No video

The legend Yeshimebet Double ( Yewalkbet )የሺመቤት ዱባለ ( የዋልክበት )

  Рет қаралды 608,579

Sunshine Tube

Sunshine Tube

5 жыл бұрын

Ethiopian music The legend Yeshimebet Double ( Yewalkbet )የሺመቤት ዱባለ ( የዋልክበት )
#YeshimebetDubale #EthiopianMusic #OldEthiopianMusic

Пікірлер: 178
@jordana7775
@jordana7775 5 жыл бұрын
የወታደር ቤትን ትውዝታ ቀሰቀሽብኝ ክብር ለቀድሞው የ ኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ባላቹበት
@wadiasmarawadiasmara7565
@wadiasmarawadiasmara7565 5 жыл бұрын
I am also.
@mesfinabdul6705
@mesfinabdul6705 3 жыл бұрын
By This Album also Yeshi Emebet, and with Kenndy Albums 1981 E.C-1983 we never forget our Child hoods with Ethiopian Troops. we w ll never forget them. Specially 3/82 Sparta specials Commando and 204 Airborne. at that time they Deployed in Selale , Fiche , Debere Tsige , Muketuri . I love them.
@rosehaddad4880
@rosehaddad4880 2 жыл бұрын
Yes
@ethios1000
@ethios1000 4 ай бұрын
የቀድሞ የ ኢትዮጵያ ( ደርግ ) ወታደሮች መቼም ዉለታችሁን አንረሳም ❤❤❤❤
@sweatyhero23
@sweatyhero23 8 күн бұрын
my dad was there too 1000aleka Frew Waji RIP i really miss my hero father and i always missing him respect for all off you
@estifanosasrat5213
@estifanosasrat5213 3 жыл бұрын
እእእእ የዋልክበት(2) ህምምምም ያለህበት(2) እእእእ የዋልክበት(2) ህምምምም ያለህበት(2) ናናናናና ናናናናና ታምሜያለሁ ደክሚያለሁ ህመሜ ነህና ** አንተም በወላጅህ ቁጣ ብታሳብብ እኔም እናት አለኝ ስለኔ እምታስብ ሁሉን ራሱን አይጠላ ቢክቡ ቢያደምቀው እንደኔ ሰው አንጂ ጨረቃን አይጠላ ያላንድ አይታማ ሰው አይጠረጠር መች ሳትወደኝ ቀረህ ሆድህ ሲያውቅ አትፈር መውደዴ እንዲያው ነው በወሬ ሲያደንቁት አለኝ ብለውማ መዳፍ ያለቀበት አሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃ ኡሁሁሁሁሁ ኡሁሁሁሁ አሁሁሁሁ ናፍቄህ ናፍቄህ ናፍቄህ ስጨንቅ ስታመም ኮርተሃል ግዴለም ናፍቄህ ናፍቄህ ናፍቄህ ስጨንቅ ስታመም ኩራብኝ ግዴለም *** እእእእ የዋልክበት(2) ህምምምም ያለህበት(2) እእእእ የዋልክበት(2) ህምምምም ያለህበት(2) ናናናናናና ናናናናና ታምሜያለሁ ደክሚያለሁ ህመሜ ነህና *** እስኪ በቀየስከው በሰራኽው መንገድ ምን ታስቀጣዋለህ የተመቸው ቢሄድ ከዋለ ካደረ ነገር አለው ነገር ሁላው ያላማረ አይጋብዙት ሀገር ተግዝቷል አሉኝ እንዳያልፍ ከበሬ እንኳን ሰው አልሰማኝ ክፉ ተናግሬ ቻል አርግልኝ ሆዴ ተጽናና እንደምንም ያንጀት ወዳጅ ያሉት እንደራስ አይሆንም አሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃ ኡሁሁሁሁሁ ኡሁሁሁሁ አሁሁሁሁ ናፍቄህ ናፍቄህ ናፍቄህ ስጨንቅ ስታመም ኮርተሃል(ኮርተሃል) ግዴለም
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏 ግጥሙ ስለተፃፈልን
@estifanosasrat5213
@estifanosasrat5213 3 жыл бұрын
@@nejatumuayub6232 ምንም አይደል ነጃት ቲዩብ ….የግጥም ሃሳባቸውን የማንረዳቸው እንዲሁም ከድምጻቸው ቅላጼ ጋር በተያያዘ ግጥሙን ማድመጥ አዳጋች ከሆኑ ነገር ግን ምርጥ ድምጽ፣ ዜማ፣ ግጥምና ቅንብር ካላቸው ዕንቁ የዛ ዘመን ሙዚቀኞች መካከል አንዷ የሺመቤት ነች፡፡
@astergech7308
@astergech7308 3 жыл бұрын
Thank u
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 2 жыл бұрын
Thanks so much
@youtubered3554
@youtubered3554 Жыл бұрын
Thank you Estifanos🙏
@bineluda7558
@bineluda7558 13 күн бұрын
ይሔ ዘፈን ሲወጣ የአምስት ወይም የስድስት አመት ልጅ ነበርኩ ነገር ግን ሁሌ አቤታችን ይከፈት ሰለነበር በአይምሮዬ ተቀርፆ አለ ያን የልጅነት ዘመኔን ያስታውሰኛል ክረምት ነበር እናቴ ሰራ ውላ አስክትመለስ ከሰራተኛችን ጋር አብሪ አውል ነበር
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan 13 күн бұрын
ene senet amete lay endehone alastawesem gen ahun sesemaw hod yibesegnal lemen endehone alawkem
@edilawitkebede1940
@edilawitkebede1940 2 ай бұрын
የሽዬ የልጅነት የውትድርና ግዜዬን አስታወሽኝ ለዘላለም ኑሪልኝ የኔ ውድ
@jdhghfg7112
@jdhghfg7112 Жыл бұрын
ግጥምና ዜማ አበበ ብርሀኔ ጣፋጭ የጥበብ ሰዉ ስወደዉ አበበ መለሰ ይልማ ገብረአብ ፀጋዬ ደቦጭ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አባትኮ ናቸዉ አቦ ነፍ አመት ኑሩልን
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 4 жыл бұрын
የሺየ ድምፅሽ እኮ ገዳይ ነው ዘፈን በናንተ ጊዜ ቀረ ቢደመጥ የማይሰለች ሰላምሽ ይብዛ ዉቢቱ የሺ ያገሬ ልጅ ስወድሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👈
@edrismuhdin3449
@edrismuhdin3449 4 ай бұрын
ትዝታ የግር እሳት ነው።😢
@edendagne1093
@edendagne1093 3 жыл бұрын
የሺዬ የመጀመሪያዬ የፍቅር ታሪኬ ምህራፌ ከፋቼ ትውስታዬ ዘፋኜ የሺዬ በአሁኑ ስአት አራት አድርገሽናል እድሜ ከጤና ጋር ብለንሻል🙏🏾❤️❤️❤️
@yebegashettesfaye1967
@yebegashettesfaye1967 5 жыл бұрын
ቃላት የለኝም የሺ በጣም ነው ስራዎችሽን የምወድልሽ አብሶ ይሄ ስራሽ እንባዮን ያመጣብኛል እድሜ ይስጥሽ ባለሽበት
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
My brother he was Gonder medical student so my mom she miss him she listing this song and she crayed alot ...this happend around 31 years ago... it reminds me my mom was in deepest think about her lovly oldest son... I am listing always bc I remeber my mumm ,from Australia..
@habtamuawoke3929
@habtamuawoke3929 3 жыл бұрын
Good memory
@cityphone9483
@cityphone9483 2 жыл бұрын
The same me
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 2 жыл бұрын
Now u can listen again from fana lamrot the cover song wc was the best.
@surafelteshome9624
@surafelteshome9624 Жыл бұрын
Same bro, our time will come😒😏
@fentahundires6318
@fentahundires6318 19 күн бұрын
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 Жыл бұрын
It reminds me of my grandma's house in Jimma. I used to go there yearly when school is over. My aunts, uncles and their friends used to listen 🎶to her musics. The picture is still in my mind and her songs too.....
@Halefom
@Halefom 4 жыл бұрын
So powerful and breathtaking piece of slow music from the legendary Yeshi!! Miraculous voice...coupled with fascinating and impeccable music arrangement.... ...አይኔን ጭፍን አድርጌ መክፈት አቃተኝ...ፍጹም ሌላ አለም ውስጥ የሚወስድ ድንቅ ዘመን የማይሽረው ጥኡመ ዜማ!! ስላጋራችሁን እናመሰግናለን!! የሺ ስላበረከትሽልን ሙዚቃዎች እናመሰግናለን!!!
@MesfinJ
@MesfinJ 2 жыл бұрын
Thank you. I found myself singing this song at work. Great theme and lovely voice.
@wadiasmarawadiasmara7565
@wadiasmarawadiasmara7565 5 жыл бұрын
የሺመቤት ፍቀር : we love you. From eritrea.
@abelworku8951
@abelworku8951 2 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጥ ዘፋን የሽመቤት ጤና እረጅም እድሜ ተመኝሁ
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 9 ай бұрын
አልቅሶ በትዝታ ከመስመጥ ውጪ ምን አረጋለው።
@savanahaven6465
@savanahaven6465 5 жыл бұрын
ወይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ በሀጫሉ ሞት፣ የሺዬ ስወድሽ 💙
@arqosaud8459
@arqosaud8459 4 жыл бұрын
እኔምእኮሥወዳት
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 4 жыл бұрын
የ ኦርጋን ምቱ እጅግ ኣስደናቂ ምርጥ የሆነ፡ዘፈን፡ሙዚቃ በ፡ደንብ ለሚያውቅ ኪቦርዱን ብቻ ለመስማት ይሞኩሩ ጣዕሙ፡ኪቦርድ ኦርጋን ላይ ነው ይሄ፡ዘፈን
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Sahle brhane ybalal organistu... rest in pece behiwot yelem yedagmawi sahle muzikabet balebet new
@tekele100
@tekele100 2 жыл бұрын
በትክክል እጅግ አሰደማመሚ የሙዚቃ ቅንብር። በተመሳሳይ ስለሀገር ያቀነቀነችውም እንደዚሁ ነው። 😲
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 2 жыл бұрын
@@jhon.n.paulos እጅግ ሃያል ኦርጋኒስት ነው እግዝሄር ይቀበለው እንደሞተ ላወቅኩም ነበር
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 2 жыл бұрын
@@tekele100 ምን ይባላል፡የ ዘፈኑ ርእስ
@tekele100
@tekele100 2 жыл бұрын
@@holbrook-ul9cf kzfaq.info/get/bejne/g9-iddyonJ6VnYU.html ሙዚቃው ዘመናዊ እና ባህላዊ መሳሪየዎች የተዋሀዱበት ነው ፡፡
@chunachu
@chunachu Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማ አንጀቴ ይላወሳል
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan 13 күн бұрын
Enem😢😢
@gosayesime4354
@gosayesime4354 2 жыл бұрын
ነፍሴ ሀሴት ታረጋለች ይህንን ሥሠማ
@Etho19pia
@Etho19pia 2 ай бұрын
ምን አይነት ድምጽ ነው ❤❤❤❤
@ypbpb532
@ypbpb532 2 жыл бұрын
ፋና ላምሮትን አይቼ በአለምወርቅ ተደንቄ እስኪ ያንቺን ልስማ ብዬ ነበረ የከፈትኩት የእውነት እንዴት የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ።
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 2 жыл бұрын
እኔም ከዛ የአለምወርቅን ሰምቼ እስኪ ልስማት ብዬ ነው የመጣሁት የአለምወርቅ ጎበዝ ናት አንደኛ ብያታለሁኝ በጣም ተጫውተዋለች ሙዚቃውን
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 2 жыл бұрын
Me also wow so lovely voice
@tibebubirhan8017
@tibebubirhan8017 Жыл бұрын
Me too bro
@tsehainegusbayudebalke7750
@tsehainegusbayudebalke7750 Жыл бұрын
This song yewalkibet makes me remind my early youngster hood time & i think it's the best of all love and soft music's launched in 1981 and thereafter to the extent of making us feel astonished and that time remember my friend now living in the USA told me this way ewnetim dubale keyet new dub yalechiw but i don't no why since a long ago we didn't hear her voice & crazy to feel her again.
@josephabraham7788
@josephabraham7788 Жыл бұрын
I don’t why she has been disappeared! She’s got Golden voice! She can even make vibration through her voice!
@Beld865
@Beld865 2 жыл бұрын
Sunshine tube thank u for sharing this song. ናዝሬት ቁጥር 2 እና አጼ ገላውዴዎስ ት/ቤቶቼ ትውስ አሉኝ።
@obiyya3372
@obiyya3372 2 жыл бұрын
Ethiopia ከነውበትዋ ፊቴ ቁጭ አትልም 🤗🤗🤗
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
My panadol 💕💕💕💕💕💋
@aliseaid
@aliseaid 2 жыл бұрын
Manew fana idol kaye bhuala yemeta
@etaferawejigu6522
@etaferawejigu6522 2 жыл бұрын
ሁሌም እየደገምኩ ምሠማው
@yonas316
@yonas316 4 жыл бұрын
ስወድሽ ጉበዝ ድምፃዊት
@ghgjgtygugg53
@ghgjgtygugg53 3 жыл бұрын
ኩራብኝ ግዴለም
@slmamzfanmzfan8016
@slmamzfanmzfan8016 4 жыл бұрын
የሽየ የወታደር ኦፋ እየዛኩ ነበር ያደኩት ወይኔ ትዝታ
@ebrahimomer478
@ebrahimomer478 3 жыл бұрын
ልጅነቴ 1980ዎች
@yeneneshgebire1648
@yeneneshgebire1648 2 жыл бұрын
የሺዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@gessesebegifeye3757
@gessesebegifeye3757 2 жыл бұрын
ከየሺእመቤት ምርጥ ስራዎችዋ አንዱ ዋው
@belaydejene3547
@belaydejene3547 4 жыл бұрын
wow !!!! my recent memory in Moyale, Ethio-Kenyan border town, 2020/ 2012ec. I love all Yeshi's songs .
@mikyasawoke3651
@mikyasawoke3651 14 күн бұрын
ውሎው ያላማረ አይጋብዙት አዳር
@thetruth2613
@thetruth2613 3 жыл бұрын
በሶፍትዌር ያልቀናበረ ንፁህ የሚስረቀረቅ ድምፅ
@LulitSolomon-p4r
@LulitSolomon-p4r 5 күн бұрын
አቤትድምፅየኔፍቅር
@tesfaldetbirhane4055
@tesfaldetbirhane4055 11 күн бұрын
My favorite music.❤
@LeenjisooGammachuu
@LeenjisooGammachuu 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤የሹዬ❤❤❤❤ሰወድሽ❤ቆንጆ❤❤❤🎉🎉
@osckodam
@osckodam 3 күн бұрын
አንድ የሺመቤት ካሴት 10 ካሴት ይወጣዋል በዚህ ፀሐይ ጠልቅ ዘመን ።
@samueleden8700
@samueleden8700 2 жыл бұрын
ቃላቶች የለኚም ... ዋዉዉ
@loneranger699
@loneranger699 Жыл бұрын
just come here after Your Seifu show program; This is a masterpiece 👌
@mohammedyassin5583
@mohammedyassin5583 Жыл бұрын
same here🙌
@FanomektYe
@FanomektYe 4 ай бұрын
ስወዳት❤❤❤❤❤❤
@minihiwiabbibithi3711
@minihiwiabbibithi3711 8 ай бұрын
This song will never get old I love it 🥰 what a talent!!!!
@abushmitiku4332
@abushmitiku4332 19 күн бұрын
My favorite music.... Thanks.
@harunessa4070
@harunessa4070 5 жыл бұрын
አረ ጠፍተሻል የሽዬ
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 19 күн бұрын
I used to love .....
@haftubirhanu5381
@haftubirhanu5381 2 жыл бұрын
Breathtaking and soul provider music
@tesfayegetahunn3840
@tesfayegetahunn3840 2 жыл бұрын
ውብ ዘመንተሻገሪ የሼ ቆጆ
@yummyenglish4540
@yummyenglish4540 Жыл бұрын
I'm here after Fana Lamrot... anybody else?
@mikyasawoke3651
@mikyasawoke3651 14 күн бұрын
ጨረቃን አይድሩህ ያላንድ አይታመም
@oohlahlahah2167
@oohlahlahah2167 4 жыл бұрын
Her beautiful voice made me want to see who she is, ooh lah! I love her a lot a lot ih! 😌🎤🎵🎧💖
@helenworkeye6768
@helenworkeye6768 3 жыл бұрын
Yehan musica sisemawo leba yerbeshal enat betam tewodewo nber emay hulam tinafekignalsh
@yohannesmekonnen
@yohannesmekonnen 2 жыл бұрын
የምንጊዜም ቆንጆ
@abebedessieabiyu1179
@abebedessieabiyu1179 2 жыл бұрын
ሀገር ቤት ጥያቄና መልስ ዉድድር ከአጎራባች ትምህርት ቤቶች ጋር ዉድድር ስንሄድ (ግዋ አቆጣና ት/ቤት👉ግዋ vs ሙቃቴራ) ትዝዝዝ! ይለኛል 🙏❤
@jhonhaile9828
@jhonhaile9828 2 жыл бұрын
whats a wonderfully heart touch music we have left.not so far to leason for so long even half of like this ever!
@oohlahlahah2167
@oohlahlahah2167 4 жыл бұрын
Oh so beautifully wonderful song for really really dark late nights too ah!... Ooh lah!!! I love it ah!!!💙🎤💙🎧💙🎵💙🎶💙
@hamzaebrahim453
@hamzaebrahim453 Жыл бұрын
What I have listen memorial music thank you yeshemebat dubale long live
@trillionairejeffe
@trillionairejeffe 3 жыл бұрын
legendary - soulful ethiopian music
@abeltewelde4542
@abeltewelde4542 9 ай бұрын
Outstanding voice 👌 👏 ❤
@mihretmolla6551
@mihretmolla6551 4 жыл бұрын
የሺየ ውይይይይ ስወድሽ!!!!አይ ድምጽ!!!ይሄን የመሰለ ገራሚ ድምጽ ይዘሽ ምነው ታድያ ጥፍት ያልሺው???
@ermiasmamo8776
@ermiasmamo8776 5 ай бұрын
Wow great musician
@yohanseniguse2622
@yohanseniguse2622 10 күн бұрын
Asmara lij htsan temari eyalehu nw yemstawsew ❤
@teklushonde3265
@teklushonde3265 8 ай бұрын
Nurilen konjo ! Long live really...
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 4 жыл бұрын
አየ ስደት ልጅነቴን አስታወሰኝ ይሀው ከስር አመት በላይ አስቆጠርኩኝ በሀያመቴ የመጠሁ ምንም ይደረግ አየ አዱኒያ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
አብሽሪልኝ ማማዬ አላህ ከሪም
@muhamedadem8724
@muhamedadem8724 2 жыл бұрын
ሁላችንም በሰው ሀገር ወጠን ቀርን አችው እፍፍፍ
@danielabera7848
@danielabera7848 2 жыл бұрын
thanks yalemwork jemberu
@nascave
@nascave Ай бұрын
yeshimebet not yalemwork
@tegestmarekos101
@tegestmarekos101 Жыл бұрын
ልጅነቴን አስታወሽ ጥሩ ጊዜ ነበር
@tekletekie
@tekletekie 4 жыл бұрын
Love this song...i remember my best friend...
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 2 жыл бұрын
ግዜ የማይሽርው
@user-pj6hb4ur6i
@user-pj6hb4ur6i 8 ай бұрын
I like Old Musik
@yardedawet8389
@yardedawet8389 27 күн бұрын
ጃጃጃጃ
@berhane3550
@berhane3550 Жыл бұрын
Love musice emuye berhane amch ka israle telaviv wedddddddddddd
@ashenafishweakenaw846
@ashenafishweakenaw846 Жыл бұрын
እውነት የድሮ ይሻላል በምን እድልላችን እድል ድሮ ቀር እግዚአብሔር ለኝ አለ
@mastewalatesfaye666
@mastewalatesfaye666 2 жыл бұрын
2014 ዓ.ም
@simonzeleke7941
@simonzeleke7941 3 жыл бұрын
What a song👍
@user-um6dn9qw4m
@user-um6dn9qw4m 4 жыл бұрын
ታምሜለሁ ደክሜአለሁ ህመሜ ነህና
@shimlesyimerwowatthistimel4378
@shimlesyimerwowatthistimel4378 2 жыл бұрын
Wow sweet time good meusic
@BereketUnique
@BereketUnique 8 ай бұрын
I have no words ❤
@berhane3550
@berhane3550 Жыл бұрын
Love love love hoda yekatlale yehanen kasamahu wdddddd
@ihaveadream1145
@ihaveadream1145 5 жыл бұрын
ኢሄ ዘፈን ክሊፕ ነበረዉ ፈልጌ አጣሁት you tube ላይ
@abeyk4516
@abeyk4516 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/o9lzirWDppa-p4E.html
@seraworkyazachew1402
@seraworkyazachew1402 2 жыл бұрын
ታምሜያለሁ ደክሜያለሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@MesfinJ
@MesfinJ 2 жыл бұрын
The best.
@user-si1yc2us4z
@user-si1yc2us4z 5 жыл бұрын
ኧረ የሽየ አትጥፊብን
@user-um2yn1bm8m
@user-um2yn1bm8m 4 жыл бұрын
የዱር ትዚታነው
@mokeinfotube6269
@mokeinfotube6269 Жыл бұрын
My high school memory
@tegutilahun1449
@tegutilahun1449 3 жыл бұрын
nafkoteeee❤❤❤❤
@KASAHUNWORKU
@KASAHUNWORKU Жыл бұрын
best of ever.......
@danielshemelis4475
@danielshemelis4475 2 жыл бұрын
ይህ ዘፈን አይሻሻልም!! Thanks ያለምወርቅ ፋና ላምሮት የሚገርም የሚገርም
@getahunassegid7481
@getahunassegid7481 Жыл бұрын
gifted......
@yasinhussen7736
@yasinhussen7736 4 жыл бұрын
betam dess yilal tizeta yicheral
@user-vf2bi9cw9v
@user-vf2bi9cw9v 5 күн бұрын
Texeta becha
@aschalewaweke8700
@aschalewaweke8700 21 күн бұрын
አንቺ እራስሽ ናፍቆትነሽ
@NatnaelestifanosEstifano-ie3ni
@NatnaelestifanosEstifano-ie3ni 25 күн бұрын
Yeshi desyemibil zefen
@balemaddis3519
@balemaddis3519 2 жыл бұрын
ዋው
@sekinamuzemil2900
@sekinamuzemil2900 4 жыл бұрын
Hamzi💔
@acatransitandtrading2933
@acatransitandtrading2933 Жыл бұрын
Golden voice
@abduteshome-d7c
@abduteshome-d7c 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mokeinfotube6269
@mokeinfotube6269 Жыл бұрын
Super lady
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 жыл бұрын
ግጥም ዜማ እና የሙዚቃ ስራው የማን እንደሆነ ተጨባጭ ማስረጃ ያለው ይንገረን
@jdhghfg7112
@jdhghfg7112 Жыл бұрын
ግጥምና ዜማዉ የአበበ ብርሀኔ ነዉ
@user-zq6sb3xd3e
@user-zq6sb3xd3e 2 жыл бұрын
፲፱፻፰፩ አ ም ሶል ኩኩ ሙዚቃ ሳህለ ጊዮርጊስ ብርሀኔ ኢትዮጵያ አትረሳህም ስራህም ይታወሳል።
Kennedy Mengesha- Delash Woy Mengedu
6:18
Tesfahun Terefe
Рет қаралды 127 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 5 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Mesellu Fantahun   Tekelele   Amharic Music
5:12
binyam murmucha
Рет қаралды 3,2 МЛН
Minyilal Mengedu
4:53
Yeshimbet Dubale - Topic
Рет қаралды 364 М.
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
Birtukan Dubale - Ersagn Hasab | ብርቱካን ዱባለ - እርሳኝ ሀሳብ
7:41
Wube Bereha - ውቤ በረሐ
Рет қаралды 319 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН