አልጣሽ ሙሉ ፊልም - Aletash Full Ethiopian Movie 2022

  Рет қаралды 174,314

Addis Movies

Addis Movies

Жыл бұрын

New Amharic Movie 2022 - አልጣሽ ሙሉ ፊልም - Aletash Full Ethiopian Movie 2022 - Aletash full Amharic Movie this week 2022.
#AddisMovies
#AmharicMovie
#Aletash
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Addis Movies

Пікірлер: 136
@addismoviesethiopia
@addismoviesethiopia Жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzfaq.info
@getfanmedia
@getfanmedia Жыл бұрын
አድርገናል @getfanmedia
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v Жыл бұрын
ነይ እንደማመር ውዴ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ማነው እዴኔ የአገሩ ሰላም የሚያስጨንቀው like
@mikiiethiotube8080
@mikiiethiotube8080 Жыл бұрын
😍😍😍
@marem3709
@marem3709 Жыл бұрын
እኔምምም❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
ደምሩኝ🙏❤🇪🇹
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቸ እየሮጥኩ ወድቀ ነበር😞🤣አሪፍ ፊልም ነዉ ጩብት ያለበት ፊልም ስወድ😊
@user-sj1dj2yu7h
@user-sj1dj2yu7h Жыл бұрын
እደኔ ማነው በቲክቶክ አይቶ የመጣ❤😁😁
@Genitube706
@Genitube706 Жыл бұрын
እኔ 😂😂😂
@A-900.
@A-900. Жыл бұрын
እኔ እዛ አይቼ ተዋናይወቹን ስለምወዳቸው አሪፍ ነው ብዬ መጣሁ ክክክ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
እኔ ከfb
@hibetube1339
@hibetube1339 Жыл бұрын
እኔ
@hayumetku1853
@hayumetku1853 Жыл бұрын
እኔ
@mezmurorthodoxfaaruuortodo9557
@mezmurorthodoxfaaruuortodo9557 Жыл бұрын
❤❤❤ አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሚል እና ቴዶ ስወዳችሁ 🥰🥰
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
ያሬድን ትታ ሄዳ ቢሆን ኖሮ እንዴት ተናድጄ ነበር አለመሆኑ አስደስቶኛል፡ደስ የሚል አጨራረስ ነው።
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@oftaiijiraadhu2926
@oftaiijiraadhu2926 Жыл бұрын
Wow very good ❤❤❤❤❤
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 Жыл бұрын
arif asetamari filme new enamesagnalin
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
አሪፍነዉ በርቱ
@hayatmohammed152
@hayatmohammed152 Жыл бұрын
ዋውውው
@katlegomasenya1261
@katlegomasenya1261 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ❤❤
@azugaltigray8414
@azugaltigray8414 Жыл бұрын
ጭብቲ ያለው ፍልም በጣም ነው የምወደው♥️☺️
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ዎውውው የሽማግሌው ፀባይ ደግነት ምክር ደሥ ሲል
@goodimoopi4755
@goodimoopi4755 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
አሪፍነው😂😂😂
@kedomohe4452
@kedomohe4452 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@mememimisore
@mememimisore Жыл бұрын
❤❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የሚያሰቅ ነው የኔ የጨቃጨቃል አሁንሰ ሸለቸኝ😎😎😎
@mercyyemaryamlijmercybob7050
@mercyyemaryamlijmercybob7050 Жыл бұрын
#1
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሸማግሎዉደሰይላል
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል ............👌በጣም አሪፍ ነው ።
@user-xk1pu1mo5z
@user-xk1pu1mo5z Жыл бұрын
መሳሳም በዛ ፈጣሪዬዬዬ
@Helen-nk1lm
@Helen-nk1lm Жыл бұрын
ባትመለስ ኖሮ ግን በጣም ያበሳጭ ነበር ለማንኛውም ok የሆነ ፊልም ኖ👍
@tsehayneshmengesha6986
@tsehayneshmengesha6986 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 Жыл бұрын
ሚሊ ቢሰርቅህ አትፍረድበት☺️☺️☺️☺️❤❤!
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ቆጆነዉ አጨራረሱ ምሀል ላይግን አናዳኝ ነበር
@adesizementube7262
@adesizementube7262 Жыл бұрын
እደዚህ የሚያናድ ፊልም አላጋጠመኝም እሥካሁን
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ይህ ጭቅጭቅ እኛ ቤትም አለ ግን ደስ እሚለዉ ደይቃ አንቆይም ስንታረቅ
@hareghareg9473
@hareghareg9473 Жыл бұрын
እንደዚ እየተለጣጠፍሽ የፍቅረኛኤ ወንድም ነው ማለት አይከብድም 🤣🤣🤣
@hadiyoutube1047
@hadiyoutube1047 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-sj1dj2yu7h
@user-sj1dj2yu7h Жыл бұрын
@@hadiyoutube1047 እኮ😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-tq1kp3gz6k
@user-tq1kp3gz6k Жыл бұрын
ጆኔይ😔
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
ዛሬሥ ጎራብያለሁ አሪፍ ይመሥላል እሥኪ ልሹፈዉ❤️🇪🇹
@fafiseid
@fafiseid Жыл бұрын
የሀገራችንን ሰላም ናፉቆናል
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንደመር🙏❤🇪🇹
@tewahdonatemnete4944
@tewahdonatemnete4944 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ማለት ለምታገኘው ሰው ብቻ ሳይሆን ለምታጣውም እንደማታገኘው እያወቅህም የምታደርገው ትክክለኛ ስሜት ነው እውነት ነው
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንደመር🙏❤🇪🇹
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Жыл бұрын
አሹብልሹ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@ebaabeba421
@ebaabeba421 Жыл бұрын
ፍቅር በሽታነው፣ መሠቃየት 😥😥😥ነው
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
አዎበጣም ላደለሁብቻነዉ ደስታ 💔💔
@asilflip2571
@asilflip2571 Жыл бұрын
Million ya film nugus 💯 chubaw style nafeqen 😂
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
የዚን ሰውዬ ፂም ስወደው
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ዉይስትይ😂😂🤣🤣
@tyu440
@tyu440 Жыл бұрын
እኔ ካደኩበት መህበረሰብ ባህልና ወግ ያፈነገጠ ሃሳብ ነው! በጥሩ ስሜት አልተመለከትኩትም ምክንያቱም እኔ ባደኩበት ማህበረሰብ ውስጥ የወንድም ሚስት ማለት እህት ማለት ናትና እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ በፍፁም የሚታሰብም አይደለም! በመንትዮች መካከል የሚፈጠር የስሜት መመሳሰል ቢኖርም በኔ ማህበረሰብ ውስጥም ወንትዮች እንዳሉና እንደዚህ አይነት አስተሳሰቦችና ስሜቶች መኖራቸውን እጠራጠራለሁ!
@abdulazizmohammde3326
@abdulazizmohammde3326 Жыл бұрын
ሀሳቤን ስለገለፅክልኝ አመሰግናለሁ ሀይማኖትም ቢሆንአይፈቅደውም
@hannytube593
@hannytube593 Жыл бұрын
Ersu mendenaw
@a.m.e6137
@a.m.e6137 Жыл бұрын
አልጣሽ
@ETWuba
@ETWuba Жыл бұрын
አንዴ እንጨቃጨቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hhhsss513
@hhhsss513 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ፍቅር አያድረሰ ነው
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
የድምፅ ጥራት የለዉም በትርጉም የማይ ነዉ የመሰለኝ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
Aref new
@abibabraham3614
@abibabraham3614 Жыл бұрын
Demo ersu mn dnew
@abibabraham3614
@abibabraham3614 Жыл бұрын
Andandie sietoch rasachew new metfo endthon push mirguh ltgedlachew weym liela liela neger bale tdar hona endiet kedro fkregnawa ga ejwa yesamat wededkush eyalat enien ayargegn
@mikimiki1951
@mikimiki1951 Жыл бұрын
ሸክሙ አይከብድክም ትተህው ብትሂድ አሪፍ ነበር
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ከቲክቶክ ነው የመጣሀት ግን አልጣመኝም
@user-ri5ku2gx6t
@user-ri5ku2gx6t Жыл бұрын
እደኔና እደባሌ ተጣልተን ተጨቃጭቀን ዙረን አተኮነህ አችኮነሽ ተባብለን እንታረቅ ነበር አሁን ተለያዪን
@abonesh5178
@abonesh5178 Жыл бұрын
Gilgil
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
@@abonesh5178 ምን አሰደበሽ?
@abonesh5178
@abonesh5178 Жыл бұрын
Ere wude altesadebkum EMA tegelagelsh ayzosh new
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
@@abonesh5178 እሺ ይቅርታ ማማየ
@Edenyabatua
@Edenyabatua Жыл бұрын
ጋይስ ይሄ ሂወት እኔ ጋ አለ ፊልሙን ሳየው እራሱ ለኔ ተብሎ የተሰራ መሰለኝ የመጀመሪያ ፍቅረኛየን ልረሳ አልቻልኩም ያሁኑ በጣም ያፈቅረኛል በቅርብም በስርአተ ቁርባን ልንጋባ ነው በጣም እወደዋለው ግን አፈቅርሀለው ምትይም መቸ ነው ሲለኝ አለቅሳለው ሁሉንም ይረዳኛል እኔ ምኖረው ዱባይ ነው እሱ ኢትዮጵያ ነው ግን ሊመጣ ነው እኔን ብሎ በፍቅር ከተዋወቅን 10 አመት ሆነን ለዛ ነው ጋብቻን የወሰነው ምን ትላላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@zhsh3178
@zhsh3178 Жыл бұрын
እግዛቤር ይርዳችሁ
@wolloyew3048
@wolloyew3048 Жыл бұрын
ከመቁረብሽ በፊት ስሜትሽን አሸንፊ
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Жыл бұрын
"Don't Marry who you love; Marry who loves you." Pluto. So God bless both of you 🙏.
@medifikr9365
@medifikr9365 Жыл бұрын
የኔ እናት ያንን እረስተሽ የሚሰጥሽን ፍቅር ክብር አስበሽ ጥንክር ብለሽ ታግሰሽ ከአድሱ ጋር ለመኖር ወስኝ ይቅር ብትይ እንኳ ግፍ ይሆንብሽና መውደቂያሽ አያምርም
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-fj9kd8ml2i
@user-fj9kd8ml2i Жыл бұрын
አንደ እንጨቃጨቅ😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
መናገር አትችልም ለዛነዉ አላለም😂😂😂
@hadiyoutube1047
@hadiyoutube1047 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄እኮ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
@@hadiyoutube1047 😂😂😂
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Жыл бұрын
የደፈረሰች ጎርፍ አላለም😂😂😅
@bekiman862
@bekiman862 Жыл бұрын
Ye enate sem nw des ylal
@tsion3975
@tsion3975 Жыл бұрын
😂😂😂😂des ylal
@zinatkalba4037
@zinatkalba4037 Жыл бұрын
ጩቢቲ
@Saeda263
@Saeda263 Жыл бұрын
የለጅቱ ነገር ግን የለለነው በእውነተኛው አለም እደዚህ ብኮን ግባራን ብሎ የሚገላት አበዛችውኮ እደ
@user-eh3wf6sl6o
@user-eh3wf6sl6o Жыл бұрын
ጥሩ መሳሳም🙈🙈
@selmseli6369
@selmseli6369 Жыл бұрын
እሩጨ ነው የመጣሁት ለማየት ሆ
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Жыл бұрын
ምንምአይልእዩት
@misra4212
@misra4212 Жыл бұрын
😍😘💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤💓💛💛💛💛💛💛💙💜💙💜💙💙💙
@johnwelday1283
@johnwelday1283 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው። የስራን ባህል ደሞ ኣስተዋውቁ።ፊልሙ ጋር ያሉት ያሬድ ሃና ስራ ሲሰሩ ኣይታዩም።
@salamaragu2889
@salamaragu2889 Жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ ግን የወንድሙን ሚስት ማፍቀር አልነበረበትም
@marmar803
@marmar803 8 ай бұрын
ከሟች ወንድሙ ጋር አይደንቲካል ቲዊን ነበሩ ሁሉም አይነትና ፍላጎቶቻቸው ተመሳሳይ ነው ፤ ወዶ ወይም ይሉኝታ አጥቶ ያመጣው ስሜት ስለሆነ አይደለም የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ከሟች ወንድሙ ጋር ያላቸው ስሜት አንድአይነት ስለሆነ ብቻ ነው። እኔ ግን በግሌ አሹብልሹን ስለምደግፍ እና ሀዘንተኛም ስለሆነ ለሱ ብትሆንለት ደስ ይለኝ ነበር ትክክል አይደለም ግን አዝኖ ከሚመለስ እናም ደስ ስለሚሉ አብረው 😔🥴
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@4uuurir387
@4uuurir387 Жыл бұрын
ያለፈ ህይወትሺ አልፏል አሁላይ ባለትዳር ነሺ ይሄ ወድነትን ባልሺን የመናቅነዉ እማትረቢ ሲጀመር ሴቶች የሰይጣን ቁራጭ ናችሁ የሚከባከባችሁን የሚወዳችሁን የሚያከብራችሁን አቶዱም እኔ እሱን ቢያረገኝ ገላሺን በጣም እፀየፈዋለሁ ልክስክስ ካልወደድሺዉ እንለያይ አትይዉም
@saharasalih5399
@saharasalih5399 Жыл бұрын
አረ ቀስ ፊልም ነው ኤጭ
@genetasefa7034
@genetasefa7034 Жыл бұрын
ወይኔ ሰው በፊልም ከልቡ ይናደዳል ሆይይይይ☹️
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው ይሄ ነገር ፊልም መሆኑን የተረዳህ አይመስለኝም እንደዛም ከተባለ ሴቶች የሰይጣን ቁራጭ ከሆኑ ያንተ እናትም እህትንም ያጠቃልላል ማለት ነው ይሄ ፊልም ሴትን ልጅ ለመሳደብ ሳይሆን የተሰራው ወንዱንም ሴቷንም በትዳራቸው ውስጥ ያለውን ችግር በንግግር እንዲፈቱት ለማስተማር ነው እና እዚህ አካባቢ የምትወራጩ ወንዶች ወይም ሴቶች መጀመያ እራሳችሁን ፈትሹ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
4uu yemer feta naw yalekut film mahonun resahew 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
አረጋጉት ፊልምኮነው ጋይስ😁😁😁😁
@user-yh3xh2lh7i
@user-yh3xh2lh7i Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንደመር🙏❤🇪🇹
እናትነት ሙሉ ፊልም - Enatenet Full Ethiopian Movie 2022
1:24:56
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
New Ethiopian Movie - Tsere Million (ፀረ ሚሊዮን) 2015 Full Movie
1:36:41
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ባነሻል ሙሉ ፊልም - Baneshal Full Ethiopian Movie 2024
1:27:52
ፀባየ ሰናይ - Ethiopian Movie Tsebay Senay 2022 Full Length Ethiopian Film Tsebaye Senay 2022
1:20:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 127 М.
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
🐷🐽🐖OINK! #kidslearning
0:13
J House jr.
Рет қаралды 7 МЛН
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00
BOOM
Рет қаралды 1 МЛН
🪄✨️He Got A Magic Can Of Sprite😃👍🤠
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 14 МЛН
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 2,9 МЛН