Tilahun Gessesse - Kome Limerkish | ቆሜ ልመርቅሽ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 4,075,096

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

3 жыл бұрын

Ethiopian Music : Tilahun Gessesse | ጥላሁን ገሰሰ - Kome Limerkish | ቆሜ ልመርቅሽ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Hope Entertainment

Пікірлер: 1 700
@adetube1290
@adetube1290 3 жыл бұрын
ቆሜ ልመርቅሽ …… ተቀበይኝ እማ ሕይወትን መርቀሽ …… ሰጥተሽኝ እኔማ ይህ ቀረኝ የምለው፣ …… የሚቆጨኝ በዓለም ኢትዮጵያ ዕድሜ ላንቺ፣ ያላየሁት የለም። አንገትሽ፣ ራስሽን፣ … ችሎ ልየውና ማግሥቱን ይውሰደኝ፣ አሥር ሞት ይምጣና። ትንቢትሽ ይፈፀም ከመሪት ጠብ አይበል ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ገድልሽ ይንደልድል ሰንደቅሽ ከፍ በል ይቁም ለዘላለም ሰለም ደስታ ጥጋብ ይታብሽ ባለም ሴራው ይክሸፍበት እማማ የመታብሽ አድማ : እማማ እጁን ሳር ያድርገው እማማ ጉልበቱን ቄጤማ:: እማማ ካቀባበለብሽ እማማ ብረት ከደገነ : አምላክ ያግዝልሽ ላንቺ እየወገነ ፀሎሽ ይሰማ አምላክ ይለመንሽ ፈተናው አይለቅ የሚፈታተንሽ አንገትሽን እራስሽ ችሎ ልየው እና ማግስቱን ይውሰደኝ አስር ሞት ይምጣና በሰው ሃገር ምድር ለተበተኑት ለልጆችሽ ሁኚ ዞሮ በግቢያ ቤት ካለም አደባባ ከመንግስታት ደጂ ሞልቶሽ ተርፎሽ እንጂ ጎሎብሽ አትሂጂ እማማ ጎተራው አይጉደል አይድርቅ ሌማትሽ ከክፉ ሰውሮ ያድንሽ እምነትሽ እማማ ለአንቺ የማይተኙ እማማ የማይንቀላፉ እማማ ብን ይበሉ እንደ ጉም ከምድረገፅ ይጥፉ እማማ ካረግንልሽ በላይ እማማ የምትሆኝልን መጠሪያ እናታችን አንች ቆልን
@user-bo5th7ne3f
@user-bo5th7ne3f 2 жыл бұрын
ጥልዬ እኔ በተቻለኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ አንገቷ እራሷን ችሎ እንዲቆም ለማድረግ እሰራለሁ!!! ኢትዮጵያዬ መተኪያ የሌለሽ ሀገራችን ክፉሽን ያስቀረው። አሜን
@EYOS777
@EYOS777 Жыл бұрын
ቆሜ ልመርቅሽ ልጄ ኢትዮጵያዬ 😍😌
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
ሰምቼ የማልጠግበዉ እንባ ይቀድመኛል ኡፍ እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ 😢😢 ስም ከመቃብር በላይ ነዉ አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ የምወድህ ነፍስ ይማር 😢😢😢💔
@binipunk4212
@binipunk4212 3 жыл бұрын
ቆሜ ልመርቅሽ …… ተቀበይኝ እማ ሕይወትን ​መርቀሽ …… ሰጥተሽኝ እኔማ ይህ ቀረኝ የምለው፣ …… የሚቆጨኝ በዓለም ኢትዮጵያ ዕድሜ ላንቺ፣ ያላየሁት የለም። አንገትሽ፣ ራስሽን፣ … ችሎ ልየውና ማግሥቱን ይውሰደኝ፣ አሥር ሞት ይምጣና።
@lijalemdcsa
@lijalemdcsa 2 жыл бұрын
" ...ፀሎትሽ ይሰማ አምላክ ይለመነሽ ፣ ፈተናው አይለቅ የሚፈታተንሽ ..."
@zenebeyacob3956
@zenebeyacob3956 2 жыл бұрын
ይህ ግጥምና ዜማ በበ1980ዎቹ ተጽፎና ተዘፍኖ እንዴት የዛሬውን የወያኔ ሴራ እየተናገረ እንዳለ ሳስብ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው፡፡ ዘመን ተሸግሮ ዛሬም እንባዬን ያመጣል፡፡
@kibruhabtamu8554
@kibruhabtamu8554 6 ай бұрын
እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@getugebere2410
@getugebere2410 3 жыл бұрын
አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ ከዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሰሰ 😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ እንወድሃለን
@user-ny7qm3xn1d
@user-ny7qm3xn1d 3 жыл бұрын
ጥልዬ ይህንን ጉድ ስላልዬህ ታድለሃል በመድረክ በአይኖችህ ስሟን ስትጠራ እንባህ በመታው ሲፈስ እኮ የ90 ትውልዶች በሽጉጥ በቀስት. እየተገደልን ነው ኢትዮጵያ ስላልን ብቻ 😭😭 ኢትዮጵያ ታላቅ ነበረች ትልቅም ትሆናለች
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
Esunis man yaredew meselesh !!!.....enesu Eko nachew ........ Demo yaswerut were girim yemil new ......... Gin bezegenut Kuna yibal yele.........
@hamudhassen9481
@hamudhassen9481 2 жыл бұрын
😭😭😭💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ መከራሽን በቃ ይበለሽ!!
@hazalaklo6639
@hazalaklo6639 3 жыл бұрын
ባሁኑ ስአት ሁሉም እራስ ወዳድ ነው እግዚያብሄር ቅድስት ሀገራችንን ጠብቅልን።
@petrosmono
@petrosmono 3 жыл бұрын
ለአንቺ የማይተኙ የማይንቀላፉ ብን ይበሉ እንደ ጉም ከምድረገፅ ይጥፉ 🔥🔥🔥 ኢትዬጲያዬ 💚💛❤️
@juliobela5846
@juliobela5846 3 жыл бұрын
መከረኛ ግም ሀገር
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 7 ай бұрын
❤❤
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 3 жыл бұрын
የድሮዋን ኢትዮጵያ የናፈቀ ? እንደኔ የሃገሩ ሰላም ያሳሰበው ላይክ ይግጨኝ!
@medihabesha1541
@medihabesha1541 3 жыл бұрын
😭እኔ😭
@nanidh5642
@nanidh5642 3 жыл бұрын
እኔ። ✋
@user-wj4bv8fe7o
@user-wj4bv8fe7o 3 жыл бұрын
😹😹😹😹😂😂
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 жыл бұрын
አንድ ኢትዮጵያ . . . ዛሬም. . . ነገም . . . . ለዘለዓለም 💚💛❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የድሮዋን ኢትዮጵያ ዘር ቀለም ሃይማኖት ሳንለይ ትምህርት ቤት ሄደን በሰላም እቤታችን የምንመለስበት ጎረቤት ልጁን ቤቱን አደራ ብሎ የሚሄድበት ግዜ ናፈቀኝ
@Meaziye
@Meaziye 3 жыл бұрын
ሞቶ መኖር እንዳንተ ነው ጋሸ ጥላሁን። ነፍስህን ይማርልን።
@teddyatsede6011
@teddyatsede6011 7 ай бұрын
ታላቁ የኢትዮጵያ ልጅ ብርቅዬው ጥላሁን ገሰሰ እምዬ ኢትዮጵያን የምትወድ ጀግና የህዝብ ልጅ ለሀገርህ ለህዝብህ ያለህ ፍቅር ታላቅ ነው በልባችን ሰሌዳ የክብር ቦታ አለህ ነፍስህ በፃዲቁ ኖህ በአብርሃም በይስሀቅ በያዕቆብ አጠገብ ትረፍ ጥልዬዬዬዬዬዬዬ በትንሹ እድሜዬ ባላወቅህም በስራህ በሀገር ፍቅርህ በልቤ ትኖራለህ ጥልዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 3 жыл бұрын
ተአምር ነው!! ጥሌ ስለሞቱም ስለኢትዮጵያም እንዲ መሆን የተነበየበት ድንቅ ስራ ነው!!
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ቆሜ ልመርቅሽ …… ተቀበይኝ እማ ሕይወትን ​መርቀሽ …… ሰጥተሽኝ እኔማ ይህ ቀረኝ የምለው፣ …… የሚቆጨኝ በዓለም ኢትዮጵያ ዕድሜ ላንቺ፣ ያላየሁት የለም። አንገትሽ፣ ራስሽን፣ … ችሎ ልየውና ማግሥቱን ይውሰደኝ፣ አሥር ሞት ይምጣና። ጋሽ ጥላሁን ነፍስህን ይማረው
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
ግንባር ቀደም በመሆን የምትሰጫቸው አስተያየቶች, ድፍረትሽንና የአስተሳሰብ አመለካከቶችሽን ያመላክታሉ። ዛሬ ቢያንስ የጥልዬን የሙዚቃ የግጥም ስንኞች ጊዜ በመውሰድ ፊደልና ሀረግን በጥንቃቄ በማቅረብሸ ከወዲሁ እሰየው ለማለት ነው። የፎቶ ምስልሽን ብቻ በማገናዘብ አንች በማለቴ ይቅርታ፤ መልካም ጊዜ
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
በምጀመርያ ይምተጠቃማው ፎቶ የራሷ አይደላም ከሷ ጥሮ አስተያየት ማየት ከችድ ወስጥ መርፍይ አንደማገንት ነው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
❤🌳❤👈💪💪💪💪💪 forever tlahun and O blood oromo
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 3 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 Are you talking about "oromo blood" ምናምን ? Are you thirsty ? You and your people slaughting people everywhere not enough that for you? You know what soon or later you and your people will pay that back.
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 3 жыл бұрын
@@user-xx9eo1cn3m I don't think you got my point? 🤔😇😇Never mind .
@EMM2024-1
@EMM2024-1 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ማዳመጥ ከጄመርሁ አንዴ ብቻ ሰምቼው አይበቃኝም፣ ምን አልባትም አስር ጊዜ ሪዋይንድ እያደረግሁ ደጋግሜ እሰማዋለሁ። የአንድ ሙሉ አልበም ያህል ይመስለኛል። ሙዚቃው የተደበላለቀ ስሜት ይፈጥርብኛል።
@unknownboy4587
@unknownboy4587 2 жыл бұрын
የዉስጥን ሀገራዊ ፍቅር ፈንቅሎ የሚያወጣ ድንቅ ጥዑም ዜማ። ይህ ዘፈን ብሄራዊ መዝሙር ቢሆን እንዴት ደስ እንደሚል። ክብር ስሙ ከመቃብር ከፍ ላለሁ ሁላችንም ለምንወደዉ ጥላሁን ገሠሠ ይሁን።
@meklitsime664
@meklitsime664 3 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ደጋግሜ ሰማሁት የምር ምንም ልረካ አልቻልኩም የምር ባዳመጥኩት ቁጥር እንባዬ ይወርዳል። ብሄራዊ መዝሙር እራሱ ቢሆን አይቆጭም የኢትዮጵያዬ
@user-nl3pv4rn9r
@user-nl3pv4rn9r 3 жыл бұрын
አንገትሽ ራስሽን ችሎ ልየውና ማግስቱን ይውሰደኝ አስር ሞት ይምጣና..... 😢 ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ስላንተ ቃል የለኝም ብቻ ሁሌም ስራህ ከመቃብር በላይ ነው ልባችን ውስጥ ታትሞ ይኖራል። አሁንስ ምናለ ቀና ብለህ እማማን ብታያት 💚💛❤️😭
@juliobela5846
@juliobela5846 3 жыл бұрын
ሀገር ፃታ የለውም ምን አይነት ደደብ ሰው ነው ሰውዬው
@powerentertainment719
@powerentertainment719 3 жыл бұрын
@@juliobela5846 አንች ሹጥ አውቀሽ ሞተሻል።
@user-nl3pv4rn9r
@user-nl3pv4rn9r 3 жыл бұрын
@@juliobela5846 ቱ ስግጥና
@user-tw6dh6mh8s
@user-tw6dh6mh8s 2 жыл бұрын
ሀገሬ እወድሻለሁ የጣለሽ ይጠላ ሁሌም ሰላምሽን ያብዛልን አሁን የማብላጫሽ ጊዜ ነው ካፍ በይልን የአለም ንግሥት 🇪🇹🇪🇹👑👸
@teyentadmassu1212
@teyentadmassu1212 3 жыл бұрын
ጥልዬ ❤️ እያለቀስኩ ነው የሰማሁ 😭ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እምዬ ሀገሬ ዞሬ መግቢያየዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@mulualemfetene7441
@mulualemfetene7441 3 жыл бұрын
ብሔራዊ መዝሙር ሊሆን የሚገባው እጅግ ታላቅ የጥበብ ውጤት ።
@juliobela5846
@juliobela5846 3 жыл бұрын
ሀገር ፃታ የለውም ምን አይነት ደደብ ሰው ነው ሰውዬው
@esmaelsalih2045
@esmaelsalih2045 3 жыл бұрын
Lkhalk
@badruareb3738
@badruareb3738 3 жыл бұрын
@@juliobela5846 Tasastekal hager bizu gize be set new mixeraw iski Andi boota minaw behrawi mezmur layis be wondi new inde mixeraw bizu muzika lay be set new Innat ager adel mibalaw
@powerentertainment719
@powerentertainment719 2 жыл бұрын
@@juliobela5846 tebeda kante belay dedeb yet ale.
@juliobela5846
@juliobela5846 2 жыл бұрын
@@badruareb3738 አባት ራሽያ
@orionentertainment6157
@orionentertainment6157 3 жыл бұрын
ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን እናመሰግናለን ከልብ እንወድሃለን ነብስህን በገነት ያኑርልን
@tigesttadesse2362
@tigesttadesse2362 2 жыл бұрын
ኢትዩጵያዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እንዴት እንደምወድሽ ሀገሬ ቆሜ ሁሌ ነው የምፀልይልሽ 😭💚💛❤️ ትንሳኤሽን እናያለን
@amanuelteferi555
@amanuelteferi555 3 жыл бұрын
እንኳንም ይህን ትውልድ አላየው ጥልዬ አሠዳቢ ትውልድ ሆነናል ይቅር በለን ። ነፍስህን ይማረው አባቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሁሌም በልቤ ውስጥ ነህ ።
@roba-raze6029
@roba-raze6029 3 жыл бұрын
የኔ አባት ነፍስህን ይማርልን ሁሌም እንወድሀለን🥲🥲
@birukgetachew5800
@birukgetachew5800 3 жыл бұрын
feke acount ሌባ
@selama5095
@selama5095 3 жыл бұрын
ሀሌም
@sisay1183
@sisay1183 3 жыл бұрын
የብሔራዊ መዝሙራችን ቢሆን ደስ ይሉኛል።
@mataliba8814
@mataliba8814 2 жыл бұрын
ሀገሬ የኔ እናት ሲርበኝ የምታጎርሽኝ ሲርበኝ ሳትሳሺ የምትመግቢኝ ሲበርደኝ የምታሞቂኝ ሄደሽ የማትሄጂ ሁሌም ከጎኔ ሁነሽ ማንም አይንካብኝ ያለአንቺ ባዶ ነኝ
@hinahina4144
@hinahina4144 2 жыл бұрын
ሰም ከመቃብር በላይ ሲዉል እዲህ ነዉ ብሄራዊ መዝሙር መሆን የነበርበት ምርጥ ሰሜትን የሚሰጥ ዘፈን ነዉ የእዉነት በተለይ ባለንበት ሆኔታ ሲታይ😭😭 ጥሌ ነብሰህን ይማርልን
@yeshi7143
@yeshi7143 3 жыл бұрын
በናተ ዘመን ቀረ የሙዚቃዉ ቃና የሰዉ ፍቅር መከባበር እረ ስንቱ ነብስህን ይማረዉ 💔💔🖤🖤😭😭😭
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም የኔ ንጉስ በቃ ቃል የለኝም ተውኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏❤️❤️❤️ የድሮዋ ኢትዮጵያ የት ሄደች እባካቹ ከዚህ ነች በሉኝ
@mow0wmo408
@mow0wmo408 3 жыл бұрын
አይዞን😭😭😭😥እርስ በርስ ተባላን😢😢😢💞💋
@Abe8803
@Abe8803 3 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ጥሌ አባታችን አሁን የደረስንበትን ብታይ ምን ያህል ታዝን ነበር ሳታይ ማለፍህ እግዚአብሔር ይወድሀል ነፍስህን ይማርልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@edtad9549
@edtad9549 3 жыл бұрын
I feel the same way brother!
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@tsiyonfantu6819
@tsiyonfantu6819 3 жыл бұрын
Entsley ye tile amlak alee
@rozateklay8818
@rozateklay8818 3 жыл бұрын
Tilheye Enkwannm Ethiopia endzi hona alaykat betam tazen nbre 😭😭
@habeshawit2008
@habeshawit2008 2 ай бұрын
የእናት ኢትዮጵያ ዕንቁ ጥላሁን ገሠሠ💚💛❤️ respect. በእውነት "ጥላሁን አልሞተም" ማለት ይሄ ነው
@zenebeyacob3956
@zenebeyacob3956 2 жыл бұрын
ጥላሁን ገሰሰ ቀድሞም አድናቂህ ነኝ ወያኔ ዛሬ አገራችንን ሊያፈርስ ከምእራባውያኑ ጋር ተማምሎ ተነስትዋል ፡፡ ላንቺ ያማይተኙ የማያንቀላፉ ብን ይበሉ እንደጉም ከምድረ ገጽ ይጥፉ ማለት ለአሜሪካና ለወያኔ ነው፡፡ ይህ ግጥምና ዜማ በበ1980ዎቹ ተጽፎና ተዘፍኖ እንዴት የዛሬውን የወያኔ ሴራ እየተናገረ እንዳለ ሳስብ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው፡፡ ዘመን ተሸግሮ ዛሬም እንባዬን ያመጣል፡፡
@massymebrate3475
@massymebrate3475 3 жыл бұрын
ሀገሬ አምናለው ይህን ቀን አልፎ እንደ ተርት ተርት እንደ ሚወራ 😥😥😭😭ኢትዮጵያ ጠላቶትሽ ወደ መቃበር ይወርዱ ሀገሬ ከፍ በይ ❤😍
@tadetube2211
@tadetube2211 3 жыл бұрын
ቆሜ ልመርቅሽ____ተቀበይኝ እማ ሕይወትን ​መርቀሽ____ሰጥተሽኝ እኔማ ይህ ቀረኝ የምለው____የሚቆጨኝ በዓለም ኢትዮጵያ ዕድሜ ላንቺ___ያላየሁት የለም። አንገትሽ፣ ራስሽን፣____ችሎ ልየውና ማግሥቱን ይውሰደኝ____አሥር ሞት ይምጣና። RIP THE KING OF ETHIOPIAN MUSIC
@solomonseid4557
@solomonseid4557 3 жыл бұрын
በእውነት በህይወት ያለክ ያህል ነው የተሠማኝ ይህን አልበም የሰሩ ባለሙያዎች ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ ደሞ ገቢውም ለሀገር ገበታ መሆኑ ልዩ ነው ጋሽ ጥሌ የህዝብ ልጅ ነው ስም ከመቃብር በላይ ይውላል ነብስ ይማር ፈጣሪ ሌላው ደግሞ የሆነ አደባባይ ላይ ሀውልት ልሰራለት ይገባል ከ ቦብ ማርሌይ እሱ ይቀርበናል የኛ የሆነውን ማክበር ስለማንወድ ነው እንጅ
@abiybekele1131
@abiybekele1131 3 жыл бұрын
ጥሌ አንተ ምተህም አትሞትም ምክንያቱም አንተ የኢትዮጵያ ንጉስ ሰለሆንክ እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑረው 🙏🙌🙌👌👍👏👏👏
@abushgurmu4006
@abushgurmu4006 3 жыл бұрын
ትውልድ የሚያንፅ የዘመናት የጥበብ ምግብ የሆነ ስራ ግሩም ድንቅ።እባካችሁ የኔ ዘመን ትውልዶች የታላላቅ አባቶቻችንን ጥበብ አትግደሉ።
@sipara8333
@sipara8333 3 жыл бұрын
ጋሸ ኡፍ የምር እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የእውነተኛ የሀገር ፍቅር ድምፅህ ላይ ያበራል ፈጣሪ ነብስህን ይማረው በቀኙ ያሳርፍህ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@bekalutamene5699
@bekalutamene5699 3 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን አንጀት ይበላል ሁሌ አዳምጠዋለው 😢😢💕👌❤😘😘😘 ጥልዬ እንወድሃለ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ይህ ነዉ ምስክርነት ለውድ ኢትዮጵያችን ታላቅነት !!!!!!!
@shimelis121
@shimelis121 3 жыл бұрын
አወ... የሚምረው የድህነት ሳቃቸንን የቀሙን ብን ይበሉ:: እንኳን ቀረብህ ጥልሽ ..እንኳንም ይህንን ሳታይ አረፍክ:: አፈሩን ገለባ ያድርግልህ::
@zinashethiopia502
@zinashethiopia502 Жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ የሚመለስበት ልጆችሽ ከስደት የሚርቁበት ዘመን ናፈቀኝ ከማልቀስና ከመፀለይ ውጪ ምንም ላረግልሽ አልችልም ሙዚቃውን ስሰማው ከፋኝ ጥሌ እንኳን አላየህ ደግ ጊዜዋን ብቻ ፈጣሪ አሳይቶህ ዛሬ ባንዲራዋን መያዝ ኢትዮጵያ ማለት ወንጀል የሆነበት ጊዜ አላየህም
@hanitakele5305
@hanitakele5305 3 жыл бұрын
#ቆሜ #ልመርቅሽ ቆሜ ልመርቅሽ፤ ተቀበይኝ’እማ ህይወትን መርቀሽ፤ ሰጥተሽኝ እኔማ ይህ ቀረኝ የምለው የሚቆጨኝ በዓለም ኢትዮጵያ እድሜ ለአንቺ ያላየሁት የለም አንገትሽ ራስሽን ችሎ ልየውና ማግስቱን ይውሰደኝ አስር ሞት ይምጣና 💚💛❤️ ትንብቲሽ ይፈፀም ከመሬት ጠብ አይበል ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ገድልሽ ይንበልበል ሰንደቅሽ ከፍ ይበል ይቁም ለዘለአለም ሰላም ጥጋብ ደስታ ይታይብሽ በአለም 💚💛❤️ እማ እማ ሴራዉ ይክሸፍበት እማ እማ የመታብሽ አድማ እማ እማ እጁን ሳር ያድርገዉ ጉልበቱን ቄጠማ እማ እማ ካቀባበለብሽ እማ እማ ብረት ከደገነ እማ እማ አምላክ ያግዝልሽ ለአንቺ እየወገነ 💚💛❤️ ፀሎትሽ ይሰማ አምላክ ይለመንሽ ፈተናዉ አይለቅ የሚፈታተንሽ አንገትሽ እራሥሽን ችሎ ልየዉና ማግስቱን ይዉሰደኝ አስር ሞት ይምጣና 💚💛❤️ በሰዉ ሀገር ምድር ለተበተኑት ለልጆችሽ ሁኚ ዞሮ መግቢያ ቤት በአለም አደባባይ ከመንግስታት ደጅ ሞልቶሽ ተርፎሽ እንጂ ጎሎብሽ አቲጂ 💚💛❤️ እማ እማጎተራሽ አይጉደል እማ እማ አይድረቅ ሌማትሽ እማ እማ ከክፉ ሰዉሮ ያድንሽ እምነትሽ እማ እማ ላንቺ የማይተኙ እማ እማ የማያንቀላፉ እማ እማ ብን ይበሉ ይዉደቁ ከምድረ ገፅ ይጥፉ እማ እማ ከአረግንልሽ በላይ እማ እማ የምትሆኝልን እማ እማ መጠሪያ እናታችን አንቺዉ ቆይልን 💚💛❤️ ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ 😭🙏💛
@habhailu3312
@habhailu3312 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው በዚህ ጊዜ ይሄን የከበረ ድምፅ መስማት .....አወይ ቢኖር
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
Dimtsu Eko trwedadari yelewim yigermegnal
@juliobela5846
@juliobela5846 3 жыл бұрын
ሀገር ፃታ የለውም ምን አይነት ደደብ ሰው ነው ሰውዬው
@powerentertainment719
@powerentertainment719 3 жыл бұрын
@@juliobela5846 shele zim bel
@habeshawit2008
@habeshawit2008 2 ай бұрын
O yeah. በስጋ ቢለየንም በድምጹ እና በስራዎቹ ህያው ነው. Respect Gash Tilahun💚💛❤️
@BefiYad
@BefiYad 3 жыл бұрын
ጥልዬ ሀገራችን አንገቷን እንደደፋች ነው እንኳን ኖረህ ያላየሀት 😥 አንተስ 10 ሞቱን ባንዱ ቀደምከው የኔ ጀግና ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏😘😥 እማማ
@juliobela5846
@juliobela5846 3 жыл бұрын
ሀገር ፃታ የለውም ምን አይነት ደደብ ሰው ነው ሰውዬው
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 жыл бұрын
አይ ጋሽ ጥሌ እንኳንም ይህን አሁን ያለንበትን ጊዜ ሳታይ በሰላሙ ጊዜ ተሰናበትክ አባቴ😭😭😭 የምታነባላት ሀገርህ ዛሬ ላይ እንዲ በውስጧ በበቀሉ አሜኬላዎች ህዝቦቿ እረፍት አጥተው ቀን በቀን ሲደሙ ብታይ ምን ያህል ልብህ ይደማ ነበር ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም የኢትዮጵያ ንጉስ ሆነህ ትኖራለህ🙏🙏🙏😍😍😍💚💛❤
@sbmlema1739
@sbmlema1739 3 жыл бұрын
ጥልዮ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑሪዉ ይህ ዘመን ታይቶህ ነዉ
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 3 жыл бұрын
አፈሩን ገላባ ያርግልክ የናንተ ዘመን ምንኛ መልካም ነበር አሁን አዋቂውም አላዋቂውም ዘረኛ ሆኖ እርስ በርሳችን ፍቅር አጣን
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s 3 жыл бұрын
አፈሩን ገለባ ያርግልህ አባቴ🇪🇹❤🇪🇹 እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 😭
@joyo1198
@joyo1198 3 жыл бұрын
Yemere eyalekesku nw yayehut..🥺🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ...."ማግስቱ ን ይውሰደኝ አስር ሞት ይምጣና"....teleyae antes teleyaleh🙏🙏😍 neguse ne le zelalem😍
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 3 жыл бұрын
ብዙዎች ድርሰትን ያዜማሉ፤ ጋሽ ጥላሁን ግን ስሜቱን በራሱ መንፈስ ይዘፍናል፡፡ እሱ ግን ስንኝ ሳይሆን፣ ህልሙን ያለኮመፖዚተር ያዜማል፡፡ መሳሪዎቹን ብታወጡም፣ የእርሱ ሙዚቃ ሙሉ ነው፡፡ በህይወት ካለነው የበለጠ፣ አንተ ባለራዕይ አልፈህም የሀገራችን ሃብት ነህ፡፡ ሀገርህ እና ዘርህ ይባረክ፡፡
@Eleanor0516
@Eleanor0516 3 жыл бұрын
ይህ ቀረኝ የምለው የሚቆጨኝ የለም ኢትዮጵያ እድሜ ላንች ያላየሁት የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Emama
@juliobela5846
@juliobela5846 3 жыл бұрын
ሀገር ፃታ የለውም ምን አይነት ደደብ ሰው ነው ሰውዬው
@Eleanor0516
@Eleanor0516 3 жыл бұрын
@@juliobela5846 what?
@hiwetwebtaye3662
@hiwetwebtaye3662 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ላንቺ የማይተኙ የማያንቀላፉ ብን ይበሉ እንደጉም ከምድረ ገፅ ይጥፉ👌አሜን ነብስ ይማር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ 😥
@juliobela5846
@juliobela5846 3 жыл бұрын
ሀገር ፃታ የለውም ምን አይነት ደደብ ሰው ነው ሰውዬው
@hiwetwebtaye3662
@hiwetwebtaye3662 2 жыл бұрын
ሀገር በእናት ትመሰላለች!! እናት ደሞ እናት ናት ገባክ💚💛❤
@kor405
@kor405 Ай бұрын
Amen !!! ❤❤❤
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 3 жыл бұрын
💚💛❤️"እማማ"
@YG-vr7xx
@YG-vr7xx 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይበቃናል ተለ መገን
@justflight88
@justflight88 3 жыл бұрын
Full love to Emma Ethiopia ❤️🥺 IAM from Sudan and I love Ethiopia ❤️ I reject the war any where and I hate politics
@zenebeyacob3956
@zenebeyacob3956 2 жыл бұрын
ጥላሁን ገሰሰ ቀድሞም አድናቂፍ ነኝ ወያኔ ዛሬ አገራችንን ሊያፈር ከምእራባውያኑ ጋር ተማምሎ ተነስትዋል ፡፡ ፈተናው አይለቅ የሚፈታተንሽ ማለት ለአሜሪካና ለወያኔ ነው፡፡ ይህ ግጥምና ዜማ በበ1980ዎቹ ተጽፎና ተዘፍኖ እንዴት የዛሬውን የወያኔ ሴራ እየተናገረ እንዳለ ሳስብ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው፡፡ ዘመን ተሸግሮ ዛሬም እንባዬን ያመጣል፡፡
@deutschland6890
@deutschland6890 2 жыл бұрын
ቅኔ የሆነች ሀገር እኮ ነው ያለችን!! Thank you lord that I am Ethiopian
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ! የደጋግ ህዝብ ምንጭ እኮ ነበረች:: አሁንም ብዙ አሉባት:: ጋሽ ጥላሁን ገሰሰ ልቤን እንባ አስሞላብኝ:: 💚💛❤️
@michealberhanu8317
@michealberhanu8317 3 жыл бұрын
ጥልዩ የኔ ጌታ
@user-ui2fc4vn1e
@user-ui2fc4vn1e 3 жыл бұрын
ጥልዬ ለኢትዮጲያ እንዳዜምክላት ህይወትህ አለፈ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው 💚💛❤️🙏🏽 አይጥልዬ ምነው ዛሬ በህይወት በኖርክ እና ጠላቶዎችህ ሜዳ ላይ ሲደባለሉ ባየሀቸው ኖሮ ምንኛ ደስ ይለን ነበር
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ጥልሸ ሰምህ ከመቃብረ በላይ ነው ኢትዮጰያ የውሰጥም የውጭ ጠላቶችሸን ከምድረ ገፀ ያጥፈልን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 жыл бұрын
ጥልዬ አባቴ ነብስህን በገነት ያኑርልን በጣም እንወድካለን ጥልዬ
@dawitejoberg1224
@dawitejoberg1224 3 жыл бұрын
ጥልዬ!!!! 😭😭😭 ሞት የት አባቱ። ባንተ ተሸነፈ !!!! ኖረክ አልፈህ አሁንም አገርህን የምታወድስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና።
@ethiokalkidanyenazretlejii7741
@ethiokalkidanyenazretlejii7741 3 жыл бұрын
ጥልዬ አንተ የጥበብ ንጉስ ነብስህን በገነት ያኑረው ኢትዮጵያዬ ነህ እኮ ያም ጥግ ድረስ
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 3 жыл бұрын
Egziyabeher nebsikin begenet yanurew ye Ethiopia tila neke. Tilahun gessesse ante hulem be Ethiopiyanochi libi wisti tinoraleki 💚💛❤️😭🙏💪
@rommyali743
@rommyali743 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ❤
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 Жыл бұрын
ምን ያለ ግጥምመሬት የማይወድቅ ውድ ኢትዮጵያችንን የሚገልጥ ግሩም ውብ ዝማሬ!!!!!!!!!!!!!
@ezrateshome730
@ezrateshome730 3 жыл бұрын
ዘፈንን ዘፋኙ ሲዘፍነው እንዴት ደስ ይላል ጋሽ ጥሌ እንወድሃለን
@milliblackcreativities2417
@milliblackcreativities2417 3 жыл бұрын
የድምፅ ሰንደቅ ዓላማ ነው ይህ ሙዚቃ♥♥♥♥♥ ከፍ ብሎ በሞገስ የሚውለበለብ ድምፅ። ድምፅ ይውለበለባል? ይኸው!
@pubg-rk4jr
@pubg-rk4jr 3 жыл бұрын
ጥልዬ ተባረክ ዘላለም ከመቃብር በላይ ነህ
@aylembinte2439
@aylembinte2439 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደ ጥላሁን የሚወድሽ ይብዛልሽ መልካም ይሰማብሽ የትወልድ አገሬ ወድሻለሁ
@dawityewhalashet3746
@dawityewhalashet3746 3 жыл бұрын
ስምህ ሁልም ከመቃብር በላይ ነው እንወድሀለን ነብስህን ይማርልን ❤😭😭😭
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 жыл бұрын
ይቅረታና በስንት አ• ም ይህ ነው የሞተው ይህ ዘመን ቢያይም ምልን ይል ይሁን!!!!! መገመት
@ZEMA5003
@ZEMA5003 3 жыл бұрын
ጥላሁን እውነትም አንተ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ጥላ ነህ 💚💛❤️ R.I.P
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ እየሰማሁ እንባዬ ከየት መጣ ሳለልው ለካ እያለቀስኩኝ ነበር ወይ በጌታ ምን አይነት ሙዚቃ ነው😭😭😭 ጥልዬ ሞተክም ለካ አልሞትክም😢😢❤
@Rihu1000
@Rihu1000 2 жыл бұрын
SOMETHING STUCK IN MY THROAT AND CAN'T STOP CRYING WHEN I LISTEN THIS SONG OH..... MAY ALLAAH PROTECT OUR BELOVED COUNTRY "EMA EMA ETHIOPIA"
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
The same here !!!!!!! Guroro lay enik BETAM hod ysbisal........!!! Tikikil
@derejemamo8141
@derejemamo8141 2 жыл бұрын
Columbus
@topethiopa9862
@topethiopa9862 2 жыл бұрын
@@kardon4996 0
@Jamie-xy9th
@Jamie-xy9th Жыл бұрын
​ 0l p0p0p0.p o0b
@sibhatengda2501
@sibhatengda2501 3 жыл бұрын
ትናፍቀናለህ ጥልዬ😭😭
@user-rf3ud5fi4b
@user-rf3ud5fi4b 3 жыл бұрын
ጥሌ አምላክ ነብስህን በገነት ያኑራት
@tsedeymengesha3794
@tsedeymengesha3794 3 жыл бұрын
ታላቁ ሰው! ለውዲቷ ኢትዮጵያ ዘመን በማይሽረው መረዋ አንደበትህ የዘመርክላት፣ ያለቀስክላት፡ ከአልፈትህም በኋ የምትወደድ የኢትዮጵያ ልጅ ሁሌም እናከብርሃለን። RIP
@user-bo5th7ne3f
@user-bo5th7ne3f 2 жыл бұрын
Respect!!
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ በክፉ የሚያሽ አይነ ስውር ይሁን እማማዬ በሰላም ለዘላለም ኑሪ
@WorabeTube
@WorabeTube 3 жыл бұрын
ጥልዬ🧡
@sirajmohammed9842
@sirajmohammed9842 3 жыл бұрын
ጥሌ፡- በግዛቴ ውጣልኝ፣ ውጣልኝ ስንባባል መች አየህ? እንኳንም ነፍሰ-ጡር ሴት ታርዳ ጽንሱ ሲበላ አላሳየህ፣ እድለኛ ነህ፡፡😭😭😭
@girmat.kassie260
@girmat.kassie260 3 жыл бұрын
ጥላሁን ገሰሰም እኛም እኩል ኢትዮጲያዊ እንባላለን። ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
ጥልዬ አቤት የሀገር ፍቅር ልብ ይነካል ❤❤❤
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
ጥሌ ነብስህ በአጸደ ገነት ትረፍ ያነባህላት እማማ ኢትዮጵያ ዘንድሮ ሳታያት እንኳንም ወደ ዘለአለም እረፍትህ ሄድክ ዘረኝነቱን ብታይ ስምዋ ሁሉ እንደ ሀጥያት ይቆጠር ጀምሮዋል።
@yonebak5225
@yonebak5225 2 жыл бұрын
Ethiopia live for ever
@thomasfeleke9851
@thomasfeleke9851 2 жыл бұрын
ምስጋና ፣ ፍቅር ፣ ተስፋ እና ጀግንነት አጠቃሎ የያዘ ተሻጋሪ ስራ ነው ጥበብ ቦታዋ ላይ ሳትዛነፍ ቁልጭ ብላለች💙💛💖
@kng4900
@kng4900 3 жыл бұрын
ዶ/ር ጥላሁን እናመሰግናለን ነፍስህ በሰላም ትረፍ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በክብር ትኑርልን
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ላንቺ የማይተኙ የመንደር የሠፈር አሸባሪ የናት ጡት ነካሾች ያገር ከሃዲዎች ያገር ዘራፊዎች ባንዳ የባንዳ ልጆች ተምድርሺ ላይ ይጥፉ ሠላምን ፍቅርን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እድገት ብልጥግናን እንዲጎናጠፉ እፎይ እንዲሉልሺ ልጆችሺ በቅጡ !!!!!!!!!!
@benyamkebede1168
@benyamkebede1168 3 жыл бұрын
Tilahun Gessesse the one the only one no replacement !
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
"ቆሜ ልመርቅሽ"አዎ መርቁልን የቀድሞ ፍቅራችን ይመለስልን !!🙏💚💛💓
@juliobela5846
@juliobela5846 3 жыл бұрын
ሀገር ፃታ የለውም ምን አይነት ደደብ ሰው ነው ሰውዬው
@YahyaAmbaye
@YahyaAmbaye 5 ай бұрын
የደደቦች መሪ ብትባል ይመጥንሀል? ሀገር ሁሌም በእናት ነው የምትመሰለው ሀገር እናትም ናት ይግባህ በጥብጠው ብግቱህም የምገባህ አይነት ሰው እንዳልሆንክ ከኮመንትህ መረዳት ይቻላል ምሳሌ ልስጥህ አሜሪካ ኢራንን አስጠነቀቀች ኢትዮጵያ ቡናዋን ለዓለም ገበያ አቀረበች ራሽያ ዩክሬንን በሚሳኤል መታች ነው እንጂ በተቃራኒ ጾታ የምጠራ ሀገር የለም አሜርካ ኢራንን አስጠነቀቀ ስባል ሰምተህ ከሆነ ከሰው ጋር ሳይሆን አንተ የሰይጣን የቅርብ ጎደኛ ነህ ማለት ነው ደግሞም ነህ ስለ ኢትዮጵያ እንድህ ስወደስ አወዳሹን ደደብ ብለህ መሳደብህ አንተን ነው ድድብናህንና ድንቁርናህን ያሳየብህ እንድየው ባገኝህ ነበር ለግዜው ይበቃሀል
@babiabdela5465
@babiabdela5465 3 жыл бұрын
Gasheya Dagem Tensteh betayat hageran endmetasazen medre hodam Hulu mechawchya arguat
@qsoundmuzics160
@qsoundmuzics160 3 жыл бұрын
oh tilahun rest in peace ethiopian good father king of music
@weyneamanuel4745
@weyneamanuel4745 3 жыл бұрын
Wow Ethiopiaaaaaaa💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Tilahun Gessesse Best Song Collection Part 1
1:02:42
Wabii Sabaa
Рет қаралды 1,3 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Getish Mamo - Tekebel | ተቀበል - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:15
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 13 МЛН
Would you recognize your soul mate by smell?
0:14
Den Done It
Рет қаралды 4,2 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 12 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,1 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН