድምታው በደንብ የሚያውቁ ሥነ ስርዓት ያሏቸው ቢሆኑ መልካም ነው። አንድምታው ሲጀመር ትክክልና ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የማይቃረን ነው።
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
ይድናል ያለው ያመነ ብሎ ብቻ አይደለም የተጠመቀ ጨመረ እንጂ።ያመነ የተጠመቀ ይድናል።
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Жыл бұрын
ም=እና so ያመነ እና የተጠመቀ ይድናል
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 8 ай бұрын
15/16th c(Reformation movement):- the ideaiology was had intentionaly pattent(secret) behind the movement. That is tottaly will destroy:- earier church's hitorical teachings & biblical grounds such us:- holly tradditions,church's father books&teachings...altimatly remove spritual sacrifices. "Back to the origin orthodox".
@Fikirte-el5pi
@Fikirte-el5pi 2 ай бұрын
Ene yewongel( protestant) amagn neggna aymtatabinem. Sijemer kirkru yemetaw enante slemimitatabachu new. Melos oyis Metehaf kidus eyalk ateyiken.
@user-ge1xt4cv2s
@user-ge1xt4cv2s 5 ай бұрын
ሜሮን የሚቀቡት ከጥምቀት በሁኣዋላ ነው ሳይጠመቁ ሜሮን አይቀቡም ከጥምቀት በሁዋላ ይቀባሉ መንፈስ ቅዱስ ይወርድባቸዋል ልጅንትም ያገኛሉ ዝም ብለህ አትከራከር መናፍቅ ይብቃህ
@AshenafiAbera-wx1cd
@AshenafiAbera-wx1cd 7 ай бұрын
በዙ ምክክር ትምህርት ፍልሚያ አይቻለሁ ተመልክቻለሁ። ይህ ለመማሪያነት ብቁ ሆኖ አላገኘሁትም መደማመጥ መቅደም ነበረበት።አዘንኩባችሁ።
@RainSoundMY
@RainSoundMY Жыл бұрын
Destroyed 😂 Akiyachen❤❤
@user-xr5bt2qv2q
@user-xr5bt2qv2q Жыл бұрын
ውይይታቸው ይረብሻል እየተደማመጣቹ እንጂ ። ወንድማችን ደግሞ ባታፌዝ ባትስቅ ንቀት ብታርቅ መልካም ነው። የፕሮቲስታንቱ ሃሳብ ባልቀበልም እርጋታው ስነ ስርዓቱ ደስ ይላል።
@zerihunbayelign8647
@zerihunbayelign8647 Жыл бұрын
መፀሀፍ ቅዱስ አብብ ሲባል አያነብ መፅሀፍ ቅዱስ ሳያነብ ነው እዴ ሚመጣው አይ ጴጤው ሜሎስ
@agmassietarko3695
@agmassietarko3695 Жыл бұрын
ሜሎስ ግን የቤተክርስቲያኒቱ አንድምታ ምናምን እያለ የሚያመጣቸዉ መፅሐፍች : ቤተክርስቲያኒቱ ለዘመናት እያመነችዉ ከምትኖርበት ዶግማ ጋር የማይስማማ መፅሐፍ ነዉ ስለዚህ በጥንቃቄ ኦርቶዶክስን ቢያዉቃት ይሻለዋል ።
@solomonshefa2176
@solomonshefa2176 Жыл бұрын
qki antegar yalemeweyayet mknit endayadrgu endezi neger leloch yadrgu ante gn yalemeweyayet meknit endayhonachow
@Kiruva_
@Kiruva_ Жыл бұрын
አኬ በጣም እሚገርም አዕምሮ ነው ያለህ thank you. ሜሎስ ግራ የገባህ ሰው መሆንክን የተረዳሁት እስከሆነ ግዜ ድረስ አጥምቁ ብሏል ብለህ ስትናገር ግን አታፍርም።
@Ametesilasi
@Ametesilasi Ай бұрын
ኧረ ወድሜ ማስተዋል ይስጥህ የኛ መጠመቅ ደነቀህ ጌታ እየሱስ በዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ ለምን ተጠመቀ ጥምቀት ካላዳነ እስኪንገረን
@men-edo5453
@men-edo5453 8 ай бұрын
Overconfidence Mehonu Nw Mustage Mashashet Tabezaleh Wro Aklile, Menfesawi Sew Ayanjibim Keber Lefeterw Enji Enawkalen Were Enchelalen Malet Tibet Yehonal Tetenkek
@sdgs6877
@sdgs6877 6 ай бұрын
አከ ወወወውውው ተበረክ
@eyueyasu4728
@eyueyasu4728 Жыл бұрын
በጌታ ምን ሆናችሁ ነው ስነ ስርዓት የለም በጌታ ስም ማንን እንስማ ሁለታችሁም እያወራችሁ 🙄
@yenemare5565
@yenemare5565 8 ай бұрын
ግን አክሊሉ ንቀት ነገር አለብህ በተረጋጋ መንፈስ ቢሆን ደስ ይላል ለማሳመን ከሆነ የምትናገረው በማክበር ይሁን ካንተ አላውቅም ግን አስብበት ሌላው አንተ ስታወራ እሱ በርጋታ ወዲያ ወዲህ ሳይል ነው ሚያስጨርስህ አንተ ግን ትቁነጠነጣለህ አስተካክክል
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
አክሊል ትንሽ የምተችብህ ነገር ኦርቶዶክሳዊ ትህትናና ሰው ማክበር ከሁሉ በፊት ቅድሚያ ስለሚሰጠው ሰው ሲናገር ወደ ጎን ዞሮ ማውራት መሳቅ የዘመን አመጣሽ ብሮ ጋይስ አንቺ ምናምን መልካም ስላሎነ ብታርመውና ያባቶች ትህትና ቢኖርህ ምክንያቱም አንተ ሚጠበቅብህ ሐሳብ ማቅረብ እንጅ ማሳመን አደለም እሱ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ስለሆነ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 8 ай бұрын
ያዘው ይህን ተኩላ!
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 Жыл бұрын
አይ አኬ😮😮😮😮😮
@hurufaamesa4398
@hurufaamesa4398 10 ай бұрын
timiketim eminet new..... melose anibib
@atakltigebretensia9876
@atakltigebretensia9876 Жыл бұрын
አኬ ወሳኘ
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 Жыл бұрын
,ሰውዬው ስርአት የለውም ሰውን ያዋርዳል
@girmaabera5956
@girmaabera5956 Жыл бұрын
kkkkkkkk wawooo malos, great this is unqualified ,teach him
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Жыл бұрын
Kkkkkk you are in hell
@selamabreham2852
@selamabreham2852 Жыл бұрын
አዪዪዪ አረ ስማ ለመማር ሞክር ምን አይነቱ ደነዝ ነው😂😂😂
@selamabreham2852
@selamabreham2852 Жыл бұрын
አኬ ከእንደዚህ አይነቱ አላዋቂ ጋር አትወያይ አይመጥንህም 😂ድንጋይ ራስ ነዉ !!
@user-xd3db4gc7q
@user-xd3db4gc7q Жыл бұрын
Distryed
@user-bx4eo5kn3h
@user-bx4eo5kn3h 10 ай бұрын
አልቀበልም አልቀበል ትላለህ ምንድነው የምትቀበለው??????
@girmaabera5956
@girmaabera5956 Жыл бұрын
malelos bravo gedel ketetko,bage bayesus sim metemeq tikil nw alew akilil as only jesus kkkkkk
@amare2834
@amare2834 Жыл бұрын
አኬ ማተቃለያህ በጣም ያምራል
@eyobdgeb711
@eyobdgeb711 Жыл бұрын
አኬ ትዕቢት፤ ንቀት፤ .......እንደሌለብህ አውቃለሁ። ኦርቶዶክስም አጥብቃ ትቃወማለች፤ ግን ምን የደረጋል ሰዎቹ
@lalbtubebtube4393
@lalbtubebtube4393 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ወንድሜ በደንብ አልገባህም። የቤተክርስቲያኗ አንድምታ ምንም ችግር የለበትም። አዎ በማመን መዳን እንደሚቻል ተፅፏል። በማመን ብቻ ግን አይልም። በደንብ አንብበው። ስለሐዋርያው ጳውሎስ ያነሳኸው ጥቅስ ራሱ እመኑ ከዛ ተጠመቁ ነው የሚለው... መጠመቅን እንደውም በደንብ የሚያጠነክር ሃሳብ ነው። ስለዚህ ስናነብ በማስተዋል ይሁን። አመሰግናለሁ።
@amanuelgeremew4460
@amanuelgeremew4460 6 ай бұрын
አይ አኬ ሳቅሽ ግን የፍርሃት kkk ደግሞ እንዳትጠየቅ ጊዜ አትግደል
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 34 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 1,5 М.
ከመሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው ጋር የነበረኝ አስተማሪ ቆይታ!
1:38:41
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 9 М.