ጽናት | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | August 12,2020

  Рет қаралды 298,864

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

3 жыл бұрын

#samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
Click here Facebook page / samuel-asres

Пікірлер: 448
@seblet148
@seblet148 3 жыл бұрын
መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን...የምታስተምረን ትምህርት ለነብስና ለስጋችን ምግብ ነዉና አባክህ አትጥፋብን....መምህራችን እሄንን ስል በእግዚአብሔር ቃል ምንያህል እንደተቀየርኩኝ ስለማዉቅ ነዉ......ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ🙏
@fkrtabitiy9117
@fkrtabitiy9117 3 жыл бұрын
ሀይፍቅር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍♥️💛💚♥️💛💚♥️💛💚♥️💛💚♥️💛💚♥️💛💚♥️💛💚♥️💛💚♥️💛
@user-il8vc5vk4v
@user-il8vc5vk4v 3 жыл бұрын
@@fkrtabitiy9117 .
@dhdjsyshs409
@dhdjsyshs409 2 жыл бұрын
??
@biniyammenkonenn2560
@biniyammenkonenn2560 2 жыл бұрын
@@fkrtabitiy9117 aaa@aaa
@esubalwmarkos4424
@esubalwmarkos4424 2 жыл бұрын
@@fkrtabitiy9117 ii
@tajethiopia
@tajethiopia 2 жыл бұрын
በመምህራችን ላይ አድሮ 📚📚📚🕯🕯🤲🤲💠⛪️ ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳኑ አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን //፫//🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕊⛪️💠💠💠💠💠🤲🤲🤲በእውነት ለመምህራችን ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜ //፫ //🕊 🍂🍃🌹☘🌿እኛም 🍃🌹🍂የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍብን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን✝✝//፫ //🍀🤲🤲🤲🍂🍂🌹🌹. የእመቤታችን ፍቅሯ ረዴቷ በረከቷ ይደርብን አማላጅነቷ አይለየን አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🤲🕯⛪️💠
@mahderb4451
@mahderb4451 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ከመዝሙሩ ቅኝት ጋር ነፍስን የሚያነቃቃ የሚያሳርፍ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ። መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥልን! ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@yeshialmmulu1227
@yeshialmmulu1227 3 жыл бұрын
መምህር የአንተ ትምህርት ምግብ ነው በእውነት እግዚአብሔር ኦድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@user-ki9yq2jv6u
@user-ki9yq2jv6u 6 күн бұрын
አሜን፫እግዚአብሄርየተመሠገነይሁን፣በወነት፣የተዋህዶ፣እንቁ፣ቃለህይወት፣ቃለበርክትያሠማልን፣፣የሠመንውንቃል፣በልቦናችን፣ያሣድርብን፣፣አሜን፫ማንው፣እንደኒ፣የም/ርትምህርት፣ሤሠማ፣ንብሤ፣በሀሤት፣ትሞላለች፣፣እግዚአብሄርይመሠገን፣በእሥደትም፣ቃልህን፣ትመገበኛለህህህ❤❤❤
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay 19 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ሳብ ረዘም ያድርግልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Ай бұрын
አሜንንን ቃል ህይወት ያስመዐልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳለ እድሜ ይስጥህን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው♥️🙏
@saratasahi590
@saratasahi590 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተመሥገን ቢደላኝም ቢቸግረኝም ብበላም ባልበላም ባልበላም ተመሥገን ፈጣሪ ሁሉን ባተ አልፋለው 😭😭😭😭😭😭😭😭💔🙏☝
@pizaahmed2540
@pizaahmed2540 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@pizaahmed2540
@pizaahmed2540 10 ай бұрын
9:21 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pizaahmed2540
@pizaahmed2540 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😘😘😘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 3 ай бұрын
አሜን፫በምህራችን፣አድሩ፣ያሠተማርን፣ልዑል፣እግዚአብሄርይመሠገን፣፣የሠማነነዉን፣በልቦናችን፣ያሣድርብን፣ለምህራችን፣ቃለህይዉትያሠማልን፣በእድሚ፣በጠጋ፣ይጠብቅልንን
@Selam-vs1fg
@Selam-vs1fg Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንን እግዛቤሔር ሆይ ተመስገን⛪️⛪️⛪️💒💒🤲🤲🤲 መምራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን መግሰተ ሰማያትን ያውርስልን።
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l Ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤
@lloshq4322
@lloshq4322 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ልብን የሚማርክ ስብከትነው ተሰምቶ የማይጠገብ ነው የመምህር ሳሙኤል ትምርት መንፈሴን ያድስልኛል ያፅናናኛል በጣም ደስይለኛል መምህሬን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን ቃለሕይወት ይሰማልን መምህር 🙏 ልብ ውሰጥ ጠልቆ የሚገባ መልካም ትምህርት 🙏እናመሰግናለን መምህር 🙏 አሁንም ፀጋውን አብዝቶ የስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 3 жыл бұрын
ቃልህይወት ያስማልን መምህረችን የስማነውን በልቦናችን ያሳድረብን
@saraahmedseid3237
@saraahmedseid3237 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን🙏🙏🙏
@worknishasafa4228
@worknishasafa4228 2 жыл бұрын
Kalehywot.yasemaln.memhrachin
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አማልክ በድሜ በፀጋ ይጠበቅልን ኑርልን ይሄን ፀጋ ይሄን አንደበት የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቤ ባንተ እንዲፀና እርዳኝ
@LidiaZappia
@LidiaZappia 9 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤ Egzisbhuer Yemesgane senatune Yadelen yesadekan bereketschew yederben Amen Amen Amen
@familienegash331
@familienegash331 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በኡነይት ህይወት የምሰት ትምህርት እግዚኣብሔር መስተውኣሉ ይስጠን ወንድማችን ቃል ህይወት የሰማልን
@user-ep4ru3cg9i
@user-ep4ru3cg9i 10 ай бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አቤቱ በቃልህ መፅናትን አድለን❤❤❤❤❤❤❤የልቤ ሠው የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@bizualemwalle5457
@bizualemwalle5457 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@user-lv3tq6ud9q
@user-lv3tq6ud9q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን🙏🙏🙏
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾አግዛብሄር ጸጋኻ የብዝሕ
@yeshialmmulu1227
@yeshialmmulu1227 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህር እድሜ ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏
@user-qo4li1iu9e
@user-qo4li1iu9e 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅል አሜን
@manayeandualem
@manayeandualem Жыл бұрын
አባ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አምሮዬ በእርስዎ ስብከት ነዉ እረፍት የሚያገኘዉ
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሰ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 2 жыл бұрын
ስለቃሉ የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለኽይወት ያሰማልንየሰማንውን ፀንተን በሕይወት እንድንኖረው ቸሩ አምላክ ይርዳን
@emuyedereje4138
@emuyedereje4138 3 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 3 жыл бұрын
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና የህይወት ቃል ያሰማልን በናንተ አድሮ ያስተማርን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን እረዳኝ ጌታየ በመቅበዝበዝ ቦታ ነው ያለሁኝ እባክን እባክህን እባክህን
@adanuetio1511
@adanuetio1511 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
@user-nl3hx7zv7u
@user-nl3hx7zv7u Жыл бұрын
በናተላይ አድሮ ያስተማረንልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን አሜን፫
@lindalina3745
@lindalina3745 2 жыл бұрын
Wionset asers ክል ሀይወት ይሰምል መምህር ይገለግሎት ዘመን ይብርክ
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፀናውን ቃልና ምክር ልብን የሚመስጠውን ትምህርት ምክር የልቤን ለሞላኽው ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልህ፣ልባችንን መልካም አስተሳሰብ ደጉን ዘመን እንዲቀርብልን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@user-yd2li8if8u
@user-yd2li8if8u 11 ай бұрын
መምህራችን ❤❤❤ ምታስተምረን ሁሉ ለነብሴ እረፍት ይሰጠኛል እግዚኣብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባሩክ ውድድ አድምጨ አልጠግበውም
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
መምህሬ ፀጋዉን ያብዛልክ
@user-qo1ox2vz9u
@user-qo1ox2vz9u 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእደሜ በጤና እግዝአብሔር ይጥብቅልን አሜን ፫
@user-yq9tc7qz8p
@user-yq9tc7qz8p 11 ай бұрын
አሜን፫ ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ❤❤
@user-jj2lk1lh4b
@user-jj2lk1lh4b 3 жыл бұрын
በእዉናቱ ቃላህዎትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘማኖትን እግዝኣቤሔር ይባርክሎት እድሜና ጤናን ያበዛልን። አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው የሚሰጡትበኡናት፣
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@Setna1312
@Setna1312 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ከጤና ጋር ያድልልን አሜን።
@user-ii7ok2rh3d
@user-ii7ok2rh3d Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 11 ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@tigartube9404
@tigartube9404 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ህን ያር ዝምልህ አሜን🙏🙏🙏
@user-bs4xx3mp2c
@user-bs4xx3mp2c 10 ай бұрын
ሁሌ ሳደምጠው እንደ አዲስ የሚሆንብኝ ስብከት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዩ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረንይቅርበለን የሆነብንን እሰብ
@bezyfekr6402
@bezyfekr6402 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን የነፍሳችን ዋስትና መምህራችን🙏💙
@gujit121
@gujit121 Жыл бұрын
መፈጠሬን በጠላሁበት ፈተናዬ በጸነ ጊዜ ስሰማህ እጽናናለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏😭😭😭😭😭
@mblfj7608
@mblfj7608 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ፅናትን አድለን🙏🙏
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 11 ай бұрын
ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.አግዚሀብሔር .የጠብቅልን.በፀለት.አትርሱን❤❤❤
@mesemamo7493
@mesemamo7493 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅል የእግዚአብሔርን ቃል ስታስተምር እንዴት ደስስስ ብሎኝነው የማደምጠው የነፍሴ ቁስል ፈውስነውና
@sirasira6532
@sirasira6532 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🥰እረጅም እድሜ ይሰጥልን
@tinamarta5166
@tinamarta5166 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@meaza3339
@meaza3339 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቄል ሕይወት ያሰማልን🌹🌹🌹🌹
@alemi8780
@alemi8780 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ የተስብረ አጥንት ያለመልማል ክብርልን መምህራችን
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 ай бұрын
አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤ ቃለህይውት❤ያሰማልን❤
@user-tv6kd6es5t
@user-tv6kd6es5t 3 жыл бұрын
መምራችን በእዉነት ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ነው በእድሜ በጤና እግዚአቤር ይስጥልን እንወዶታለን ይህ ትምህርት ሁሌም አዲስ ነው እናቴን አሞብኛል በፀሎታችሁ አስቡልኝ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
እማምላክ ታስብልሽ ውዴ እግዚአብሔር ይማራቸው
@user-mi9ds9kx2o
@user-mi9ds9kx2o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸረነቱ ይጎብኝልን
@user-mi9ds9kx2o
@user-mi9ds9kx2o 2 жыл бұрын
ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን ማስታወሉን ያድለለን
@hayimhogos
@hayimhogos Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ድንቅ ትምህርት ፈጣሪ አምላካችን ጽናትን ይስጠን ((እምነትን መጀመር ሳይሆን መጨረስ ነው ደስ የሚለው በእምነታችን እንጽና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ))የዛሬው ቅዱስ አማኑኤል ሀገራችንን እምነታችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን አሜን
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን
@BetiTesefes
@BetiTesefes Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኔም ፅናቱን አድለኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
መምህሬ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@yashi9994
@yashi9994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
በእውነትቃለ የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤
@asnakabebe5702
@asnakabebe5702 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@smera1438
@smera1438 Жыл бұрын
ነፍሴ ደስ ይላታል አርፋለሁ ስብከት ስሰማ
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 11 ай бұрын
አሜን.ቃለ ሕይወት.ያሰማልን❤❤❤
@HhhHhh-hq5zm
@HhhHhh-hq5zm 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tadelasemu6857
@tadelasemu6857 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን⛪️🙏🙏🙏
@maromarhawet7304
@maromarhawet7304 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💞💞💞
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@user-jf2ho4kx5c
@user-jf2ho4kx5c Жыл бұрын
በእውነት ቃለኢወትን ያሠማልን❤❤❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 10 ай бұрын
መምህር በእዉነት የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ እኔ የፀናሁ ይመስለኝና ግን በትንሽ ነገር እንኮታኮታለሁ ባመሰገንኩ ቁጥር ፈተና ይመጣብኛል ያኔ ለምን እላለሁ ምክንያቱም ፅናት ስለለለኝ አሁን ፅናት የሚለዉ ስብከት የሂወቴ መርህ ነዉ መምህር አትጥፋብን ቃለ ሂወት ያሰማልን !!
@user-gl6eg9iq1d
@user-gl6eg9iq1d 8 ай бұрын
በእዉነት መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maheltmmm635
@maheltmmm635 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት። ያሠማልን
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@bzuneshabebe555
@bzuneshabebe555 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
AMEN AMEN
@user-df7yj5ll1h
@user-df7yj5ll1h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen taberklne mamire
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃልህ በእውነት የፅነነል
@mamoman8709
@mamoman8709 2 жыл бұрын
Amen meamerachen rejim Edem yistelen Kal Hewet yasemalen amen
@GgGh-ky6ik
@GgGh-ky6ik 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያስማልንአሜንአሜንአሜን
@hanag6166
@hanag6166 23 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ፫::
@hdu4612
@hdu4612 3 жыл бұрын
መምህርሰላምላንተይሁን፣ፈልጌበማግኛቴ፣በጣምነውደስያለኝ፣ዛሬነው፣የገባሁት፣ከመጠንበላይነው፣የማከብርህ፣ድምፁህን፣ስሰማው፣አይኔ፣በእንባሙልት፣ይልብኛል፣እድሜ፣ከጤናይስጥልኝ፣ያገልግሎት፣ዘመንህንሁሉይባርከው
@user-tc2bm7ph7x
@user-tc2bm7ph7x 7 ай бұрын
ጌታይባረክህ ነፈሰእ አልቀራልኝም❤❤
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት 👏
@geriegelne7655
@geriegelne7655 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን አሜን👏👏👏🌾🌾🌾❤❤❤
@user-yq9st1dy3f
@user-yq9st1dy3f 16 күн бұрын
ቃለሂወትየሰመዒለን❤❤
@alemtube8899
@alemtube8899 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@zerihuntesfaye2071
@zerihuntesfaye2071 11 ай бұрын
ቃለ ህዉት ያሰማልን አሜን አሜን
@yeshambelkassie8909
@yeshambelkassie8909 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
አሜን! ያስተማረን የመከረን ይፅናናን እግዚአብሔር ፅናትን ይስጠን! መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉጤንነት ጋር ይስጥልን!
@ashenafigetanehbe27
@ashenafigetanehbe27 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ሰባኪያነ ወንጌልን ያላሳጣን የቅዱሳን አባቶቻችን፥ የሐዋርያት አምላክ እግዚእአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። በእውነት ልቡናን የሚነካ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን። ረዥም ዕድሜ ከጤናና ከሰላም ጋር ይስጥልን መምህር
@user-ze3tm7wx5u
@user-ze3tm7wx5u 4 ай бұрын
Amen.Amen Amen kale hiwetin yasemalin memihirachin yageligilot zemenotin yibarikilin❤❤❤❤
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 8 ай бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏
@marshet347
@marshet347 2 жыл бұрын
Egezaber hulunm laa Anet sexichlo hader Abet 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 11 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 9 МЛН
መንፈሳዊ ለውጥ እንዴት ይኑረን?
9:49
Hosanna Media
Рет қаралды 275
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 71 М.
Vampire Girls FIGHT Over Boy 😈
0:32
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 16 МЛН