ጥያቄዬ እምነት አልባ አድርጎኝ ነበር!| የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 37,623

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 224
@hathat7509
@hathat7509 Жыл бұрын
ያረቢ እናቴን እናአ ወንድማቼን ቀጥተኛውን መንገድ ምራልኝ ያረህማኔ😢😢
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Жыл бұрын
አብሽሪአላህይምራቸውአችምበዱአሽጠክሪ
@hyatt127
@hyatt127 Жыл бұрын
እህቱ አብሽሩ አላህን
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Жыл бұрын
ኢሻአላህ
@rafikaadildeti
@rafikaadildeti Жыл бұрын
Ayzosh .... in sha Allah.
@seadayoutube4052
@seadayoutube4052 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አብሽሪ
@anggsgafys7535
@anggsgafys7535 Жыл бұрын
ያረቢ ለኔም ዱዓ አድርጉልኝ እህቴ እና ልጆቿን አላህ እንዳሰልምልኝ
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅልሺ እህት
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ
@radiali5252
@radiali5252 Жыл бұрын
አሚን እንሻአላህ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Жыл бұрын
ኢሻአላህ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ የኡመተል ሙሀመድ አላህየ የረፍት እጀራ ይስጠን ከሸቃልነት ወደ ማዳምነት መቀየር አማረኝ የማዳም ስራ አስጠላኝ ደከመኝኝኝኝኝኝኝ😢😢😢
@user-zy7wz3cx9p
@user-zy7wz3cx9p Жыл бұрын
Abshiri yene ehiti😢😢😢😢😢😢
@user-lv7cq6gd8l
@user-lv7cq6gd8l Жыл бұрын
ወላሂ ሁላችንምነው 😢😢😢😢 እሽ ምን እሻላን ማማዬ ማቼም ካአላህ ተስፋ አይቆ ረጣም ላኔም ድዓ አድርግልኝ ዉዴ ባአላህ❤❤❤❤
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 Жыл бұрын
አይዞሽ፡እህቴ፡አላህ፡የሰብሺውን፡የሰከልሽ፡
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እኔም ዲክምም
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
አይ ዞን ቀጣይ የመዳምነት ተራው የኛ የመዳም ቅመሞች ነው🎉
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q Жыл бұрын
አህለን ሶፍ መነዉ የኔ መኔገድን እኔደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በለይክ አሳዩኝ 👍👍
@hawaomafrah5905
@hawaomafrah5905 Жыл бұрын
ሶፊ ነፍሰጡር ነች ምትሉ አሳዩኝ😂 የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን ሶፊዬ ስወድሽ አንደኛ ጋዜጠኛ ነሽ❤
@user-qt9st2cx8d
@user-qt9st2cx8d Жыл бұрын
እኔም ልል ነበረ ድምፃም ሆነ ፊዚካሏ ወፈረ በሏል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ፊቷም ወፍሯል
@user-jo3vl7cl2f
@user-jo3vl7cl2f Жыл бұрын
የምር እኔም ልል ነበር ክክክክ
@abumaida8138
@abumaida8138 Жыл бұрын
​@@hshhehsge7113ጭና ነው መሰለኝ ወፈረች
@eman6877
@eman6877 Жыл бұрын
Subhanallah ene ftiwa sayat eriguz timesilalech biye asibye neber
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
ሲህርተኞችና ደጋሚወች አስደጋሚወች የአላህ በላ ይውረድባችሁ የስንቱን ህይወት አመሰቃቀላችሁት እንኳንም አላህ አፊያህን መለሰልህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Жыл бұрын
አህለን የኔ መገድ ይመቸኛል የሰለምቴወች ብርታት ይገርመኛል. አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ መጨረሻችንንም አሳምርልን
@user-lv7cq6gd8l
@user-lv7cq6gd8l Жыл бұрын
አላሁማ አምን ዉዴ እስክ ድዓ አድርግልኝ ባአላህ ስምሽም ሞክሼነው
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Жыл бұрын
@@user-lv7cq6gd8l ኢሻ አላህ አብሽሪ ውዴ
@abdudenur1503
@abdudenur1503 Жыл бұрын
አሏህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ውድ ወንድምና እህቶቼ ዲናችንን እንወቅ እንማር ቢያንስ የተቃራኒ እምነትን ካላወቅን የራሳችንን እንወቅ
@user-wt6hp7gl4d
@user-wt6hp7gl4d Жыл бұрын
ቀጥተኛውን መገድ ምራን ያረብ በርታ
@HayatAbdella-hz2ih
@HayatAbdella-hz2ih Жыл бұрын
ገና ፕሮግራሙን ሰላየው 👍ማደርገው ነገርስ😊የኔ መንገድ😍😍😍😍
@samiraseed1131
@samiraseed1131 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ሚስትዮይቱ ታስቀናለች ጀግና አቦ አሏህ ይበሽርሽ በጀነት እኛንም እዳች ያድርገን
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አህለን ማሻ አላህ ማነው እደኔ በጉጉት የኔ መገድን የሚጠብቅ ኢንሻ አላህ የኔ እናትና አባትም ሠልመው ይመጣሉ እስኪ ደአ አርጉልን ውድ የአኬራ እህት ወድሞቸ አባት ኝናቶቸ አላህ ሆይ አተው መልስልኝ አተ አይቸግርህም ያከሪም 🎉
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ሙስሊም ስለሆነ ብቻ ይህ ሁሉ ፈተና አላህ እስቲቃማውን ይስጥህ ከሀሲዶች ከሟርተኞች ይስውርህ
@gryhyy4223
@gryhyy4223 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ውድ ሙስሊም እህቶች. ወንድሞች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ፣ብዙ ሰወች በየጊዜው ሲ ሰልሙ እያየሁ ነው ፣ግን አጎቴ ዘገየብኝ ፣ዱአይ፣ምኞቴ ዘገየ ።
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg Жыл бұрын
ሰለምቴች እህት ወንድሞቼ አላህ በድኒያለይ ፈተና ቢበዛባችሁ አላህ ሰለሚወዳችሁ ነው ግን ጠንካራ ሁኑ አብሺሩ የኔን መንገድ ስቀርቡ ሳላንቃችሁ አላልፍም ጥንካሬቸውን ሳላደንቃችሁ አላልፍም ስታለቅሱ እያለቀስሁ ነው የምጨርሰው አላህ ያጠንክራችሁ
@riyadsmart2624
@riyadsmart2624 Жыл бұрын
መሸአላህ ኤልያስ ወንድሜ አላህ በ ፈተናወች ለይ ዬምትፀና የድርግህ።
@rokiarokia8572
@rokiarokia8572 Жыл бұрын
ላይክ ብታደርጉ ትሞታላችሁ የተባላችሁ ነው የምትመስሉት
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔ ገና ሳልከፍተው ነው ላይክ እማረገዎ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
አኔ ከሠለምቴወቺ እሚገርመኝ ቢኖር ጥናታቸዉ ነዉ
@najahamusa2934
@najahamusa2934 Жыл бұрын
Well come habibti
@ajaybaajayba7645
@ajaybaajayba7645 Жыл бұрын
አህለን ሶፊ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሶፊ የመሀመድ ፈረጅ የቁርአን ተፍሲር ሙሉው ተለቀዋል ብላሽን ነበር ግን አይከፍትም ለኔ ብቻ ነው ለሁላችሁም ነው ሹክ በሉኝ
@idhdjdhdu3161
@idhdjdhdu3161 Жыл бұрын
እኔ አዉርጄዋለሁ በድምፅ ከሱረቱል ናስ እስከ ሱረቱል አመ ካለ ዳታ ይሰራልሌላዉ ሱራግን በዳታነዉ ወይም በዋይፋይ ነዉ ድምፁ የሚሰራዉ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Жыл бұрын
ምን ላይነው እምገኘው በአላህ ጠቁሙኝ ለሰለምቴ ጓደኛዬ ልጋብዛት ትማርበት ቁርዓን እንድት ቀራ እፈልጋለሁ🎉❤❤❤
@abumaida8138
@abumaida8138 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Z6qnfJVj1qqWoKM.html
@abumaida8138
@abumaida8138 Жыл бұрын
በዚ ሊንክ ትግባና ታዳምጥ
@abumaida8138
@abumaida8138 Жыл бұрын
​ የቱብዋ ንገሪኝ ወይም ዋትሳፖዋ
@doramahasen8538
@doramahasen8538 Жыл бұрын
Masha allah tabarekallah ye safare lij Mash allah❤❤
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Жыл бұрын
አህለን ሶፊ ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሶፊ እንኳን ሰላም መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የእዉነት
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኳን አላህ እስልምናን ወፈቀህ
@zabiba2788
@zabiba2788 Жыл бұрын
ጠማችሁ የምታጠሙ ጠማሞች ሆይ እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ቢያንስ የራሳችሁ ስህተት ይበቃችሁዋል ለሌላው የብርሀን እንቅፋት አትሁኑ ።ግልፅ እና ነጭ ነው እየሱስ ፍጡር ነብይ እና የአላህ ባሪያ ነው አለቀ።ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው አጂብ የተፈለገው ሳይሞት ያልተፈለገው ሞተ አላህን የያዘ መቸም አይወድቅም።
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 Жыл бұрын
አልምዱሊላህ ረበልአለሚን ከሰብር በሃላ አፍያ ሰጠህ ማሻአላህ ተባረካላህ ወንድማችን
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ሚበሮች & ሶፊሻ እንኳን ደህና መጣሽ
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
ማሸአለህ ወንድማችን እንኳን አለህ ወደ ቀጥተኛው መንጋድ ማራህ አለህ ያፅነህ በጠም ደስ ሚል ፕሮግረም ነው ጀዘኩምአለህ ኸይር
@mehdichala2074
@mehdichala2074 Жыл бұрын
በአላህ ፍቃድ እርሱ ሂዳያ ወፍቋቸው የሚመጡ እህት ወንድሞች በኢኮኖሚ የሚደገፉ በት ሁኔታ ማመቻቸት ተቋም መፍጠር ላይ ምን የታሰበ ነገር አለ? መላው ሙስሊም አስተባብራቹ ዘላቂ ችግር የሚፈታ ተቋም እንዲመሰረት ሚንበሮች እንቅስቃሴ አድርጉ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልናል
@vi21t42
@vi21t42 Жыл бұрын
ምርጥ የአመቱ ፕሮግራም አላሁአክበር ወድሜዋ አላህ በጀነት ያስደስትክ ያረብ የሁላችነንም ሃቲማ አላህ ያሳምርልን
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ ባለቤትህንም ልጆችህንም ያረብ ሶፊ በርቺ ማሻአሏህ አለይኪ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
ማሻአላህ የሰውልጅኮ ተኮሉ ያኢላሂ አላህ ጠብቆሀል
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
ዛሬ ገና አንደኛ ቀደምኳችሁ በጉጉት ስለ ጠብቀው ያ ረቢ ወንድሜን ወደቀጥተኛው መንገድ ምራልኝ
@sada-or9gx
@sada-or9gx Жыл бұрын
ኢሽአላህ አብሽር
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
Dawaa argilat , Allah qaxtagawn mangd yemraw InshAllah
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
@@munaali2129 አሚን አሏሁመ አሚን
@Hhh-gs9wi
@Hhh-gs9wi Жыл бұрын
ከፍሮብሽ ነው አላህ ያቃናው
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
አሜን
@seadatube4772
@seadatube4772 Жыл бұрын
Maashaa allaah sofiyaa waan hedduu irraa barachaa jiraa jaabbaadhuu.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuhikmachanale2891
@emuhikmachanale2891 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ አላሁ አክበር ያርብ አላህ ይፆናችሁ 👍👍👍👍👍👍
@noornono2355
@noornono2355 Жыл бұрын
ማሻአላሀ ተባረከላ❤❤❤❤❤ሱባነላሀ ያረብ ሰው የፈለገውን እሚነት የመከተሊ የባለቤቱ ውሳኔ ነው ሰው እዴት ኢደራሱ ሰው የሆነውን በናቱ የሰው ዝሪያ ያለውን ፈጣሪ ነው ብሎ ያሚናሊ???
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
አህለን ሶፊ አልኸምዱሊላህ ወንድማችን አላህ ቀጥተኛው መንገድ መራህ በረታ
@user-vj6fx1el2l
@user-vj6fx1el2l Жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላ ሰላም ነን😊
@monbd1019
@monbd1019 Жыл бұрын
Alha yafalhagawene yemalisali
@umasam6820
@umasam6820 Жыл бұрын
Masha Allah Alhamdulilah Allahu Akber
@remrem5369
@remrem5369 Жыл бұрын
Masha allah Alhamdulilah ❤ allah enkon afya aderegeh wendma
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ መራህ አልሀምዱሊላህ 🎉
@rozaqatar1653
@rozaqatar1653 Жыл бұрын
Aselame Alyekume. Werahamtulhe. Webarekatu. Sofe Enkuwane. Dena. Maxashe
@user-vd7ph4rq8x
@user-vd7ph4rq8x Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኮን ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለስክ
@hayatfentaw4801
@hayatfentaw4801 Жыл бұрын
Masha Allah
@ahmedqwer1245
@ahmedqwer1245 Жыл бұрын
እኔንም አስቡኝ ተጎኔ ሆና አስልማ የምደምረውን
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
በልእራስህን ጠብቅ አላህይጠብቅህ የኔወደም አላህከሲህር ከድግምት ይጠብቅን
@tthabshawit3709
@tthabshawit3709 Жыл бұрын
ያረብ አንድ በጣም እሚያሳዝነኝ ልጅ አለ እስልምናን ወፍቀው ያረብ😥😥😥
@AhmedAbdurahmen
@AhmedAbdurahmen 11 ай бұрын
Maashaa Allah
@ውቢትዋኢትዮጵያ
@ውቢትዋኢትዮጵያ Жыл бұрын
Absher wendme ayzoh yedunya fetena bibeza Allah be Akhera yasdestehal insha'Allah.Allah hulem kantega yihun 🤲
@Nasrimustefa532
@Nasrimustefa532 Жыл бұрын
Masha Allah ♥
@hanatoum4994
@hanatoum4994 Жыл бұрын
Allah always with you and your family
@monbd1019
@monbd1019 Жыл бұрын
Alhawe akibhare
@aynaiandethiopia4049
@aynaiandethiopia4049 Жыл бұрын
❤masha’Allah❤ JzK Allah Kayran sister
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 Жыл бұрын
Mashaa allah tabaraka Allah ❤️❤️❤️
@waliifyaaduuyaaduu3104
@waliifyaaduuyaaduu3104 Жыл бұрын
Maashaa Allaah
@user-zy7wz3cx9p
@user-zy7wz3cx9p Жыл бұрын
Maashaa allaah ❤❤sofi ❤❤❤❤I love you ❤❤❤❤❤❤❤
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m Жыл бұрын
አላህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e Жыл бұрын
ማሻ አላህ🥰🥰
@durettiaminoshow3120
@durettiaminoshow3120 Жыл бұрын
Maasha allah maasha allah maasha baga jiraatte keessan na dubbisi iliyaas
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያበርታህ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe
@hnenyealahbariyaamassi2668
@hnenyealahbariyaamassi2668 Жыл бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺
@amenazaranch799
@amenazaranch799 Жыл бұрын
መሻለ
@makhaithopiya6653
@makhaithopiya6653 3 ай бұрын
አሏህ ያረብ የራህመትህን በረ ክፈትልን
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Жыл бұрын
الله اكبر بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن الحمدلله رب العالمين ❤
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ማሻአላህ አሏሁመ ለከል ሀምዲ❤
@user-kz4ek1yp8y
@user-kz4ek1yp8y Жыл бұрын
Maashaa allaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sofi iwedishalowo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤l
@samerasamera9378
@samerasamera9378 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@AhmedAbdurahmen
@AhmedAbdurahmen 11 ай бұрын
Alhamdulilah
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ማሻአሌህ
@user-bn9fz9bn6h
@user-bn9fz9bn6h Жыл бұрын
ማሻአላህ
@mohammedamin1597
@mohammedamin1597 Жыл бұрын
Mash ahlla ❤❤
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 Жыл бұрын
ማሻአለ ሁለችንም በእስልምን የፆነን
@janatsaed2877
@janatsaed2877 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@zedube3624
@zedube3624 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ❤❤❤
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Жыл бұрын
ሱባሀንአላህአላህይጠብቅህ
@sumeetube331
@sumeetube331 4 ай бұрын
Almdullhh yaa rabbii
@user-cw8vx3je2r
@user-cw8vx3je2r Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@munamuna8854
@munamuna8854 Жыл бұрын
Mashaa Allah Allahu Akbar 😊
@user-pl4gb7bl4j
@user-pl4gb7bl4j Жыл бұрын
አህላን
@saeedhsan5768
@saeedhsan5768 11 ай бұрын
ሠለምቴውችነም አላህ ያጠክራችሁ በድናችሁ እኛነም ሙሢሊሞችነም አላህበድናችን ያጠክረን ያረብ
@user-ep8cx3yc2h
@user-ep8cx3yc2h Жыл бұрын
ዉአለይኩም እሰላምአልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባዉ የአለምትጌት ‏ ‏‪
@meremm.a9366
@meremm.a9366 Жыл бұрын
MaschAllach ☝🏿
@gihi2885
@gihi2885 Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 Жыл бұрын
Masalh ❤❤❤❤
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
ماشاءلاح
@khairioibrahim4586
@khairioibrahim4586 Жыл бұрын
Abate Muhammed alah yeseteh 3afeya🌹🌹🌹
@khairioibrahim4586
@khairioibrahim4586 Жыл бұрын
Mesalah Alhamedililah alhyehfzke wendeme anser🌹🌹🌹
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
የኔወድም እህ ማሻአላህ ሱበሀንአላህ እህ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
አህለን. ሶፊ. ❤❤❤❤
@smarian8817
@smarian8817 Жыл бұрын
الله اكبر ماشاء الله
@weledmoha9966
@weledmoha9966 Жыл бұрын
Aselamualykum warehimetullh wabrekatuhu Hijra bank endea acseyon engazalen adrashachewu
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m Жыл бұрын
አላህ ዋክበር❤❤❤❤❤❤❤❤
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
❤❤❤
@kadijakadija6993
@kadijakadija6993 Жыл бұрын
Mashalla Mashalla Mashalla ❤️❤️❤️🙏
@ramahmohamad4757
@ramahmohamad4757 Жыл бұрын
ወይ ሶፊ ጥያቄሽእኮ ወጥረሽ ያሽው ጀግና
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
አህለን የኔ ምንገድ
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,1 М.
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,5 МЛН
Стюардесса спасла пассажирку😳
1:00
Kinooff
Рет қаралды 1,4 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 6 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 28 МЛН