ጥያቄና መልስ ከሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ 23 || ሼክ ኢብራሂም ሲራጅ || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1

  Рет қаралды 153,422

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

5 жыл бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 435
@zinetzinet6459
@zinetzinet6459 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ሞት የማይቀር ሆነና ወደ እውነተኛው አለም ሄዳችሁ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ ያረብ
@ofo6dodktzits800
@ofo6dodktzits800 4 жыл бұрын
አላህጀነትንፍርዶሲይወፍቀን
@rq8197
@rq8197 4 жыл бұрын
@@ofo6dodktzits8000 ክ ይ
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 4 жыл бұрын
አላህ ከረሡላችን ሠ አ ወሠለም በጀነት ጎረቤት ያርጋቹ ሼኽ ኢብራሂም አላህ መልካም ሥራቹ ይቀበላቹ ያረብ
@user-im3bb3np1w
@user-im3bb3np1w 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
አሚንን ያረብ ኸይረስራቸውን ይቀበላቸው
@grtgrsg1922
@grtgrsg1922 4 жыл бұрын
Amin ya reb
@makyaseid828
@makyaseid828 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@hamadali2876
@hamadali2876 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-jp7wp4sj6m
@user-jp7wp4sj6m 4 жыл бұрын
የስደት አባቴ የኔ መካሪ አላህ በጀነት ያኑርልኝ😭😭😭😭
@ajrajeml6592
@ajrajeml6592 4 жыл бұрын
ustaz allha jenet firdos yiwofik 😭
@asdfhj5055
@asdfhj5055 4 жыл бұрын
በጣም ምምምም
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይርሀማችሁ በጀንት ከረሡል ሰ ዐ ወ ያርጋችሁ አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ያረብ አልቻልኩም ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 2 ай бұрын
አሚን ያረብ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይስጣቸዉ በራህመቱ ያረብ
@semiethiotub
@semiethiotub 4 жыл бұрын
በአላህ ሁላችሁም ዱአ አድርጉላቸው አላህ ሆይ ቀብራቸውን ብርሀን አድርግላቸው አዛኝ ነህ እዘንላቸው ያረቢ እኔስ አልቻልኩም ፅናቱንም ስጠን
@user-qj5bz6zy2d
@user-qj5bz6zy2d 4 жыл бұрын
አሚን
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
አሚን
@user-hl5gx6ux8h
@user-hl5gx6ux8h 4 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፈድሮስ ያስቀምጠወት ያረብብ
@user-ej7og7fl3v
@user-ej7og7fl3v 4 жыл бұрын
سخس
@user-cz4pc1ur6r
@user-cz4pc1ur6r 4 жыл бұрын
የእውቀት አባቴ አላህ ቀብራችሁን ኑር ያድርግላችሁ ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቃችሁ
@jdjj3314
@jdjj3314 4 жыл бұрын
ወሌኩሙ ሰለም ወረመቱለ ወበረከቱ አህሌን ኡስታዛ መሻ አለሀ አለ ይጨምረልክ
@user-gu7mb2ou2s
@user-gu7mb2ou2s 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ከምወዳቸው ሰወች ከሳህቦች ከሸሄዶች ከረሱል ሰ ዐ ወ ጎን ጎረቤት ያርገወት ያረብ ህይር ስራወትን ይቀበለወት የኔ አባት እንደት ያሳዝናል አላህ ሆይ ለቤተሰቦቹ ሶብሩን ወፉቃቸው
@halimah8631
@halimah8631 4 жыл бұрын
ሸህችንን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፈቅልን ያሉትን ኦሎማች እንጠቀምባቸው እድሚያቸውንም አላህ ያስረዝምልን
@AaAa-zo4no
@AaAa-zo4no 4 жыл бұрын
ኩሉነፍሲ ሂዛይቀተል ሞት አላህ ስራችሁን ይቀበላችሁ ቀብራችሁ አላህ ጀነተል ፍርዳስ ያድርገው ኡስታዙና(ሼህ ሒብራሂም ስራጅ)አላህ ይዘንሎት ከደጋጎቹ ጎረቤት ያድርጎት ሁሌም ከልባችን አትጠፉም።
@user-wi8rf9vk6k
@user-wi8rf9vk6k 4 жыл бұрын
አላህ በነተልፍርዶስ ያዝናችሁ መልካምስራችሁን ሁሉ አላህ ይዉደድላችዉ ቀብራችሁን አላህ በኑር ያብራላችሁ የአላህ የአረቢ
@madynahomar9365
@madynahomar9365 4 жыл бұрын
አይ እኛ ኮሜንቱን ሁሉ ሳየው ከሞቱ በኋላ ነውእስኪ ሳሉ ለመጠቀም እንሞክር
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 4 жыл бұрын
ልክነሽ ወላሂ እኔም አሁን አይቸው ከሞቱበዃላ የተኮመተ ነው. ሱብሀን አላህ.
