No video

The Problem of Sola Scriptura || የ 66 ቱ መጽሐፍ ቅድስ ብቻ ችግር || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 35,467

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

The Problem of Sola Scriptura || የ 66 ቱ መጽሐፍ ቅድስ ብቻ ችግር || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

Пікірлер: 398
@abenezerbefekadu8952
@abenezerbefekadu8952 3 ай бұрын
መምህር ዘበነ ለማ ጌታ እየሱስ ይወድሃል ሞቶልሃልም። ትውልድ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት መርምሩና አንብቡ የጌታ መንፈስ የቃሉን ብርሃን ለልባችሁ የበራላችኃል ያን ጊዜ የምታምኑትን ለይታችሁ እና ወስናችሁ ትቀበላላችሁ። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን አዳኝ ነው! አሜን, ተባረኩ።
@kebebushfekade6887
@kebebushfekade6887 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሁሌም በእምነት የሚያጠነክረንን በእምነት እንዳንጠፋም የሚጠብቀንን የጠፉትን የሚመልስ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ።በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
@mikiasyeshitila8483
@mikiasyeshitila8483 2 жыл бұрын
“የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።” 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16-17
@hageriealebachewu498
@hageriealebachewu498 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fcqjY656rtTDkWg.html
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
አሜን መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ኢትዮጵያ ሆኜ አንድ ቀን ቃለ እግዚአብሔርን በአግባቡ ተምሬ አላውቅም ነበር ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ ፀበል እጠጣለሁ አመለሳለሁ በቃ አማኝ ነኝ ብዬ ነበር የማምነው ይገርማል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪ ይሄው አሁን በነጋ ቁጥር ቀድሜ ትምህርቶን አዳምጣለሁ የስም ተዋህዶ ሳይሆን የተግባር ቤተክርስቲያንን አውቄ እጅግ ተደንቄ እያንዳንዱን በእውቀት እንድኖር ረድተውኛልና ከልብ አመሰግናለሁ
@afrooptimist19
@afrooptimist19 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እህቴ፡ እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅሽ፡፡ ይሄ ቪዲዮም በጣም ጠቅሞኛል፡ kzfaq.info/get/bejne/rrB_lJiftqjamWw.html
@hageriealebachewu498
@hageriealebachewu498 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fcqjY656rtTDkWg.html
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 Күн бұрын
🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን💚🙏🙏
@mesemese9769
@mesemese9769 2 жыл бұрын
የእለት እለት ምግባችን የሆነውን የእግዚአብሔር ቃልስለሚመግቡን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላሞት የብዛ አሜን ሰላም ለሁሉም ይሁን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም የምሰማው ቃል በልቦናችን ያቆይልን አሜን
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጡ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ 💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏
@sitaabahiru1024
@sitaabahiru1024 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@hageriealebachewu498
@hageriealebachewu498 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fcqjY656rtTDkWg.html
@hageriealebachewu498
@hageriealebachewu498 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fcqjY656rtTDkWg.html
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በመንግስቱ በእንደዝ አቀማመጥ ሆናችሁ ---!!! እንድኖራችሁ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን!!!!!!!!
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@hageriealebachewu498
@hageriealebachewu498 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fcqjY656rtTDkWg.html
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን አሜን💖⛪💖🙏 በእውነት ጴንጤ ለሚሆኑት በጣም አዝናለሁ ተዋህዶዬ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ እምነቴ የእናትና አባቴ ለዘላለም ፀንተሽ ኑሪ💖💖💖💚💛❤⛪💖🙏
@getachewgudero860
@getachewgudero860 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አባታችን!!! ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን!!!
@hageriealebachewu498
@hageriealebachewu498 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fcqjY656rtTDkWg.html
@mikiasyeshitila8483
@mikiasyeshitila8483 2 жыл бұрын
“በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ(ከዘላለም ሞት) ትድናላችሁ።” ሐዋርያት 16፥31 “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” ዮሐንስ 3፥36 ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።
@hageriealebachewu498
@hageriealebachewu498 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fcqjY656rtTDkWg.html
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ቤት ስትገቡ የምትፅናኑ ሁሉ ሰላም ና ደስታ ከሁላችን ጋ ይሁን አባታችን እንኳን ደህና መጥሉን የህይወትንም ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከተን ያድልልን 🙏
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
በሰላም በጤና ጠብቆ ለዝህ ሰአት ያደረስን ለሀያሉ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@beyenechferede5514
@beyenechferede5514 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙌💐💐💐
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 2 жыл бұрын
Memhr tana yhabelna fetari 1000 amet yanbrka abo tewhado wedi weladit amlak kalhiwet yesmalna amen amen amen
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ብዙ የማላውቅን ስለ አሳወቁኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ይስጥልን
@mekdesmekdes3492
@mekdesmekdes3492 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@yibeltalkibret4005
@yibeltalkibret4005 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህይወትን ያሰማልን በረከትም ይደርብን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጸሎት ያስቡን!!!
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስብኝ አስራ ሰማያት
@asmaremeshesha9886
@asmaremeshesha9886 2 жыл бұрын
ቅልህ ፍፁም ስህተት ነው ዘበናዊ ነስና
@betenigusmidia5813
@betenigusmidia5813 2 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@mikiasyeshitila8483
@mikiasyeshitila8483 2 жыл бұрын
“የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።” 2ኛ ጴጥሮስ 1፥16
@shiferawgashaw5855
@shiferawgashaw5855 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen memihrachin kale hiwotin yasemalin
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@yohanneseshetu6303
@yohanneseshetu6303 2 жыл бұрын
amen
@zamzamahmad3207
@zamzamahmad3207 2 жыл бұрын
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w 2 жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን መምህር..ቃለ..ህይወት..ያያሠማልን..እግዚአብሔር..እድሜና..ጤና..ያድሎት
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባ
@kokobetekelemariam9374
@kokobetekelemariam9374 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያኑርልን ለእኛም ልቦና ይሰጠን አሜን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አወ እያዳመጥነ ነው መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@merrydani990
@merrydani990 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በፀሎታቹ አስቡን አመተ ማርያም ፀዳለ ማርያም አፀደ ማርያም ፀዳለ ማርያም ገብር ስላሴ ገብር ሀና ገብር የሱስ ሀይለ ሚኬኤል ሀብተ ሚኬኤል አምደ ሚኬኤል 🙏🙏❤️❤️
@user-ns7ni1eb1g
@user-ns7ni1eb1g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ አለ ህይወት ይሰማል ምንግስተ ሰማያት ያውርስልን 💒🙏
@evu-tube
@evu-tube 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ሕንጸተ ቤታ (ሕንጸታ) በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። #በዓለ_ሕንጸታ በዚሕች ቀን : በሐዲስ ኪዳን የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን በአምላክ እናት ስም ታንጻለች:: ጥንተ ነገሩስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርቱን "ሑሩ ወመሐሩ ኩሎ አሕዛበ" (አሕዛብን ሁሉ ሒዱና አስተምሩ) /ማቴ. 28:19/ ባላቸው ቃል መሠረት ዓለምን በወንጌል ያርሷት ዘንድ በዕጣ ተካፍለዋታል:: የሰው ልጅ ድኅነቱ የሚፈጸመው ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ሲቀበል ነውና (ዮሐ. 6:56) አበው ሐዋርያት ቁርባንን በተመረጡ ሰዎች ቤት እያዘጋጁ ቀድሰው ያቆርቡ ነበር:: በመጀመሪያ በጽርሐ ጽዮን: ቀጥሎም በተለያዩ ሰዎች ቤት እንዲሕ ይከናወን ነበር:: ለጸሎት ሥራ ደግሞ አንዳንዴ ምኩራበ አይሁድን ይጠቀሙ ነበር:: እየቆየ ሲሔድ ግን ከአሕዛብ ያመኑ ሰዎች ቁጥር እጅጉን በዛ:: በተለይ ቅዱስ ጳውሎስ ያሳመናቸው ለጸሎት እያሉ ወደ ጣዖት ቤት መግባት አመጡ:: በዚሕ ምክንያት መምሕራን ሕዝቡን "ካመናችሁ በኋላ እንዴት ወደ ጣዖት ቤት ትገባላችሁ?" ቢሏቸው "እኛ ምን እናድርግ! የምንጸልይበት እንደሆን የለን" ሲሉ መለሱላቸው:: ነገሩ ሲያያዝ ከደጋጉ ሐዋርያት ጳውሎስና በርናባስ ደረሰ:: ወዲያውኑ አንዳንድ ወንድሞች "ለምን አናንጽም" ብለው ነበር:: ቅዱስ ጳውሎስ ግን "ሊቀ ሐዋርያቱ ሳይፈቅድ አይሆንም" አለ:: (ለዚሕ ነው ዛሬም ሊቀ ጳጳስ ካልፈቀደ ቤተ ክርስቲያን የማይታነጸው::) ከዚያ ቅዱሳን ጳውሎስና በርናባስ ሐዋርያቱ ወዳሉበት ሔደው ነገሩን ለቅዱስ ጴጥሮስ አስረዱ:: ሊቀ ሐዋርያቱም "የጌታችን ፈቃዱ መሆኑን እናውቅ ዘንድ ተያይዘን ሱባዔ እንግባ" ብሎ አዋጅ ነገረ:: በዓለም ያሉ ክርስቲያኖች ሁሉ በአንድ ልብ ሱባዔ ገቡ:: በሱባዔአቸው መጨረሻም ክብር ይግባውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በግርማ ወደ እነርሱ ወረደ:: ሁሉንም ሐዋርያት በደመና ጭኖ ፊልጵስዩስ አደረሳቸው:: ከከተማ ወጣ ብሎ ባለ መሬት ላይም "ቤተ ክርስቲያንን በእናቴ ስም አንጹ" ብሎ አዘዛቸው:: ለቅዱስ ጴጥሮስም ሦስት ዓለቶችን ሰጠው:: እነዚያን መሬት ላይ ተክሎ : ጌታችን ቆሞለት : ሐዋርያቱ እየተራዱት : ግርምት የምትሆን ሦስት ክፍል ያላትን የመጀመሪያዋን ቤተ ክርስቲያን በ52 ዓ/ም በዚህች ቀን አንጿል:: ቤተ ክርስቲያኗን ነገ ጌታችን ቀደሳት የምንል ነንና ይቆየን:: አምላካችን የድንግል እናቱን ፍቅር : የተቀደሰች ቤቱን ጸጋ : የቡሩካን ሐዋርያቱን በረከት ያሳድርብን:: #ሰኔ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 2.ቅድስት ቤተ ክርስቲያን 3.ቅዱሳን ሐዋርያት 4.ቅዱስ ኤልሳዕ ነቢይ (ዕረፍቱ) ወርኀዊ በዓላት 1.ቅዱስ ቴዎድሮስ ሊቀ ሠራዊት (ሰማዕት) 2.ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር 3.ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ 4.ቅዱስ አፄ ካሌብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ) 5.አባ አሞንዮስ ዘሃገረ ቶና 6.ቅድስት ሳድዥ የዋሒት "በድካም: አብዝቼ በመገረፍ: አብዝቼ በመታሠር: አትርፌ በመሞት ብዙ ጊዜ ሆንሁ:: በድካምና በጥረት: ብዙ ጊዜም እንቅልፍ በማጣት: በራብና በጥም: ብዙ ጊዜም በመጦም: በብርድና በራቁትነት ነበርሁ . . . የቀረውን ነገር ሳልቆጥር ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው::" (፪ቆሮ. ፲፩፥፳፫-፳፰) ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፡፡
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን።
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ዕድሜ ይስጥልን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egezhaber yakeberelen Memeher
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አቦና እኳን ብሰላም መጻኹም
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም የሰማነውን በሌቦናችን የሳድርብን የጠፋትንም ፈጣሪ ይመልሳቸው ሼር ላይክ እንዳይረሳ👈
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስሜልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ኦ አማኑኤል ኦ ኤልሻዳይ ህዝብህን ታደግ እርስትህን አቅና 🤲
@sodarmasodarma1621
@sodarmasodarma1621 2 жыл бұрын
Amen amen amen kala hiwot yasmalin mamihir
@lamesgenbasazenw9613
@lamesgenbasazenw9613 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@tadelutadelu8909
@tadelutadelu8909 2 жыл бұрын
Amen amen amen❤
@beyenechmulaw2553
@beyenechmulaw2553 2 жыл бұрын
Amen Amen amen 🙏🙏🙏
@nigusbelay7046
@nigusbelay7046 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ። ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ።
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 2 жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን ጉጉታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን በእምነት የምንፀና ያድርገን ለኦርቶዶክስ እምነት የምንቆም ያድርገን አሜን
@missymekonnen8719
@missymekonnen8719 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Abatachen
@fikerent7428
@fikerent7428 2 жыл бұрын
Amen
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen yesmanewen belebonachen yasadrelen 🙏🙏🙏
@user-dh1qh1zr7t
@user-dh1qh1zr7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
Amne aAmne ebifamaa aba kenya waqayooo barabari isni jirachsuu aAmne amne 🤲🤲👏👏👏🙏🙏
@mahletgulilat36
@mahletgulilat36 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! Abetu lebonachnen yabralen !
@mikiasyeshitila8483
@mikiasyeshitila8483 2 жыл бұрын
“እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤” ዮሐንስ 5፥39
@user-ke5fv3iu8u
@user-ke5fv3iu8u 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናቴ ክብርት ቅድሰናሽ ልዩ ነሽ ሰታምሪ እንኳንም ይቅር አልሸኝ ውበትሽን ሳልሞት ለማየት ቻልኩኝ ! ሰላም ለኪ ቅድስ ቤክርቲያ መምህር ሁሌም በእንባ እታጠብኩ ነው የምሰማዎት ረጅም እድሜ ያድልዎት ትምህርቶዎ እንደማር ይጣፍጣል ተግሳጽ በጣም እወዳለው ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በሐቦናችን ያሳድርልን
@Tube-tn5tw
@Tube-tn5tw 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመናፍቃን እሾክ ሆንክባቸዉ አቤት ሲቃጠሉ እኮ እኔማ መናፍቃን ጥያቄ ሲያበዙብኝ ያንተን ትምህርት ሼር ሳደርግላቸዉ አፋቸዉን ይዘጋሉ ከዛ እድሜህን ያርዝምልን ብዙ ትምህርት ተምራለሁ እንወድሃለን የተዋህዶ ልጆች
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን
@hiwotgrimaa3903
@hiwotgrimaa3903 2 жыл бұрын
🙏🙏⛪️ አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@sitaabahiru1024
@sitaabahiru1024 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ብልቦናችን አሳድሮ ለመዳን ያብቃን አሜን
@bizus6774
@bizus6774 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን።
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጡ መምህር እድሜ ከፀጋ ይሰጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@nardoseseifu7625
@nardoseseifu7625 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 2 жыл бұрын
Amen amen mamhirachin amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@yonasayalew3960
@yonasayalew3960 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኮን በደህና መጡልን
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ እውነት ነው መምህር እና መፅሀፍን አልጠፋም የእኛ ድክመት ስንፍና ነው እርስዎ ብቻ ይበርቱልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@dubaidubai4705
@dubaidubai4705 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ይችን ማለዳ እንድናይ የፈቀደልን የልዑል እግዚአብሔር ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መናፍቃን አይናቸው ብቻ አይደለም ልቦናቸው ስለታወረ ምንም ነገር ቢነገራቸው አይቀበሉም ቸሩ መድሃኒአለም ልቦና ይስጣቸው
@etaneshtesfaye424
@etaneshtesfaye424 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪
@tgyetewahedolij4501
@tgyetewahedolij4501 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏❤🌷💐🌺
@tb6996
@tb6996 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እርፍ ትምህርት ነዉ ይበርቱ......
@salahdxb2964
@salahdxb2964 2 жыл бұрын
አሜም አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
ቃለህየወትን የያሰማልን🙏🙏🙏
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ይሄን ያደረገ እግዚአብሄር ይመሰገን እውነትነው መምህራችን የተኝነው እኝነን እግዚአብሔር ያንቃን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
@serkalemburaka877
@serkalemburaka877 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen
@almu6803
@almu6803 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እያንዳንዳችን አሁን ያስተማሩንን ብንሰማ በቤቱ ፀንተን እንኖር ነበር እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ብሩክ ቀን ይሁንሎት
@mesemese9769
@mesemese9769 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@simonalemayehu2170
@simonalemayehu2170 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🏽
@endagergetasew5411
@endagergetasew5411 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@lenarawashdeh4269
@lenarawashdeh4269 2 жыл бұрын
💕🙏💕አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabralen erjim edmayi ketna gari yesetlin abatachin yehwti enjra beyknwi eymgbuin new 💒💒💒💒🙌🙌✝️✝️✝️✝️✝️✝️Orthodox tewahdou mesetri nati
@titik1349
@titik1349 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@daneiljon3838
@daneiljon3838 2 жыл бұрын
ቃል ሒወት ያሰማልን መምህር
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН