No video

ጻድቃን በአፀደ ነፍስ ሆነው መለመን ይችላሉን?በምድር የሚደረገውንስ ያውቃሉን?

  Рет қаралды 16,680

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ በሙሉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን ።
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
አሜን
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 жыл бұрын
አሜን አሜንንን
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 4 жыл бұрын
አሜን
@user-op7mb4kh6f
@user-op7mb4kh6f 4 жыл бұрын
አሜን ::
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
308 የቪዲወ መንፈሳዊ ትምህርቶችን መግባችሁናል እኛም የሰማነው በልቦናችን አሳድረን እንደ ቃሉ እንድንኖር የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ።
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samer8063
@samer8063 4 жыл бұрын
አረ ሼር እናግ በኡነት ወንድም አባቶች እየደከሙ ለኛ የማይመግቡን ትምሮት የለም እና በምንችለው ሼር በሜረግ እንተባበር አሉባልታ ከምንሰማ በጉርፖ በምንከታተለውትሚድያዎች ሼር ሼር እናርግ ይሄ የመሰለ ትምርት እውነት ያሳዝናል እንጠቀምበት ሃላፍነታችን እንዋጣ
@user-mt9qw6mx2i
@user-mt9qw6mx2i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Amen🤲amen🤲amen🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Amen
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለወት አሜን ።
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እኛም ሰማትን መልካም ፍሬ እደና ፍራአ ይርድን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ አማኑኤል
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለሕይወት ያሰማልን። ወንድሞቼ ተባረኩልኝ በፀጋው ይጠብቃችሁ።አሜን [፫]
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ አባታችን እንደምን ነዎት? በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት እኔ ለማህደረ ተዋህዶ ዮቲቭ ቃል የለኝም ብቻ እመአምላክ እናቴ አብዝታ ትባርካችሁ በረከቱን ያብዛላችው እረጅም እድሜን ይስጣችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ማከብራችሁ ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልጽፍም ግን አንድም ትምህርት አያመልጠኝም ማዳመጥም ብቻ ሳይሄን ዳውንሎድ እያደረኩ ስልኬን ሞልቻለው የእግዚአብሔር ቃል አይጠገብም መማር ብቻ ሳይሆን በህይወቴም ለውጥ እንዳመጣ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 жыл бұрын
ምስክሬ ነሽ ዋስ ጠበቃዬ እመአምላክ ታክብርልን:: ሁላችንም እየተማርን ነው
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በአድመ በጤና ያቆይልን ኤግዚያብሔር አምላክ አሜን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተ ክርስቲያን ይጠብቅልን
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 3 жыл бұрын
ወንድማችን መምህራችን የግዚአብሄር ጸጋ በሂወት ዘመንህ ሁሉ ካንተጋ ይሁን ለኔም የማስተውልበት ልቦና ይስተን አመሰግናለሁ
@blenfiseha7293
@blenfiseha7293 4 жыл бұрын
ኑርልን ወንድማችን !! ግራየምጋባበት ነገር ነበር:: አመስግናለው!! ቃለ ሂወት ያስማልን!!
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውሃት ያስማማል የአባቾን ቅድሳን በረከታቸው ይድረሰን🤲🤲🤲
@mazaendaye3952
@mazaendaye3952 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት ለወድማችን ዳቄን ጥበቡ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኤል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
በእውቀቱ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም ታማለች ፃድቃን ቅዱሳን ና የአማልዱን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ እናልቅስ እንጸልይ ዝም አንበል ዝም አንበል
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Amen
@user-xo7jd3ec4n
@user-xo7jd3ec4n Күн бұрын
Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini
@meazagmichael2660
@meazagmichael2660 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውም በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን በውነት የህይወት እንጀራ ነው የሚያጎርሱን እናመሰግናለን እኔ የእድሜዬ እኩል ስደት ላይ ጨርሻለሁ ግን ይሄም ትምርት አልደረሰኝም ነበር ጌዜዬ በዋዛ በፈዛዛ እየጨረስኩኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቢረፍድም እየተመገብኩኝ ነው ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱሳን በረከታቸዉ ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ባስተዋይ ልቦና በልባችን ያሳድርብን በወንድማችን ለይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-eh4mi1uw5i
@user-eh4mi1uw5i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-zr3hk7me9p
@user-zr3hk7me9p 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ ሰማዕት ቅዱስጊዮርጊስ መታሠቢያ ባአል አደረሳችሁ መምህራችን ዲያቆን ጥበበ እማምላክ ዘመንክን ትባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አምላካችን ባከበራቸዉ እና በወደዳቸዉ በሰማዕታት በቅዱሳን ፆለት ይማረን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ያሣድርብን የቅዱሣን የፃድቃን በረከታቸዉ አይለየን አሜን አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር አሜን
@talialeli3895
@talialeli3895 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💙💙💙💒💒💒🙏🙏🙏
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያስማልን
@XxtraaXxtraa-zw8lf
@XxtraaXxtraa-zw8lf 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን እግዚአቢሔር በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ሃገራችንሰላም ያድርግልን አሜን
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያስማልን
@etabezahudejena1686
@etabezahudejena1686 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@adanechkersa77
@adanechkersa77 4 жыл бұрын
አሜን፣አሜንአሜን
@tiqasmohd1402
@tiqasmohd1402 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልልን ለአገልግሎት ዘምን ይባርክልልን ወንድማችን አሚን ሀገራችንን በአይነ ትምህርት ይጎብኝኝልልን ለእመቤታችንን ፀሎትና ልመና አይለየን አሚን።
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በባዕድ ሀገር ሆኘ እናትሽን አሟታል አሉኝ እግዚአብሔር ይማርልሽ በሉኝ በፆለታችሁ አስቡኝ😢😢
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 жыл бұрын
Ayzosh ehte Egzabher yemarelesh 👏👏👏
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Amen
@yaseenafridi4809
@yaseenafridi4809 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abarashmeshesha9285
@abarashmeshesha9285 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@destaniguse6307
@destaniguse6307 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kela Hiwot Yasemalin
@asterethiopiaorthodox5793
@asterethiopiaorthodox5793 4 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen
@user-mt9qw6mx2i
@user-mt9qw6mx2i 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-op7mb4kh6f
@user-op7mb4kh6f 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አሜን ::
@meseretfenet6963
@meseretfenet6963 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danielgebrehiwet7028
@danielgebrehiwet7028 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaleing amen amen amen
@user-xe3su2ct9v
@user-xe3su2ct9v 4 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን የህይወትን ቃል ያሰማልን
@almasmas104
@almasmas104 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብ
@yeneneshjiru2704
@yeneneshjiru2704 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln, D/Tibebe, egziabher amlak , tsegawn yabzalh, yekidusan tselot ayleyen, amen amen amen.
@fatimaakhdar7497
@fatimaakhdar7497 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalene mamehireyagelegelot zemanehine yakoyelane
@user-zf5pv6vt2c
@user-zf5pv6vt2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet ysemalin
@vkjydj139
@vkjydj139 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@workneshworknesh3164
@workneshworknesh3164 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen lememhrachin kalehiwet yasemaln
@user-ty8sb7lj9z
@user-ty8sb7lj9z 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ue5ji2qw9i
@user-ue5ji2qw9i 4 жыл бұрын
AMENAMENAMEN
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mdriad8075
@mdriad8075 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳአን አማላጀነታቸወ አይለየን ቃል ህይወት ያሰማልን
@tigistmabere985
@tigistmabere985 4 жыл бұрын
አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@chirisitinamarama2663
@chirisitinamarama2663 4 жыл бұрын
Kalehiyot yasemaln amen
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 жыл бұрын
Kale hiywot yasemalin. I am so grateful to found this canal. God bless your service
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@alsharhan5999
@alsharhan5999 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln trsfa mengste semayatn yawarsln
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን
@zahratola8144
@zahratola8144 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@khayriyakay2881
@khayriyakay2881 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን
@saramamo2373
@saramamo2373 4 жыл бұрын
1ኛ ቆረንጦስ ምዕ/ 13 ቁጥር 12 ላይ ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ። ይለናል ይህ ማለት ዛሬ የሥጋ አይናችን ስለሚሸፍነን ከእውቀትም ከፍለን ከማየትም ከፍለን እናያለን እናውቃለን ያን ጊዜ ግን በአፀደ ነፍስ ሁሉን እናውቃለን እናያለን ማለት እንደሆነ በግልጽ በሀዲስ ኪዳን ተቀምጦአል መጽሐፍ ቅዱሳችን የተገለጠ ነው ለሚጠፋ ብቻ ነው የተከደነው፡፡
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 4 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe Mamo 🙏⛪
@user-ty8sb7lj9z
@user-ty8sb7lj9z 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yeshemeda
@yeshemeda 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@tigisttadele990
@tigisttadele990 4 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን
@saramamo2373
@saramamo2373 4 жыл бұрын
ልጨምርላችሁ፡- 2ኛ ቆረንጦስ ምዕ/9 ከ13-15 በዚህ አገልግሎት ስለ ተፈተናችሁ፥ በክርስቶስ ወንጌል በማመናችሁ ስለሚሆን መታዘዝ እነርሱንና ሁሉንም ስለምትረዱበት ልግስና እግዚአብሔርን ያከብራሉ፥ ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥ በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል። ቅዱስ ጳውሎስ እየነገረን ያለ በአፀደ ነፍስ ስለአሉ አማላጅነት ነው፡፡ የሚበልጥ ፀጋ የቱነው ስንል ጌታ በወንጌሉ ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል በማለት የሚበልጥ ፀጋ ገነትን ማግኘት እንደሆነ ገልጾልናል፡፡ ስለዚህ ከሚበልጠው ፀጋ የተነሳ ይናፍቋችኋል አለን ቅዱስ ጳውሎስ ጻድቃን ሰማዕታት በአፀደ ነፍስ ሆነው ስለ እኛ ይለምናሉ እንደማረላቸው በእነርሱ እርስት እንድንገባ ቃል በገባላቸው ጊዜ የምንሞትበትን ቀን ይናፍቀሉ፡፡ ለምን የተሰጠን ፀጋ ከምድሩ በማይገናኝ ሁኔታ የሚበልጥ ስለሆነ፡፡ የውላችሁ ጻድቃን ሰማእታት በአፀደ ነፍስ ርስት አላቸው ለምሣሌ ጻድቅን በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል ነብይን በነብይ ስም የሚቀበል በስሙ ቀዝቃዛ ውሀ የሚያጠጣ የነብዩን ዋጋ ይወስዳል ተብሎ በወንጌል እንደተጻፈልን በጻድቁ ወይም በነብዩ ስም ፀበል ጻድቅ የሚያደርግ ወይም የሚማፀን ሰው ቢኖር እነሱም ይችን ነፍስ ማርልኝ ብለው ይለምናሉ በተገባላቸው ቃልኪዳን መሠረት የእርስታቸው ተካፋይ እንሆናለን እነሱ በጭንቅ ያገኙትን ቦታ እኛ በነሱ በመማፀን አብረን እንወርሳለን ማዕረጋችን ቢለያይም፡፡ ሰይጣን ይህን ስለሚያውቅ ትውልዱን ሸፈነበት መጽሐፍ ቅዱሱን ከደነበት እንጂ በሀዲስ ኪዳን ቁልጭ ተደርጐ ስለማማለዳቸው ተጽፎልናል፡፡፡፡፡፡፡
@yemaryamnegn2879
@yemaryamnegn2879 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን
@zaventatian724
@zaventatian724 4 жыл бұрын
Amen amen
@eyerusalembisrat8944
@eyerusalembisrat8944 4 жыл бұрын
Amen Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትያስማልን
@mesimesi5366
@mesimesi5366 4 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያስማልን
@user-zf5pv6vt2c
@user-zf5pv6vt2c 4 жыл бұрын
ሀይ መሲ
@sarak5271
@sarak5271 4 жыл бұрын
Amen kale Hiwot Yasemalin!!!
@tsehaykassa3380
@tsehaykassa3380 4 жыл бұрын
Amen
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@siyumhagazi1842
@siyumhagazi1842 4 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin
@asnakecheyiuhne1558
@asnakecheyiuhne1558 4 жыл бұрын
amennnn amennn amennnn kaleyowten yasemalen wendemachen segaown yabzalke beownte 🙏🙏🙏
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn chemr amen amen amen amen amen
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ሰማልን የቃሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይድረሰው ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥሕ
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 жыл бұрын
amen amen amen be eweneti yala haseti kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhewet yasemalin erjem edme ketena gar yadliln yesemanewn kal 30 60 100 fry endnfera kidus fkadh yhunlin Lenihan Abkaln 💚💛❤🙏🙏🙏
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen tena ke edma gar yestelen egzhabhareye!!!
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Amen kaly hwowety ysemaln
@aschalechderbe8971
@aschalechderbe8971 4 жыл бұрын
Kale hiwet yesmalena Amennnnn amennnnn amennnnn 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@tsg688
@tsg688 4 жыл бұрын
Amen lasetamrun memehrachin kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
Amennn
@tube-mc9iz
@tube-mc9iz 4 жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ያድልህ
@woinshetbadicho8961
@woinshetbadicho8961 4 жыл бұрын
Kale hiywet yasemalen
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን::
@solydaniel304
@solydaniel304 4 жыл бұрын
Netsanet Brehanu kaleheywtysmlin
@msrakzawde6333
@msrakzawde6333 4 жыл бұрын
Qalehiyot yasemalen
@user-pn7oi6ii7o
@user-pn7oi6ii7o 4 жыл бұрын
እውነት. በጣም ብዙ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እረ በደንብ ነው. ያስረዳኸን ደግሞ እረጋ ብለህ ስለምታስተምረን. እጅግ ናው. የሚገባን የእኛ. የልቦናችን. መደፈን በኃጢያት ምክንያት የልቦናችን. ጅሮ. ከላይ የተሰጠን ጆሮ ብቻ ሳይሆን የውስጥ. ጆሮችን እንዲሰማ. አምላክ ይፍቀድልን ውስጥን እርስ ርስ የሚያደርግ. ትምህርት. መልስ ያጣ ሰው መቸም ከአንተ ቻናል ሙሉ መልስ. ያገኛል ወንድም ዳቆን ጥበቡ እውነትም ጥበቡ ነህ መቸም ስም ዝም ብሎ አይወጣም ምግባርን ይናገራል እና. እግዚአብሔር. በቤቱ ያፅናህ. ከኃጢያት በስተቀር. የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ. በትምህርትህ ብዙ ነገር. ትምሬላሁ. ባንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር. ይመስገን. መቸም ኦርቶዶክስ. ዝም ብላ የምፈጽመው ነገር የላትም እግዚአብሔር ይመስገን
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 жыл бұрын
فضيله الغيثي አሜን:: ለሁላችንም ለሕይወት ያድርግልን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ማህበር ተዋህዶ ሰብስክራይብ በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር በጋራ እንማማር
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b 4 жыл бұрын
AMEN KALE HIWETE YASEMALENE
ጥርጥር ጉዳቶቹ ዓይነቶቹና ምክንያቶቹ
28:42
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 19 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
አማላጅ ለምን ይማልዳል?ክፍል ሁለት
25:03
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 4,3 М.
ኃጢአትን የማሸንፍበትን ጥበብ አስተምሩኝ
29:44
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН