No video

ጾመ ፍልሰታ

  Рет қаралды 183,349

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

5 жыл бұрын

Facebook - - mahederetewahedo
More Videos
KZfaq- / mahederetewahedo

Пікірлер: 991
@user-fx5qp8nk3r
@user-fx5qp8nk3r 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አቤት ትምህርትወ ፈትፍቶ ማጎርስ ነው እኮ ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት እንኳን አደርሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች
@sarasarasara454
@sarasarasara454 5 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው እኔ እማ ስንቱ አልፎኛል አሁን ቅርብ ግዜ ነው ያገኘኋቸው እጥር ምጥን ብላ ለኛ የምትስማማ ትምህረት
@samer8063
@samer8063 5 жыл бұрын
እንዳውም በኡነት ትምርህቱ በጣም ደስ የሚል ና የሚጠቅም ነው እና በዋትስአፖ ጉርፖ ቢያረጉ
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 жыл бұрын
@@samer8063 ጥሩ ሃሳብ ነው ኣባታችን የዋትስኣብ ማህበር ቢክፈቱልን ባይ ነኝ
@Hh-sh6nj
@Hh-sh6nj 5 жыл бұрын
አማላጀ ድንግል አማላጀ እናቴ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 5 жыл бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ በብዙ ምሳሌ አድርገህ ስትጠራት ደስ ሲል አገርየ ናፍቀኝ ስትዘምር አልቅሽ አልቅሽ አለኝ 😭😭😭 በፆለትህን አስበኝ 🙏🙏🙏
@hiriyacoselectronicarmythe6654
@hiriyacoselectronicarmythe6654 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፃሙን የሰላም የፍቅር የበረከት ያድርግልን ኣሜን
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን የበረከት ጾም ይሁንልን ቃቃለ ህይወት ያሰማልን
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
Meselech Mekuria አሜን አሜን አሜን
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
Sams S3 አሜን✝️✝️
@user-tn9bc6sg2p
@user-tn9bc6sg2p 5 жыл бұрын
አሜን፫
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች
@italk4927
@italk4927 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በደላችንን ይቅር ይበለን በሰላም አሰጀምሮ በሰላም ያሰጨራሰን ቃለ ሕይወቱን ይሰማል 🙏⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
አሜሜን አሜን አሜን ሐወንድማችን የማያልፈውን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋው እመቤቴ ትጠበቅህ ። ልጆ ሆነን ከትምህርት ቤት ወደ ቤት ክረምት ነው በዝናብ እየዘመረነው ተሰባሰበን የአንድ ሰፈር ልጆች እንሄድ ነበር ማለት በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1957 ዜማው ልክ ነህ ። እንደአሁን ጌዜ ሳይሆን ድሮማ በግብረገብ ሁሉ እንማር ነበር አንተ አሁን እነደምታሰተምረን እንደአሁን ከሀዲዎች ሳይበዙብን ጊዜው ጥሩ ጊዜነው ያሳለፍነው ያንን ዘመን ይመልሰልን ቸሩ አምላክ አሜን ይቆየን
@bitobaltcha6056
@bitobaltcha6056 5 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እመቤታችን ያምላክ እናት ረዴቷ በረከቷ በኛ በወዳጆቿ ላይ ይደርብን አሜን አሜን
@MimiMimi-lq5go
@MimiMimi-lq5go 5 жыл бұрын
0qqqaaa
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 5 жыл бұрын
ወፌ ነብሴን አደራ ተመስገን አምላኬ እሃን ድንቅ ስብከት እንድንሰማ ስለፍቀድክልን ስምህ እስከ ዘልአለም ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጾሙን በሰላም ያስፍጽመን እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@kalba4679
@kalba4679 2 жыл бұрын
አሜን (3) መምሕራችን እንኳንም አብሮ አደረሰን ለእመቤታችን ለፍልሰታ ፆም ያመት ሰው ይበለን
@birtukanadisalembirtukanad6399
@birtukanadisalembirtukanad6399 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹህ #የእመቤታችን ፀሎትና ምልጃ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ፆሙ የሰላም የፍቅር ይሁንልን አሜንንንን!!!
@tr7094
@tr7094 5 жыл бұрын
በ ናፍቆት የምንጠብቀው ፆማችን!!!! ኣሜን እንኩዋን ኣብሮ ኣደረሰን እመቤቴ እናቴ ህይወቴ ኣባቶቻችን እንዳሉት በ ማን እና በምን እንመስልሻለን ወዳጄ ሆይ ሁለንተናሽ ውብ ነው ነውርም የለብሽ......... ርግቤ ኣንዲት ናት ለ እናትዋ ኣንዲት ለወለደቻትም የተመረጠች....
@silassilas5354
@silassilas5354 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን መጸሞ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የእመቤታችን በረከት ረዲኤት ይደርብን አሜን ጸሙ የሰላም የፍቅር የአንድነት የሀጥያታችን መደምሰሻ ያድርግልን
@QweQwe-td3xx
@QweQwe-td3xx 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@tezaymamo239
@tezaymamo239 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትን ያሠማልን መምህራችን እመቤታች በበረከቷ ትጎብኘን ፆሞን የሠላም የፍቅር ያርግልን ለአገራችን ነም ሠላምን ይሥጥልን
@mulumesele3589
@mulumesele3589 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህ ሕይወት ያሰማል እንኳን አደርሳቹ ውዲ የተዋህዶ ልጆች የእመቤታችን ውዳቾች የምሕርት የፍቅር የበርከት ጾም ያርግልን
@edstedst2635
@edstedst2635 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን መምህራችን. በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@user-ex4no3mx9y
@user-ex4no3mx9y 5 жыл бұрын
አንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለሂወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ👏👏📖💚💛♥
@alem4310
@alem4310 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከፀጋ ያድልን አሜን፫
@ghhbb5705
@ghhbb5705 5 жыл бұрын
እኔ የምኖረው በስደት ሀገር ነው ነገር ግን ጾምን ለመጾም የከለከለኝ አንዳችም ነገር አልነበረም ግን ይምጾመው ጾም በከንቱ ነው እያለ በአእምሮየ የሚመላለሰውን ሀሳብ እንዴት ማሸነፍ እችላለሁ በርግጥ የሙስሊም ስጋን እበቀላለሁ ግን እርዕብ አርብ እንኳ ሳልጾም አላልፍም ግን እግዚአብሔር የፍቀደው ሆኖ ስግደት እንኳ አላቋረጠም ግን ምን ትመክሩኛላችሁ በከንቱ መድከም ነው ወይስ በእግዚአብሔር ዘንድ መልካም ይሆንልኛል ምክራችሁን ትለግሱኝ ዘንድ እለምናችኋለሁ ይህ ሁሉ ሳደርግ ግን እፈራለሁ ስጾም ስጸልይ ስሰግድ እፈራለሁ ባለማወቅ ህጎችን እጥስ ይሆን ብየ እሰጋለሁ ምክንያት ከጠፉት አንዷ ነበርኩኝ ነገር ግን እግዚአብሔር ፈልጎ ያገኘኝ እኔ ነኝ ከበደልኩትና ከሰራሁት ሀጥያት የተነሳ በድፍረት እጾማለሁ እጸልያለሁ ነገር ግን የማውቀው እንኳ አልነበርም አሁን ግን ቅድሱን መፅሐፍ ሳነብ እንባየ አይታገደኝም ባለማወቄ ሁልጊዜ እፀፀታለሁ አሁን ንስሐ እናፍቃለሁ ነገር ግን ንስሐ ኢትዮጵያ ቀርቷል እያለ የሚያስፍራራኝ ጠላት ዳቢሎስን እንደት እንደማሸንፈው ያዳግተኛል ያል ጾም መበቀል አልችልም ግን በዚህ ሳለሁ የምጾመው ትርጉም የለለው መሆኑን ብታውቁ ለኒቆዲሞስ አትንገሩኝ ምክንያት በዚሁ ልቀጥል እንጂ ፣ጾም አይቋርጥብኝ
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልንእስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናልን
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ንንንንንንንን ቃል ሂወት ያሰማልን ያሰማልን እሰከ መጨረሻው በቤተ ያጸናልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@aregashgetahun8034
@aregashgetahun8034 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን፣ በቤቱም ያጽናህ
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 жыл бұрын
አዛኝትዋ እም ብረህን አደራሽን የእህቴን ነብስ እንድሚርት ለልጅሽ ለወላጅሽ አ ማልጅን ። ፆመ ማርያምን በስላም እንዳስጀመርሺን በስላም በደስታ አስፈፂምን ። ለዓመቱ ለበረከትሸና ለምስጋና ለስለትሽ አብቂኝ። አሜን አሜን አሜን የመብት ወዳጆች በፅሎታችሁ አስቡኝ።።እግዚአብሄር ይስጥልን።።።
@aishquen4214
@aishquen4214 5 жыл бұрын
አሚን ቃለህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ለምንውዳት እና ለምናከብራት የፍስለታፆሙ አደረሳችሁ አደረሰን ለመላው ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ ወንድማችን በእውነቱ ማሪያም ትጠብቅህ አሚን
@phonetastic8350
@phonetastic8350 5 жыл бұрын
አሜን
@sarad925
@sarad925 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መድሃኒአለም አብ ሃይማኖትና የጽናዓና
@user-yd3js3xd5x
@user-yd3js3xd5x 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍስለታ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በህይወት ይጠብቅልን አሜን
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 жыл бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የእናታችን የድንግል ማርያም ምልጃ በረከት ረዲኤትዋ ጣእመ ፍቅርዋ ኣይለየን ፆሙ የሰላም ይፍቅር የኣንድነት ይሁንልን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት በሚጣፋጥ አደበት ላስተማሩን ፀቃዉን ያብዛለወት የበረከት ፆም ይሁንልን እግዚያብሔር ይመስገን በባይድ ሀገር ቃሉ እንድሰማ ላደለኝ ለድንግል ማርያም ልጅ
@ethiopia6543
@ethiopia6543 5 жыл бұрын
አሜን የናታችን ድንግል ማርያም በረከት አይለየን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@SaadSaad-vt1td
@SaadSaad-vt1td 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ የድግልማርያምልጂ ተመስገንልኝ ተዋህዶ ሁሉም ትርጉም አላት አጥት ሠብሮ የሚገባ ትምርት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@santiyabah4709
@santiyabah4709 5 жыл бұрын
አሜን፫ ፆሙንየበረከት: የድርግልን ቃለ: ሕይወትን: ያሰማልን መምህርችን።
@user-yu2ft8yc4g
@user-yu2ft8yc4g 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጥር ምጥን ያለ ትምርት ነው አመሸግንአለሁ
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men Amen A men🌹🌹🌹💐💐💐🌾🌾🌾✋✋✋🙏🙏🙏✋✋✋🌾🌾🌾
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።
@hdhdhdjdhdhd6736
@hdhdhdjdhdhd6736 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይውት ያሰማል እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የእናታን ምልጃ ፀሎቶ አይለይን አናቴ አዛኝቱ ብርህኔ ብርታቴ ክብር ምስጋና ይገባታል
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 5 жыл бұрын
እንኳንም አደረሳቹ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ፆመ ፍልሰታ አሁንም ፆሙን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያንድነት ከሀጢያት እርቀን ወደ ንስሃ የምንመለስበት ከክፋት ሁሉም የምንርቅበት ፆም ይሁንልን አሜን፫
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ix3un4xc1n
@user-ix3un4xc1n 5 жыл бұрын
አሜን፫እንኳን አብሮ እድረሰን
@ydudif7r756
@ydudif7r756 5 жыл бұрын
ameeen
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንየተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@user-um1jj6ef9r
@user-um1jj6ef9r 5 жыл бұрын
ፆሙ የሰላም የበረከት ይሁንልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን አሜን አሜን አሜን
@silassilas5354
@silassilas5354 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን የእመቤታችን በረከት ረዲኤት ይደርብን
@user-eb3cr2uw1m
@user-eb3cr2uw1m 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 👏👏👏ትምህርተዎ ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም አጥንት የሚያለመልም
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@mekdesmekonnen4298
@mekdesmekonnen4298 2 жыл бұрын
አሜን በውነት ትምህርት ስትስጥም ሆነ ስዘምር ከውስጤ ከልቤ ደስ ታ ይሰማኛል እንባዬ ሁሉ ይፈሳል: እመቤቴ ብርታቱን ትስጥህ: ለእኛም
@enatyekonhye5547
@enatyekonhye5547 5 жыл бұрын
አሜን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቹ አስቡኝ እኔን ስደተኛዋን ባህዛብ ሃገርነውና ያለሁት ወለተ ስላሴ 😢😢😢
@line3033
@line3033 5 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከቱዋ ጣዕመ ፍቕሩዋን ከሁላችን ይሁን
@najathasan2502
@najathasan2502 4 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደስ የሚል ትምሄርት ነው እናመሰግናለን
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፍስለታ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ፆም በሠላም በጤና አድረሳችሁ ፆሙ የሠላም የፍቅረ የበረከት ይሁንልን !!!!
@user-kz8by2xe2w
@user-kz8by2xe2w 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ቸርነቱ በዝቶልን ለዚህ ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 5 жыл бұрын
Amen amen amen enkan abero addersannnn kalen hiwota yesamelnnnnnn bewunta lewudemchinnnnnnnn elllllllllll zemeer malekat yesamelnnnnnn
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይስጥልን..መምህራ ቃለህይወትያስማልን እሜን እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን ።
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን :ቃለሂወት ያሰማልን : መምህራችን:እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ኣብሮ ኣደረሰን ።
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@nothingnothing7159
@nothingnothing7159 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን ወንድማችን በወንድማችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰሰን ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫
@tenodemise2107
@tenodemise2107 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ይደርብን
@baletikadani5022
@baletikadani5022 5 жыл бұрын
Teno Demise አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@destawotku3129
@destawotku3129 5 жыл бұрын
እንኮን አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ መምህራችን
@user-cp9js2jc2n
@user-cp9js2jc2n 5 жыл бұрын
አንክእን እድርስእቸሐ
@ogbamicaelangesom3240
@ogbamicaelangesom3240 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ለኛም በረከቷና ፍቅሯ ይደርብን ኣሜን!!!
@waytiwayti6205
@waytiwayti6205 5 жыл бұрын
እንኳን ለመቤታችን ፆመ ፍለሰታ አደረሳችሁ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 жыл бұрын
*ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን መልካም ፆም ይሁንልን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን*
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ተወዳጁ የፍልሰታ ፆም ተጀመረ ድንግል ፍቅርሽን ምህረትሽን አብዢልን አሜን
@asterbekele8444
@asterbekele8444 4 жыл бұрын
አደራ የምልህ በሌላ ጊዜ በፍፁም አይባልም ግዝትነው ግጥሙን ለመዝሙር እዳይደረግ አደራ::
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እና የመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ፆሙን የበረከት የሰላም የይቅርታ ለአገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን የድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይድረሰን እሜን! ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አሜን! ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!
@hanaworku4729
@hanaworku4729 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን፣እመቤታችን ማርያም ከልጃ፣ጋር በረከታ ፣ከሁላችጋር ይሁን
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን። በእውነት አጥንነት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!!!😢😢😢
@wendewsenalemayew8541
@wendewsenalemayew8541 5 жыл бұрын
Lida Call
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
@@wendewsenalemayew8541 የማርያም ብቅል እየፈጨሁ ነው።
@user-my4qi9vb9r
@user-my4qi9vb9r 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-fz4gl5zd6u
@user-fz4gl5zd6u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለስማዋ ክብር ምስጋና ይግባት!!
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 5 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዩ ደጋግሜ ብሰማው ያልጠገብኩት ትምህርት ነው እናቴ ድንግል ማርያም በረከቱን ጸጋውን አብዝታ ታድልልን ለኛም ፍቅርና ምልጃዋ ይብዛልን በሰላም ጹመን በበረከት ለመሞላት ያብቃን
@beriktiberikti7751
@beriktiberikti7751 5 жыл бұрын
አሜን ጾሞ ደህነት ያርግልን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@saramakonia7035
@saramakonia7035 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍስለታ ዋዜማ በሠላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሃጢያት መደምሰሻ የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን ፫ ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን ፫
@shifraalimayshifraalimay5507
@shifraalimayshifraalimay5507 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እካን አደረሠን ለ ፍልሠታ
@shifraalimayshifraalimay5507
@shifraalimayshifraalimay5507 5 жыл бұрын
ጾም ሐዋሪያ
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራቺን
@asenakash9154
@asenakash9154 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ለመሜህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ውይ ትምህርት ከቃል በልይ የሆነ ትምህርት ነው እመቤቴ ትጠብቅህ ቀጣይውን በጉጉት እጠብቃለሁ የሰላም ፆም ይሁንልን
@abusharedaei7801
@abusharedaei7801 3 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ወንድማችን
@wubittamirat2314
@wubittamirat2314 5 жыл бұрын
ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም ጥሩ ነው
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hy2dk5gn6w
@user-hy2dk5gn6w 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ባለህበት ቦታ የአምላክ እናት እናታችን ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ጋር ትጠብቅህ ለኛም የሰማነውን በልባችን ይደርብን መልካም ፆም ይሁንልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን አሜንንን
@selfokuder3121
@selfokuder3121 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደሰሰን ወድ ያገሬ ልጆች ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይስጥልን አሜን አሜንአሜን የሰማነውን በልቦናችን ይደርልን
@sarasarasara454
@sarasarasara454 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን የስደት መጋቢያችን በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አሜን
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥል ጥበቡን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥልን በእርሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-gq2tu3nh7v
@user-gq2tu3nh7v 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bh8tc6xs6u
@user-bh8tc6xs6u 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ ይብዛ እንካን አብሮ አደርስን እመቤታችን በርከቱ ታካፍለን ለውድማችን ቃል ህይወትን ያስማን
@user-rn1om1xb1s
@user-rn1om1xb1s 5 жыл бұрын
እንኳነ ኣድርሳቹ ኣድርስን ዘብናቹ ይባርክ ቃል ሂዉት ያስማልን አሜን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር። ይሰጥህ ወንዴም ትምህርትህን ሁሉ አጅግ አስተማሪ ነው አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ። ይቆየን ይቆየን
@user-st9il5vs9i
@user-st9il5vs9i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የበረከት ፀም ያርግላችሁ እኛም ከስደት ተመልስን እንጅንፆም ድንግል ማርያም ትፍቀድልን እውነት ያማል
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ሚልጃዋና ሪህራሄዋ አይለየን በፊቅሯ ትጎበኝን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን
@Jerry-sf4qv
@Jerry-sf4qv 5 жыл бұрын
Amen kelehiwot yasemalin wud yetewahido lijochi enkuan letsome filseta aderesachihu melkam tsom yihunilin
@ephremhabteselassie702
@ephremhabteselassie702 5 жыл бұрын
333333333333233w
@saas6026
@saas6026 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እግዚአብሄር አምላክ
@GodisLove-iz5lm
@GodisLove-iz5lm 5 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እና ሰህለ ጊወሪጊስ በፀሎት አሰበኝ ለሁሉም ተዋህዶ ልጆች መልካም ፆም
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 5 жыл бұрын
Enkanabroadersacehu letome fseleta kaleHewityasemalen wendmachn bebatu yatnhe🤲🏻🤲🏻🤲🏻Amen3 getmue betame dess yelale
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ዝማሬ መላእክትንም ያሰማልን ወንድማችን በእውነት የምታገለግልበትን ፀጋውን እድሜን አብዝቶ ይስጥልን ፆሙን ለሁላችንም የበረከት ያድርግልን የእናታችን የድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@berryhayyiligabri6980
@berryhayyiligabri6980 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berryhayyiligabri6980
@berryhayyiligabri6980 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sk4qp3ss3k
@user-sk4qp3ss3k 5 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን* *ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ* *በስደት ይን ቃል እንድ ሰማ የፈቀደልን ክብር ይስፍው የመዳናኒለም* *የበረከት ፆም ይሁንልን* *እህተ ማርያም ብለህ በፀሎትን አሰበኝ ወንድሜ*
@adanodesalgn1687
@adanodesalgn1687 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 5 жыл бұрын
እንኲን አደርሳችሁ ቃለ ህይውትን ያሰማልን የበርክት ፆም ያድርግልን ለሃገራችን ሰላም አዛኝቷ ስደተኞችን በስደቷ ታስበን አሜን
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 5 жыл бұрын
Kale hiwot yesemalen!
@selamselam3539
@selamselam3539 5 жыл бұрын
ዋው ውብ ድምፅ ልብ የሚያረጋጋ አይምሮ የሚያድስ ዝማሬ መለከትን ያሰማልን ። ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን !
@user-it8qp1tn8d
@user-it8qp1tn8d 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው እመብርሃን ትጠብቅህ አሜን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እንኳን አደረችህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እመቤቴ ትጠቦቅችሁ መምህረችንእ
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 5 жыл бұрын
Wondemachn kale hyiwten Zemar melakten yasemalen Ye Embtach redate berket Amalajnet Ybzalen Ybzalh Amen Amen Amen 👍💚💜.
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እንኳን አደረሳች አደረሰን አሜን፫
@helengebre2820
@helengebre2820 5 жыл бұрын
Amen amen kale hiwet yasemalin bewnet bzu eyetemarn new Egzeabher tsegaw yabzalh wendmachin.
@zenabowanegash499
@zenabowanegash499 5 жыл бұрын
አሜን ፆሙንየበረከት: የድርግልን ቃለ: ሕይወትን: ያሰማልን መምህርችን።
@user-if9uk1dx3z
@user-if9uk1dx3z 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፆሎታና በረከትዋ ይደረብን
@sameerahmed3364
@sameerahmed3364 5 жыл бұрын
መምሕር በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነውዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mastwalbirhani9791
@mastwalbirhani9791 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች
@derejeagete6856
@derejeagete6856 5 жыл бұрын
Amen amen amennnnmmm
@user-qd9sj4pv6e
@user-qd9sj4pv6e 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁንስ ሆድ ባሰኝ 😭 ናፈቀኝ ቅዳሴ የእጣኑ ሽታ የአባቶች ቡራከ አረ ስቱን ልበል ብቻ በጸሎታችው አስቡኝ
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርሀን ታስብሽ እማ
@user-qd9sj4pv6e
@user-qd9sj4pv6e 5 жыл бұрын
@@haile952 አሜን አሜን አሜን
@mamilove3908
@mamilove3908 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜውን ከፀጋ ጋር ያድልወት በውነት ደጋግመው እንድገባን ስላስረዱን ከልብ ነው ምስጋናይ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@hhcgvgh5194
@hhcgvgh5194 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ዘንድ የርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን።
@zedtube3229
@zedtube3229 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የበረከት ፆም ያድርግልን
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 жыл бұрын
በእድሜናበጤና ይጠብቅልን በእውነት በጉጉት ነው ሁሌ የምጠብቀው
@user-sf2eb4qu9o
@user-sf2eb4qu9o 4 жыл бұрын
አሜን (፫) እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ አባታችን ⛪🙏🙏 በፀሎት አስበን አባታችን 😭😭
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ከእመቤታችን እረድኤት በረከት ያካፍለን ፆም ፀሎታችንን እመቤቴ ትቀበለን
ጾመ ፍልሰታ -ክፍል 2
19:18
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 47 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
🛑መልክዐ ፍልሰታ ሙሉ በዜማ🛑
17:32
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቲዩብ Serate bete_krstiyan Tube
Рет қаралды 3 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
በአንዳች አትጨነቁ
25:29
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 104 М.
የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል አንድ
22:05
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 265 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16