ቱስት አሰራር breadخبزالتوست ة

  Рет қаралды 4,633

M/ሚዲያ

M/ሚዲያ

2 жыл бұрын

bread pakora street foodቱስት አሰራር bread#share #subscribe

Пікірлер: 44
@user-th1ew7bg4d
@user-th1ew7bg4d 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@halimatube9681
@halimatube9681 2 жыл бұрын
ዐብደላህ ኢብን ዐምር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ ነቢይ እንዲህ ብለዋል፡- ሙስሊም የሚባለው በምላሱና በእጁ ሙስሊሞችን ከመጉዳት የታቀበ (ነፃ የሆነ) ሰው ነው፡፡ ‹‹ሙሃጂር›› (ስደተኛ) የሚባለው ደግሞ አላህ የከለከለውን ነገር ሁሉ የተወ ነው፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል)
@Yasin-gc2ql
@Yasin-gc2ql 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አሰራር መልኩም ያምራልልል ጦይባዬ አለ ግን ሳልቀምስ👌
@zdethiotube
@zdethiotube 4 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@user-qb1bx2dk3u
@user-qb1bx2dk3u 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አሏህ ሳቂታየ የኔባለሞያ ስወድው ይሂን ሳዱሽ አሰራሩም አበላሉም ክክክክክክ
@hdyachanelhu623
@hdyachanelhu623 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ ማሻአላህ ተባረክእርህማን ውድ አላህ ያግዘን የሰው ቤት በቃቹ ይበለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛየናፈቀን የሀገር ሰላም እና በሰኡዲ በስር ቤት ያሉ ወድም እህቶቼ አላህ ይድርስላቸው ረመዷን በሰላም ያድርሰን ያረብ
@elsatube808
@elsatube808 2 жыл бұрын
ላይክክ ሸርርር እህቴ
@TUBE-pb9qh
@TUBE-pb9qh 2 жыл бұрын
አላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም በአለም ላይ ያላችሁ የአገሬ ልጆች አላህ ይጠብቅችሁ ተመኘሁ የታሰሩት የሚፈቱበት የተጨነቁት ነጃ የሚወጡበት የተራብት የሚጠግቡበት ሰላም ያጡበት የሚያገኛበት
@mereja255
@mereja255 2 жыл бұрын
አሰላሙለይኩም ሰላም ነው
@Aberostube3222
@Aberostube3222 2 жыл бұрын
ወሳህለን በርቺ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ "አነስ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)አንዲት ተምር መንገድ ላይ አገኙና:-"ይህች (ተምር)የሶደቃ ተምር እንዳትሆን ባልሰጋ ኖሮ እመገባትነበር።"አሉ።(ቡኻሪና ሙስሊም) - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል
@hawasaid4765
@hawasaid4765 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያቁትን ማሳውቅ ምልካምነት ነው በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ
@seadatube674
@seadatube674 2 жыл бұрын
ስወደዉኮ
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 жыл бұрын
የምወድሽ😍
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ ሳቂታዋ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የምወድሽ ዋው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ😘😍🇪🇹ቅደምት የስልጣኔ ባለቤት ሀገሬ እምየ ሰላምሽ ናፈቀን እኛ ልጆችሽ ሀገሬ😢 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹"ፍትህን ፍለጋ ይሻሉ ሀገሬ ሰሚ የለላቸው ልጆችሽ እማማ ሰሚ ጆሮ ያጡ በስር የቁም ስቃይ ያዩ" 😭ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tube-ki8ij
@Tube-ki8ij 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወውውውውውውው ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ያምርልን ትስለሚ ያድክ እነመሰግናለን ካንች ብዙ እጠብቃለን ውዶ
@Asu-susu
@Asu-susu 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወረህመት ወላሁ ወበረካቱ መሻሏህ ተባረክሏህ የኔ ባለምያ 👍👍
@makititube
@makititube 2 жыл бұрын
Asalamwolekum worahamatul weberkatu masha allah berchi
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሳቂታዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@hiwott
@hiwott 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሽ ጦይባዬ ምርጥ አሰራር ነው ሲታይ ያጎመጃል 😊 እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ቀጥይበት ።
@sameeratube220
@sameeratube220 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ያምራል የኔባለሙያ እጅሽ ይባርክ
@nebilatube5713
@nebilatube5713 2 жыл бұрын
ሠላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ የኔ አንደኛ የኔ ባለሞያ ማሻላህ ማሻላህ ተባረክ አላህ🌹🌹🌹
@user-gd9jn9kz2q
@user-gd9jn9kz2q 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጦይቢትየየ የኔ ባለሙያ ዋውውው ማሻአላህህህ
@rukiyatube
@rukiyatube 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ አሰራሪ ጎበዝ በለሞያ ነሽ በርቸ
@halumtube8361
@halumtube8361 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ "የእነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚዋጉ በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በማፈራረቅ መቆረጥ ወይም ከአገር መባረር ነው፡፡ ይህ በነሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት ነው፡፡ በመጨረሻይቱም ለእነርሱ ከባድ ቅጣት አላቸው፡፡" ረሱል ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም እጅና እግራቸውን የቆረጧቸው ሰዎች ታሪክ ተወስቷል። መልእክተኛው እጅና እግራቸውን እያፈራረቁ ቆረጧቸው አይናቸውን በእሳት ግለት ተኮሷቸው ውሃ ውሃ እያሉ ፀሀይ ላይ እንዲሞቱ አደረጓቸው።ይህም የአላህ ድንጋጌ ነው። ለመሆኑ ምን አድርገው ነው?
@RihannaTube1
@RihannaTube1 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሳቂታየየ ነኔውድ ማሻአሏህ ባለሙያ ነሽ 👍👍👍👍👍👍👍👌
@emuemrantube7702
@emuemrantube7702 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ
@-a2317
@-a2317 2 жыл бұрын
ሰላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ቅንጆ ምያ እኮ አለምን ታስተምሪያለሽ በላሁ እጂሽ ይባረከ 😍😍😍
@seadatube674
@seadatube674 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ስስቴ
@user-uy4ll8zr4d
@user-uy4ll8zr4d 2 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ባለምያ ማሻላህ እጀሽ ይባክ
@Aberostube3222
@Aberostube3222 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሉና አሰላሙ አለይኩም የምለው አጋጭ ወይ😂😂😂 የጉድ ሀገር ሰው ስትሆን እኮ
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Wow nice food 👍
@emmabetmamo9658
@emmabetmamo9658 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@akaleselam3336
@akaleselam3336 2 жыл бұрын
toybaye
@tube9919
@tube9919 2 жыл бұрын
አሰላም አለይክም ወረህመቱሏህ ወበረክ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 жыл бұрын
እናመሠጊናለን ጤይብ እሞክሬዋለዉ
@zdethiotube
@zdethiotube 4 ай бұрын
እንዛመድ
@mulutube9493
@mulutube9493 2 жыл бұрын
አሰላምዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዘበኛሽ ወደቤትሽ ኣካስገባ ኣለኝ ያዘኝ ለስንት ደቂቃ እንደሚያስቆመኝ ባላቅም ቆማለሁ
@elsatube808
@elsatube808 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጠይባዬ ዋውውው ብርጥ አሰራር የኔ ባለሙያ በርችልኝ
@user-lp7rk3qo7x
@user-lp7rk3qo7x Жыл бұрын
አሰራርሽ ሀሪፍ ቢሆንም ባዲ ማንኪያ ሁሉንም አይበላሽምደ ጂብኑንም መይኔሱንም😂 በርች❤
@Ethio7745
@Ethio7745 Жыл бұрын
ምን ሰርቸይሆንወየው😂😂
@Ethio7745
@Ethio7745 Жыл бұрын
አየሁትኮ ግን ማንኪያ ላስሩም አስር ላወጣነውደ ቆጠብ ነው ማረግ ውደ አሪፍ ነው ወላሂ ሲጥም ተማሪ እልቅስ ግን ፈገግ አረግሺኝ😂😂😂😂😂
@user-ld1nj3cq5f
@user-ld1nj3cq5f 2 жыл бұрын
አስላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ የኔ ውድ ማሻ አላህ አሪፍ ነው ወውውውውውውውው ነው አላህ ይጫምርልሽ ቀጢበት🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹👈
ሌባው በዛ ምን ይሻላል ተጠንቀቁ #ethiopia #habesha #tiktok
8:22
አባይ የአለም youtube
Рет қаралды 356
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
ከቤቴ ውጪልኝ #yoeemy #habesha #yoeemy
22:09
YOE & EMY
Рет қаралды 20 М.
መኮረኒ በክሬም አሰራር 👌
9:56
Helen Media
Рет қаралды 4,6 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 481 М.
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 168 М.
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 29 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,9 МЛН