በ8 አመቱ የታሰረዉ ልጅ | እናቱ ልጄን አስፈቱልኝ ትላለች ||

  Рет қаралды 27,778

Sami Studio

Sami Studio

Ай бұрын

Please save my child? ወገኖቼ ልጄን ታደጉልኝ? የህፃን ኢዮብ እናት ጥሪ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ወገኖቼ ልጄን ታደጉልኝ?
“ልጄ ቶሎ ህክምና ካላገኘ በህይወት መቆየቱ ያጠራጥራል”
በ1ቀን ብቻ ልጄ ለ10 ሰዉ የሚሆን መድሀኒት ይወስዳል። በቀን ከ10 ጊዜ በላይ ይጥለዋል።
ባለኝ አቅም የምችለዉን ሁሉ ሞከርኩኝ። አሁን ግን ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ።
ወገኖቼ ጥቂት ጊዜ ብቻ ነዉ ያለኝ?
እባካችሁ ልጄን ታደጉልኝ? የህፃን ኢዮብ እናት ጥሪ።
ባለታሪኳ ትርሀስ ገ/ክርስቶስን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0932251496 1000201220789 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_mad
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 83
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 28 күн бұрын
ወገኖቼ ልጄን ታደጉልኝ? “ልጄ ቶሎ ህክምና ካላገኘ በህይወት መቆየቱ ያጠራጥራል” በ1ቀን ብቻ ልጄ ለ10 ሰዉ የሚሆን መድሀኒት ይወስዳል። በቀን ከ10 ጊዜ በላይ ይጥለዋል። ባለኝ አቅም የምችለዉን ሁሉ ሞከርኩኝ። አሁን ግን ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ። ወገኖቼ ጥቂት ጊዜ ብቻ ነዉ ያለኝ? እባካችሁ ልጄን ታደጉልኝ? የህፃን ኢዮብ እናት ጥሪ። ባለታሪኳ ትርሀስ ገ/ክርስቶስን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0932251496 1000201220789 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 27 күн бұрын
ስዉሯ ማርያም ዉሰጅዉ የሞትን የድህነት ዜና በክርስቶስ እጅ ነዉ አይዞሽ እመኝኝ ይህ በህክምና አድንም በእግዚያብሔር እጅ እንጅ እመኝኝ በእምነትሽ በርች የሚጥል በሽታ እንዴት በህክምና ይድናል ይህ እኮ የመንፈስ ሲራ ነዉ የቤተሰብ ዛር የመሳሰሎት ናቸዉ የመናፍስት ስራ በፀበል እንጅ በህክምና ይደበቅ ይህናል እንጅ እባክሽ ለእመቤቴ ስጫት
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 27 күн бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ይህንን ብላቲና ይፈዉስልን
@AhelamSied-zk7nq
@AhelamSied-zk7nq 25 күн бұрын
Allah ymisanew yelem Allah yerdashe
@alayuagidew1480
@alayuagidew1480 27 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ የሥውሯ ማርያም የቅቤ እምነት ቀቢው
@mesol12345
@mesol12345 27 күн бұрын
አይዛሽ እህቴ እባክሸ በርሜል ቅዱስ ጊዩርጊስ ፀበል ውስጂዉና በደስታ በህልልታ ተመለሺ እንባሸ ይቆማል እባክሸ እህቴ
@emebetkebede5516
@emebetkebede5516 10 күн бұрын
እህቴ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ውሰጃው እመብርሀንን እልሻለሁ ይድናል አትጠራጠሪ ❤❤❤❤
@user-du1zf2sy5b
@user-du1zf2sy5b 21 күн бұрын
እናት አረዥም እድምጤና ይስጥ ሰውሮ ማሬያም ውሰጅው እሳትማርልሽ አይዙሽ እግዛብሄር መለካምነው
@kkkk7753
@kkkk7753 27 күн бұрын
ስውሯማርያም ውጅው ይማርልሽ
@genetkebede489
@genetkebede489 15 күн бұрын
እሯሷ መጀመሪያ ለምን ታወረች!!!
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 27 күн бұрын
የኔ እህት ኢንተርቢሽን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በትግስት ሰምቼዋለው 😢 ግን ፀበል ወስጄው ነበር፣ የሚል ቃል ከአፍሽ አልሰማውም ፣ እናቱ ለህዝቡ ሁሉ መዳኒት የሆነውን የድንግል ማርያም ልጅን እያለ ይሄ ሁሉ መከራ😢,እህቴ ይሄ እኮ እርኩስ መንፈስ ነው አንቺ ብቻ አመኚ እንጂ በፆም ፀሎት በዓምነት ያለምንም ክፍያ የሚድን በሽታ ነው ፣ መንፈስ ደሞ በመዳኒት አይድንም ለጊዜው ሊያስታግስለት ይችል ይሆናል ፣ግን አመኚ ጨርሶ የሚድነው በቤተ እግዚአብሔር ቤት ነው የዚ ልጅ እጣ ፋንታ በፈጣሪ እጅ ውስጥ ነው ፣የኔ እህት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ (ውድ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደስ አለኝ)
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 27 күн бұрын
Kkkkkkkkk ya inanta tsabale dagimo
@aminaabdo-xs3qn
@aminaabdo-xs3qn 28 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ልጅሽን አላህ ጤናውን ይመልስለት
@user-qq3zw8gv1u
@user-qq3zw8gv1u 6 күн бұрын
አባክሽ ፀሎት ቤት ዉሰጅዉ ይፀለይለት አግዚአብሔር ይቺላል
@babydoll3635
@babydoll3635 27 күн бұрын
አይ እንዳልክየ የኔ ሩሩ ስትረዳ ከልብሕ ነው አላሕ ባለበት ሠላም ያርግሕ እስከ እነ ሙሉ ቤተሰቦችሕ
@SenaitJira
@SenaitJira 27 күн бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ኪዳነሜህረት ትርዳሽ ትማርሌሽ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 27 күн бұрын
አንተ ብሩክ ሰው ተባረክ አንተ ጀግና የእዝህ እፅን አምላክ ይርዳህ
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 27 күн бұрын
Endalek good job👏👏👏👏👏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 28 күн бұрын
እህታች የመጣ ብመጣ ልጅ እግዚአብሔር ሞት ቢወስደውም ኮ በጭ ሃዘን እንዳታበዥ ትርፍ በሽታ ሚመጣብሽ ፀሎት አድርጊ እምዬ ማርያ ልጅ ያማርልሽ
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 27 күн бұрын
Tebarek eraqmad
@taychmechal348
@taychmechal348 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 26 күн бұрын
አለም ሰገድ መስሎኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😢ልጅሽን ፈጣሪ ይማርልሺ እህቴ አይዞን
@tigetad5649
@tigetad5649 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እኛም የምንችለውን እንርዳ !!!!
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ 😢😢😢😢😢
@lovelysolomon5646
@lovelysolomon5646 27 күн бұрын
Ayezosh egzabher yemrewal
@biniwold
@biniwold 26 күн бұрын
እመብርሃን ትማርልሽ ጸበል ውሰጂው አይዞሽ ይድናል
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 27 күн бұрын
አላህያሺርልሺ ልጅሺን ያአላህ
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 8 күн бұрын
ስውሯ ማርያም ውሰጅው ለእግዚአብሔር የሚሆነው ነገር የለም እመብርሀን ትማርልሽ
@user-de7py8zg7i
@user-de7py8zg7i 27 күн бұрын
Sewrua Mariyam wusegiw baksh .
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 27 күн бұрын
Ayzosh egzeyabehryerdash❤❤❤❤
@user-wn5rk8oe2w
@user-wn5rk8oe2w 19 күн бұрын
ይገርማል ሣይሱ እራሱ ከዘር የመጣነው ሲልሽ እንዴት ነው የማትባኒኒ የዛር መንፈስ አባቱና አንቼ እራሱ ጠበል በትጠመቁ ልጁ ይድናል ህከምናም ቢደረግለትም ልጅሽ አይድን እባክሽ ጠበል ተጠመቁ እግሔአብሔ ይምራል
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 27 күн бұрын
አይእናት አይዞሺ አላህአላሺ
@babydoll3635
@babydoll3635 27 күн бұрын
በአንተ አዛኝነት ሐደ ቡብነት የኛ ችግር ማለቀያ የለለው እንዳልክየ አላሕ ይጠብቅሕ
@SenaitJira
@SenaitJira 27 күн бұрын
አልገባኝም አልገባኝም የሚል ጠያቂ
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 27 күн бұрын
ዕግዛቤርይማርልሽ
@suminbaki
@suminbaki 23 күн бұрын
Yena nat amlk embashin yabesw
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 27 күн бұрын
Egzabher yadenlesh
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 27 күн бұрын
እማምላክ ጨርሳ ትማረለሽ
@MahletGetenet
@MahletGetenet 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሺ
@mesol12345
@mesol12345 27 күн бұрын
እንዳልክ በጣም አደንቅሀለዉ አንተም መሀል መሀል ላይ ልብህን ትይዛለህ እራስህን ጠበቅ እባክህ እራስህን ቅድሚያ አዳምጥ
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 27 күн бұрын
አገር ውሰጥ የቶንሲል ሀኪም አለ አንዴ በኢቢኤሰ አንድ ዶክተር ቀርቦ ነበር ያለኦፕሬሸን እሰራለሁኝ ሲል ሰምቻለሁኝ ለምን አይተባበረውም ከአምላክም በረከት ያገኞል
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 6 күн бұрын
እህቴ አላህ ይማርልሽ አላህ ያግዝሽ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 20 күн бұрын
እህቴ በርሜል ጊዮርጊስ ውሰጂው ይድናል።
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 27 күн бұрын
አላህያግዚችሁእኮንምግዚችሁላት ኪራይምብሆንአችልምነበር
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 27 күн бұрын
Egezeabher yemarelesh ehetie
@almazbekele2325
@almazbekele2325 27 күн бұрын
Ftari yemarh
@user-bu5xm7hm2d
@user-bu5xm7hm2d 10 күн бұрын
ተራስአይዞሽ
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 27 күн бұрын
Egzeyabehr yebarkelekelejochene
@Eyes079
@Eyes079 13 күн бұрын
Eyesus kirstos kesmoch belay sem yalew new ena Beeyesus Sim xelot ydereglet Eyesus kirstos yeegziabhr lij yadenal semu hayl alew lendnebet yeteseten sem esu new
@user-wn5rk8oe2w
@user-wn5rk8oe2w 19 күн бұрын
እናትነት በጣም ከባድ ነው ያውም እንዲህ ጤና ሲያጡ ግን ጠበል ቢሆን ተመራጭ በተለይ በአሁኑ ሰዓት ብዙ ጠበል ሞልቷል አቡነ ሃራ ጠበል ስውሯ ማርያም በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወድቆ ከሆነ የጀመረው ልክፍት ነው ጠበል ውሰጂው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 28 күн бұрын
ልጅሽን ለምን በርሜል ቅድስ ጊዬርጊስ ፀበል ቤት አስጠምቂው
@mennabekele5985
@mennabekele5985 11 күн бұрын
Algebagnm atbel ebskh. Endalk
@EtabezTilahun
@EtabezTilahun 22 күн бұрын
Ayzos e/r dancing gar yeun ydnal
@genetyilma7717
@genetyilma7717 22 күн бұрын
እባክሽ እኔ እህቴ የሚጥል በሽታ ያውም ከባድ የተባለ ሞተች ስትባል እናቴ ሳትታክት ፀበል እያስጠመቀቻት አሁን ሶስት ወልዳ አራት የልጅ ልጅ አይታለች አና አምነሽ እጣ አውጥተሽ ፀበል ውሰጂው
@SaferryshYar
@SaferryshYar 13 күн бұрын
ትክክል እኔም እናቴ ህፃን እያለሁ ያመኝ ነበር አሉ ግን በፀበል ዳንኩ በቅዱስ ሚካኤል ፀበልና በሶስቱ ስላሶች ፀበል ጤነኛ ሆንኩ እናቴ በእኔ ስም ትዘክራቸው ነበር አሁን እኔ እዘክራቸዋለሁ እናም ወደ ፀበል ብትወስደው ይድናል
@user-ge1xt4cv2s
@user-ge1xt4cv2s 28 күн бұрын
አካውንቱን ድገሙት
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 27 күн бұрын
Lebanon yelmena genzeb lemda
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 23 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እባክሽ ፀበል ውሰጂው እህቴ አዛ ከሄደ ይድናል❤
@tewabechtefera4697
@tewabechtefera4697 27 күн бұрын
Ende lemene le teransportem yehonatal
@feven1919
@feven1919 27 күн бұрын
በናትሽ በርሚል ጊዮርጊስ ይዘሽው ሂጂ ሳይድን አይመለስም እመኚኝ
@buziyetilahun80
@buziyetilahun80 27 күн бұрын
በወለድከው ተደሰት
@user-bu5xm7hm2d
@user-bu5xm7hm2d 10 күн бұрын
ፈጣሪይስጣችዉበእዉነትትልቅስራነዉየሠራህዉበዳንያለምይክፈልህ
@user-gy1ue1rj5p
@user-gy1ue1rj5p 27 күн бұрын
ከልጁ ጋር የተወለደ የአባቱ ላይ የዘር መንፈስ ይኖራል ፀሎትና ፀበል ብቻ ነው መፍትሄው
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 27 күн бұрын
በትክክል ይህ በህክምና አይድንም በመንፈሳዊይ ጦሮች መዋጋት ብትጀምር ድራሹ የለም ከእነምመህር ተስፋዩ ብታገኛቸዉ ጥሩ ነበር ሀኪሞች ላይም አጅሬ ነዉ ይህንን የሚሰራ እናትን ሲረብሽ እፎ እግዚያብሔር ይሆነን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 27 күн бұрын
It happens but now new med ማሪዋና ለሚጥል በሽታ ዋና መፍትሄ ፀበልም ትውስደው ግን ጩካኝ ናት በመስኮግ ልወረውረው ነበር አለች!!!
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii 27 күн бұрын
የዉሻ ልጅ። ልጁ ህክምና ነው የሚያስፈልገው። የአባት መንፈስ ገለመሌ።ሌቦች።
@ferebayesa8455
@ferebayesa8455 21 күн бұрын
የምን መንፈስ ነው?ኢፒሊፒሲ ይታከማል በጊዜው ይድናል እባካችሁ መረጃ ሰብስቡ ዝም ብላችሁ አይድንም ምናምን የሚል ትርኪ ምርኪ ወሬያችሁን ብትተው እህቴ እንደ ድሮው አይደለም ይድንልሻል አይዞሽ ጎን ለጎን ከህክምናው ጋር በእምነትሽ ጸበል አጸብይው አቁርቢው ይድንልሻል አይዞሽ አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ
@mihretzelalem9705
@mihretzelalem9705 11 күн бұрын
አባ ግርማ ጋ ውስዱት
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 23 күн бұрын
Minmalet NW qonjo Lidj??so if ugly he doesn't deserve to be helped?? Professional training yasfeligehal gegema
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 27 күн бұрын
ምንምአላጠፋህጥሩስራነውየሰራሀው
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 23 күн бұрын
ስለ ቶንሲሉ ጉዳይ ጅማ የሚገኘውን ዶክተር አብይን አነጋግሪው መፍትሔ ይኖራል
@dalaswindow
@dalaswindow 27 күн бұрын
ዝም ብለሽ አትዘባርቂ መድሀኒት ስለሌለ ኦቨር ዶዝ ይሰጡት ነበር ብለሽ ትበጠረቂያለሽ ብጥርቅ
@rayeraye8498
@rayeraye8498 27 күн бұрын
ለምን በቃ ለሶ ተብሎ ከተሰበስብ ብዙ ብር ቢተርፍም የእርሶ ነው።
@hawibalcha2721
@hawibalcha2721 27 күн бұрын
Fetar yemarlesh
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 27 күн бұрын
ውይ አለምሰገድ መስሎኝ ሰፍ አልኩኝ ይኼማ ከሰዎቹ ይልቅ ታሪኩን ቀድሞ ያልፋል በል ቻዎ አንተ ለፍልፍ እኔ ሌላ ጣቢያ ልሂድ
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 27 күн бұрын
ባንቺ ኮመት ልስቅ ነበር እኔም ተከተልኩሽ
@ritab316
@ritab316 8 күн бұрын
ዶክተር አብይ የሚባል አለ ጎበዝ ነዉ ይባላል ሰይፉም ጠይቆት ነበር ለምን እሱጋር አትሞክሩም
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 27 күн бұрын
ቃል እንዴት ሆነች ?እንዳልክ ውጭ ሄዳ ነበር መጨረሻዋን ብዙ አመት መወቅ ፈልገን አነገርከንም ሙሉ ፓላራላይዝ የሆነችው አስታወስክ?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 27 күн бұрын
አንቺ አረመኔ ነሽ ልጁን በመስኮት ልወረውረው ነበር???? ጨካኝ ፀበል ውስጅው እግዚአብሔርን ካወቅሽ እንዴት በመስኮት ልወረውረው ነበር አልሽ!!!!
@meseretmesimessi
@meseretmesimessi 23 күн бұрын
አትፍረጂ የምታየው ስቃይ ስለማይገባሽ ግራ የገባው ሰው እና የተጨነቀ ሰው የሚናገረውን እና የሚያደርገውን አያውቅም ቤታቹ ተዘፍዝፋቹ አትፍረዱ ይልቁንስ አንቺ ነሽ አረመኔ ምክንያቱም የምታየውን ስቃይ ሰምተሽ እንኳን አልተረዳሽም
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 21 күн бұрын
አቶ መቤቴ ትማራለህ ልሽ 😢😢😢😢😢 በልጅ አይፈትን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 28 күн бұрын
ልጅሽን ለምን በርሜል ቅድስ ጊዬርጊስ ፀበል ቤት አስጠምቂው
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 125 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 46 МЛН
በባሏ እናት የምትሰቃየው ሴት
32:14
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 99 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 269 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 3,2 МЛН
BYTANAT | Қызғалдағым | Премьера 2024
2:24
TURAN MEDIA
Рет қаралды 65 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 788 М.
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 351 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,4 МЛН