ትረካ ፡ ከወደ ጠጅ ቤት - አለማየሁ ገላጋይ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 31,866

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Ай бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ አለማየሁ ገላጋይ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ኩርቢት
ታሪክ፡ አንድ ለእናቴ
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#ፍቅር #ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 38
@tirekatube
@tirekatube Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ አድማጮች ፣ እንዴት ሰነበታችሁ!? ❤🙏🏾
@danielsemma4248
@danielsemma4248 Ай бұрын
Welcome back
@mulushi9642
@mulushi9642 Ай бұрын
እንደምን አሉ የተከበሩ ተራኪያችን 😊 በሰላም እንደጠፋህ ተስፋ እናደርጋለን። ሲመችህ ሲመችህ እንኳን እንደዚህ ጽደቅብን 🙏
@user-lw3jb2ir5y
@user-lw3jb2ir5y Ай бұрын
ይመስገን ጠፋህብን እኮ
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx Ай бұрын
በሰላም ከሆነ መልካም
@Ziye19
@Ziye19 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ🎉
@AhmedGuumze
@AhmedGuumze Ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@rastalove7719
@rastalove7719 Ай бұрын
First❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, 🙏🙏♥️ ደህና ነን
@hayat905m
@hayat905m 29 күн бұрын
😅 ሱሪው ጀልጃላ ደስ የሚል ትረካ ነው። ተራኪው 👍
@tirekatube
@tirekatube 29 күн бұрын
❤️🙏🏾
@libnadengil274
@libnadengil274 Ай бұрын
ሰፈሬን በዐይነ ህሊናዬ ሳየው ነው የቆየሁት ፣እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube Ай бұрын
🙏❤
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 16 күн бұрын
👍
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 28 күн бұрын
❤❤❤❤🤲
@biniyamwoubshet7756
@biniyamwoubshet7756 Ай бұрын
በሰላም ነው እንዲህ መጥፋተህ ስንቱን አሰብኩኝ በፈጣሪ ከ2ሳምንት በላይ የሆንህ ይመስለኛል ።❤❤❤ ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህልን አትጥፋብን እባክህ Please 🙏🙏🙏
@tirekatube
@tirekatube Ай бұрын
በሰላም ነዉ ወዳጄ! በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@zuzuebrahim5489
@zuzuebrahim5489 26 күн бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube 23 күн бұрын
❤️🙏🏾
@semere6368
@semere6368 Ай бұрын
welcome❤❤❤❤❤
@user-ez8gd8zx6x
@user-ez8gd8zx6x Ай бұрын
መቸም የሚጠቅም ነገር ጠልቶልናል እንጂ ብዙ subscribe ሊያደርገው ይገባ ነበር
@bunakuma874
@bunakuma874 Ай бұрын
ስለም ትረካ ቲዩብ !!! ባልወለድበትም 4ኪሎ ማምሻዬ ነበር ከፊትበር እየመጣሁ በትዝታ ፈረስ ጋለብኩ ወይ 4ኪሎን የ ዳን አድማሱን ዘ ፈን እየዘ ፈንኩ ድንቅ ትዝታ
@tirekatube
@tirekatube 29 күн бұрын
@@bunakuma874 የዳን አድማሱ '4 ኪሎ' ሙዚቃ ብቻዉን እንደ አንድ መፅሀፍ ነዉ እኮ!! በተጨማሪ የቀድሞዋን አራት ኪሎን በትዝታ ለመቃኘት ፣ ከፈረሱት ሰፈሮቿ እና ደሳሳ ጎጆዎቿ ጋር አብረዉ የፈረሱትን ታሪኮች በጥልቀት ለማግኘት ሌላዉ የአሌክስ ምርጥ ስራ የሆነዉን "አጥቢያን" እንድታነብ እጋብዛለሁ።
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx Ай бұрын
welcome back አድማጭ አለክ አትጥፋ
@tirekatube
@tirekatube Ай бұрын
🙏❤
@joman523
@joman523 Ай бұрын
What happened to you, you disappeared for about 3 weeks 🙁 lemanignawum welcome 🎉❤
@tirekatube
@tirekatube Ай бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ! በሰላም ነዉ ❤️🙏🏾
@Hiber88
@Hiber88 23 күн бұрын
እስኪ subscribers እናብዛ ይህኔ trash ወሬ ቢሆን በሚሊዮን ነበር ተክታዮቹ
@tirekatube
@tirekatube 23 күн бұрын
አዎ ፣ ግን ቀስ እያለ ይበዛል (ተስፋ አለን) ❤️🙏🏾
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 23 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
ትረካ_ የመግቢያ ፈተና በአሌክስ አብርሃም |ጋዜጠኛ መሐመድ ስራጅ
22:28
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3 МЛН