ጥሪውን ላልሰማ| ምፅዓተ አማራ| የማንነት እና ህልውና ጥያቄዎች በተራ የልማት እና ዴሞክራሲ ጥያቄዎች ተሸፍነዋል @betehabesha

  Рет қаралды 24,031

Bete Habesha

Bete Habesha

19 күн бұрын

In this insightful documentary, we delve into the enduring struggle and resistance of the Amhara people in Ethiopia. Known for their rich cultural heritage and historical significance, the Amhara have faced numerous challenges throughout history, including political marginalization, ethnic conflicts, and human rights abuses. This video explores the roots of these struggles, the resilience of the Amhara community, and their ongoing fight for justice, equality, and recognition.
Through interviews with historians, activists, and members of the Amhara community, we shed light on their powerful stories of perseverance and resistance. Discover the cultural traditions that have kept the Amhara spirit alive and the collective efforts being made to ensure a better future for the next generation.
Join us as we journey through the past and present of the Amhara people's fight for dignity and peace in Ethiopia.
Tags:
#Ethiopia #Amhara #AmharaPeople #EthiopianHistory #HumanRights #Resistance #Struggle #CulturalHeritage #EthiopianCulture #AfricanHistory #SocialJustice #EthnicConflict #Resilience #AmharaStruggle #EthiopianDocumentary #AmharaCommunity #Justice #Equality #HistoricalSignificance #Activism #Peace
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
👉 / @betehabeshaofficial
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9

Пікірлер: 51
@belaytessema3004
@belaytessema3004 17 күн бұрын
Long live fano hero’s
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 15 күн бұрын
UNE HISTOIRE AUTHENTIQUE , MERCI MONSIEUR🟢🟡🔴🟩🟨🟥🟡🔴🟩🟨🟥🟡🔴🟩🟨🟥🟢🟡🔴🟩🟨🟥🟡🟢🟡🔴🟢🔴🟩🟥🟢🟡🔴🟢🔴🟢🔴🟩🟥🟩🟨🟥🟩🟥🔴🟢🔴🟢🔴🟢🔴🟢🟡🔴🟢🔴🟩🟥🟡🔴🔴🟢🟡🟢🔴🟢🔴🟢🔴🟩🟨🟥
@paulosgetachew4879
@paulosgetachew4879 17 күн бұрын
Fantastic well done!❤
@user-wx7zt9mx7d
@user-wx7zt9mx7d 17 күн бұрын
የአማራ ጥላት ምንም የለም እደኦሮሞ እኔ ጥላቴ ኦሮሞ ነው
@eliasgermay5063
@eliasgermay5063 17 күн бұрын
Laymeles edeGemewalen del le Fano del le amhara 🇲🇱
@user-pq8qv3fp3y
@user-pq8qv3fp3y 17 күн бұрын
Hiliwunan seegel yenore yehiliwuna tebeqa? Gedu? Gud newu !!
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 17 күн бұрын
DYydoyotdoydpdyufigigkgjcucgobjcfac 96958r6eyeiy9yifudufabdiyohuydu
@user-ek9tu7fj6r
@user-ek9tu7fj6r 17 күн бұрын
amaizing nurln!!!!!!!!!
@belaytessema3004
@belaytessema3004 17 күн бұрын
Prominent Amhara Banda after selling Amhara for Tegere and Oromo he is back to claim hero’s role Alas
@mariemuller9904
@mariemuller9904 17 күн бұрын
Lemehonu Amara minim yerebba Sew yellewum ? Indih aynetochu yemmichawetubbet .
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 16 күн бұрын
First reason is being greedy. Selling his brother's and sisters to our siders....being selfish ?!
@getanehtadesse5324
@getanehtadesse5324 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 11 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ የሌላ ታሪክ ግልባጭ ነው 100%
@kassa4882
@kassa4882 13 күн бұрын
❤❤❤❤💪💪💪💪
@JosefBelay
@JosefBelay 15 күн бұрын
Baden zelalemawi telatachin new!
@SdHd-xr6lm
@SdHd-xr6lm 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤💚❤💛😍😍😍😍
@ambayealem395
@ambayealem395 16 күн бұрын
አሁንም ለአማራ ሌሎች የወቅቱ አባ ባሕሪዎቾ አስፈላጊ ናቸው።
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 15 күн бұрын
የእዉነት ታሪክ ማንም ሊክደዉና ሊፍቀዉ የማይችል ። ዘልዓለም ሲተረክ ይኖራል ። በዓለም ተበትኗል የማይካድ የኢትዮጵያ ታሪክ ነዉ ። 💚💛❤💛❤💛❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚❤💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤
@Bretanssa
@Bretanssa 17 күн бұрын
አማራ ላይመለስ ተነስቷል .. እድሜ ላባ ባህሪ 2.0 _ ዘመዴ!
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 16 күн бұрын
አማራ ፣ሁላችንም በአንድነት በመላ ኢትዮጵያ በያለንበት እንነሳ ።መብታችን፣ ንብረታችንን እና የአእኛ የሆነውን ሁሉ የአኛ መሆን አለበት ። በአንድነት ተነስተን ዲሞክራሲ ህገመንግስት እንዲኖረን መሆን አለበት። ዲሞክራሲ የሆነ መንግስት በአገራችን እንዲመሰረት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር መተባበር ያስፈልገናል። አንድነት ኃይል ነው።
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 16 күн бұрын
ፀሀፊዉ ወንድማቺን ስላሴዎች በደስታ ያኑሩልን :: የዓማዉ ወገኔ ትግል የሚመራዉ በስላሴዎች ነዉ::
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 16 күн бұрын
አደራአንባቢው ሙሉ ታሪኩን አብበህ ጨርሰው። አባ በሕሪ ሀውልት ያሰፈልጋቸዋል። የጋሞ ጄግና ነው አባበሕሪ።
@Mashquke
@Mashquke 17 күн бұрын
እጅግ አመሰግናችሁአለሁ ።
@miri5414
@miri5414 13 күн бұрын
kintiram neh.
@user-lj8qq6wy3f
@user-lj8qq6wy3f 16 күн бұрын
💚❤💛💛❤💚❤💛💚
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 13 күн бұрын
የህዝብ አሠፉፈርን በተመለከተ በካርታ መደገፍ ቢቻል።
@mbenti69
@mbenti69 13 күн бұрын
Impressive! This Author created the new version of Amara that must establish the Kingdom crowned by His Majesty “Iskindir Nega” . No wonder Amara lives in the middle of their enemies. is this how Amara thinks????
@tadelealemu407
@tadelealemu407 15 күн бұрын
የአማራ ችግር (ጠላት) ኦሮሞ ወይም ትግሬ ሳይሆን ባህሉ ይመስለኛል:: ለስልጣንና ከፊት ለመሆን ያለን ፍቅር ነገሮችን አርቀን እንዳናይ መጋረጃ ሆኖብናል::ሁሉም የሀገራችን ለውጦች ከፊት አማሮችን አሰልፎ ይጀምርና በሁዋላ ያራግፋቸውልብቻሳይሆን አማራውን ያሳድዳል:: ሁሉም አማራ ሌላው ተዋግቶ ነጻ ድንዲያወጣው ይጠብቃል::ቀን እስኪያልፍ የአባትህ ባርያ ይግዛህ አይነት ክፉ አባባሎች የራስን መቃብር ቆፋሪ አድርጎናል::ከሁሉም በላይ ስለ ክርስትና ሀይማኖት ያለን የተሳሳተ መረዳት ለድህነት በራስ ለአለምተማመን አጋልጦናል::ስሜታዊነትና ለስሜታዊ ተናጋሪወች ያለን ፍቅር ግር ብለን የማይሆኑ ሰወችን እንድንከተል ስለሚያደርገን ቶሎ ተስፋ ያስቆርጡናል:: የችግራችን ጥሩ ምሳሌ ዛሬ በመካከላችን ያለው ክፍፍል ነው:: 1ኛው ስልጣኑን ሊያጣ ሲመስለው በትጥቅ ማስፈታት ስም ክልሉን የጦር ሜዳ ያደርጋል 2ኛው የህዝብን መገደል መፈናቀል ያለዜግነት መብት መኖርና የማንም መጫወቻ መሆን በቃኝ የሚል ተቃውሞ ለ4ኪሎ ወንበር መወጣጫ ለማድረግ ይጣጣራል 3ኛው በጦርነት መሀል እንኳን ሆኖ ለግል ስልጣንና ክብር ሲገፋፋ ይውላል 4ኛው በክልሉ ያለውን ችግር ለግል ኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ያለሀፍረት ይጠቀማል 5ኛው ደግሞ 50 አመት ስሙን እየለዋወጠ የሚደረገውን ጸረ አማራ እንቅስቃሴ ባላየ ለማለፍ ይሞክራል
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 16 күн бұрын
አደራአንባቢው ሙሉ ታሪኩን አብበህ ጨርሰው። አባ በሕሪ ሀውልት ያሰፈልጋቸዋል።
@ayalnehabay3618
@ayalnehabay3618 16 күн бұрын
ተጨማሪ በአማራ ስም ስልጣን የሰጠናቸው እስከ ቅም ቅም አያቶቻቸው መመርመር መታወቅ አለበት ፣እንደነ በረከት ስምኦን፣እንደነ በለጠ የአብኑ ሰርገው ገብተው አስበሉን ።ሌላው ቀርቶ አብይና ጀወሰርም እናቴ አማራ ነች እያሉ ሲዋሹ ያለምክንያት አይደለም።ወደፊትም አማራ ተደራጅቶ ማጣራትና መንገዳችንን ማስተካከል አለበት።
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 16 күн бұрын
ይህ መፅሃፍ በማቅረብህ ብዙ መነቃቃት ይፈጠራል። በቴሌቪዥን እንዲተረክ ቢደረግ ታምር ይፈጠራል። stand up ESAN tv, MERJA tv, etc....
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 16 күн бұрын
አማራ ንቃ እሩጥ በቃ። አስተያየት ስ ጡ ዝም አትበሉ ዝም ሚሉ ፀረ አማራዎች ብቻ ናቸው። ነሱን እናውቃቸው አለን።
@user-xn1xe6ol8i
@user-xn1xe6ol8i 16 күн бұрын
የዛሬው እና የዱሮ አንዲ አደለም እስቡ የዛው።አማራን ብቻ ነው የሚአተኩረው
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 17 күн бұрын
Kemnet free
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 16 күн бұрын
ከእንግዲህ አማራ ለጠላቱ ኮሶ ነው ይጎመድዳል ፣ይመራራል ማንነቱን መቀየር አይቻልም። በጎጃም ጠቅላይ ግዛት ውስጥ ጋላዎች ጎጃምን በወሩበት ጊዜ ብዙ ቦታዎችን ስም ቀይረዋል። ለምሳሌ ቡርቃ፣ሜጫ፣ይልማና ዴንሳ የመሳሰሉት የቦታ ስሞች አሉ አስቡበት??
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 16 күн бұрын
ችግሩ ፌተኞች እኮ (ቀድሞ የነቁ)መልሰው ለባርነት እየሸጡን ነው?!
@amdetsionhailu7445
@amdetsionhailu7445 17 күн бұрын
So that as per the writer or the presenter the message is to address the Amahara people as its main enemies are Oromo people . Is it necessary to present now the history of 400 years age ? We Ethiopians hate those talk even the history of 100 years ago. We need constructive history that tight togther all of us. Unless your aim is to see so many small divided states to distruct holly land Ethiopia and the people
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 16 күн бұрын
Thanks 🙏👍 May God organize the Amara mind and heart to be able united and kick this tyrants regime and follow up the what story you told us, read. Now the majority of people become enemies of their family like this devil Daniel K. He sold his country the Amara region to the monsters, genociders to eliminate and destroy the Amara population from the face of Ethiopia. May The Almighty God bring the past Heroic mind and heart to the oppressed mistreated imprisoned Amaras to freedom of living free 🙏 🙏 Thanks.
@tselotshafi2339
@tselotshafi2339 16 күн бұрын
mitseate amara😁😁endew hulum ngr lay rasachun relate madreg sitwedi
@mulugetaabdeta4742
@mulugetaabdeta4742 16 күн бұрын
Kaskisehi hizbun agach bohala wutetun tayalehi
@abuaminnur886
@abuaminnur886 17 күн бұрын
ምን አለ እንዲህ እዪላችህ ኘማራን ባታሰበሉት እንደ ትግራህ ህዝብ ባታረበሉት
@ፍኖ
@ፍኖ 17 күн бұрын
የሄ ቆሻሻ የነቀዘ ሃሳብህ የሚገዛው የለም አንተ እዚ የገባሀው ርእሱ አስደግጣህ ነው #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@manyalewbogale7155
@manyalewbogale7155 17 күн бұрын
አማራ ሲተርት " ካልደፈሰ እይጠራም " ይላል ማለት የጨረሱትን አማራ ይጨርሳሉ እነሱም የበሏትን ይተፋሉ አማራው ተዉን አትግደሉን አታፈናቅሉን እንዳለ እነሱም ምናልባት ይቀምሳሉ ቀደም ብለው ህዝቡ ከካድሬው እራሳቸውን አግለው በመተባበር ነፍሰ ገዳዩና ካድሬው ለህግ ቀርቦ ትምህርታዊ ቅጣት መቀበል ዘራፊ ሌባና ደላላውም ባለሀብት ተብዬም በህግ ፊት ቀርቦ ፍትህን ካገኘ ተፈናቃዩም ተገዳዩም ተጣርቶ ካሳውን አግኝቶ በእኩልነት በአገራችን መኖር እስከሚቻል ድረስ ትጨፈጭፉናላችሁ ከዚህ በተረፈ ሁኔታዎችን አምነህ መተባበር ነው ታሪክን ተረድተህ ወይንም ዝም ማለት ነው ገዳይም አፈናቃይም ከሆንክ ካድሬ ያቺ ቀን እስክትመጣ ቀልድ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 17 күн бұрын
ልትበላ ስትል ፈራህ እንዴ ያው የማይቀር ነው
@KalabAbera-qz5oc
@KalabAbera-qz5oc 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂Ayyyyy
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 17 күн бұрын
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!!
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 11 күн бұрын
የውሸት ተረት እንዲሁም የሌላውን ታሪክ እንደአማራ ኦሮሞ መተረኩ እውነት አያደርገውም ውሸት እውነት ሆኖ አያውቅም ታሪኩ ሙሉ በሙሉ የሌላ ታሪክ ግልባጭ ነው00%
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 17 күн бұрын
አረመኔ ኤርትራውያን ካልጠፉ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም መኖር አይችልም ስለዚህ የኢትዮጵያን ሰላም በአረመኔ ኤርትራውያን መቃብር ማረጋገጥ ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 16 күн бұрын
አማራ ሆይ በዚህ በተረት ተረት የውሸት ትርክት ደንቁረሃልና ንቃ ! አንተ ደደብ በወሬ እንጂ በስራ የማታምን ማንነትህን ያንተ ባልሆነ የሃይማኖት ትርክት ሁሉ ያንተ አስመስለህ በውሸትና በጉራ ተወጥረህ የምትኖር ተሰፈኛ ፍጥረት ነህ ። አሁን ያለህበትን ጊዜ በቅጡ ያልተረዳህ ሁሌም ወደ ሗላ ለዘመናት ተመልሰህ እንደዚህ ነበርን እያልክ ባልተጨበተና ምንም ሃቅነት በሌለው ተረት ተረት ከምታላዝን ንቃ የአማራ ክልል አለህ በክልልህ ሰርተህ ለመቀየር ሞክር አለበለዚያ ግን ድንጋይ ነህና ትወቀራለህ ፣ ትቀጠቀጣለህ ! ጊዮናዊነት 😅😅😅
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 60 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 23 МЛН
Seifu ON EBS : አፍቅሪዋለሁ ላገኘው እፈልጋለሁ | SeifuONEBS | NewEthiopiaMusic2024 | EBS
10:11
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН