ቲክቶክ ይከፍላል ስንት ይከፍላል እውነቱ ይህ ነው | Ethiopian TikTok | Abugida Media

  Рет қаралды 106,019

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ቲክቶክ ይከፍላል ስንት ይከፍላል እውነቱ ይህ ነው | Ethiopian TikTok | Abugida Media
Telegram. @TeddyOnee
#EthiopianTikTok #Ethiopian #TikTok

Пікірлер: 311
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
⚠️በአዲሱ በተሻሻለው የቲክቶክ ህግ መሰረት ገንዘብ ለመስራት 10,000 አሰር ሺህ ፎሎወር ብቻ ነው የሚያስፈልገው
@thetnatube
@thetnatube 2 жыл бұрын
አቦጊዳዩ አሳየን አሞላሉን የውነት ከ10 ሺ አልፈናል
@henag1
@henag1 2 жыл бұрын
35ሺ በላይ አለኝ እንዴት ነው ሚከፍለው
@seadi9753
@seadi9753 2 жыл бұрын
@@thetnatube አስተዋውቂልኝ እህቴ ይቲዪብ አለኝ
@stmichaeltube3330
@stmichaeltube3330 2 жыл бұрын
Yetelegram channelihin astewawkeny
@stmichaeltube3330
@stmichaeltube3330 2 жыл бұрын
Erdatahin fellige naw telegramihin lakiliny
@amiradem5559
@amiradem5559 2 жыл бұрын
10 000 ፎሎር ለማምጣት ብዙ ዱካም ወይም መሳደብ ክፉ መናገር ካልሆነ በስተቀር ሰዉ መልካም ነገር ፖስቶ ወይም የሚያስተምሩ ነገሮችን ቢለቅ ማንም ፎሎ አያደርገዉም ነገር ግን ቢሳደብ ወይም አጪር ቀመመስ ለብሳ ጡቷን የምታሳይ ሴት ከሆነች ፎሎ ሳያደርጉ አይወጡም
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!
@reditube8396
@reditube8396 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ በጣም ምረጥ ሰው ነህ በርታልን :እውቀት ማካፍል ከምንም በላይ ጠቃሜ ነው በጣም እና መሰግናለን ወንድምችን::
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቴዲ እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው ክፍያ ግን የሌለ ነው የሚያናድደው ለተጠቃሚዎች
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
በርታለን ወንድማችን አቦጌዳ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@mazitube6871
@mazitube6871 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቴዲየ አይይይ ቴክቶች እህቶቻችንን ያበላሼነው እፍረት የሚባለውን ነገር ያጡበትነው ሁሉም ባይሆኑም ግኔ ተጠቃሚ አይዴለሁም ያው ዩቱብ ሼር ሢያዴርጉ አይቼ እንጅ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 жыл бұрын
ተባረክልን
@user-bo1dq2kd2p
@user-bo1dq2kd2p 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዩጲያውይ እዳተ ያሎትን አላህ ያብዛልን
@mariyatube1333
@mariyatube1333 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዶ በጣም ቅን ሰው ነህ
@reditube8396
@reditube8396 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካሙ ወድማችን
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን!!!
@weareone1247
@weareone1247 3 жыл бұрын
ቴዲዬ እናመሰግናለን በርታልን
@2-tv379
@2-tv379 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ምትሰራው በርታ ወንድሜ
@sebezTube1
@sebezTube1 3 жыл бұрын
So helpful bro Thanks
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ ቴዲ ከልብ እግ/ር ህይወት ዘመንህን ይባርክ እውነቱን ዛሬ ገና ካንተ ሰማው ስለቲክቶክ ብሩክ ሁን የኔ ወንድም🙏👍
@Fthyhtube
@Fthyhtube 3 жыл бұрын
እዳንተ ያለ ቅነ ሰው ያብዛልን ሰለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ፈጣሬ ይጨምርልህ
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
ውዴ ነይ አመጣለዉ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 жыл бұрын
ቴዲ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን አንተ ለወገንክ የቆምክ መልካም ሰዉ ነክ በርታ 🙌🙌
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@apostleesraeldansatinkooff5168
@apostleesraeldansatinkooff5168 2 жыл бұрын
Teddyee pls yutube zegabing min mareg alebing
@user-dp5el4kt9b
@user-dp5el4kt9b 2 жыл бұрын
አረ እኔረሱ ካወኩት ቅርብ ግዜነው ግን እስካሁን በዙ አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን አይቻለው እሱ ግን ይለያል
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 3 жыл бұрын
ቲክቶክ አልጠቀም የባለጌ መንደር ነው እኔ የምጠይቅህ የእንስትግራም እና ቴሌግራም እደት እደሚከፍን አሳየን ወንድሜ
@birhanmedia144
@birhanmedia144 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣tik tok ሳይሆን ጥቂት ሰዎች ናቸው ባሌ
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 3 жыл бұрын
ሀሀሀ አንተማ ይከፈልህ ነበር
@sititube7697
@sititube7697 3 жыл бұрын
ክክክ በትክክል የእብዶች ሰፈር ነው
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-lc4fw2ro7r
@user-lc4fw2ro7r 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@birhanmedia144
@birhanmedia144 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲ
@eldanatub8722
@eldanatub8722 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልንን
@user-ru1ex3of1o
@user-ru1ex3of1o 3 жыл бұрын
ምርጥ ወንድማችን በርታ ቅን ሰው ነህ
@zemzemtube887
@zemzemtube887 2 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነዉ ጎበዝ ነሕ ጠክር
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf Жыл бұрын
ቴዳ እኔ ሑሌ አደምጣሐው ያተነገር ብዙነገር ተምሬበታለው አተግን ከሠው ትለያለክ አዳንድ ወንዶች ያቃተንንነገርሥንጠይቃቸው ሊነግሩን ሣቲም ይጠይቃሉ አተግን ትለያለክእኔየጠቀመኝን እነሡሞ ይጠቀሙበት ብለክ ሥለምታካፊለን ፈጣሪውለታክይክፈልክ።ከሰውምንም አይገኝም።
@jemailseid3498
@jemailseid3498 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ageriketmawe9293
@ageriketmawe9293 2 жыл бұрын
እናመ ሰግናለን ወድማችን
@trytowintube365
@trytowintube365 2 жыл бұрын
ቴዳዬ አትደምረኝማ ቆይ ግን እኮ የሁልግዜ ደምበኛ መሆነን እትርሳ👍
@user-fi4we7pd8d
@user-fi4we7pd8d 3 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ክፍ አይካችሁ 🤲🏼 ሰላም ለሀገሬ🇪🇹 ሴቶችዬ የጅ ስራ ጥበብ ነው መልመድ እምፈልጉ ጎራ በሉ
@fandisha288
@fandisha288 3 жыл бұрын
Enameseginalen Teddy
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 3 жыл бұрын
እናመስግንለን አቡጊዳ
@fatimaomabdulrahman2904
@fatimaomabdulrahman2904 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Hayimi90829
@Hayimi90829 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዶ
@user-yk6lr4fe4p
@user-yk6lr4fe4p 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-xw1ms4zc8i
@user-xw1ms4zc8i 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
Welcome bro.... Thanks የ tik tok ንግስት የአብስራ የወሎዋ ቆንጆ ትችያልሽ
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
ውዴ ነይ አመጣለው
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 3 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው እናመሠግለን
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
ሰላም አቡጊዳ አዲስ ቤተሰብ በሼር አይቼህ ነው። በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጠው ግልጵ ባለ አቀራረብ. Keep updating . በርታልን
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ
@OneGo-pd5ul
@OneGo-pd5ul 8 ай бұрын
ቲክቶክ ስድብ ካልሆነ ሌላ. መልካም ነገር. እይታ የለውም ለመልካምነትህ እመስግናለሁ❤❤❤❤
@meklit2022
@meklit2022 2 жыл бұрын
ተባርክ ወድሜ
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ብሮ እንዛመድ ደሞ
@shilematgethewu8812
@shilematgethewu8812 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@lili.123
@lili.123 3 жыл бұрын
Tnx
@kdstyabsra8
@kdstyabsra8 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ቴድ አንድ ጥያቄ አለኝ አንዳመት የሞላው የዩቱብ ቻናል ሰአቱ አለሞላም እጣፈንታው ምን ይሆን እንዳድስ ነው የሚጀምረ ወይስ እነደት ነው
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 11 ай бұрын
በእውነት ዕውቀትን ይጫምርልህ
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቴዶ ሳልጠይቅ ተማርኩኝ
@Melody742
@Melody742 2 жыл бұрын
Thank you bro
@bantayehulegesse7308
@bantayehulegesse7308 2 жыл бұрын
ጥያቄዬን መልስልኝ ፕሊዝ... አካውንቱ መከፈት ያለበት በነዛ ሀገራት ስልክ ቁጥር ነው ወይስ ?
@himakdikwttube3050
@himakdikwttube3050 2 жыл бұрын
ግሩም
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን።
@napitube2758
@napitube2758 Жыл бұрын
በጣም እውነተኛ ሰው ነህ በርታ
@melattesfaye5081
@melattesfaye5081 2 жыл бұрын
ምርጥ መምህር
@essstudio
@essstudio 2 жыл бұрын
thanks but pls check some info like followers requirment is 10,000 not 100,000
@maqibulatube8557
@maqibulatube8557 3 жыл бұрын
እነመሰግነለን ወንድሜ
@yabkalworking1177
@yabkalworking1177 2 жыл бұрын
thanks
@saremyazhi7731
@saremyazhi7731 3 жыл бұрын
tnx
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
Thank you tade
@zehontube7943
@zehontube7943 2 жыл бұрын
ቴድየ በርታ የኔ ጀግና
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
ቀን ሮጦ አያውቅም ! በየትኛውም መስፈርት ብትለካው አሁን የምትለውን ሩጫ ቀኑ አይሮጠውም ፤ ቀንህን የምትቆጣጠረው አንተው እራስህ ነህ በየቀኑ ማድረግ የምትፈልገውን የምትወስነው አንተው ራስህ ነህ በተሳሳተ አመለካከት ራስህ አትሸውድ ። ቁጭ በል እና ነገ ምን ማድረግ እንደምትፈልግ ዛሬ ወስን የወሰንከውን ደግሞ ነገ አድርገው አለቀ !
@halepromise8046
@halepromise8046 2 жыл бұрын
Wawoooo Des yemile ewket new
@aminacomedy50
@aminacomedy50 2 жыл бұрын
በጣም እናመሳግናሌን ዎንድም
@chalotube532
@chalotube532 2 жыл бұрын
በጣም ምረጥ ሰው ነህ በርታ
@28TECK27
@28TECK27 Жыл бұрын
ማርያምን መልክህን ባያው ደስታዬ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ ኑ።አብረን እንደግ
@user-rj1kn9kv8m
@user-rj1kn9kv8m Жыл бұрын
እግዚሀብሔር የባርክ እውነተኛ ሰው
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው ያካፈልከን አመሰግናለሁ ሰስክራይብ ላይክ አድርጊያለው
@user-ru1ex3of1o
@user-ru1ex3of1o 3 жыл бұрын
ቴድየ መልካም ሰው
@SeadaSead767
@SeadaSead767 Жыл бұрын
thank you betam gebtognal
@FirezerEndale
@FirezerEndale Жыл бұрын
አንተ ቅን ሰው ተባረክ
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
ደስ ይላል አሪፍ መረጃ እናመሰግናለን
@user-fq1rn1yx8w
@user-fq1rn1yx8w 2 жыл бұрын
ተበራክ ዎንድሜ
@tedyniko95
@tedyniko95 2 жыл бұрын
what a wonderful teacher you are !? I already like and subscribe Abugida.
@kaleblukas-pm4dw
@kaleblukas-pm4dw Жыл бұрын
Thank you Tiktok indet yikefetal akefafetun lakilin
@amelakaza8655
@amelakaza8655 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ዩቱብ ለመክፈት እፈልጋለው ግን ፕሮሰሱ ይከብዳል
@muluyetube9190
@muluyetube9190 Жыл бұрын
ቴዲየ በመቤቴ ኢትዬ ገብተን እዴት ነው ቲክቶክን እዲሰራ ማድረግ እችላለን
@rehima842
@rehima842 3 жыл бұрын
ቴድ እኳን ደና መጣህ
@user-pk2od6bt5d
@user-pk2od6bt5d 3 жыл бұрын
አቡጊዲየ በረታ
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
ውዴ ነይ እመጣለው
@abedubedru4535
@abedubedru4535 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ
@Isrtube101
@Isrtube101 Жыл бұрын
Bravo
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ያንተን ቅንነት የትም አላየው እናመሠግናለን አስተዋይ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
የቢዝነስ ዩቱብ ልከፍት ነበር ያለውት አረብ ሀገር ነው ባለውት ሀገር ስልክ ቁጥር መጠቀም እችላለው ወይስ እንደት ነው ተባበረኝ ባለፈው እንደት መክፈት እንደምንችል አሳይተከናል ምስጋናዬ ከልብ ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
@@AbugidaMedia እስኪ መልስልኝ ብሮ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
አዎ ባላችሁበት ሀገር ቁጥር መክፈት ይቻላል። ሀገር ስትዋይሩ ትቀይሩታላችው
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
@@user-hs7hw4km6z አዎ ባላችሁበት ሀገር ቁጥር መክፈት ይቻላል። ሀገር ስትዋይሩ ትቀይሩታላችው
@marathon3248
@marathon3248 3 жыл бұрын
be paypal aydelem ende yemikeflew?
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 жыл бұрын
ሀይ ምርጥ ሰው
@adismikenen3090
@adismikenen3090 2 жыл бұрын
👍👍
@HAPPYTUBE21
@HAPPYTUBE21 6 ай бұрын
ትክቶክ ሢከፈት በመጀመሪያ የምናሟሏቸው ሂደቶች ምንድን ናቸው
@MyKeyEntertainment1
@MyKeyEntertainment1 Жыл бұрын
ሜሽ እባላለው አድናቂህ ነኝ ሜሽ ኢትዮ ፎሎ አርገኝ
@ethioalmechannel1527
@ethioalmechannel1527 3 жыл бұрын
toktok 10000 ሽ ፎሎ ነው ቴዲ የሚስፈልግ 😄👌
@user-ru1ex3of1o
@user-ru1ex3of1o 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን
@om-sc1hy
@om-sc1hy 3 жыл бұрын
Aberta bro
@rozajabir
@rozajabir 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk yasekal
@fetareaction2200
@fetareaction2200 3 жыл бұрын
*Tedy thanks l aprshit*
@josihabeshawi3623
@josihabeshawi3623 3 жыл бұрын
Lemlekew video Cover photo edet new mesrat mechelew ena beken men yahel video melkek albegn ?
@ethiotechbyhabeshaw5020
@ethiotechbyhabeshaw5020 3 жыл бұрын
good
@etotube1957
@etotube1957 2 жыл бұрын
🥰
@fatuma283
@fatuma283 2 жыл бұрын
ቴድየ እውነውአንተልዩስውነክ👌
@bidryalew1563
@bidryalew1563 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ቲክቶክ እንዴትስ መጀመር እንችላለን? ለመጀመር ምፈንግ የስንክ ቁጥር እና የተለያዩ ጥያቄ ይጠይቃል!! ግን ምን ባደርግ ይሻለኛል? ላቀረብከው ነገር በጣም አመሰግናለሁ thank you
@zuzutube105
@zuzutube105 Жыл бұрын
ቲክቶክ በጣም የሚከፍል ይመስለኝ ነበር ይቅርብኝ🤸🤸🤸🤸🤸
@gechlourd724
@gechlourd724 Жыл бұрын
እኔ አልገባይም በጣም በርካታ ሠው ቲክቶክ ይሠራል እና ውጭ ሀገር ሠው ከለለው ማውጣት አይችልም ነው ወይሥ
@user-jg7tj1uc8e
@user-jg7tj1uc8e Жыл бұрын
እናመሰግናል
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
Best Copyright Free Videos for YouTube | How to Make Money Online 2024 on YouTube
8:48
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.