"ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ሰውነቴ መንቀሳቀስ አቁሟል" አስገራሚ ታሪክ እንመካከር /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 47,830

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 33
@meseretyimer1656
@meseretyimer1656 Жыл бұрын
ከሁሉም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን እግዛብሄር ማረሽ ድሮም ለሰው የተሰጠሽ ነበርሽ ግቢ ስንገባ ያደረግሽልን አቀባበል ለሰው ያለሽን ክብር ያሳያል ለበለጠ ፀጋ እና ጤንነት ያብቃሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ፈውስሽን አፈጠነልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ መምህርነት መልካም ሙያ ነው ቀሪ ዘመንሽ የበረከት ይሁን ! ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጠንካራ ሴት እምነትሽ አድኖሻል
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
አንደኛ ነገር በፈጣሪ ችሎታ ማመን ሁለተኛ ለራስ መንገር ይሄ ነገር ይሆናል ብለን ማመን ደጋግሞ መሞከር ካለ በሂወታችን ብዙ ነገር ይቀየራል
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ ለሌላዉ ማስተማሪያ አድርጎሻል እህቴ ጠንካራ ናሽ ፈጣሪ ምን ማድርግ እንዳለበት ካንቺ ምን እንደሚጠበቅ ጠንቅቀሽ አዉቀሻል
@bezawit6710
@bezawit6710 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ለዘለዕለም ይመስገን።
@asnakechzewudu480
@asnakechzewudu480 Жыл бұрын
amen
@yasinmohamed4371
@yasinmohamed4371 Жыл бұрын
የሁሉ በላይ! ምሳሌ ከራስ ሲሆን እንዴት ያምራል። አገልግሎትሽ ይባረክ፣ ዘመንሽም። TG ሳቂታዋ ሲኒየር ምስጋናችን ባለሽበት!
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
በጣም አስተምረሽኛል ከጥንካሬሽ እንኳን እግዚአብሔር ከህመምሽ አድኖ አስተማሪ መስካሪው አደረገሽ 💚💛❤ይመስገን ፈጣሪ 💚💛❤🌷🌹
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Жыл бұрын
እውነቷን ነው እኔም እንደሷ እጅና እግሬ እንቢ ብሎኝ በጣም ነው የምነጫነጨው ነበር ልጆቼን አሰቃይቻቸዋለሁ አሁን ግን ቁጭ ብየ ሳስበው ልጆቼን እንደጎዳኋቸው ይሰማኛል
@user-rr4qs4ly8y
@user-rr4qs4ly8y Жыл бұрын
ጀግና ነሽ የኔ እህት ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን💪
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
#GlorybetoGod 🤗🤗🤗 What a Miracle case your faith indeed has transformed your story #Brava 🙌🙌🙌 You showed us the power of perseverance ❣️
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 Жыл бұрын
Astemri neber enamsegnalen.
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እዚህ መድረስሽ ታምር ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ያመሸው አምላክ አድኖሻል እህቴ ጠንካራ ነሽ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Temesgen
@user-qf8rb2nt3n
@user-qf8rb2nt3n Жыл бұрын
እንደ ስምሽ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ የኔ እህት
@selamawitzewdu8055
@selamawitzewdu8055 Жыл бұрын
Enkuan lezih abekash medhanialem yene konjo am so happy to see u this strong thank God🥰🙏🙏
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yetmworktadele9921
@yetmworktadele9921 Жыл бұрын
Enda emenateshe honoleshale selahulume egziabhare yemasegane
@shwaalem6542
@shwaalem6542 Жыл бұрын
How we contact her I’m proud of her
@ajanawgashu9515
@ajanawgashu9515 Жыл бұрын
o my God my sister...?
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ እናት🥰🥰
@eskayem4869
@eskayem4869 Жыл бұрын
አሁን ይሄን የመሰለ ምስክርነት የአለም ሁሉ ህዝብ መስማት ነበረበት::
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Dnqna yemtdeneq nech lelalaw tesfana medagna yemthon nech!!!!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
That happened because of your fall because it is normal for this to happen even after many years
@eyuveggie
@eyuveggie Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ አሉሽ ስምሽን ?ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን መከራውን ፈተናውን በድል እንድወጪ የረዳሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ ፣ እጅግ ጀግና ጠንካራ በእምነትሽ የበረታሽ የሴት ተምሳሌት ነሽ ። ለሰጠሽን ምክር አስተምሮ አንቺንም ቲጂንም ሳላመሰግን አላልፍም በእርግጠኝነት ተቋምሽ ለብዙ ሰው መዳኛ ይሆናል በርቺ።
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
🙏❤🙏❤🤔🤔🤔
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
ዉድ ያገሬ ልጆች ያሠብነዉ ተሳክቶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን የሙከይፍ ፕርድ መቶኝ አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ መፍትሄም ንገሩኝ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
በሙቅ ዉሀ ታጠቢና ጀርባሽን ቫዝሊን ቀብተሽ ጋዜጣ አርጊበትና ፎጣ ለብሰሽ ትንሽ ቁጭ ብለሽ ከዛ ተኚ /ማታ ነዉ የምትታጠቢዉ/
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
@@sirgutamera4806 እሽ የኔዉድ እህት አመሠግናለሁ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
ድምጻዊት ሀናን አብዱ በሐራ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙዚቃ
16:27
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 865 М.
የምዕመናን ድርሻ በቅዳሴ ሰዓት
34:43
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
ጀማሪ እና መካከከለኛ ከሆናችሁ ልታዩት ይገባል!!!!
30:29
Что делать если закрыли на балконе
0:31