ጦማር፡- ምክረ አበው በ17ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የተሰጠ ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 21,090

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 жыл бұрын

Пікірлер: 66
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzfaq.info
@abebechawoke1091
@abebechawoke1091 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ያክብርልን።
@tesfafeseha9634
@tesfafeseha9634 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ እግዚኣብሄር ዕድሜና ይስጣችሁ እናንተን ኣያሳጣን።
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማን
@abebechawoke1091
@abebechawoke1091 4 жыл бұрын
ሸርስ እናረገዋለን ግን ሰው ስጋዊን እንጂ የነፍስን ምግብ መቸ ይወድና ማንና ማን ተጣለ ነው እይታና አድማጭ የሚጨምር
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 жыл бұрын
18:10 አቤት ማማራቹ እግዚአብሔር አሁንም ያብዛችሁ አብዝቶም ያሳምራች በቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት
@haymimekasha7813
@haymimekasha7813 4 жыл бұрын
እማይጠገብ ድንቅ ትምህርት በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መገስተ መንግስተ ሰማአትን ያውርስልን
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን የህይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ፫
@ArmanMalik-db1ey
@ArmanMalik-db1ey 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን መምህራን አሜን
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ከተዋህዶ እቅፉ ከኢትዮጵያ አገራችን አይለየን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ጥዑመ ልሳን መምህሮቻችን። ((መ/ር ሊቀ ሊቃውንት ስመአ ኮነ መላዓክ።)) ((መጋቢመ ሀድስ ወይ ብሉይም መ /ር ገብረ መድን እንየው)) ((ዲያቆን/መ /ር ብርሃኑ አድማሱ)) ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን። እኛም የሰማነውን ትምህርት በህይወት እድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን አአሜን አሜን አሜን አሜን
@bruktawittegegn5541
@bruktawittegegn5541 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጸጋዉን ይስጥልን ❤አቅራቢዎችንም ከልብ እናመሰግናለን🙏
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን🙏🙏🙏🙏
@woudineshargaw9019
@woudineshargaw9019 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን። በተለይ በልጅ አስተዳደግ ዙርያ የተሰጠው ትምሀርት ሁላችንም ብንሰማው በተለይ ልጆች ያላችሁእጀግ በጣም ወሳኝ ነው ቃለ ሀይወት ያሰማልን።
@tigistrega13
@tigistrega13 4 жыл бұрын
Qala heiwat yasamalen abatochachen Amen amen amen
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻ ችን ከልብእናመሰግናለን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛
@vghhhj7363
@vghhhj7363 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አባቶቻችን አሜን
@user-vh4ml1vy6h
@user-vh4ml1vy6h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
@user-ys1bj9ff7o
@user-ys1bj9ff7o 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወደ ፈተና እየገባነው እነ እገሌን የመምሰን ፈተና ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰባኪ ወንጌል ብርሃኑ አድማስ ና ሊቃውንቶቻችን
@user-rj8ry9ve4k
@user-rj8ry9ve4k Жыл бұрын
በእውነት መምህሮቻችን ቃለሂወትያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@mesismart1332
@mesismart1332 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@meketworku8142
@meketworku8142 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልም በዕድሜና በጤና ያቆይልን አባቶቻችንን አሜ
@Butu07
@Butu07 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen leabatochachen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-di7cb9ks9d
@user-di7cb9ks9d Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እርስቱን መግስቱን ያውርስልን አሜን ለኛም ከመስማት የዘለለ ለተግባር የተጋ ህሌና የጸና ልቦና ያድለን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
ቃለኅይወት ያሰማልን::
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@genenegezahegn9415
@genenegezahegn9415 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hewangirms9341
@hewangirms9341 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዋትን ያሰማልን💒💒💒🕊🕊🕊🤲🤲🤲
@mnbvc5672
@mnbvc5672 4 жыл бұрын
በእውነትቃለ ህወት ያሠማልን ጸጋውን አብዝቶ እረጅም እድሜ ሰእቶ ያቆይልን በእውነት ውስጥ ድረስ ዘልቆ የሚገባ ትምህርት ነው
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱሳን አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው
@user-fb2zr6mv6z
@user-fb2zr6mv6z 4 жыл бұрын
በእውነት የአበውን አንደበት ያድላችሁ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን መምህሮቻችን አሜን
@jetujulie1345
@jetujulie1345 4 жыл бұрын
Be ewunta egzabher stegawun yabzalachu bertulin ensmalin gen tegbare yelim
@adisalem1777
@adisalem1777 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አባቶቻችንን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። ለማህበረ ቅዱሳንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልችሁ።
@truyetulu7390
@truyetulu7390 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት
@daveg9828
@daveg9828 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen.
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልን መምህሮቻችን
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እኛም የተሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን
@eshetuworku4179
@eshetuworku4179 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እውነትነው፣ልቦናይስጠን
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን
@genetshale731
@genetshale731 4 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ምንኝ የታደልን ነን እኚህን የመሰሉ ልቃውቶች አባቶቻችን
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባቶቻችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@emahationfsahaye8203
@emahationfsahaye8203 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰመኣልን መምህሮቻችን
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 3 жыл бұрын
Kale hywetn yasemaln abatochechn
@TGST645
@TGST645 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
አባታችን አውነት ነውፀጋውን ያብዛለዋት ግልፅ ብለዋል
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen egzhanbharye yesetelen kale eyeweten yasmalen memherchachen!!!
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@selamawitmisganaw8340
@selamawitmisganaw8340 4 жыл бұрын
Egziabher ystiln hulachihunm. Kale hywet yasemaln
@almazwasi5104
@almazwasi5104 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@eyobmesfin3120
@eyobmesfin3120 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፀሀይ ከ19በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባ ተባባሪዎና መንፈሳዊ ዘፋኝዋ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካባቸውን ጄኔራሎችንም ለሚዲያ ሳታሰማ በድብቅ ቀብረህ ጨረስካቸው እንደ ተራ ውሻ የቀሩትንም ፋኖ በየጫካው ቅንድባቸውን ላጭቶ ወደማይመለሱበት ተሸኝተዋል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@asibhatu4891
@asibhatu4891 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@muluworkhailu5258
@muluworkhailu5258 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@danifetene
@danifetene Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንነዚህ ያሉ አባቶቻችን ይጠብቅልን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 3 жыл бұрын
ሰላም
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 4 жыл бұрын
ልክ ነው እንዲ ስንፎካከር ነው ሰባኬሆች የበዙት መዝሙራችንን የሚዘባርቁት ቂስ ዲያቆን መምህር መለየት እስኪያቅተን ልብሳቸውን እየቀያየሩ እንዲ ቢጫ አንዲ ሰማያዊ ቀይ ጥቁር ምኑ ቅጡ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አንዳድ ጥያቄዎቹን ግን ትንሽ ከአስኮላው ትምህርት ሞያ ያላቸው ሰዎች አይነት ቢጠየቁ ከዘመኑ የቴክኖሎጂ እድገት ጋር ከማህበራዊው ግኑኝነት ወዘተ መነጠል ስለማይቻል እንዴት ሊጠቀሙበትና ስርዓት ይኖራቸዋል? ለሚለው ባለሞያ ፕሮፌሽናል አድቫይዘር ዓይነት ቢሆን ይመረጣል በተለይ ስለህፃናት አስተዳደግ እንጂ ዝም ብለን ካወራን ውጤት አይኖረውም።
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል ሦስት
38:34
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 16 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН