ጥቁር እንግዳ | ‹ታፈስን… ደብረዘይት ወሰዱን በአንቶኖቭ ጭነው አዲጓዳድ አወረዱን› | ክፍል 2 |

  Рет қаралды 34,705

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ገነነ (ሊብሮ) ከም/ኮማንደር ፀጋሥላሴ አረጋይ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

Пікірлер: 48
@milanmilan8517
@milanmilan8517 3 жыл бұрын
የሚገረም ታሪክ ነው የአራዳ ልጅ በመፅሀፍ መታተም አለበት ይሄ ታሪክ ፀጋ
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 3 жыл бұрын
የኮማንደር ፊትና ሰውነት እንኳን ይህን ሁላ አበሳ ያየ ጭራሽ ድልት ምችት ብሎት ያደገ የኖረ የሚኖር ነው የሚታየው ከየዋሁ አይኑ እና ፊቱ ላይ የሚነበበው የእግዚአብሔር ስጦታ እና ጸጋ እውነትም ጸጋ ቤተስብህ ጋር የተነሳችሁት ፎቶአችሁ በጣም ውብ ነው መልካም ሁሉ ለእናንተ ይሁን ጎበዝ መልካም ሰው።
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 3 жыл бұрын
ፀጋ መጨረሻህን መስማት ነበር የፈለኩት ጀግና ነህ ወርቅ አመጣህ አንበሳ እኔ ስልጣን ቢኖረኝ ግን አንተን ከም/ኮማንደርነት አንስቼ ጀነራ ነበር የማደርግህ መልካሙን ላንተም ለገኔ እመኝላቹሃለሁ።
@endalelegesse1236
@endalelegesse1236 3 жыл бұрын
ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን አግኝቼበታለሁ ኮሩ ያሳለፋቸው ነገሮች አዝናንተውኛል አስተምረውኛል ገኔ አንተም በርታ አሻም ለሐገራችን አሻም.......
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው በሂወት መኑሩ እራሱ እግዚአብሔር ይወደዋል ያሁሉ አልፉ ለዚሕ መብቃትህ ደሰ ይላል
@addistasew2199
@addistasew2199 Жыл бұрын
ምን አይነት አስገራሚ ታሪክ ነዉ ጀግና ነህ ወንድሜ
@henokeshetu9953
@henokeshetu9953 3 жыл бұрын
የአራዳ ልጅ ጨዋታ መቼም አይጠገብም ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@todtod5393
@todtod5393 3 жыл бұрын
OMG .. THIS GUY SUPER Arada !!! Long Live Shegarr Lejoch ,,,, !!! This is Original Ye Shegarr Lejoch !@!!
@henocktekeste1304
@henocktekeste1304 3 жыл бұрын
ውይ ገኔ ሳከብርህ እኮ
@ge821
@ge821 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዝግጅታችሁ : በሁሉም ስፖርት ፌደሬሽኖች ግን ብዙ ነቀርሳዎች አሉ : የአገርና የሰው እድል የሚዘጉ ቁሻሾች :አሁንም እንደዚህ አይነት ነውረኞች ከወንበር ላይ እስካልተነሱ ድረስ በማንኛውም በስፖርት መሻሻል ይመጣል ማለት ህልም ነው : ሩጫም ትንሽ ውጤት የምናየው ቢከለከሉም በግል መሄድና መወዳደር ስለሚችሉ ነው
@winterwolf5510
@winterwolf5510 3 жыл бұрын
እኔ ሚደንቀኝ በምትጠይቀው ሰው ልክ መረጃ ቪድዮውን እንዴት አገኘኸው ያስብላል በጣም ገራሚ ነው
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 3 жыл бұрын
የኢትዬጰያ ስፖርት ፌዴሬሽን በጣም ባለጌ ነው ሁሌም በሌብነት በአድልዎ በምቀኝነት ነው የሚነሳውም የሚታወቀውም ያሳዝናል በጣም?
@soccerandentertainment4944
@soccerandentertainment4944 3 жыл бұрын
ገኔ የምታቀርበው ሁሉ ምርጥ ነው በርታ ግን ማስተዋወቅ ያስፈልጋል በደንብ ጣብያውን በተለይ ሶሻል ሚድያ ላይ
@IStyle714
@IStyle714 3 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ያስታውቃል 10 ክፍል ይወጣው ነበር ግን ቆራርጣቹ 2 ክፍል አደረጋችሁት ልጅ እያለው ኮሩ ኮሩ ሲባል እሰማ ነበር ግን እንዲህ ያለ ታሪከኛ መሆኑን አላቅም ነበር ፓውዛው ላይ ወቶ ፓሊሱ ላይ ሸናሁበት ሲል ክው ነው ያልኩት 🙉የሱ ሳያንስ ተመልካቹ እራበት 🤣🤣ሲሉኝ ስላልበላው ምንም አልነበረኝም እንጂ አራበት ነበር አላለም🙈 ሽንቴ ግን በረዶ ስመጥ ምናምን ስለነበር አልተቸገርኩም🤣🤣ወይ ጉድ እንደወረደ ይልሀል ይሄ ነው ሚዲያውን ሽንት ቤት አረገው እኮ😅 ይመችህ አባ አዝናንተኸኛል ለ ሊብሮም ሞቅ ያለ 👏👏🙌
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
Made in Cherkos yelehal 😆
@dawitzewge
@dawitzewge Жыл бұрын
This is amazing true story ! It can be a book or a movie. Very interesting story. Thank you so much for sharing to us.
@menamamo1146
@menamamo1146 2 жыл бұрын
He is honest man Reilly Egziabher yebarke ❤❤we love you very much long life 💪❤💪💪
@brukegebremichael5759
@brukegebremichael5759 3 жыл бұрын
Gene thank you, you are best sports journalist and besr sports historian.
@TheHenny288
@TheHenny288 3 жыл бұрын
This is amazing true life story, this video should go viral! This guy is Ethiopian Mike Tyson. Thank for your channel I've seen so many wonderful stories too in this channel. I'd recommend you to tell ppl who watch this channel to spread it ...copy & send to friends to advertise it.
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ኮሩ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ሊብሮ በጣም የማደንቅ
@yoseftekeste1716
@yoseftekeste1716 2 жыл бұрын
Amezing Story Thankyou Libro
@munirahmed8002
@munirahmed8002 2 жыл бұрын
እነ ' ጋዜጠኛ ' ሆይ አያችሁልኝ ፣ ሰማችሁልኝ አይደል ጋዜጠኝነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ?!?
@zewedugemeda3738
@zewedugemeda3738 3 жыл бұрын
ገኔ ፀጋ ከምትለው እትዮጵያዊ ታይስን ብትለው ቦክስ ንቁነት ድፍረት እልበገር ባይነትን ዲሲፕሊንን ይጠይቃል ፀጋ እንደታይስን ያዥ ቢያገኝ በእርግጠኛነት ፕሮፌሽናል ቦክስኛ ይሆን ነበር ፌዴሬሽኑ ለባንዲራና ትክክለኛ ምርጫ ብያደርግ ጥሩ ነው
@robelyilma2258
@robelyilma2258 3 жыл бұрын
Librooo gegena
@semerebelay9045
@semerebelay9045 3 жыл бұрын
Ene ke Gash Sebhat G/Egziabiher bemeketel Betam Arada and hulun neger ayichalehu biye neber yemasibew leka korokonch bebizu yibeltegnal
@boazboaz6247
@boazboaz6247 3 жыл бұрын
አስመራ በአንድ ግቢ ውስጥ በተመሳሳይ አመት ወታደር ነበርን የሰለጠንነውም ደቀመሐሪ የሚባል ተመሳሳይ ወተደራዊ ትምህርት ቤት ነበር ::
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 5 ай бұрын
ገኔ አፈሩን ገለባ ያድርግለት ትልቅ አዋቂ ሰው ነው ያጣንው።
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Asham great program
@user-yo5xd7zy9z
@user-yo5xd7zy9z 3 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ተባረኩ እናንተም የኛን ቻናል ይውደዱልን
@simontesfaye901
@simontesfaye901 3 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwwwwwww Gene!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! You are a real genious!
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ገነነ ሊብሮ vsፀጋስላሴ ኮሮኮንች
@sintayehukebede4676
@sintayehukebede4676 3 жыл бұрын
Gene I like what you do you know the story of this guy but when you do interview like this there is some info missing in the middle. Make it chronological so we can understand how he got to where he is at.
@assegidflatar1868
@assegidflatar1868 2 жыл бұрын
It is nice story and thank you Gene
@gechkt4079
@gechkt4079 3 жыл бұрын
Wow fikadu Joro Ogaden Aseltagnachin nebere
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
ኮሮ አንበሳዉ ።
@user-pc1xx1jt3v
@user-pc1xx1jt3v 6 ай бұрын
ገን ዮ አንተን ማጣት በጣም ከባድ ነው
@tekleshirum3941
@tekleshirum3941 3 жыл бұрын
bettam des yemil programm nwe
@chachakoratu6466
@chachakoratu6466 4 ай бұрын
Endet des yemil tarik nw.. Yibelit demo des yalegni ye hagere ye addis ababa lij mehonih... Abo yimechih yaradiye lij
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 жыл бұрын
He should have been asked if he feels remorse about his past life. For people who do not know him it can be very disturbing.
@mulugetaa722
@mulugetaa722 3 жыл бұрын
Are you sure this guy is not still making his childhood habit? He doesn't show any feeling of guilt. For questions like you robe this? he said I picked it. At least he should have confessed for the wrongdoings. His experience could be entertaining if he noted that was not right. Look, his successors are encouraged to do such acts. Unlike the other programs Genene used to prepare, this one is a disgrace.
@tsidete7357
@tsidete7357 3 жыл бұрын
Sometimes i feel shame ,some people they don't hide their secrets.By the way to be thief in A.A is like yarada lij .
@ermyasayele
@ermyasayele 3 жыл бұрын
He is great guy, he wrote a book as a manual for next generation, he didn't mention about his habits that he developed after his life changed, he coudnt stay with out books his life was changed forever to not be like before any more, And he used to living in england but he get back to his country and he improved him self and wrote a book for youth , And became coaching in his previous team. He is amusing guy. And if you realy wise What he talks is a life leason.
@samdang9033
@samdang9033 3 жыл бұрын
Mulugeta Yasalefewun nw yalefebetin nw eyaweraw yalew bemin tawkaleh laderegew nisha megbatun? Ahunis yihe tiru nw bilwal? Mefred bicha
@sirgotasima860
@sirgotasima860 3 жыл бұрын
@@samdang9033 Libro when will you bring us Aschalew Dessie for interviw?
@tnt7463
@tnt7463 3 жыл бұрын
shame on you. As time change so many things change. every one has his own past and present life. always there is a change. there is a change...........
@davepeace2813
@davepeace2813 3 жыл бұрын
aby created conflict in the almost all region by instruct military move out then his undercover crime creator unit get in then he disconnect all communication phone ,Internet and electricity
@user-gn9of7tt7v
@user-gn9of7tt7v Жыл бұрын
ኧረ ገኔ ሶሻል ሚዲያ ላይ በደንብ መግባትና ማስተዋወቅ አለብህ ለምሳሌ በfacebook,telegram ላይ የዝግጅቶቹን ሊንክ እና ፕሮቫ በማቅረብ የተሻለ ተመልካቾች ማግኘት ትችላለህ። ገኔ ታሪክ አዋቂ ነህ ፣አቀራረብህም በጣም ቆንጆ ነው ....በርታ ገኔ🎉
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 86 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
😆 Как Есть Чипсы в Машине #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,6 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 3,6 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,4 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 4,7 МЛН