እጣ ፈንታ ክፍል 19 | Eta Fenta epsiode 19

  Рет қаралды 209,212

Kana Television

Kana Television

24 күн бұрын

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 484
@user-qf4yl8yw2j
@user-qf4yl8yw2j 23 күн бұрын
ዕጣ ፈንታን ግን ማነዉ እደኔ እሚወደዉ 😋😋😉
@SoliyanaDawit-h6c
@SoliyanaDawit-h6c 22 күн бұрын
እኔ
@WeWe-tg5qo
@WeWe-tg5qo 22 күн бұрын
እኔ እስኪመሽ.ስአት.እየቆጠረኩ.ነዉ እምዉለዉ❤❤
@firdossebelete3330
@firdossebelete3330 22 күн бұрын
እኔ😊😊😊
@MimMim-ib4fz
@MimMim-ib4fz 22 күн бұрын
እኔ❤😂
@almi4575
@almi4575 22 күн бұрын
እኔም በጣም ነው እሚወደው
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 23 күн бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤
@user-zn3vi1kx9x
@user-zn3vi1kx9x 23 күн бұрын
አሜን አሜን ♥️❤️
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MekdesGulilat
@MekdesGulilat 22 күн бұрын
Amene
@SenuSisay
@SenuSisay 22 күн бұрын
አሜን❤
@ShitoalemayoDiribi
@ShitoalemayoDiribi 22 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 23 күн бұрын
ቀዳሜና እሁድ ይጨመርልን ዕጣ ፍንታ ❤❤❤
@betelhemdeme
@betelhemdeme 22 күн бұрын
አረ ባክሽ ሀሙስና አርቡንም እስኪ በስርአት ይልቀቁልን😂
@almiyene
@almiyene 22 күн бұрын
አዎዎዎዎ
@user-kz8vl9mz9t
@user-kz8vl9mz9t 22 күн бұрын
አዎ❤❤❤
@MekiyaMuhamed
@MekiyaMuhamed 22 күн бұрын
አወ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@HanKebede
@HanKebede 22 күн бұрын
ከሰኞ እስከ አርብ በስርዓት ከለቀቁልን በቂ ነዉ
@AynuuAynit
@AynuuAynit 22 күн бұрын
ይሄን ኮመንት ይሄምታነቡ ሁሉ ፈጣር ከክፉ ሁሉ ይታብቅች 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ushd-rt9lu
@Ushd-rt9lu 22 күн бұрын
አሜን❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meazasemereab7296
@meazasemereab7296 17 күн бұрын
❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 22 күн бұрын
እህት ወንድሞቸ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 🙏🙏 በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@nasranasra611
@nasranasra611 22 күн бұрын
Amiiin ❤
@user-vj2xc3ll7p
@user-vj2xc3ll7p 22 күн бұрын
አሚን
@ArsuJanbo
@ArsuJanbo 22 күн бұрын
Amen
@QtrQtr-uv9dj
@QtrQtr-uv9dj 22 күн бұрын
አሚንን እህቴ 🙏🙏🙏
@muslim..920
@muslim..920 22 күн бұрын
አሚን
@SagahaHsjsb
@SagahaHsjsb 22 күн бұрын
እጣ ፈንታ ግን ማነዉ እደኔ እሚወደዉ❤❤👍👍
@ElsaKassaye-z9f
@ElsaKassaye-z9f 22 күн бұрын
Enem
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan 22 күн бұрын
እኔ
@user-de2yb3kx9b
@user-de2yb3kx9b 22 күн бұрын
ከቃና ፊልሞች ሁሉ ይሄንን ነው የምከታተለው 🥰🥰🥰
@mekdi7550
@mekdi7550 22 күн бұрын
አዳን ስወዳት በተለይ 'አቶ ቦራ ስትል' አስተርጓማዋ አጠራሯ ስያምር😂😂😂
@KalGizahgn
@KalGizahgn 22 күн бұрын
ውይ ዛሬ አይለቀቅም ብየ ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን ቃናወች❤
@salam9763
@salam9763 22 күн бұрын
እሁድና ቅዳሜም ይሁንልን አለያ አምስቱን ቀንኳን በስአቱ ሳታቋርጡ ልቀቁልን ጉሽ😊
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 23 күн бұрын
ይልመድባችሁ አታቋርጡት ተመልካች አክብሩ😍
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 22 күн бұрын
እናተም አመስጋኝ ሁኑ እእ
@user-sv5jf6sb3g
@user-sv5jf6sb3g 22 күн бұрын
እባካቹ ቶሎ ልቀቁ እኔ ላብድነው 😂❤
@betelhemdeme
@betelhemdeme 22 күн бұрын
አረ ተረጋጉ ያለ ሰአት እዴት ነዉ ሚለቀቀዉ ሆ
@user-cv3qy4jx1m
@user-cv3qy4jx1m 22 күн бұрын
ኣይዞሽ ውዴ እንየም እንዳንቺ ነን😂😂😂😂😂😂😂
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 22 күн бұрын
በጣምአጭርድራማነውከሁሉምይሄ
@TsionTsion-bb4wz
@TsionTsion-bb4wz 21 күн бұрын
😂😂😂
@noonoo3732
@noonoo3732 22 күн бұрын
❤ማነው እንደኔ ሸባውን አቶ ዛፈርን የሚወድ❤
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 22 күн бұрын
እኔ ደስሲል
@የራያዋ
@የራያዋ 23 күн бұрын
በጣም የምወደው ፊልም😂🥰
@SoliyanaDawit-h6c
@SoliyanaDawit-h6c 22 күн бұрын
ምንዋጋለው ታዲያ እያቆረጡት
@SagahaHsjsb
@SagahaHsjsb 22 күн бұрын
ደሰ ይላል ሁሉም በተከታታይ ልቀቁልን እናመሰግናለን ❤❤👍👍
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 22 күн бұрын
አዳየ እብደትዋ ስወድላት❤
@user-sv5jf6sb3g
@user-sv5jf6sb3g 22 күн бұрын
ቅዳሜና እሁድም ልቀቁልን እባካቹ😢😢
@betelhemdeme
@betelhemdeme 22 күн бұрын
ሆ😂
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 22 күн бұрын
አጭርእኮነውቶሎእዳያልቅባቸውነው
@MekiyaMuhamed
@MekiyaMuhamed 22 күн бұрын
እዳው በአዳሞት አዳታቋርጡብን❤😂😂😂❤
@JenatJenat-fc8ju
@JenatJenat-fc8ju 22 күн бұрын
😂😂😂😅
@PughxYdb
@PughxYdb 22 күн бұрын
ከፍቅረኛየጋ ተጣላሁ ከፍቶኛን የምር እወደዋለሁ ሊቆርጥልኝ አልቻለም😢😢ድምፁን ለመስማት ፈልጌ ስደውልም ተይኝ አውይብኝ ይለኛን ይናፍቀኛን አለመደወል አልችልም ፍቅር ግን ከባድ ነው እንዴት ቆርጨ ልተወው😢😢😢😢😢
@uouo441
@uouo441 22 күн бұрын
አይዞሽ ዉዴ 😢😢😢
@user-dt6hy9x4
@user-dt6hy9x4 22 күн бұрын
ውዴ እኔም ይኸ አጋጣሚ አጋጥሞኝ እሱን ለመስማት ላይቭ ሲገባ ተከትዬ አዳምጠው ነበር እኔ መኖሬን ካየ አያወራም ግን በጣም ስለምወደው መኖሬን ሳላስነቃ አሁን ተታርቀን ወር ሆኖናል እኔም ቅናቴን ትቻለሁ
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 21 күн бұрын
😂😂እየን ፊልም ስታይ ይጨምርብሻል አትይው
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 21 күн бұрын
😂😂እየን ፊልም ስታይ ይጨምርብሻል አትይው
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 21 күн бұрын
😂😂እየን ፊልም ስታይ ይጨምርብሻል አትይው
@senibirhanu5709
@senibirhanu5709 22 күн бұрын
እጣፈታ ከእሁድ እስከ እሁድ ቢቀቅ አሪፍ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@AsaliAsali-zc6cn
@AsaliAsali-zc6cn 22 күн бұрын
አዳየ የኔ ውድ እንዴት እኮ እንደምታምር 😂😂😂
@smirahussain3227
@smirahussain3227 22 күн бұрын
ያአላህ ቁረአን አልግባኝአለ ዱዓአረጉልኝ ሁላቸሁም 😢
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 22 күн бұрын
እኔም 😢😢😢😢😢
@AlkadirHamdu
@AlkadirHamdu 22 күн бұрын
Allah yagralesh ❤
@user-xo2pp2mh1d
@user-xo2pp2mh1d 21 күн бұрын
አላህ ያግራልን ቆንጅት
@user-mz2bg7id3t
@user-mz2bg7id3t 21 күн бұрын
ቃናእያየሽእዴትነውቁርአንየሚገባሽ
@SEBRSFY
@SEBRSFY 19 күн бұрын
ቃና ታየሽ አይገባሽም ተወት አድርጊና ቃናውን ትኩረት ሥጭው ቀላል ነው ይገባሻል
@LobabaSaeed-nl3px
@LobabaSaeed-nl3px 23 күн бұрын
አዳየ የኔ ሚስኪን ድመት ስወዳት ቶቶለ መልቀቅ አንቻልም
@user-tc8nh6nw8k
@user-tc8nh6nw8k 22 күн бұрын
ደሰየሚል ደራማ ይህንን አይሁ😍😍
@OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu
@OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu 22 күн бұрын
💃💃አዳ የኔ ናፍቆት 🤗🤗🤗🤗🥀🥀🥀🥀
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 22 күн бұрын
ቀን በቀን ልቀቁልን በጣም ምርጥ ድራማ ነው 😊
@user-xv8my4hv3v
@user-xv8my4hv3v 23 күн бұрын
😂😂😂😂እኔ የኣቀ ቅበጥ እና በጣም ፈጣን ስለሆነች ልቅሶዋን ሳቅዋን በጣም ይመቸኛል
@FatmaGool-xh1lq
@FatmaGool-xh1lq 22 күн бұрын
የሄ ፊልም ሳቱ እስኪ አልቂ ዮነ የሚሰጥ እንዳለንናው ምጠብቃዉ ሳቱ ስደረስ እንቂልፌ ከለከለን 🥰🥰❤️😍😍🥰😍
@user-አመለወርቅ
@user-አመለወርቅ 22 күн бұрын
የአዳ አክስቶች ደስ ሲሉ❤❤❤
@sassass6043
@sassass6043 22 күн бұрын
ማነው እደኔ ከቦራ ፍቅር የያዘው😢😂😓😂
@nasranasra611
@nasranasra611 22 күн бұрын
😂😂😂ene
@user-ox8jl3by2y
@user-ox8jl3by2y 22 күн бұрын
እኔ😢😢😢
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 22 күн бұрын
እናመሰግናለን ቃናዎች በተከታታይ ስለለቀቃችሁልን
@user-km1op6tq4w
@user-km1op6tq4w 22 күн бұрын
እጣ ፈንታ ይለያል የሚል እንዴኔ
@aass9542
@aass9542 22 күн бұрын
አዳና ቦር የእውነተኝ ፍቅረኞሞች ነበሩ ግን ተጣልተው ነበር ትናትና ታረቁ ደስ ብሎኝል😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍
@user-np8pz3qj1i
@user-np8pz3qj1i 22 күн бұрын
የምር
@fatumaahmed2270
@fatumaahmed2270 21 күн бұрын
እኔም ደስብሎኛል ስለታረቁ🎉🎉
@ZufanGrmay-yg1xw
@ZufanGrmay-yg1xw 21 күн бұрын
የት ኣየሻቸው ክዚህ ውጪ
@aass9542
@aass9542 21 күн бұрын
@@ZufanGrmay-yg1xw ኢንስታግራም ላይ
@aass9542
@aass9542 21 күн бұрын
@@user-np8pz3qj1i አዎ
@BelaynshMola-iw1tu
@BelaynshMola-iw1tu 21 күн бұрын
በጣም የምወደው ፈልም በጉጉት ነው የምጠብቀው የምር
@user-pd3uu2xc5g
@user-pd3uu2xc5g 22 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@SoliyanaDawit-h6c
@SoliyanaDawit-h6c 22 күн бұрын
አሜን
@HawaaSeid
@HawaaSeid 22 күн бұрын
ለምድነው ሩዝጋ የሚልመጠመጠው 😅😅😂😂😂
@mehretsamre6263
@mehretsamre6263 22 күн бұрын
ይሀ ሴታ ሴት😂😂😂😂😂
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd 21 күн бұрын
ይሂ ቃና ሊያሳብደኝ ነው በፍቅራቸው❤❤❤❤❤
@hayatadela
@hayatadela 22 күн бұрын
የሞር አዳ እና ባራ እኮ በትክክል ህወታች ፍቅረኛ ናቸው
@belensendew
@belensendew 20 күн бұрын
Ahun teleyayetewal
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 22 күн бұрын
በቅድሚያ እናመሠግናለን ቃና ዬ ሢቀጥል ፕሊሥ ሣምንቱን ሙሉ ልቀቁልን!! ከቻላችሑ💝💝💝💝🌹🌹🌹
@yonatanTeshome-z8g
@yonatanTeshome-z8g 22 күн бұрын
Tnx❤ kanawoch
@RgaatBerhe
@RgaatBerhe 22 күн бұрын
ADaye yene wub❤❤ swedsh eko❤
@FatumAawal-eo2qg
@FatumAawal-eo2qg 22 күн бұрын
ዉይ እናመሠግናለን ቀጥሉበት
@fatuma283
@fatuma283 21 күн бұрын
ስላም የእጣ ፍታ ድራማ አፍቃሪወች በላይክ አስዩኝ አዳ የኔ እብድ❤😂😂😂
@user-id3rm6yi9w
@user-id3rm6yi9w 23 күн бұрын
አዳዬ የኔ ልእልት የብቻዬ😅
@nardosessimeneh
@nardosessimeneh 22 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 23 күн бұрын
አወ እድህ ነው ልጂ ማለት😂
@firdossebelete3330
@firdossebelete3330 22 күн бұрын
ክክክክ
@fhtg5706
@fhtg5706 22 күн бұрын
በጣም እሚመቸኝ ፊልም❤❤❤
@hareg373
@hareg373 22 күн бұрын
ቃናዎች በርቱልን ❤❤❤
@Chemerelema
@Chemerelema 22 күн бұрын
አቦ በጣም ነው የምወደው በተለይ አዳን
@BalaBahiru-u3u
@BalaBahiru-u3u 21 күн бұрын
I love you TURKEY film Turkey people (onu çok seviyorum
@kokisweet4121
@kokisweet4121 22 күн бұрын
አፈር አባህ ብላ አላለችም አይ አዳ የኔ እብድ❤❤❤😂😂😂
@AhmaTarabay
@AhmaTarabay 23 күн бұрын
እረልቀቁት😢😢😢😢
@betelhemdeme
@betelhemdeme 22 күн бұрын
ሆ😂 ያለ ሰአት እዴት ነዉ ሚለቁት ጋና ነዉ እኮ ሰአት
@AmeAR-b6x
@AmeAR-b6x 22 күн бұрын
❤❤❤❤አዳየኔቆጆ
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 22 күн бұрын
😂😂😂 ውይ ada ሮዝጋር 😂😂😂
@user-nt1su3vq9l
@user-nt1su3vq9l 22 күн бұрын
Ada yene ye ebd aleka 😂endet ende mwedsh❤❤😂
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 20 күн бұрын
ኤሄ ፊልም በጠም የሚያስቅ የሚያዝናና እና እብድ የበዘበት ነዉ
@Ditawtube
@Ditawtube 22 күн бұрын
ተከታታዬ መሳጭና ልብ አጠልጣይ ስኩል ላይፍ ወደ እናተ ለማስተላለፍ ዝግጅታችንን ጨርሰናል በቺስታው ዮቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን መልካመ ቀን ይሁንላቹ❤❤❤
@user-uo6wv5up3c
@user-uo6wv5up3c 22 күн бұрын
እንዴት ናቹ ቅመሞቼ ዛሬስ ላብድ ኮነው።እባካቹ ትምህርት ለመጀመር ስንት ቀን ቀረ😢😢
@Alutii_5G
@Alutii_5G 23 күн бұрын
Ijoleen oromoo diramaa kana hordoftanu jirtuu jiraa jedhamee
@makka2569
@makka2569 22 күн бұрын
jira wude ❤❤❤
@crmobaile5791
@crmobaile5791 22 күн бұрын
Eyeni qashitii too ❤❤❤
@ahmadiinjamaal8121
@ahmadiinjamaal8121 22 күн бұрын
Jirraa
@asniasni3422
@asniasni3422 22 күн бұрын
Jira❤
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 22 күн бұрын
jiraa❤❤
@melatmelat8307
@melatmelat8307 22 күн бұрын
ነብስ የሆነ ፊልም❤❤❤🎉🎉
@user-rm1ed1vd6s
@user-rm1ed1vd6s 22 күн бұрын
ይህን ፊልም የምጨርሰዉ በሳቅ ነዉ ፈታብቻ
@MignotTakele-ul7gx
@MignotTakele-ul7gx 22 күн бұрын
አዳዬ❤❤❤❤😊
@titilenopo
@titilenopo 22 күн бұрын
ዕጣ ፋታ የምወደው❤
@EskedarGATACHEW
@EskedarGATACHEW 21 күн бұрын
❤በረበኛ አይቼ ጨርሸዋለሁ የዛሬ አመት ግን እዬደገምኩት ነው የኔ አዝጎች😅
@MerryBaresa
@MerryBaresa 22 күн бұрын
tebareku kehud eskehud lekekulen 🙏😍
@AEt-e9g
@AEt-e9g 3 күн бұрын
እኔም በጣም ነው የምውዳቸው
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 22 күн бұрын
እጣ ፈንታን የሚወድ 😮❤
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh 21 күн бұрын
Estii like argung lezih film biyee altengam😢😢😢😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@ramausu7405
@ramausu7405 21 күн бұрын
ኣረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂❤
@Hawa-wm1kv
@Hawa-wm1kv 22 күн бұрын
ቱክቸአይኔንልታውጣውነውደአላለይም😂😂😂
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w 22 күн бұрын
እደዉ በሳቅ ይገድለኛል የሄፊልም😂😂😂😂
@uadh7751
@uadh7751 21 күн бұрын
እዳኔ ማነው እጣ ፋታ ን ያወዳደው😢😊❤❤❤
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 23 күн бұрын
አጎታችን ቦራ ከአዳላይ የሚያነጫንጨው ነገር ምዲነው 😮😅😅😅😅
@ayudawudtube
@ayudawudtube 23 күн бұрын
ያዉ ፍቅር ነዋ❤
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 23 күн бұрын
@@ayudawudtube ፍቅር ሲጀምር ያነጫንጫንደ ጉዲ እኮነው 😂😂
@user-xz3nj1nh6d
@user-xz3nj1nh6d 23 күн бұрын
አይፍቅርየሚሉትሰው.እስኪእኔንስመችይሆንየዞእዲህየምሆነው😂😂
@ayudawudtube
@ayudawudtube 23 күн бұрын
@@user-xz3nj1nh6d አረ እዳ ነዉ የደረሰበት ያዉቀዋል
@ayudawudtube
@ayudawudtube 23 күн бұрын
@@tigesttigest3175 ያዉ ማፍቀርሽ ካልገባቸዉ ያነጫንጫል
@user-ml3wv1sp3v
@user-ml3wv1sp3v 21 күн бұрын
እሽ ቦራ አቶ አሁን አቶ ቦሮ😂😂ውይ አዳ
@user-pd3uu2xc5g
@user-pd3uu2xc5g 22 күн бұрын
አፈራባህ ብላ ስትለው አች ብይ አላት😂😂😂
@sofiyabutajera5347
@sofiyabutajera5347 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 22 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-ix8hc4rx5t
@user-ix8hc4rx5t 22 күн бұрын
Yenegew Abuna gabre manfes kidus yelibachuhun mashat yifetsimilachihu🙏
@user-kt7fb6me6r
@user-kt7fb6me6r 22 күн бұрын
የአዳ አፍቃሪያን የታላቹ ❤😘
@user-nr6qd4xe1d
@user-nr6qd4xe1d 19 күн бұрын
ውይ ደስ ሲል
@user-dv1xk1lc5r
@user-dv1xk1lc5r 22 күн бұрын
ዛሬ ተለቀቀ ቅመሞችዬ አዳዬ የኔ ውድ🥰❤️
@LuwamSisay-dn3mk
@LuwamSisay-dn3mk 22 күн бұрын
ቅዳሜ እና እሁድ ይጨመርልን🙄🙄🙄🙄🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse 22 күн бұрын
Adaye yene sweet❤❤❤
@AyantuDebelo-lp2hy
@AyantuDebelo-lp2hy 22 күн бұрын
Begugut entebikal😁
@user-qf8wm7ph8k
@user-qf8wm7ph8k 22 күн бұрын
Uuuuuffffff Des sil❤
@user-ne3fh1xo4z
@user-ne3fh1xo4z 22 күн бұрын
🥰💕 ada sweet
@EkeameSeid
@EkeameSeid 22 күн бұрын
አረልቀቁልን😮
@SerkalemMamo-b3i
@SerkalemMamo-b3i 22 күн бұрын
ስወዳቸው ማነው እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤❤
@tiztaye
@tiztaye 11 күн бұрын
በጣም ተዋዳጅ ድራማ❤❤
@Ffjjg-og2jm
@Ffjjg-og2jm 22 күн бұрын
ውይ በሳቅ😅😅😅😅
@Gdf-un3fp
@Gdf-un3fp 22 күн бұрын
ኧረ ልቀቁልና 😂😂
@HanaEnechalew
@HanaEnechalew 23 күн бұрын
wow nege ale😊
@G9yyjckvf
@G9yyjckvf 22 күн бұрын
ማነው እንደኔ አዳን የሚወደው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HawiiSara
@HawiiSara 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ አስላን. የኔ ድንክ
@myQueenraya
@myQueenraya 22 күн бұрын
አዳዬ የኔ ጣፋጭ እብድ❤❤❤❤
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix 22 күн бұрын
አዳየ የኔውድ
@kasechtilahun5275
@kasechtilahun5275 13 күн бұрын
አሜን አሜን ለሁላችን ፈጣሬ ይጠብቀን
@tadiwosyitayew9569
@tadiwosyitayew9569 22 күн бұрын
Adan yemtwedu😍😂
@alemitube9566
@alemitube9566 22 күн бұрын
Uuuu❤
@user-pp7oe4cq3y
@user-pp7oe4cq3y 22 күн бұрын
ውይ የህን ፉልም በሳቅ ጀምሪ በሳቅ ነው ምጨርሰዎ 😂😂❤
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s 22 күн бұрын
የኔ አዳ ስወዳት
እጣ  ፈንታ ክፍል 20 | Eta Fenta epsiode 20
43:45
Kana Television
Рет қаралды 188 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 40 | Eta Fenta epsiode 40
44:41
Kana Television
Рет қаралды 46 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 45 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
ቅጣት ክፍል 132 | Kitat episode 132
43:53
Kana Television
Рет қаралды 29 М.
ዶሮ የሚያስንቅ ምስር 🤌🏽
2:46
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 21 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 431 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 39 | Eta Fenta epsiode 39
44:36
Kana Television
Рет қаралды 70 М.
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 4,7 МЛН
😆 Как Есть Чипсы в Машине #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,6 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 23 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
БУКЕТ МЕЧТЫ НАСТОЯЩЕЙ СЛАДКОЕЖКИ😂😂😂
0:19
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,7 МЛН