@user-im3bb3np1w
@user-im3bb3np1w 4 жыл бұрын
ትክክክል
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-cz4pc1ur6r
@user-cz4pc1ur6r 4 жыл бұрын
እንዳድስ ተለቆ እኮነው እህት
@user-hv5lw6tq6v
@user-hv5lw6tq6v 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ወላህ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 жыл бұрын
ሸይኽ ዛሬ ወደ አኺራ መሄዳችዉን ሰማሁ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸዉ ያኢላሂ
@Iwan-vi4il
@Iwan-vi4il 4 жыл бұрын
Excuse me what Letter do you use?
@user-ku9ey5cv7x
@user-ku9ey5cv7x 4 жыл бұрын
አላህ ይርሀመክ ያ ሼሁና
@Iwan-vi4il
@Iwan-vi4il 4 жыл бұрын
ስለዚህ አየዋለሁ
@user-ew9bj8ff6m
@user-ew9bj8ff6m 4 жыл бұрын
አላህ ደንተል ፍርዶስ ይወህ
@user-ew9bj8ff6m
@user-ew9bj8ff6m 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 жыл бұрын
ያሼክ አላህ ይርሀማችሁ በጀነት ከረሱል ሰ ዐ ወ ያድርጋችሁ መልከም ስራችሁን ይቀበላችሁ አልቻለም አንጀቴ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
@halimatube7942
@halimatube7942 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ በራህመቱ ጀነተል ፍረዶስ ያኑራችሁ ያረብ
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 жыл бұрын
ያአላህ ወላሂ ብዙ ትምህርት ተማርኩ ከዚህ ቪዶ አላህ በጀነተል ፍርደውስ ያኑርልን ኡዝታዜ
@zinatzinat1939
@zinatzinat1939 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይራ ኡስታዝ ሸህ ኢብራሂም ሲራጅ አፊያሁን አላህ ይመልስልሁ የኔአባት
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@rehanamohammd2920
@rehanamohammd2920 4 жыл бұрын
ያረብ እውቀት ፍለጋ ኡማውን በመካደም ብዙ ደክመዋል አባቴ አሁን ወደ አንተ መጥተዋል አሏህዬ በጥሩ አስተናግዳቸው ያረብ
@zamzamsayid5044
@zamzamsayid5044 4 жыл бұрын
ውስታዛችን አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ ያረብ
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 4 жыл бұрын
Ameen allahume ameen
@user-vc9kf5vj4c
@user-vc9kf5vj4c 4 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ያረብ ጀነትል ፈርዶስ ይወፍቅልን ያረብ
@alialhabsha3803
@alialhabsha3803 4 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርገወት ሽህ ኢብራሂም😭
@saramadry836
@saramadry836 4 жыл бұрын
ጀነትንፍርዶስይወፍቅህ 😭😭😭😭
@rehanaaaa4418
@rehanaaaa4418 4 жыл бұрын
አላሃ ያጃናት ያርጋቹ ሼካችን
@kedirdilgeba5662
@kedirdilgeba5662 4 жыл бұрын
ጄዘከለከዪራ ኡስተዝ በሰመነዉ ተጠቅሚ የሪገን አንተንም አለህ አፊዪክን ዪመልስልህ
@mayajamal8658
@mayajamal8658 4 жыл бұрын
አሏሁመ እغፊይር ሊይል ሙእሚይኒነ ወልሙእሚናት ወልሙስሊሚነ ወልሙስሊማት አል አህያ ሚይነሁም ወልአምዋት
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr 2 ай бұрын
Mashaallah jazakalahu hayeran Allah yerhamk ustazuna
@t.tt.t1973
@t.tt.t1973 4 жыл бұрын
ዳእዋቸውን ሳዳምጠው ብኖር እድሜልኬን አልሰልችም መልካም ሰራቸው አላህ ይቀበልሁ ኡስታዜ የቀሩትን እድሜያቸውን አርዝምልን አላህየ የኡለማወች ሞት የሙስሊሙ ሁሉ ሞትነው በነሱነው የሚያምርብን እኔስ ሳያቸው አጀቴ ይቀጠቀጣል ወላሂ አይ አችዱኒያ አታላይነሽ እደው
@Sjjsjs-zp5ht
@Sjjsjs-zp5ht 4 жыл бұрын
ውስታዜ የኛ መካሪ አላህይዘንላችሁ ሁላችሁንም ሸህሙሀመድ. አረብ ውስታዝ አብድልመጂድ. ሁላችሁንም ታላቃቸው የሞቱትንም. አላህ ጀነተንፍርዶስ ይወፍቃቺሁ. ውስታዞቸ. ያሉትንም. አላህ እርሜናጤና ይስጠልን. ያረብብብብብብ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-dg1cy5if8z
@user-dg1cy5if8z 4 жыл бұрын
ያ ኡስታዚ....አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቆት እንደኔ አይነቱ ጃሂል እያለ...እርሶ በዚህ ሰአት ለኡማው ታስፈልጉ ነበር።የአላህ ውሳኔ ሁኖ ወደ መጨረሻይቱ አለም ዳግም ላትመለሱ የአኺራ ትኬታችሁን ቆርጣችሁ ሄዳችዋል።አላህ ጀነትን እንዲሁም ለቤተሰቦቻችሁ መፅናናቱን ይስጣቸው እያልኩ ሁሌም የሼኸችንን ወሲያ በመቀበል በዱአ አንርሳቸው; የኡለሞች መጥፋት አንዲሁም ሞት አንዱ የቂያማ ምልክት በመሆኑ: ከእንግዲህ ሁላችንም ለሰው ማልቀሳችንን በመተው ለማይቀርልን ሞት ከወዲው እንዘጋጅ..እናም ኡስታዛችን ሁሌም ወሲያቸው"ሁሉም የሰው ልጅ የሚጠቅመውን እንዲውም የአኺራ ስንቅ የሆነውን መልካም ስራውን ዛሬ ዱንያ ለይ በመዝራት ለነገ አኺራው መልፋት ይኖርበታል።ምክንያቱም ለነገ የሚጠቅመን ዛሬ ላይ የምንሰራው ስራ የነገ የአኺራ ስንቃችን ነው"ብለው ነበር ነሲሀ የሰጡን አላህ ስራቸውን ይቀበላቸው ውዱ ሼኸችን ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ(ረሂመሁላህ)..እኔን የምትወዱኝ ከሆነ በዱዐ አትርሱኝ ብለው ወሲያቸውን ልከውልናል....አላህ የጀነት ያርጋቸው እኛንም ጀነት ይወፍቀን ለታላቁ አሊማችን በዱአ አንርሳቸው
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 Ай бұрын
አላህ ይማራችሁ ያኡስታዙና ሞት ለሁሉም አይቀርም አላህ ሀቲማችንን ያሳምርልን
@user-hb4xh6kq3k
@user-hb4xh6kq3k 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የሸይኽ አላህ የጀነት አያድርጋችሁ
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 4 жыл бұрын
ያሸኹና ረብና ይዘንለዎት አሏህ ከነብዩ ሙሀመድ ሰ አ ወ ጋ አሏህ ያድርገዎት
@saidealli384
@saidealli384 4 жыл бұрын
አላህ ይረኃማችሁ አላህ የጀነትን ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ ያረብ
@minagamechu4025
@minagamechu4025 4 жыл бұрын
😭😢😢😭😭😭😢😢🕋yaa allah mamani alichalikum moti ati qarimi ye mibali liki new allah yee jenati sawu yadirgachewu
@zeedyoutube8177
@zeedyoutube8177 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ ያሸኽህ እብራሂም ያረብ አላህ ይቀበልህ አላህ ያስደስትህ በጀነት ፍደዉስ ያሸህና
@Gs-zw2ws
@Gs-zw2ws 4 жыл бұрын
Enalilahi weina lilahi rajun yarbi jentin wefikachwu iganime tetekami yargen yarbi
@user-zt1md8rj3r
@user-zt1md8rj3r 4 жыл бұрын
የኔባት የረብ የረብ አላህ ሆይ አተለባሮችህአዛኝነህ ወደአሄራ የኸዱትንሁሉ በጀነትሰብስባቸው
@ameenatbasher8241
@ameenatbasher8241 4 жыл бұрын
አላህ ይማራቸው ያረብ
@ramatoyoub9669
@ramatoyoub9669 4 жыл бұрын
የኛም መጨራሻ አላህ ያሥምርል ሞት ለማን ትቀራለች ተራችንን እየጠበቅን መጓዝ መጫረሻችንን አላህ ያሥምረው
@user-tt3km5vx4k
@user-tt3km5vx4k 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@hmnd4773
@hmnd4773 4 жыл бұрын
አሚንን
@user-gr6ws5bf8z
@user-gr6ws5bf8z 4 жыл бұрын
የእውቀት አባት ቀብራችሁን አላህ ኑር ያድርግላችሁ አላህ በፊሪዶሰል አእላ ያኑራችሁ ያረብ
@youtube5092
@youtube5092 4 жыл бұрын
አላህ ይርህምክ ያርብብብብብ መኖሪያህን ጀነተል ፊርዶውስ ያርገው ያርብ ያርህማን
@user-gh6um4ve8y
@user-gh6um4ve8y 4 жыл бұрын
ኡስታዝ የኛ አባት የኛ መካሪ የሙስሊሞቺ ጀግና ረሂመሁሏህ ጀነተል ፍርዶስን አላህ ይወፍቃቺሁ ቀምራቺሁን ኑር ያድርግላቺሁ
@Mo-zl5fn
@Mo-zl5fn 3 жыл бұрын
???አለኝቁጥሩያላቺሁ??????
@user-gx2fi9er8j
@user-gx2fi9er8j 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነትል ፊዴወስ የወፍህ ያረብ ቀብራቸውን ያብራላቸው አትው በራህበትህ እዘንላቸው 😭😭😭😭
@aminakonjo5994
@aminakonjo5994 4 жыл бұрын
Allayirahsmiki jazakallakrri
@user-ek6ze5vh2e
@user-ek6ze5vh2e 4 жыл бұрын
አላህ ይማሮዋት ኡሥታዝና አላህ ጀነተል ፍርዳሥን ይወፍቅህ ያረብ ያረብ
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 4 жыл бұрын
ሳያቹ አልቻልኩም ሞትን ላስታዉስ ስፈልግ ሀዲሳቸዉ ስሰማ እራሴን እፈትሸዋለዉ አላህ በጀነቱ ያበሽሮት ኡስታዜ ከረሱል صلى الله عليه وسلم ጎረቤት ያድርጎት
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ኢላሂ ሶብር ሰጠኝ እኔስ አልቻልኩም ሸይኸ ቀድርዎትን ኑር ያድርግላችሁ ጀነትንም ይወፍቃችሁ ያረብ
@hayatseman9666
@hayatseman9666 4 жыл бұрын
ያረብብ የበርዘህ ኑሮአቸዉ ሠፊ ብርሀን አተ አድርግላቸዉ መኖሬያቸዉ ፍርዶሠል አእላ አተዉ አኑራቸዉ
@safiahebrahim7093
@safiahebrahim7093 4 жыл бұрын
Allaheyaaaa be firdos aelaa anurln yarbiiiiiiiiiiiii
@user-cx5lj3mn4l
@user-cx5lj3mn4l 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸሁ አይይይ ሞት እህህህ ባቱ መሞት ሳዝን ያሳደገኝ የያቴም በለየኝ ያርቢ አላህ መኖራያችሁን ጅነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ የጀነትን ዉሀ ያጠጣችሁ ቀብራችሁን ኑር ያድርግላችሁ ያርቢ አተዉ እዘንላቸዉ
@user-xl6qh6ww3f
@user-xl6qh6ww3f 4 жыл бұрын
አላህይራህማቸዉ. ጀነተልፈርዶሥ ከረሡል ሡለላህ ወአለይ ወሠላምጋር ያሥቀምጣቸዉ
@habibah8011
@habibah8011 4 жыл бұрын
ያረብወላሒእኔመቸምአልቻልኩምአላህ ለሁላችንም ሶብርይስጠን እሡንምጀነተፌርዳስንያውርስልን ያቀረብናቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
Bezih video bcha bezu addis neger aweqkugn. Behulum be qebr honew ajr yagegnalu. Subhnallah
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 жыл бұрын
ያረብ ጀነተል ፈርዶወስ ይፍቃችሁ ኡስታዜ ያአላህ ስወዳቸው ነበር አየሞት
@rahamamohamad5818
@rahamamohamad5818 Жыл бұрын
Allah yrhamek shekey mearey habibi ♥️♥️♥️
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያኑሮት እኛ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@fidakabiweumiyaresulelahsa5797
@fidakabiweumiyaresulelahsa5797 4 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶሥ ይዎፍቆት ያሼኽ
@fatiyaawol8034
@fatiyaawol8034 4 жыл бұрын
አለህ ፊሪዶሰል ጄነት ይዉፊቀቹ አለህ ከቀብር ዉስጥ ቅጠት አለህ ይጠብቀቹ ከነብዩ አለይ ሰለት ወስላታ ጎሮቤት የድርግለቹ ከይሪ ስረቹንም አለህ ዉዶ ይቀበለቹ
@zelaikanazzir7138
@zelaikanazzir7138 4 жыл бұрын
አላህ ነብሳቹሁ በጀነተል ፍርዳስ ያኑረው ወላሂ አላህ ይቅር ይበለኝ የርሳቸው ደርስ ስሰማ ብሶት ብሶት ይለኛል ጥሎብኝ ያረቢቢቢቢ
@bint1558
@bint1558 4 жыл бұрын
ኡስተዚ አላህ ላጃነት ይርገቹ ያኔ የዲን ማራ💝💝
@VI-uo5cf
@VI-uo5cf 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከ አላህ ህሰታዝ አላህ ፍርዳሰ ጀነት አላህ ይውፍቃውት ቀብርውቱን ኑሮ አላህ ያደረጊልውተ
@samirahusen7816
@samirahusen7816 4 жыл бұрын
Allah yerahmew 😭😭😭 Allah ye jenatal firdos yewofkachew 😭😭😭😭
@ethiotube6191
@ethiotube6191 4 жыл бұрын
Allah be jennat yabeshirachu
@mehubbadru7264
@mehubbadru7264 4 жыл бұрын
jazkallhe hayre allhe janetll fardos yawfkach yasdet abetachen
@user-nu4qx6gi6m
@user-nu4qx6gi6m 4 жыл бұрын
ሞት አይቀራምና ወደአኸራ ሄዱኩ ኡስታዝና አሏሁ መኖሪሁን በጀነተል ፍርደወስ ያድርገልሁ ከነብዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያረብ
@zamzamzed8163
@zamzamzed8163 4 жыл бұрын
Walekumsalm warhmatullhi wabrkatu jakum allhu keran
@sarahshow8716
@sarahshow8716 4 жыл бұрын
የኛ አባት አላህ የጀነተል ፍርዶስ ይበልንል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
@jemilashimelssphone8736
@jemilashimelssphone8736 4 жыл бұрын
جزك الله خير
@robidani13
@robidani13 4 жыл бұрын
Allah yarhamek ya qali
@kedirdilgeba5662
@kedirdilgeba5662 4 жыл бұрын
የአለህ ኡስተዝ ጄነትል ፊራደዉስ አለህዪዎፍቅ
@user-pl9wi3fu3p
@user-pl9wi3fu3p 4 жыл бұрын
habibi uztazu allah jenetel fewerdosn yiwefkh 😭😭😭😭😭
@zahra-ji7xi
@zahra-ji7xi 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አለህ ጀነታል ፍርዶስ የራቢ ሆይ ጀነት ለይ አገነኘን አሚንንን
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 жыл бұрын
አላህ በጀናት ያኑራችሁ እስታዛችን
@fgshsdhdhdbd1521
@fgshsdhdhdbd1521 4 жыл бұрын
አላህጀነተልፌረዶስንይወፍቃቸው።እህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jamalmustafa5908
@jamalmustafa5908 4 жыл бұрын
T
@merimmerim5045
@merimmerim5045 4 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያበሽራችሁ ያሸህ ቀብራችሁን ኑር ያድርግላችሁ
@user-dw9pd1ch8v
@user-dw9pd1ch8v 4 жыл бұрын
ኡስታዞ አንደበተጣፋጪ አላህ በጅነት ያብሺርሁ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ
@barkabarkita6294
@barkabarkita6294 4 жыл бұрын
Jazaa akalh
@user-uf9hd7yf1u
@user-uf9hd7yf1u 4 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ ጀነትል ፈርዶስ ይወፍቅህ ያረብ ያረብ
@mayajamal8658
@mayajamal8658 4 жыл бұрын
ያረቢ ያወዱዱ አሏህ ቀብራቼውን ኑር አርግልን ያረብ
@user-zl1rw5bq6d
@user-zl1rw5bq6d 4 жыл бұрын
😢😢😢 አላህ ይራሀምሁ ያ ኡስታዙና
@user-jz9rh6ls2o
@user-jz9rh6ls2o 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ዓላከሊ ሃል አላሁማ እዘንላቸው በጀነት አገናኘን ለአንት ብለን እጅግ በጣም እንወዳቸው ነበር ለዚም አንተ ምስክር ነህ በጀነት ፊታቸውን ማየት አትከልክለን አላህ የርመክ ባባ
@hidaya1212
@hidaya1212 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ ያረብ
@rabimohmmed2810
@rabimohmmed2810 4 жыл бұрын
Inna lillahi wa ina illeyhi Ra'jioun Allah janatel ferdosen yiwefekachewu
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
አላቹህህህህህ. በልባችንንንንን ማረፈያቹህህህህህህ. ጀነተል. ፍርዶስ። ይወፍቃቹህህህህህህ
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 жыл бұрын
ሺህ አላህ ጀነተልፊርዶስይወፍቅህ ያረብ ኸይር ስራህን ይቀበልህ
@thoibadubai7194
@thoibadubai7194 4 жыл бұрын
ሸክ እብራሂም ረሂመሁላህ አላህ ኽይር ስራወትን አላህ ይቀበለወት
@user-hl5ch3jj2w
@user-hl5ch3jj2w 4 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያበሽራችሁ ኡስተዜ
@hforyou4698
@hforyou4698 4 жыл бұрын
አላህ ይራሀመወት ሽህ ኢብራሂም ሲራጂ
@rozaakmal3056
@rozaakmal3056 4 жыл бұрын
Allah yerhamchu ustazechan Allah jental furdos yewfakechu
@halimayousif1622
@halimayousif1622 4 жыл бұрын
MMp
@mayajamal8658
@mayajamal8658 4 жыл бұрын
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብዩና ረሱሉና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@zahramobarak4298
@zahramobarak4298 4 жыл бұрын
ጅዛኪ ህር ኡስታዜና አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቹሁ❇️
@zintezinte4745
@zintezinte4745 4 жыл бұрын
ኡሥታዝ አላህ ይግፊርልሁ
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 4 жыл бұрын
ጀነተል ፊርዶሰ አላህ ይወፈቅሁ አላህ ይርሀምሁ
@user-cn8lv8ev9g
@user-cn8lv8ev9g 4 жыл бұрын
ጀነተል ፍዶሥ ይወፍቅህ. ሞት. የማቀር ናት ውድ አባታችን
@kedijaibrahim5767
@kedijaibrahim5767 3 жыл бұрын
Mashallah😣😣😣😣😣😣😣
@apdirahmanmahmud
@apdirahmanmahmud 8 ай бұрын
Mashalh alh txqmwc adrgn
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 4 жыл бұрын
ያርብ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው ።በጀነት ፌርደስ ያኑራቸው
@user-mi9lk7vz6g
@user-mi9lk7vz6g 4 жыл бұрын
አላህ ይራሕመሕ ኡሠታዜ
@keremuebrahim6584
@keremuebrahim6584 4 жыл бұрын
አላህ ጀነትል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ የኔ አባት
@asdfhj5055
@asdfhj5055 4 жыл бұрын
ኡስታዝየአላህ የኑብዪ ጎረቢትያረግህበጀነትልፍርዱስያረብ
@sofiasofia9747
@sofiasofia9747 4 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ጀናተል ፍረደዉስ ይወፍቃችሁ አላህ ይራሀማችሁ
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 4 жыл бұрын
አላህ ይርህምክ። የቡየ
@smirawrokusmirawroku855
@smirawrokusmirawroku855 4 жыл бұрын
جزك اللمخير
@user-kj4ov5wh7v
@user-kj4ov5wh7v 4 жыл бұрын
ያረህማን ሸካችንን ጀነተል ፊርዶስወፍቃቸው ያረብ ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ አድርግ ናቸው ያረብ
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,1 М.
የሰላት አሰጋገድ ትምህርት ክፍል 2  || How to Pray | Africa TV1
19:43
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 54 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН