ጤናዎ በቤት - የጉበት ህመም በተመለከተ ከባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት | tenawo bebetwo

  Рет қаралды 63,405

EBC

EBC

4 жыл бұрын

tenawo bebetwo/ የጉበት ህመም
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 51
@medhanitsolomon3293
@medhanitsolomon3293 Жыл бұрын
ዶክተር መሐመድ በሐገሬ ካሉ ድንቅ ዶክተሮች ፈጣሪ ድንቅ እውቀት ከጥበብ ጋር ከሚደንቅ ትሕትናና ትሪትመንት ጋር ስንት አመት ከተሰቃየሁበት የጨጓራ በሽታ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በአንተ እጅ ተፈውሼ የጨጎራ በሽታ ምን እንደሆነ እስኪጠፋብኝ ድኛለሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ገለፃ ትምሕርት ብቻ አይደለም ይሔ ሕክምና ጭምር ነው እናመሰግናለን ስለትሕትናሕ ደግሜ አመሰግናለሁ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሕ!!! ድንቅ ሰው ከድንቅ እውቀት ጋር!!! ድጋሚ አመሰግናለሁ!!!
@salemtegen8077
@salemtegen8077 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እሚረዳ ትታኔ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@meazitefera3103
@meazitefera3103 Жыл бұрын
ዊሪጣኴሜሬ
@meazitefera3103
@meazitefera3103 Жыл бұрын
01155)
@alemzewdabebe2825
@alemzewdabebe2825 Жыл бұрын
ዶክተር መሀመድ አላህ ይስጥህ ለህዝባችን ግንዛቤ በመስጠትህ እናቴን ያጣሁት በጉበት ካንስር ስለሆነ።እግዝአብሄር ይስጥልን ።
@user-jb4ue1qw1h
@user-jb4ue1qw1h 2 ай бұрын
እኔ c ነበረብኘ ጳዉሎስ ታክሜ በግብፅ መዳኒት ሙሉ በሙሉ 100% ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተርንም አመሰግናለሁ የዝግጂት ክፍሉንም
@entaw
@entaw 2 ай бұрын
@habtamudesta7395
@habtamudesta7395 Жыл бұрын
Very helpful thanks DR
@abenezert51gmail
@abenezert51gmail 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እውቀትን አግኝቼበታለው
@um3178
@um3178 3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ለምክረው አላህ ይሽፊ አለመትዳኔን ያረብ
@KemalMuktar-np8wr
@KemalMuktar-np8wr Жыл бұрын
You're excellent explanation thank you
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 9 ай бұрын
Wonderful information thank you all!! Besides the info, I like the communication skill of the interviewer, very efficient. Great job all🙌👏👏👏
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
Thanks❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው. እናመሰግናለን
@muluyihdego239
@muluyihdego239 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እሚገርም ትንታኔው አድማጭ እንዲገባውና እንዲረዳ ሆኖነው የገለጡት እሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@agimie2291
@agimie2291 Жыл бұрын
Tenana selam yebzaleh dr. Shikur
@mamarutilahun6145
@mamarutilahun6145 4 жыл бұрын
very nice
@dagmermias688
@dagmermias688 4 жыл бұрын
ለምን በአገር ሀቀፍ ደረጃ አልተጠናም ለምንስ ጤና ሚኒስተር አንድ ብድን አቋቁሞ ጥናት አይደረግም ህዝባችን ብዙ ግንዛቤ የለውም። በንክኪ ከህመምተኝው በሚመነጩ ነገሮች ለምሳሌ በምራቅ፣ በግኑኝነት፣ እጁ ባለመታጠብ በስለታማ፣ መጠቀሚያዎች ወዘተ የይተላለፋል። በተላይ ጥሬ ስጋ አመጋገባችን ንፅህናው በጣም አጠራጣሪ ነው ። ባለችን ጤና ጣቢያ ትምህርት መሰጠት አለበት ብዬ አምናለሁ።
@negaabate4230
@negaabate4230 Жыл бұрын
በጣምእእናመሰግኖተለን👍;//
@azebhdg5106
@azebhdg5106 Жыл бұрын
@mohammedhussien4147
@mohammedhussien4147 2 жыл бұрын
በሀገር ውስጥ ክትባት የትማግኛ እችላለሁ
@captainayub6482
@captainayub6482 4 жыл бұрын
🕊🕊🙏
@user-dz7uz5cj5i
@user-dz7uz5cj5i 2 жыл бұрын
👍
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 4 ай бұрын
ዶክተር እባክህን 😢እኔ ሄብታተስ B አለቀሰ ተብያለሁ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ምንም አይነት መዳሃኒትም አልሰጡኝም ግን አየፈራሁ ነው ልጄስ ላይ በጡት ምክኒያት ይተላለፋል እባኮዎን ዶክተር ይመልሱልኝ
@user-id8qw6vk1d
@user-id8qw6vk1d 3 жыл бұрын
እናመሠግናለንዶክተር
@user-mu6zw4oe8n
@user-mu6zw4oe8n 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@salemtegen8077
@salemtegen8077 3 жыл бұрын
እኔ ግን ይቅርታ ይደረግልኝ ግዴታ መድህኒት መውሰድ አለብን የውስጥ በሽታ በምግብ በሽታን ማስተካከል ይቻላል ለምሳሌ ከምግብ አይነት ጉበት ያለበት የስጋ ወተት ቂቤ እንቁላል መብላት የለበትም መመገብ ያለበት ሾርባ ፍራፍሬ ውሀ በብዛት መጠጣት ፓፓያ ጁስ ሎሚ ጭማቂ ማር ሞቅ ባለ ውሀ መጠጣት ፍቱህን መድህኒት ነው
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 2 жыл бұрын
I agree 💯👍
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 2 жыл бұрын
Thanks
@enyewworku9230
@enyewworku9230 Жыл бұрын
እኔንም መላበለኝ እኔም በጉበት ጠባሳ ተጠቂ ነኝ
@user-jp6sh1be9e
@user-jp6sh1be9e 7 ай бұрын
እኔ ወተት እየጠጣሁ ጉበት አለብኝ አሁን በጣም አበጠ😢😢😢
@saratadesse6657
@saratadesse6657 2 ай бұрын
Scary new
@mexuibaba8789
@mexuibaba8789 4 жыл бұрын
ጤናዎ እባካችሁ ፊቴ ላይ የጠቀያየር አስቸግሮኛል እባክዎት ሊርዱኚ ይችላሉ
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 9 ай бұрын
One question though, I don’t notice immediate respond for the phone call questions.. is it going to be addressed later?
@user-fc4jr6lm6w
@user-fc4jr6lm6w 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመስገናለን ,አንድ ጥያቄ ነበርኝ እባኮን 1 ድቂቃ ይስጡኝ ?
@abiyotmorkaw6469
@abiyotmorkaw6469 4 жыл бұрын
where is the address of the doctor or hospital
@addisabebapiazzaethiopia3658
@addisabebapiazzaethiopia3658 3 жыл бұрын
🙏⛪💚💛❤🙏⛪
@leteberhansamuel84
@leteberhansamuel84 4 жыл бұрын
እንደዚህ ስፊ ገለፃ እንድ እንደነገሩን እንዲሁም ይአንጀትን የሆድ ህመም ቢያብራሩልን እንፈልጋለን በጣም እናከብሮታለን
@habtamudesta7395
@habtamudesta7395 Жыл бұрын
Can I have phone # please?
@sarakonjo8422
@sarakonjo8422 2 жыл бұрын
Enamsgenalni
@bashamelesse8576
@bashamelesse8576 2 жыл бұрын
አሜባ ለእርግዝና የሚሰጠው ሕክምና እንዴት ነው?
@zebedirbabey2610
@zebedirbabey2610 3 жыл бұрын
ሄፒታይተስ ኤ እንዴት መከላከል ይቻላል
@jamalfathima9302
@jamalfathima9302 Жыл бұрын
የወፍ በሽታ አይን እሚያሳክክበትጉዳይ
@zebedirbabey2610
@zebedirbabey2610 3 жыл бұрын
ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
@ryoutube891
@ryoutube891 Жыл бұрын
😥😥😥 እኔ ጉበቴ አብጧል እስኪ መላ በሉኝ
@meserettemesgen2446
@meserettemesgen2446 3 жыл бұрын
P
@user-hj5rl5iw8n
@user-hj5rl5iw8n Жыл бұрын
በጣም ችግር ነው እኔም አለብህ ተብያለሁ
@user-nd3ux2ln8z
@user-nd3ux2ln8z 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ሕክምናው የት ነው ማግኘት የሚቻለው
@fatumagumato6518
@fatumagumato6518 2 жыл бұрын
እኔም ሰንበ ጠበሳ አላብሽ ታበልኩኝ መደንት ጦቅሙኝ
@merimeri7706
@merimeri7706 2 жыл бұрын
እኔም ተባልኩ ግን ምን እንደሆነ ኣላውቅም
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 94 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,8 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
Viral hepatitis (A, B, C, D, E) - causes, symptoms, diagnosis, treatment & pathology
12:18
ድንች በእንቁላል //ቁርስ//Lebanon Food
8:15
MARE & MARU
Рет қаралды 917 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 94 МЛН