No video

ህዝብን ጉድ ያስባለው ትዳረ!!ባሏን ትታ የገዛ ወንድሙን አገባች!!Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

  Рет қаралды 57,734

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

Күн бұрын

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 511
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
በጣም ያዛዝናል. አዉን ልጁ ወደ ፀበል ዉስዱት,ልጁ ይፈታል ከቸግሩ, እግዚአብሔር ሆይ ይህ ተውልድ ልብ ስጠን 🥲. የመጨርሻ ዘመን
@user-zf8lv2ie5w
@user-zf8lv2ie5w Ай бұрын
7,😮😅😅88 ‏‪7:54‬‏
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Ай бұрын
ይህ ነገር በጣም ያሳዝናል ልጁን ያውቀው ጎድተውታል ለፍርድ ይቅረብ ሜስትና ወንድም ለፍርድ ይቅረብ የምትሉ😢😢😢
@tgze2435
@tgze2435 Ай бұрын
ወንድሙ ሲያገባ ከታመመ ለምን እሱ አልታመመም ሚስቱ እና ወንድሙ ተስማምተዉ ነዉ በመደሐኒት ሽባ አርገዉ ተጋቡ ፈጣሪ ይፍረድባቹሁ አትባረኩ
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 Ай бұрын
Exactly esu biye neber enem bemejemetiya video
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 Ай бұрын
Lesu lemaseweged yadergut seyera newa kesuwa ga temakero😡😡😢😢☝️☝️
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
AYGARMUM.
@tgze2435
@tgze2435 Ай бұрын
@@HshwqiHsuauw በጣም እንጂ
@kemariyabdu8280
@kemariyabdu8280 Ай бұрын
በትክክል ሴራቸው ነው ጎድ የኢትዮ ሰው አብዶዋል ተመሳጥረው ነው ሽባ ያደረጉት አጂብ ነው
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg Ай бұрын
ሴራ ነው ብዬ ጠርጥሬ ነበር የለኩት አለቀርም😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮
@godolyas306
@godolyas306 Ай бұрын
እኔም😢😢
@ShewayeMikael
@ShewayeMikael Ай бұрын
Geetaan enee gin unat nw yemasalanyiii waneee bageeta sim ishii min iyemaxano Manis I tamala uuuuufff bageeta min gud nw
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
እኮ እኔም ጠርጥሬ ነበር 😢😢 በጣም ያሳዝናል በጣም 😮😢😢😢
@user-jw7sr5ke8k
@user-jw7sr5ke8k Ай бұрын
ማርያም እኔም
@user-yu3ud8nn7l
@user-yu3ud8nn7l Ай бұрын
ይገርማል አዉቄ ነበር እሳ ከሁለቱምትፈልገዉ ነገርአለ ላሐወላቁተይላሕ ቢላ ወድም በወድሙ እረእኛ ኡትዮጲያዊ አያምርብንም አላህዬእባክ ታረቀን
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነው ግን የስራህን ይስጥህ ያርብ
@Salam-nq2lo
@Salam-nq2lo Ай бұрын
ያሳዝናል አዉነት አግዚአብሄር ይማርህ ወንድማችን አንተም የእጅህን ይስጥህ አግዚአቢሄር ይፈርዳል 😢😢😢
@almazreta9110
@almazreta9110 Ай бұрын
እኔ መጀመሪያዉ ፓርት ላይ አስተያየት ጽፌ ነበር ወንድሙ አዉቆ መሆን አለበት ብያለሁ አጣሩ💔💔💔💔💔💔
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h Ай бұрын
የኒምሀሳብነው😢
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
እኔኮ የቤተስብ በጣም ከሆነ ወንድሙም. ሴገባ ይያዝ ነበር እግሩ ስራቸው ሴስጠላ
@almazreta9110
@almazreta9110 Ай бұрын
ዛሬ ላይ ቤተሰብ አለኝ ብሎ ለማመን ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይሁነን
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
ሱብሃና አላህ. 😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢. እንደው ማነው የሚታመነው ባሁኑ ሰአት ያአላህ. ዩስራህን ይስጥህ አቦ 😢😢😢
@madinaandris775
@madinaandris775 Ай бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ልጅ ከፊቱም ጀምሮ ሴራ ጠስሶ ነው የበተሰብ ጣጣ እያለ ያመሀኛል ለምን አተ አልታመምክም ለምን አላህ ሀቁን ያውጣልህ ወድም አሁንም ተጠቀቅ ሌላ ጉዳት እዳያደርሱብህ አትመነው ወድምህን እሶንም አይዞህ ሀቁ ይወጣል
@fitztek8119
@fitztek8119 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ችግሮች መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሐ እንግባ!
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
ያልጠረጠረ ተመነጠረ አለ 1, ለምንድን ነው የማይጠረጥርክ 2, እና ያን ጊዜ በአንዴ እሺ ብትል ሰው ሁሉ ሊጠረጥርክ ነው ስለዚህ ድራማ መስራት አሰባችሁ ልጅቷም እሱም 3, የፈለጉትን ካሳኩ በኋላ እሷም ሸሸች እሱም ሰበብ ፈጥሮ ቀረ እና ታዲያ ላይጠረጥርክ ነው ደግሞ እኮ ወንድሜ ምናምን እያለ ቃላቶችን ማሰማመሩን ተወው ። እሱ እንኳን ፈጣሪ ይምረዋል ይሄ ግን ወንድም ተብየው ብቻ ልጅቷም ብቻ ሳትሆን አክስትየውም እጇ ያለበት ይመስለኛል ሲጀመር መቀረፅ አልፈልግምም ያለችው የሴራው አንዱ አካል ይመስለኛል። ወንድሜ አንተ ፀበል ሂድ እምነትክ ያድንካል እነሱ ግን ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው በሰማይም ሀጢያት ነው።
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p Ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ይፍታላችሁ ወድማማችወች መጣላት በሴት ከባድ ነው😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
ኧኔም ጠርጥሬ ነበር አቤት ሠው ወንድም ጠላት የሆነበት ዘመን ብቻ አንተ ደህና ሁን ይሻልህ ወይኔ 💔💔ልብ ይሰብራል አቤት አቤት 🤔
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ Ай бұрын
ፍካሬ ኢየሱስ እኮ ይሄ ትንቢት እንደሚመጣ ተፅፏል። በመጨረሻው ዘመን ወንድም በወንድሙ ላይ ልጅ በአባቱ ላይ ለሠው ቤተሠቡ ጠላት እንደሚሆን ተናግሯል ።
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x Ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም፡ይሄ ክፉ መፈስ ወድማማቾችን ሲያቆራርጣቸው😢ይሄ መፈስ የተወጋ ይሁን
@mxm8763
@mxm8763 Ай бұрын
በጣም ሰይጣኖች ናቹ 2ታቹ እግዝአብሄር ነስራቹ ይስጣቹ ወንድምሀክ ላይ
@walotube33
@walotube33 Ай бұрын
አኡዙ ቢላህ ሰው ምንድነው ጨርሶ ክፉ ያረገው አላህዬ ትግስትህ ወየ አስመሳይነት ወይኔ በእነዝህ ሰዎች ስልጣን ቢኖረኝ አንገዳቸውን ነበረ አምቀላቸው
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c Ай бұрын
ድሮም ጠርጥሬ ነበር ወድሙን ላገባነው ስትል የሡ ህመም መቸ ታያት😢😢😢😢😢😢 ወደ ጸበል ይዛችሁት ሄዱ😢😢❤❤
@አያንቱ
@አያንቱ Ай бұрын
አይጋሪሚም 😢😢😢ጨከነች
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 Ай бұрын
Enem endeza biye neber hid commente anebebew wendeme / ehite 👌👍betam new yawekachew esuwam letsnash wendemu selfelgechiw new hom bela erasachew bemdehanit nerzo asamemew keza serge ayekerm lebeteseboche keber sibal tanash wendemu mushira yehun bela 2 gize sitelefelif yeneberchiw letanash wendmu selefelegechiw/ ketanash wendumu ga relationship selneberbat new echi erkus rkash set tuu🤮🤮beluwat alah yatefat esum chimer kehadiwoch begeza yewendumu midt kemaw eko yegud ager😡😡😡
@Yhabsha
@Yhabsha Ай бұрын
ሲጀመር መጀመረያ ላይ ባገባ 7ቀን ነዉ የሚሞተዉ የቤተሰብ ምርጫ አግባ ሲለዉ ምንም አልደነገጠችም ነበር እሱስ ለምን አልታመመም በጣምምም አጠራጣሪ ነዉ አላህ እዉነታዉ ያዉጣልህ😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
የቤተሰብ አማልኮ ከሆነ 2 ቱ ካአንድ መፃሃን ነው የወጡት አይድል እንደት ልጁ ብቻ ይጎዳል ቆይ? ይህ ጥልቅ ጥያቄ ነው.
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ሳክስ ነው እንጅ የቤተሠብ ቢሆን እሔኛውም አይቀርም ነበር ሲቀጥል ሴራ ነው ይሔ የወንድሙ ወይም የሚስቱ 😢😢😢😮😮😮 ፈጣሪ እውነታውን ያውጣለት 😮😮😮
@user-hm9nw8sl3j
@user-hm9nw8sl3j Ай бұрын
በትክክል ቤቴሰቦቼ ጉዲ ጉዲ ቱቱቱቱቱ💔💔💔
@almi-nc9sk
@almi-nc9sk Ай бұрын
በትክክክክ እንደት ይህኛውን ሳያመው
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
ትክክል❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
ወገኖቸ ይህ ጠቆር ነው ደዚ የሚደርግ ደም ለማፍሰስ ሻንቂትም አለች አይነጥላም ትዳር እንዲዝ ስለምትፈልግ ለዛነው
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c Ай бұрын
አምሮባታል ይላል ወንድምህ ነው የወሰዳት አዎ ልትጠረጠር ይገባሀል ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም በአሁኑ ሰአት ወንድም አይታመንም መጀመሪያም እሷና ወንድሙ ተመሳጥረዋል
@user-tt6wl1ug3x
@user-tt6wl1ug3x Ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔም ጠርጥሪያቸው ነበር ጋዜጠኛ እነሱ እግዚአብሔር የጃየውን ይሰጣቸዋል ስራ ለሰሪው ነው ጋዜጠኛ ስለእግዚአብሔ ብለህ ፀበል ውሰደው
@fifififi3385
@fifififi3385 Ай бұрын
ወደ ጸበል እደው በማርያም ይፈታል የሁለቱ ሴራ ነው የራሳቸው ጉዳይ ግን ልጁን ወደ ጸበል
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ❤❤❤
@user-oc8fh6mv2d
@user-oc8fh6mv2d Ай бұрын
በጣም ያሣዝናል እሄ ነገር ሤራ ነዉ ማላት ነዉ ምን ጉድ ነዉጌታ ወደ ቀድሞ ጤንነትህ ይመልሥህ የቤተሠብጣጣ ከሆነ እሡ ለምን አልተመመም
@asteryilima840
@asteryilima840 Ай бұрын
አቤቱ ማረን የመጨረሻው ዘመን ምን ጉድ ነው ያመጣብን ወንድምህም ሚስትህም ፈጣሪ የስራቸውን ይክፈላቸው፡፡
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c Ай бұрын
አንቺን ያልጋ ቁራኛ ያርግሸ መዳኒአለም አንቺ ባለጌ እግዛብሔር ይፍረድብሸ መአት ይውረድብሸ
@mimim8831
@mimim8831 Ай бұрын
በጣሚ ከባዲነዉ እዉነት ጌታ ይሢራቹን ይሢጠዉ
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Ай бұрын
where ወንድም ምቀኛው ነበር ጊዜ ዘመን ምን አይነት ጭካኔ ጥግ ድረስ ይሄን ያህል መጠላላት ምን አይነት የተቀናት መንፈስ ንገስ የወንጌል ወንድሜ ባል እንደዚህ የሚደረገው ወገን ምን አይነት መንፈስ ነው ሀገራችን ላይ ገባሁ ምን አይነት ክፉ የቅናት መንፈስ ነው ሀገር ላይ ተረጨብን ልጁን ባሉ ነገር አስሩ መንፈስ ነው ብሎ እኔ ግን ውጤት ተጠራጠሯል የሱ ነገር በጣም ያሳዝናል ግን በጌታ ስም ምን አይነት የሚሰማ ጉድ ነው
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
እግዚኦ ወጣቱ ግን ምን ሆኑ እናተን በዚህ የቆሸሸ የገማ ነገር በመከተላችሁ ታዛዝናላችሁ እግዚኦ ፈጣሪ እያለ. ለፍጡር ማጎብደድ
@hayatmko9818
@hayatmko9818 Ай бұрын
ማነው የሚታመነው በዚህ ዘመን😢😢😢
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 Ай бұрын
እግዚኦ ኢቺ ምድር ቆሽሻለች እግዚኦ😢😢😢😢😢
@RabiaHosen-hk2rd
@RabiaHosen-hk2rd Ай бұрын
አሁንም ተጎኑ ሰው ያስፈልገዋል እዳይገሉት ተጎኑ ሁንለት ወንድም አውሬ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Ай бұрын
ጸበል ሕድ አንተም እድትድን ሁሉን እሚችል እግዚአብሔር አምላክ ነው እና ንስሐ ገብተህ ጸበል ተጠመቅ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
እባክህ ልጁን ፅበል ውስደው እንዳይገድሉት ይህ አረመኔ ወንድም ጠላት የሚሆንህ ከሩቅ አይመጣም እሱ እንዴት ጠንቋዩ አላመመውም አይዞህ የድንግል ልጁ ይጥብቅህ
@user-ne7zi1cz8x
@user-ne7zi1cz8x Ай бұрын
እኔ ያልኩት ሆና የናቱ. ልጅ ያረቡ ጠብቀን🙏🙏🙏🙏
@meseehallu1001
@meseehallu1001 Ай бұрын
በጣም ይገርማል እንደዚህ እምነት ይኖራል ግን ለመስማት ያምል
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
ይሄ ግን እውነተኛ ታሪክ ነውን እኔስ ምንም አልገባኝም የተወዛገበ ነገር ነው
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ ደረስን ወድሜ ፀበል ሒድ 🤔🤔
@fevenayale5593
@fevenayale5593 Ай бұрын
እኔ ግን እራሱ ሙሽራው ሊፈትናቸዉ ብሎ ሳይሆን ኣይቀርም የታመመ ኣይመስለኝም ጥርጣሬ ኖሮት ሊፈተናቸዉ ይሆናል እንጂ ጦንቛይ ምንም ሃይል የለዉም እንደዚህ የሚያሳምም
@Hayata12
@Hayata12 Ай бұрын
ላስመስልእደሆነገብቶኛልእኔአለድምምናምንያለው ክንድ ስር ነው አሁንም ፀበል ውድድር ወድማችንአደራየትምነው
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 Ай бұрын
ወንድሙ ስትል መጠራጠር ነበረብህ ለምን ያልከ አምልኩ ብለህ ጉድ ስሩ😢😢
@user-sl3no2bk2u
@user-sl3no2bk2u Ай бұрын
እኔራሡ ተጠራጥሬ ነበር እደ ወድሙሥ እደት አይታመምም እደ በቤተሠብ የመጣ ከሆነ እሡሥ እደት?አያመዉም አዱ ብቻ የሚያመዉ😮🤔🤔🤔
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
አቤቱ ወንድም የወንድሙን ሲመኝ ልብይስብራል ጌታ ሆይ የሃጢአት ስር ይች ከሃዲ እግዚአብሔርየጂሽን ይስጥሽ እንዳንተ አይነት ወንድም ከሚኖረው ባትፈጠር የስው ልጂ በዚህን ያህል ክህደት የስይጣን ልጂ አስመሳይ ምድሪቱም ትክድሃለች አይዞህ ወንድሜ ይች ከሃዲ እግዚአብሔር ብንድም በሌላ አውጥቶሃል
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
በጣሚያማል።ፈጣሪይማሪሂ ወዲሙጨካኚነዉ😢😢😢ሌባ ተመስገንአይዙን
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ ጸበል ውሰዱት😢😢😢😢😢😢
@chalichali4121
@chalichali4121 Ай бұрын
Wayne wendime 💔😭 Egziabiher ymareh yene wud 🥺
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c Ай бұрын
በጣምከባደነወጉደ
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n Ай бұрын
አላህየሥራየውንይስጣቸው።አተንምአላህያሽርህ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas Ай бұрын
እረ ሰዉ የት እየሂደነዉ ግን እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@MMm-um5cy
@MMm-um5cy Ай бұрын
በናት ህ ወንድሜ ርዳዉ
@hfhfbdbx4445
@hfhfbdbx4445 Ай бұрын
ጠርጥሬ ነበር ወላህእደት ሁለትቀን ሰቀረው ይታማል ወድምህ ነው ሴራውን የሰራው
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 Ай бұрын
አፈርብላ ወዲሙ እነሱናቸው ተመሳጥረውነው🎉🎉🎉ያረጎት ያሳመሙት ወዲምየው ይግደልህ 🎉🎉
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Ай бұрын
እግዛብሄር ይማርህ ሁሉም የጅን ያገኛል አይዞህ ለምን ጠበል አይገባም ምንም ጣጣ የለም እነሱ ግንኙነት።አላቸው አስበው ነው በመድሀኒት ነውና ራስህን አድን እንዳይገሉህ 😢😢😢ወንድም ነህ አንተ 😢😢😢😢አንድ ሳምንት ሲቀረው መጥቶ ትሞታለህ ብሎ አስፈራርቶ እውነት እንዲመስል ነው በመድሀኒት ነው እንደዚህ ያደረጉት እሶንም እሱንም ልህግ እንድታቀርብ ጋዜጠኛው የጀመርከውን ጨርስ ።እንዳይገሉት እርዳው ቦታ ይቀይር
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 Ай бұрын
እባክህ ወድሜ ፀበል ውሰደው ከጋኑ ሁን በእግዝሀቤር
@user-wo3oh4mm8y
@user-wo3oh4mm8y Ай бұрын
እዚግ መርና ክርስቶስ😢😢😢😢😢 የገዚህ ውንድሜ እንዲህ የርጋል
@user-qg4ew8nb8f
@user-qg4ew8nb8f Ай бұрын
ምቀኛ ከቤት ነው ሲያሣዝን
@user-qc6sv6xz4m
@user-qc6sv6xz4m Ай бұрын
ወንድምህ እሚያቀው ነገር አለ እሳ ጋ ግንኙነት ያለው ይመስለኛል አንተን እግዚአብሔርይማርህ እኔም አንተ እንዳሰብከው ነው ያሰብኩት የቤተሰብ ያለው ሌላ ሴራ ነው ለዛ ነው የጠፋችው ወንድም ,እህት, አጎት , አክስት አይታመንም ራስህንና ራስህን ብቻ ነው ማመን
@user-zg2sq6fr1x
@user-zg2sq6fr1x Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 Ай бұрын
እኔ ለሰለሰ ሲሉ ጠርጥሬ ነበር ምንም አይነት ነገር አልታየባቸውም እሷም ሳታወላውል እሱ ይሞሸር ያለችው ሌባ ምን ትመሰላለች በናትህ አሳደህ ያዝለት፣ያደረውም እዛው ነው፣
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Ай бұрын
ሱባሀን አላህ እደት ሰው በወንድሙ ላይ ክፉ ያስባል ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs Ай бұрын
ድንቄም ለናትና አባት ድግስ ተጨነቀች
@HIBAAAHIBAA123
@HIBAAAHIBAA123 Ай бұрын
እግዞኦ ክፍ ዘመን😢😢😢😢😢😢😢
@user-cd9zw6de6l
@user-cd9zw6de6l Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይርዳህ ፀበል መወሰድ አለበት
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya Ай бұрын
አረ ልጅን ፀበል ወሰዱት ሁለቱ ግን ይጠየቁ በደብ
@tirhasabraham7869
@tirhasabraham7869 Ай бұрын
ልጅትዋና ወንድሙ ተስማምተው ያረጉት ነው ተዋቸው እግዚአብሔር ይማርህ የምትወደው ልጅ ይሰጣሃል ፈጣሪ
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs Ай бұрын
ሐጢያታችን በዛ
@muhammedmuhammed5019
@muhammedmuhammed5019 Ай бұрын
በነገራችን ለይ የምያመልኩት 1አይነት ጦቋይ አይደለምን?ለዝኛው ተፈቅዶለትነው ያገባው? በእውነቱ ምናቸውም አያምርም የተመመውን ፈጣርይመራው❤❤
@sjhxmc559
@sjhxmc559 Ай бұрын
ቆያ እቢሢል አልነበር እደ ወንድምየው ጉድ
@nafishabdo380
@nafishabdo380 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርክ
@user-dm5em9cl7s
@user-dm5em9cl7s Ай бұрын
የኤ ትልቅ መቅሰፍት ነው ጊታዐኦይ የትቢት መፈፀምያ አታድርገኝ አተው ጠብቀኝ😢😢😢
@NasriyaTilibo
@NasriyaTilibo Ай бұрын
ጉድ ጉድ ምን የሰማናል መጀመረውም ጉድ አስቦ ነው ጉድ ጉድ የማል😭😭😭😭😭😭
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
ወይኔ በጌታ ሴራ እንዳይሆን ምን እየተፈጠረ ነው ያለው???😢😢😢 እንደዛ የጉዋጋለት ሰርግ ሲሰናከል ያማል😢😢
@LinaKAdir-es8wy
@LinaKAdir-es8wy Ай бұрын
አጣራ እና ጉዳዩ ምን ላይ እንደደረሰ አሳውቀን
@genimulat9858
@genimulat9858 Ай бұрын
🤔🤔🤔ይሄን ማመን ይከብዳል ያን ሁላ ነገር አውርቶ እዴት ወንድሙን ይክደዋል ውነቱን ማወቅ አለብን
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin Ай бұрын
ምን ግዜ ላይ ደረስን ወንድም የወንድሙ ደስታ የማይደሰትበት ቆይ ካንድ ኣባትና እናት ከተወለዱ እስዋን ለማግባት ብሎ ሲሄድ ለምን ኣልታመመም የስራዉን ይስጠዉ።
@myhomeethio
@myhomeethio Ай бұрын
በትክክል
@user-vh9te2pt5d
@user-vh9te2pt5d Ай бұрын
​@@myhomeethioየኔምጥያቄነው
@RahmahAlkaledi
@RahmahAlkaledi Ай бұрын
ያረቢ😢😢😢😢😢
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 Ай бұрын
ጉድአልሠማም
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Ай бұрын
ወንድሙጋ ነው ችግር ያለው የቤተሰብ ጣጣ የለም ለምን ቤተሰብ ጋ አትሄድም ጋዜጠኛው ያለው ነገር አጣርተ ትመጣለህ ልጁ በጣም ያሳዝናል 😢😢የሄ አሁን ወንድም ይባላል ሰጥያን 😢😢
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Ай бұрын
ባሌጌ ቤተሰብ ናቸው ባጠቃላይ በጋደኛ ላይ የማይሰራውን ክፋት እንዴት ሰው በእናቱ ልጅ ላይ ይሠራል ክፋ ዘመን ላይ ደረሰን እባክህ ጌታ ሆይ መጨረሸችን አሳምርልን!!!
@berryberry2124
@berryberry2124 Ай бұрын
ወይ የሰው መርዝ ጭንቅላት ሴጣን እራሱ የሚቀናበት ነገር ነው አሁንስ ሰው መሆኔን ጠላሁ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ እውነት ይሄን የሴጣን ስራ መስራታችሁ ያሳዝናል እኔ ከበፊትም ያልተዋጠልኝየቤት ጣጣ ከሆነ እንዴት ወንድምየው አልፈራም የእሱ እጣ እንዳይደርሰው በዚህ ብቻ ያስታውቃል የተቀነባበረ መሆኑን
@sharotube912
@sharotube912 Ай бұрын
ዋይ ጉድ ባዝ ዛማን ዋንድም የላም 🥲🥲
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma Ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በዚህ ልክ ወንድም ላይ ጭካኔ አንቺ ካልፈለግሽው በግልፅ አትነግሪውም አንተስ ወንድምህን ያልጋ ቁራኛ እድርገህ አይምሮህ እረፍት ያገኛል ዛሬ ያንተን እንደዚህ መሆን አትይ ነገ ለልጅህ አታስብም ምነው ጠንቋያቹ አንተን ሽባ ለምን አላደረገህም ላንተ ተፈቀደ ?እባክህ ተርታ KZfaq ለህግ አቅርባቸው የሁለቱ ሴራ ነው
@user-qc6sv6xz4m
@user-qc6sv6xz4m Ай бұрын
ኢትዮጵያ እምትባል ሀገር ምን አይነት የሰይጣል ስራ ተረጨባት እኔ ኢትዮጵያ እያለሁኝ (ሳድግ) እንዲህ አይነት ችግር አይቸም ሰምቸም አላቅም ከስደት ተመልሸ መኖር እፈልጋለሁ ግን?????? እንዲህ አይነት የሰይጣን ስራ እሚሰሩትን ስታይ ደግሞ በጣም ያስፈራል
@mulunehterefe8346
@mulunehterefe8346 Ай бұрын
እውነት ነው።
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 Ай бұрын
ቶሎፀበልውሰዱትና ይነሣ እዳይገሉትደግሞ😢😢😢
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d Ай бұрын
በስማም ምናይነት ዘመንነዉ ወደይት እየሒድንነዉ😢😢😢😢
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Ай бұрын
በጣም ያዛዝናል😢😢😢😢
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e Ай бұрын
አውቄ ነበር ወላሂ😢😢😢
@TekayTlema
@TekayTlema Ай бұрын
እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o Ай бұрын
ገምች ነበር ያአሳዝናል 😢
@user-oo3im4sd1t
@user-oo3im4sd1t 25 күн бұрын
የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በላያችን በልባችን እናንግስ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
ጣጣዉ እንዴት አንዱን ወንድም ብቻ ያጠቃል ካጠቃ ሁሉንም ነዉ 😢😢😢 የእናት ለጂ ይህን ካደረገ በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 26 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል አውነት ከሆነ ድርጊታቸው በጣም ያስጠላል አይዞክ እግዚአብሔር ይማርክ ነውረኞች ናቸው እንዲ ካደረጉ ማን ይታመናል በዚሕ ምድር ላይ የገዛ ወንድም ካልታመነ ሚስት ተብዬ ካልታመነች ማነው የሚታመነው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ያሳዝናል አላህ ይድረስልህ በእምነቱ ለምን ፀበል አይሄድም የወንድሙ ሴራ ነዉ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
እሱለይ የደረሠ አቴ ለይ ይደረስ ወዲምእን አሰልፌ ትሰጠሌ አቴ ቃይል ናእ ወደምን አሰልፌ ስለሰጠ
@user-zo5tx1zi7c
@user-zo5tx1zi7c 17 күн бұрын
አቤት ጉድ እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢yene abat ayizo hulum yalfal
@RaksareRams-wk6tf
@RaksareRams-wk6tf Ай бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ልጁን ግን በናታቹ ፀበል ውሰዱትና ተከታታይ ግዜ ይፀበል እነሱም ለፍርድ ይቅረቡ
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 Ай бұрын
እግዝኦ መሃርን ከርሰቶሰ 😢😢😢😢
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Ай бұрын
እረ ጉድ አቤት ጨካኔ ሹካካንዉ ይልያል😢😢😢😢😢
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 4 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 48 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
Ngenxa yamaqhosha sewungaze ungiye | LOVE BACK | EPISODE 13
29:12
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 438 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 448 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 4 МЛН