የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት | ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 60,320

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

የመጨረሻው የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ትንቢተ ሚልክያስ ስለ መሢሑ መምጣትና ከእርሱ በፊት ስለሚመጣው ኤልያስ የተስፋ ቃል በማስተላለፍ ይጠቃለላል። እግዚአብሔር ከሚልክያስ በኋላ አዳዲስ ትንቢቶቹን የሚናገሩ ነቢያት አልላከም። እነዚህም ዓመታት 400 የጸጥታ ዓመታት በመባል ይታወቃሉ። በዚህ ዘመን የሆኑት ኩነቶች አዲስ ኪዳንን ለመማር አስፈላጊዎች ናቸው፤
ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 174
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 Ай бұрын
ፓስተርዬ ብዘገይም ከአንተ አስተምሮጋ ፍቅር ይዞኛል ስራቦታ እየሰራው እየሰማሁክ ነው ከስተት ዳንኩ። አንተና ቤተሰቦችህ ተባረኩልኝ ተበቃይህ በጌታ በእየሱስ ስም ይመታ በጌታ ደም ተሸፈንልኝ ስወድህ።❤ ትክክለኛ ፓስተር በትህትና በፍቅር የተሞላህ አገልጋይ ነህ ይብዛልህ። አሜን።
@MeklitBefkru
@MeklitBefkru 3 ай бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ እድሜን ይጨምርልህ
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 2 жыл бұрын
በጥበብ ፣በትህትና ፣በትእግስት ዝቅ ብለህ ስለምታስተምረን ብድራትህ በምድርም በሰማይም መቶ እጥፍ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
thank you sister Marta .... many blessings to you and your family!
@saramoges9388
@saramoges9388 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ ዛሬነዉ ያየሁት እከታተላለሁ የሚገርም ጥልቅእዉቀት ከጌታ መገኝት ጋር ዋዉ ያብዛልህ።
@elshaday9860
@elshaday9860 Жыл бұрын
May God bless you pastor💚💛🧡🙏🙏🙏
@tilahubante1468
@tilahubante1468 2 жыл бұрын
ያስተማራቸውን ትምህርቶችህን እከታተላለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@adanedechassa
@adanedechassa 4 ай бұрын
Great! Thank you for your commitment and great contributions!
@eskueskdargashaw7154
@eskueskdargashaw7154 2 жыл бұрын
ተባረክ ፖሰተርዬ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ ልጃችህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ🙏🙏🙏🙏
@user-ul7mz8zu6y
@user-ul7mz8zu6y 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ እወድሀለው ፓስተር
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or 11 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ
@user-qi2pq5iq4u
@user-qi2pq5iq4u 11 ай бұрын
ፖ/ር እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት🙏
@workineh29
@workineh29 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ!!!! ተባርከበታለሁ።
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l 2 жыл бұрын
የጌታ፣ሰው፣ፓስተር፣አስፋው፣ዘመንህ፣አገልግሎትህ፣ልጆችህ፣ባለቤትህ፣የአንተ፣የሆነ፣ሁሉ፣ይባረክ።
@samriabebe4294
@samriabebe4294 7 ай бұрын
❤ yetewedede yegziabher sew
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. Жыл бұрын
የተባረክ መልካም ሁሉ ይሁንልህ
@almey.7770
@almey.7770 Жыл бұрын
Many Almaty God bless you abundantly
@alem.t327
@alem.t327 2 жыл бұрын
ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ወደ አባታችሁ ቤት የተቀላቀችሁ ወንድሞቼ እና እህቴ ጌታን ስለተቀበላችሁ ደስ ስላለኝ ነው welcome home! ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አባታችንና አምላካችን ይባረክ🙏 ❤️
@mimedantew1918
@mimedantew1918 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ ጌታ አቅም ይሁንህ አኔ በግሌ እጸልይልሃለሁ
@bisratfeshay9533
@bisratfeshay9533 Жыл бұрын
Thank you
@addisukifle665
@addisukifle665 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@mikiyastesfaye9534
@mikiyastesfaye9534 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ብድራትህን ይክፈል
@almazconnie534
@almazconnie534 2 жыл бұрын
Amen amen
@Josefe4950
@Josefe4950 2 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ተባረክ የማይጠገቡ ድንቃ ድንቅ ትምህርቶችን ነው የምታስተምረን እድለኞች ነን ጌታ ይባረክ
@mahiletbrihanu7016
@mahiletbrihanu7016 2 жыл бұрын
Pastor asfaw geta eyesus yibarkih!!
@bettyterfe6816
@bettyterfe6816 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእገልግሎትህበጣም ተጠቅሜአለሁ ጸጋ ይብዛልህ ::
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
ፓሥተር ዘመንሕ ከነ ሙሉ ቤተሠብ ብርክ በል። ከቤቴ ቁጭ ብየ ትምሕርቶችሕን ሑሉ እየሠማሑ በአጠቃላይ የእግዚአብር ፀጋ አለ። እግዚአብሔር የረዳሕ የሕያዉ አምላክ የተባረክ በማሥተማር ሙሉ ተሠጥኦ ያለሕ ነሕ።በድጋሚ ተባረክ።።።።።(ገነት ከ Stockholm .
@almazconnie534
@almazconnie534 2 жыл бұрын
Amen
@kasahunboru7359
@kasahunboru7359 2 жыл бұрын
kasahun Boru adis temert agchiyalhu
@Bekias21
@Bekias21 2 жыл бұрын
ፓስተር አስፋው ፦ አገልግሎትህ፣ ዘመንህ፣ ትዳርህ፣ ቤተሰብህ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ። በጣም የጠለቀና የበሰለ ትምህርቶችን ከአንተ አግኝቼአለሁ ። ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን ። የእግዚአብሔር ጥበቃ በአንተና በቤተሰብህ ላይ ይሁን ።
@tsegebeyene7982
@tsegebeyene7982 2 жыл бұрын
ፓ/ር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ።በሰላም ያስጀመረን ልዑል እግዚአብሔር ያስጨርስን።ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ።
@tayekassa4494
@tayekassa4494 Жыл бұрын
May God bless you.
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
MY GOD OH.
@user-gc1xn4sh5v
@user-gc1xn4sh5v 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ተባረኩ አንተም ዘመንክ ይባረክ
@yeshitlamulat5703
@yeshitlamulat5703 Жыл бұрын
It is great
@TihitinaBirhan
@TihitinaBirhan 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ እኛን በእግዚአብሔር ቃል እያስታጠከን እያነፅከን ስላለህ ጌታ የቃሉን እውነት ከዚህም በላይ ያብራልህ የእውነት እንወድሀለን።
@habtsegy2663
@habtsegy2663 2 жыл бұрын
Goita memelisu ybarka Paster
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሰምቼ የማላውቀው ትምሕርት ንው ፓስተርዬ ተባረክ
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ።
@selamermias8216
@selamermias8216 2 жыл бұрын
ፓስተር ትህትናህ በጣም ነብስን ይገዛል ባንተ ትምህርት ተባርከናል ተባረክ ትምህርት መቼ ነው የሚጀመረው ሁሌ በናፍቆት እየተጠባበቅን ነው
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ፓስተር አስፋው ስላየንህ እጅግ ደስ ብሎናል የተወደደውን የእግዚአብሔር ቃል ልታስተምረን እንደገና ስለመጣህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር በምህረቱና በፀጋው በህይወት አኑሮን እንደገና ልንማር እድል ስለሰጠን አምላካችን ስሙ የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ እንደሚረዳን አምናለሁ ፓስተርዬ እንደገና ልታስተምረን ስለመጣህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ሁሉ ጌታ እየሱስ ይባርክ።
@meseretworkureta8723
@meseretworkureta8723 2 жыл бұрын
Pr. Zemenh yibarek Egziabherr eske fitsame yatsnah
@mesfingashaw154
@mesfingashaw154 Жыл бұрын
ብዙ ትምህርቶችህን እየተከታተልኩ ነው ጌታ ይባርክህ ደስ ብሎኛል
@mesfingashaw154
@mesfingashaw154 Жыл бұрын
ነገር ግን ከጓደኞቼ ጋር የተከራከርንበት ነገር አለ ያም የአውሬው ዘመን በምድር ሲመጣ ቤተ ክርስቲያን ተነጥቃለች ወይስ አለች
@paulostone2961
@paulostone2961 Жыл бұрын
God blessed you!!
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 жыл бұрын
Geta Yebarkote Abate‼️
@woineabate1201
@woineabate1201 2 жыл бұрын
እጅግ እንወድሃለን መጋቢ አስፋው ባንተ ጸጋ ተደግፈናል ተምረናል ተለውጠናል ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም እሺ እንጸልያለን
@genetkersie739
@genetkersie739 2 жыл бұрын
🇪🇹ጌታ መድሀኒት የህያው እግዚአብሄር ልጅ የኔ ጌታና አምላክ አዳኜ ኢየሱስ ክርስቶስ ፓስተር አስፋው አንተንም ያንተ የሆነውን ይባርክ ይጠብቅ ፀጋንም ያብዛልህ ይሟገትልህ ድልንም ይሰጥህ ዘርህ ለዘላለም በእግዚአብሄር ቤት ይተከል ያፍራ ይብዛ እግዚአብሄር በአንተና በቤትህ በኑሮ በበቤትና በስራህ በአገልግሎትህ ይደሰት!ሀይልም ይሁንልህ💚🙏
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WOW::
@fantahuntadesse7644
@fantahuntadesse7644 Жыл бұрын
GOD bless you! Great Explanation .
@lisantesema3329
@lisantesema3329 Жыл бұрын
btm ymgerm nw pasterye tebarek
@romananbesegosplministri2044
@romananbesegosplministri2044 2 жыл бұрын
ፓስተር አስፋዉ ጌታ አምላክ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን የእግዚአብሔርን ቃል እንደዚህ በትጋት ስለምታካፍለን በጣም ተጠቅሜአለሁ በትምህርቶችህ!!!
@tigisttesfaya4259
@tigisttesfaya4259 9 ай бұрын
በጠም ግንዛቤ የሚያስጨብጥ እና መፀሀፍ ቅዱስን ስናነብ ከስሩ እንድንረዳ ያደርጋል ይገርማል እጅግ እናመሰግናለን wow❤
@Canada404
@Canada404 2 жыл бұрын
መጋቢ አስፍው ስለተሰጠዎት የማስተማር ጸጋ እግዚአብሔር ይባረክ በድጋሜ ይህንን እድል ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እሚገርም ተሰጦ ❤️
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 2 жыл бұрын
Enkuan dehina metah pastor! begugut sintebik neber.
@lidiyaaqashtii3734
@lidiyaaqashtii3734 9 ай бұрын
Waqayyoo Baraaf jirenyaa keessaan haa ebbbbbiiiiisuuuuuuu ebbbbbifamaa maqa yesusin bayyeeeeen isin jalladhaaa bayeeeen isin kabajjaaa abba koo ebbbbbifamaaaa barumsaa keessanitti ebbifameee wan bayyeeen baradheeee garuu amariffaan baressuu bekuu dhifamaa ebbbifamaaa🥰🥰🥰🥰🥰
@bisratfeshay9533
@bisratfeshay9533 Жыл бұрын
Geta yesus ybarkh pastor wow bete kuch biye endezi aynet Ewnet mekseme edil Egna negn betedeladele bota endiya geta yesus ybarkh Malay atahulh
@alem.t327
@alem.t327 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር
@Canada404
@Canada404 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተየ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ስለዚህ እድል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🥰✝️
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
ፓስተር በኢየሱሴ ስም ተባረክ በጣም ውድ ትምህርት ነው በጥልቀት እንደዚህ በደምብ አልገባኝም ነበር ዘመንህ ሥራህ ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን ጌታ በረዳኝ እጸልእልሃለሁ ወንድሜ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
MY GOD OH::
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 2 жыл бұрын
እንዴት አመሸህ ፓስተርየ አርፍጄ ነው የምገባው ግን አብሬህ እጨርሳለሁ ብየ አምናለሁ ያስጀመረህ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ፍጻሜ ያድርሰን። we love u
@Fenanbekele
@Fenanbekele 7 ай бұрын
tebarek paster betam new be temhertoche ye tebarekut sega yebazalek
@GutemaHirbaye-ur6ki
@GutemaHirbaye-ur6ki 2 ай бұрын
Pastor may God bless you more and more. You give us a genuine taught... I respect you and I like to talk to you
@tarikutunsisa2266
@tarikutunsisa2266 7 ай бұрын
ዘመንህ የተባረከ ይሁን የእግዚአብሔር አገልጋይ ።
@hiwotmehari1733
@hiwotmehari1733 2 жыл бұрын
Eski pasterye selemechereshaw zemen, sele geta ametat astemren. Tarik minim ayitekmenim
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ፓስተር ትህምርትህን ከ2020 covid ከገባ ጊዜ ጀምሮ በዚህም በጎግል ክላስም ስማር ነበር አንድ ዓመት ሙሉ በመሃል አቋርጨ ዛሬ ድጋሚ መማር ጀምሪያለሁ ሳታቋርጥ በዘጋው ብዝታሃል ዘመንክ ይባረክ አትቁም እግዚአብሔር ቤትህን ትዳሪህን ይባርክ ያመለጠኝንን ከዚህ ቦኃላ የሚታስተምራቸውን ተከታትዬ እንድማር ፀጋው ይርዳኝ አንተ ስታስተምር ብዙ ነገር ይገባኛል ግሩም ትምህርት ነው በታርካዊ በስዕል የምታስተምረን ግሩም ነው ይብዛልክ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
በሰላም ነው የጠፋሽው? ጌታ ይባርክሽ እንኳን ደህና ተመለስሽ!
@kedestbekele3476
@kedestbekele3476 2 жыл бұрын
Thank you Pastor for sharing and for your blessings. I will pray for you and your ministry.
@sameerasameera358
@sameerasameera358 2 жыл бұрын
Pastar tabarak
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 Жыл бұрын
ከአቅሜ በላይ ተገርሜ ነው የምማረው:: "ከሰይጣን የከፋው ድንቁርና ነው" ይላል ዶ/ር ማይልስ ያለ ዕውቀት ቃሉን ስነናገርና በቃሉ ላይ ስንናገር ዝም ያለን እግዚአብሔር አስደንቆኛል:: ብዙውን ትምህርቶች በዩትዩብ ተከታትያለሁ እየሰቀጠጠኝ ነው የሰማሁት (ያላለውን ጮክ ብዬ ሰብኬዋለሁ, ባደባባይ ለሰው መልዕክት አድርጌዋለው... ምን ያላደረኩት አለ ሆ!) ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ፓስተር እውቀትን ከትህትናና ከብስለት ጋር በማዋዛት ስለምታስተምረን ስለ ተግጻጽህ ማበረታታትሀ ሁሉ እናመሰግናለን::
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በተማርነው መሰረት እንድንኖር ይርዳን ፓስተር እንወዳለን ተባረኩ❤✅
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@maskarravalalile8217
@maskarravalalile8217 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመን አገልግሎትህን ይባርክ ፓስተር ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ
@mulatseid5142
@mulatseid5142 2 жыл бұрын
ስለ ዳኑት ወንድምች እና እህት ጌታ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@gmalmu650
@gmalmu650 7 ай бұрын
ዘምንሀን የባርከው እውቀት ይጨምርልህ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተጠቅሜያለሁ
@audkilian669
@audkilian669 2 жыл бұрын
Wow, Amen....i cant waite to hear your sermon.
@hirutyirdaw3414
@hirutyirdaw3414 Жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 2 жыл бұрын
መጋቢው እንደምን ሰነበትክ የጌታ ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን! ለአንተና ለቤተስብህ ሁሉ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ !❤
@debelatekabe9335
@debelatekabe9335 9 ай бұрын
ialways amazed ..... Pastor late to know your program ...but acclerating to cope upwith thank you . Tebarek
@edengenet5529
@edengenet5529 Жыл бұрын
Thank you so much. Good bless you pastor. Praise the lord for Asefa and Eyob. May the lord bless you more pastor
@mestawotdejene4287
@mestawotdejene4287 Жыл бұрын
ተባረክ ያተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ🙏
@paulosteweldemedhin4128
@paulosteweldemedhin4128 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተረይ እጅግ ይጠቅመናል ያለ መከልከል ያለህ ስጠን ጌታ እብዝቶ ይባርክህ
@mulatseid5142
@mulatseid5142 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ በእየሱስ ስም ተባረክ
@yoni_gt
@yoni_gt 10 ай бұрын
Thank you Pastor Well presented God bless you and your family
@fitsumermias9128
@fitsumermias9128 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አስፋው
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
god blleess more teacher thank you pasetor tabareki glory to glory amen god is good wow amazing
@youngman1981
@youngman1981 2 жыл бұрын
Thank you pastor God bless you
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
በድንቅ በፍጹም መገለጥ ጌታ ይግለጥልህ የኛም የልቦናችን አይን ይብራ ፓስተርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@abrehettweldebrhan9313
@abrehettweldebrhan9313 2 жыл бұрын
Tebarek paster xegaw yabzalh Egziabher rejm edmen ysteh 🙏
@tesfayetafesse9064
@tesfayetafesse9064 2 жыл бұрын
I love you in the name of Our Lord Jesus Christ.
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 2 жыл бұрын
God bless you pastor and your family 🙏🙏❤️❤️
@aletheiaafework6590
@aletheiaafework6590 2 жыл бұрын
Thank you Pastor
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU PASTOR IT IS VERY INFORMATIVE LESSON.
@herutkejebokejebo7338
@herutkejebokejebo7338 2 жыл бұрын
ፐስተር እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው መልካም አባት እንኳን ለሰላም ተመለስከልን እግዚአብሔር ይባርኮት አባቴ
@romagebremariam239
@romagebremariam239 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ይጨምርልህ ዘርህን ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ፖስተርዬ
@engidawube4962
@engidawube4962 2 жыл бұрын
It helps us to comprehend and understand the bible
@tiruetube2892
@tiruetube2892 2 жыл бұрын
Selam leanet yihun pastor tebarekilgn bathi hulu yibarek tesga yibzalih ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@phone4620
@phone4620 2 жыл бұрын
amenn
@saramoges9388
@saramoges9388 2 жыл бұрын
ተባረክ
@teshaledaba3896
@teshaledaba3896 2 жыл бұрын
Thank you pastor for sharing the word of life.
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
@merihailemerihaile4030
@merihailemerihaile4030 2 жыл бұрын
ብሉይ ኪዳንን ያስተማርክበት እንዴት አገኛለው ፖስተርዬ ተባረክ እኔም እጸልያለው
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 58 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 121 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
ኢያሱ (ሙሉ ታሪክ)  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
39:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 13 М.
ምዕራፍ 1፡ የአዲስ ኪዳን መሠረታውያን መቅድም
1:41:12
ኢየሱስ ይልቃል!
Рет қаралды 6 М.
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 5 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,9 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 4,4 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 12 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,2 МЛН