✅ፈጣን ቁርስ ቡላ ፍርፍር በእንቁላል አስራር ትወዱታላችሁ ለቁርስ/ምሳ Ethiopian food How to make bula with egg for breakfast

  Рет қаралды 8,712

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

3 жыл бұрын

ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

Пікірлер: 207
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Watching 👀
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ወይንዬዬ በጣም ልዩ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የሚዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 👌👌👏ሼር❤️🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ወይኒ በጣም ቆንጆ ቡላ በእንቁላል እጆችሽ ይባረኩ👌❤️😋👍💯✅
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ያምራል ከለሩ ብቻ ያጎመጃል ሼር👌💯💯🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ምሳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@ShalinsKitchen1
@ShalinsKitchen1 3 жыл бұрын
Wowwww superb recipe my friend 👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻watched full video 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻mouth watering recipe 💞💞💞💞💞thank you for sharing this amazing recipe 🌹🌹🌹🌹🌹big like 💕💕💕have a good day 💐💐💐💐💐
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my brother 🙏🙏🙏
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው በርቺ ሼር 🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው ቡላ በእንቁላል በጣም ከምወደው ምግብ አንድ ነው እጅሽ ይባርክ❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ዘቢብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
ወይንዬ እውነቴን ነው የምልሽ ምርጥ ሙያ ነው በጣም የሚያምር ቡላ በእንቁላል ነው እኔም እንቁላል ስጠብስ ሽንኩርት እና ቃሪያውን ብላክ ፔፐሩን ውስጥ ጨምሬ በደንብ ከመታሁት በኋላ ነው የምጠብሰው አንቺን ሳይሽ በጣም ደስ አለኝ የወይንዬ ሙያ ሁሌም ለየት ያለ ነው thank you for sharing 👍👍👍 Share Share ❤😍❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ወይኒዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እንደ ሁልግዜ ጥርት ያለ ስራ ከ ጥሩ ገለፃ ጋር ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሉላዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ማማዬ 😋🥰🥰🥰 ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-sj8vc4jn3v
@user-sj8vc4jn3v 3 жыл бұрын
ማሸ አለህ ሙያ ቢሎ ዝም ነው👍👍👍👍👍👍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Waching
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ወይንየ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🥰👌🥰ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎዉ ወይንዬ እንደሚጣፍጥ ከአሰራሩ ያስታውቃል በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ለምለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 3 жыл бұрын
ወይንዬ ዋውውውው ከለሩ እንዴት ያምራል በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባረክ በርቼልን የምትጠቀሚበት ዕቃዎችሽ በጣም ያምራሉ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ወስንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ቁርስ ነው ቡላ ፍርፍር በጣም ነው ምወደው በእንቁላል ግን ስርቼ አላቅም ዛሬ አሪፍ ሙያተማርኩ እናመስግናለን ወይንዬ ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Watching 😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው ያሚ ያስጎመጃል👍❤👌ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@blenbitani2393
@blenbitani2393 3 жыл бұрын
አሜን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ሙያሽን ስላካፈልሽን እነናመሰግናለን ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ምርጥ ነው ቡላ በዚህ መልኩ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እጅሽ ይባረክ በርቺ👍👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mekditube7654
@mekditube7654 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል ባለሙያ ቤተሰብ ሁኛለሁ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ወይኒዬ እጆችሽ ይባረኩ😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ልሊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ዋዉ ወይኒዬ ልዩ ነው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👍👍😍❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ዋው ወይኒ ቆንጆ ቁርስ ቡላ ገንፎውን ቀየር ያረግልናል በጣም ቆንጆ ቁርስ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እንዴት እንደናፈቅሽኝ በርችልኝ በጣም ጎበዝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እናትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ውድድድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@omosamatube
@omosamatube 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ብያለሁ ሀያቴ መሸአላህ ይስለሙ የድኪ 😍😍😍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Weyny betam yamral looks yummy mokrew alawukim emokirewalew thanks for sharing 👍 🥰🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 3 жыл бұрын
የኔ አበረታች ዛሬ ደግሞ የተለየ ምግብ ይዘሽልን መጣሽ እናመሰግንሻለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 3 жыл бұрын
ቡላ እኛጋ የለም በጣም ሀሪፍ አሠራር ነዉ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቡላ ከኢትዮጵያ ካላመጣን ወይም አበሻ ሱቅ ነው እኛም የምናገኘው በገንፎ ዱቄት ማፈርፈር ይቻላል ሞክሪው ሙልዬ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 3 жыл бұрын
@@weynikitchen አገር ሥሄድ እሞክረዋለሁ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎጃል እጅሽን ይባርከው❤️🍀
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤተልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
ለመስራት ቀላልና ጣፍጭ ቁርስ ነው አመሰግናለሁ ወይኒ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ወይንዬ በየት አመለጠኝ ዋው ገራሚ አሰራር ነው ብላ በጣም ነው የምወደው ውሃ ማጥልሽ እራሱ የብላው የተጠለለው ውሃ ቆሻሻ ካለው ያወጣል በጣም ምርጥ አሰራር ያም👌👌👍🥰❤❤ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂዊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ ቆሻሻው ህወጣል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MommyRhoyell336
@MommyRhoyell336 3 жыл бұрын
New friend here sending my full support ❤️❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ቡላጨአጥቢት ብቻ የሚሆን መስሎኚ ነበር እናመሠግላለን ይስለም እጅሽ ❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
ቡላዬ እምወደዉ ምግብ እሰኪ በዚ መልከ እሞክረዋለዉ በጣም ያምራል እጅሸ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ገኒዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
ቡላ ያሚ ነዉ ወይንዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነው አሰራር ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ❤️👌👌👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ዋው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ወይንዬ ወረጃ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በረቺልኝ ዉድድድድድድ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ነባዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም ውድድድድፍ🙏🙏🙏💚💛❤️
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ወይኒዬ😍👁👁
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ቆንጆ አደርገሽ ነው የሰራሸው አጀሽ ይባረክ👌👌👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@azebjemmaneh9617
@azebjemmaneh9617 3 жыл бұрын
አላቅም ነበር ቡላ በእንቁላል እንደሚሰራ መልኩ ሲያምር ስላሰየሽን እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ ባለሞያ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዝዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching weyniye🥰
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ አሰራር ነው ያሚ እጅሽ ይባረክ ወይንዬ 👌😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፅዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-zi8wl7xt1x
@user-zi8wl7xt1x 3 жыл бұрын
በርች እጅሺ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
ስያምር ያስጎመጃል እጂሽ ይባርክ like like♥♥♥♥♥♥♥♥
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
Wow ሞያ ከ youtube ያለዉ ማነበረ 🤣ወይንየ በእዉነት አዲስ ነገረ ነዉ ዛሬ ያሳየሽኝ በረችልኝ የኔ ባለሞያ ላክ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜሪዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 3 жыл бұрын
ዋዉ የተባረከ ይሁን በጣም ያምራል መልኩም
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ሙሉዬዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Weyniye wow new ejish yebark zare tewat buala neber yebelahut👌👌🤗
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ማሂዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው እመጣለሁ ሼር አደርግልሻለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሠራር ነወ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ የቡላፍርፍር በእንቁላል ሞያ ተምሬአለሁ እጅሽ ይባረክ ወይኒዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ላይክ
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ቡላ በእንቁላል በጣም ነው ምውደው ውይንዬ እንቺ ደሞ ለየት አድርገሽ ሰርተሽዋል የተባረከ ይሁን👌🏽👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤተልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ዋው ወይንዬ እንዴት ያምራል እጆችሽ ይባረኩ👌👍😘🙏🏼
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
ምርጥ ቁርስ👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tohibaabdul693
@tohibaabdul693 3 жыл бұрын
ዋዉወይንዩ በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@betelehemademe4936
@betelehemademe4936 3 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነው የተመጣጠነ ቁርስ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜላትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው የኔ ውድ😍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ልዪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching weyniye 😍
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
Watching 🙌
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ነዉ 😋😋😋እጅሽይባረክ🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ዘመንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
ወይንየ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@staticify8237
@staticify8237 3 жыл бұрын
Yummy
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 жыл бұрын
Betam konjo new weyniye I’ll try it , thank you for sharing!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mihirtwalhtube284
@mihirtwalhtube284 3 жыл бұрын
ሰለም ለዝ ቤት ይሁን ኑ እንደምምሪ ደምሪኝ
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ቁርሰ 😋እጅሽ ይባረክ ባለሙይ👌👍👏❤️🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Wow weyniya yena balmuya serashe hule endete dese endemele ejeshe yebarke 💕💓👍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@saraaraya6377
@saraaraya6377 3 жыл бұрын
Weyniye ejeshi yebark looks yum 😋
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሴራዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
#1Watching
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
@@weynikitchen ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው ወይንዬ የናቴ ምትክ ተባረኪልኝ።
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በጣም ባልሙያ👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thanks for sharing woyni👍🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ቀለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል የምበላው ግራ ገብቶኝ ነበር እሞክረዋለው እንደዚህ ለየት ያለነገር አካፍይን ይሄ ለአራስም ይሆናል ብዬ አስባለው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ስራ ይዘሽ ለመሄድ ይሆናል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Yummy looks nice 👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my ❤️❤️❤️
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Bula tiru endehone esemaleu...I have some sitting in my kitchen pantry. I am motivated to make some... ! Beautiful recipes 👌👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
My whole time favorite meal, thank you for Sharing Weynyae❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 3 жыл бұрын
Watching, like & Share!!!🙏🙏💕👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@saraaraya6377
@saraaraya6377 3 жыл бұрын
Welcome weyniye 💙
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ውይኒዬ አሰራርሽን እንዴት እንደወደድኩት ልነግርሽ ቃላቶች ያጥሩኛል ምክንያቱም ቡላ በሙቅ መልክ ሲጠጣንጂ በፍርፍር ተሰርቶ ሳየው የመጀመርያዬነው እሞክረዋለሁ በጣምም አመሰግናለሁ መልካም ቀን 🙏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Betam nemiyamrew ejish yibareki
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@somanathpal8801
@somanathpal8801 3 жыл бұрын
Excellent so amazing. Keep it up my wonderful friend. I liked it very much and I always support you. May God bless you and your family for the name of Lord, Amen! 💝💝💕💕❤❤💞💞💯💯✅✅🌺🌺🌼🌼🌸🌸👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my brother 🙏🙏🙏
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 3 жыл бұрын
እፍፍፍ የበርበሬዉ ቅላት ያስጎመዣል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ሙሉዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏿
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🏽
@ethioakiyatube6366
@ethioakiyatube6366 3 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ ሙያ መማር የፈለገ ወይኒጋ ይምጣ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 3 жыл бұрын
ምግብ አሪፍ ነው ድምፅሽ አይሰማም
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ አሻሽላለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Weyniye waoo ያልገባኝ የቡላ ዱቄቱ ግዴታ መታጠብ አለበት?
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የግድ አይደለም ግን ስታጥቢው ቆሻሻው ይወጣል አገር ቤት እርጥቡም እኮ ይታጠባል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ወይኒ ሁለተኛ ዙር እያየሁ ነው አዲስ ነገር ተማርኩ ልክ አንቺ እንደሰራሽው አድርጌ እሞክረዋለው ግሩም ሞያ ነው ያካፈልሽን እንደዚህማ ተሰርቶ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ የተባረከ ይሁ ን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሶልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው🙏🙏🙏💚💛❤️
@pineapleflower4274
@pineapleflower4274 3 жыл бұрын
Are benatch men new bula yet new ymigegna
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ማንኛውም ኢትዮጵያን ወይም ኤልትራውያን ሱቅ ይገኛል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 3 жыл бұрын
የኔ እህት ምኑነው ቡላ የሚያስብለው??? ዜግነቱን አስለቀቅሽው እኮ :: ትክክለኛው ቡላ ይሄ አይደለም:: ለማንኛውም በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ ከዚህ በፊት ገንፎ ስርቼዋለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Globaltalentgt
@Globaltalentgt 3 жыл бұрын
07:38 ቆንጆ ነው ነገር ግን ቡላዉ ከየት ይገኛል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ማንኛውም አበሻ ሱቅ ይይዛሉ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mikimikisho
@mikimikisho 6 ай бұрын
duqetu ye dabo now
@weynikitchen
@weynikitchen 6 ай бұрын
የቡላ ዱቄት ነው የኔ ቆንጆ 💕
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ቡላ ፍርፍር ከእንቁላል ጋር Bula firfir with Eggs Ethiopian food
9:40
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 42 М.
Nature's Candy: Making a Sweet Treat with Just One Ingredient
22:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 368 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН