No video

ጠዋት ስትነሱ በጌታችሁ ፊት ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi G.mariam.

  Рет қаралды 6,609

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

11 ай бұрын

Пікірлер: 40
@ephrempetros604
@ephrempetros604 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
@shemlesbaba5369
@shemlesbaba5369 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ይመስገን
@blienguley3037
@blienguley3037 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏የኔ ጌታ እየሱስ ተስፋዬ አባዬ ደስታዬ ክብሩን እሱ ይውሰድ አሜ ሁሌም በጌታዬ በእየሱስ ክርስቶስ ደስታዬ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️❤️ቀሲስዬ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏❤️
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 11 ай бұрын
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 11 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 11 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@alesaalesa54
@alesaalesa54 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@AsterAlemayo-tn6kc
@AsterAlemayo-tn6kc 3 ай бұрын
Amen 🤲🙏🥰🥰
@deneneshasebe2115
@deneneshasebe2115 11 ай бұрын
ስለቃሉ እግዚሐብሔር ይመስገን ተባረክ
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@senaitseyom4252
@senaitseyom4252 11 ай бұрын
አሜን ቀሲስ በጣም እናመሰግናለን የሰማነውን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንየ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ በረከቱ ይብዛለወት
@mesi557
@mesi557 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏
@Yene15
@Yene15 11 ай бұрын
Amen Kale Hiwot Yasemalen 🙏🙏🙏
@simretafework9974
@simretafework9974 11 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት እንዴት የሚያንፅ ትምህርት ነው ኡፍ ደስ ብሎኝ ተምሬበታለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-so8rz6mj7k
@user-so8rz6mj7k 11 ай бұрын
አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩሞ አባቴ ተስፋዬ አንተ ነህ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 ай бұрын
ለቤታችሁ ፍቅር ዝሩበት... በውስጣችሁ ሉሰራ የሚፈልግ ክፉ መንፈስ ሁልይ ተቀ ንጥቶ ይወጣል... ራሳችሁ በራሳችሁ የፍክርን እሳት ለኩስበት!
@aregashgebere
@aregashgebere 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 11 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN Kalehiwot yasemaln.
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለህ ይህወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ተስፋዬ አምባዬ ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞እግዚያብሄር ብሩክ ነው ተመስገን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተምስገን ተምስገን ተምስገን ጌታ እየሱስ ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 11 ай бұрын
Ameen amern ameen memirachin kal hiwot yasemalin
@user-ox8vs9ud9r
@user-ox8vs9ud9r 11 ай бұрын
Kale hywetn yasemaln abatach
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 ай бұрын
ፉቅር ፍቅር አግዚአብሔር ነው
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከኔጋ ነው ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን 🤲❤❤❤✝️🙏
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 11 ай бұрын
መምህሬ
@urud8496
@urud8496 11 ай бұрын
እግዚአቤሔር አምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ያለሱ እኛ ምንድን በምህረቱ እየጎበኛ የሚያኖረን እሱ ብቻ ነወ የኔ ጌት መኖሮም ባንተ ማረፌም ባንተ ነወ አመሰግንሀለሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ብሩህና ታማኝ ተስፋዬ አምባ መጠጊያዬ ጌታዬ ኢየሱስ ከኔ እና ከመላዉ ቤተሰቤ ጋር ነዉ ያፈቅረኛል እንደ አይኑ ብሌን ይሳሳልኛል ጌታ ሆይ ዘወትር አንተን ሙላቴን ደስታዬን አይቼ ባንተ ደስተኛዋን በስምህ የተቀደሰችዋን እኔን እንዳይ እርዳኝ አሜን ስለሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 11 ай бұрын
መምህር የለጠፉት ምስል ተዋህዶን አትወክልም ዮቅርታ
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y 11 ай бұрын
👍🙏
@smret5569
@smret5569 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነኝ እኔ የሚወደኝ አምላክ አለኝ እግዚአብሔር አባቴ ከኔጋር ነው ደስተኛ ሴት ነኝ ተመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r 11 ай бұрын
❤❤❤
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 ай бұрын
ዛሬን መኖር ያስተማርከኝ ጌታ ተመስገንልኝ.. ሰዎች ግን አንደቸልታ ይቆቱሩታል አንዳንዴ?
@negstibogale6618
@negstibogale6618 10 ай бұрын
መምህሬ ክበሩልኝ ጠዋት ጠዋት ምን አይነት ምግብ ነው የሚመግቡን ?እንጃ መምህሬ ቃላት የለኝም ተመስገን ዛሬን ተመስገን ሁሌም
@ribkayigzu8032
@ribkayigzu8032 6 ай бұрын
yeha temhert kemnme yebltal yenye yematwekgne astmary egzyabhare bante afe selmiyastmregne amsegnalhu
@sabla5202
@sabla5202 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 42 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
ጠዋት ስትነሱ ይህንን አድርጉ። ውሏችሁ የተዋበ ይሆናል። Kesis Ashenafi g.mariam
31:16
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 172 М.
የውሳኔ ሕይወት  ሩት
40:18
ለምን Lemen
Рет қаралды 61
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 158 М.
በምንም ውሣኔ የእግዚአብሔርን ፍቃድ የመጠየቅ ጥቅም። Kesis Ashenafi G.mariam.
23:59
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 9 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН