UBER በ ሳይክል አሜሪካ ውስጥ || UBER EATS

  Рет қаралды 33,522

jahnny

jahnny

Жыл бұрын

FOLLOW MY TIKTOK / offical_jahnny

Пікірлер: 80
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Жыл бұрын
በሎሳንጀለስ እጅግ በጣም ምርጡ ሰው ወዳጄ RASSJAHNNY--በሐበሻ ባሕል ያደገች በማንነቷ እና በሃይማኖቷ የተመሰገነች Oxford university ውስጥ የተማረች ሚስት ይስጥህ🙏 አሜን በል RASS JAHNNY👍
@zackhenok
@zackhenok Жыл бұрын
Hey Jonny , watching you from Baltimore, I’m fascinated on your maneuvering skill but still you’ve got it be ride with care on that .. and the rest Gobez . Thanks
@MonetizeHive
@MonetizeHive Жыл бұрын
Nice Man Jahhny
@natihaile4627
@natihaile4627 Жыл бұрын
Tell us stories while you bike jahnny similar things like the hack minamn
@Jeberaw_media
@Jeberaw_media Жыл бұрын
Jahnny please protein supplement yet endale ena wagawn seraln please 🙏 🙏
@jordanfox7016
@jordanfox7016 Жыл бұрын
netwok betam aref mw bro keep going
@Haile__21
@Haile__21 10 ай бұрын
Good job.. u are a brave
@markentigistu1698
@markentigistu1698 Жыл бұрын
Jahnny is back🎉🎉🎉🎉🎉
@habtamneshadamtie6410
@habtamneshadamtie6410 Жыл бұрын
ጃኒ ምርጥ ሰው! ጎበዝ ልጅ ነህ......በርታ... ግን ምን አንድታዘብሉኝ ታውቃለ? የለበስካትን ሱሪ በጣም እንደምትወዳት አረጋግጫለሁ! ብዙ ቪዶዮዎችህ ላይ አያታለሁ...ሀሀሀሀ... በዚህ አጋጣሚ ምን ያክል እንደምከታተልህ ማሳያ ነው..
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Жыл бұрын
😅😅 ewnett nw betam yemechal wefram selehone ena ahun welaa beqa coloru rasu fed eyarege nw 😂. Ena dmo betam nw mamesgnew 🙏🏽
@FanosTube
@FanosTube Жыл бұрын
ዋው አንድ ቀን አብረን ቭሎግ 👍🙈
@Danivilogs24
@Danivilogs24 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከሆነ መንገድ በድንጋይ እየዘጋን መሆን አለበት
@Mavo2020
@Mavo2020 Жыл бұрын
​@@Danivilogs24 😅
@eyobgebre4596
@eyobgebre4596 Жыл бұрын
amesegnalehu jhanny😍😍😍😍
@mezgebfilm
@mezgebfilm Жыл бұрын
My best 🥰🥰
@labanfustom7449
@labanfustom7449 Жыл бұрын
Jahanay broo
@nahom5095
@nahom5095 Жыл бұрын
ይመች bro
@ImranAdem
@ImranAdem Жыл бұрын
You are amazing
@bilisajamal6982
@bilisajamal6982 Жыл бұрын
Wow bero ❤❤❤❤
@bilisajamal6982
@bilisajamal6982 Жыл бұрын
Qetau vlogi zoobey seralin blise 🙏🙏🙏🙏🤩🤩
@andualemsisay2764
@andualemsisay2764 Жыл бұрын
i like ur vlog men
@Natnael_derese
@Natnael_derese 11 ай бұрын
Trf srah new weys quami??
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Жыл бұрын
Gebeya botawen kess belhe betalfe dess yele neber gallery gebete yebat eka asayne betam siweralte semchalhu
@Adii12
@Adii12 Жыл бұрын
jahnny from ethiopia specialy assosa
@Reyan3612
@Reyan3612 Жыл бұрын
King❤
@Yonasmengistu512
@Yonasmengistu512 Жыл бұрын
Goat
@ethioamazonshop978
@ethioamazonshop978 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ethiovision4985
@ethiovision4985 Жыл бұрын
ጃኒ የምታቀርበውን እወደዋለሁ ነገር ግን ኡበር ይፈቅድልሃል ወይ? Consumer privacy ካልፈቀደልህ change a title ምክንያቱም search ሲደረግ ስለሚወጣ
@kedirali1990
@kedirali1990 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ኡበር በሰላም መጣክ!
@AbuuTek
@AbuuTek Жыл бұрын
broooo wazzzzz up its lit love the work motivet lets go👏👏👏👏 #jahnnygang #100ksub #merch
@wehib6368
@wehib6368 Жыл бұрын
Am viewing now
@MubarekMustofa-wq4ry
@MubarekMustofa-wq4ry 9 ай бұрын
እኔን የገረመኝ ነገር አሚሪካዉስጥ ሳዪክል መንዳት አዪከብድም መኪና ቢገጭህስ??
@yafhagere466
@yafhagere466 Жыл бұрын
Jahny ቃል አክባሪ አልተቻልክም እንኳን ደህና መጣህ
@YebetseTadele
@YebetseTadele Жыл бұрын
enternet sle tezega new vpn yetekemu
@AbegazRoba
@AbegazRoba 2 ай бұрын
I am the manager ..........😂😂😂😂
@nxjddjdndndns
@nxjddjdndndns Жыл бұрын
Koy Menged Lay Setochn Manager Melkef Ychalala
@bullet9845
@bullet9845 Жыл бұрын
💚💛❤️
@derejetesfaye3373
@derejetesfaye3373 Жыл бұрын
Ye Andualem Gosa ante yalehibt music video react arig jahnny
@nxjddjdndndns
@nxjddjdndndns Жыл бұрын
እስኪ በUSA Tlk Kfya Mikefetachew Ethiopiyaw Eski eske Snt Yhonal Mn aynet Sra Video Srabet Eski❤❤
@eyutube7449
@eyutube7449 Жыл бұрын
jahnny #1 100,000 subscribers coming soonnnnnnnnn lets goooooooooo...................................................
@dagitube2023
@dagitube2023 Жыл бұрын
Second hand car shop hideh asayen
@ethiotakecrayto7954
@ethiotakecrayto7954 Жыл бұрын
lumborghini setketel ye sew mgeb endatakezekze jhany😂😂
@user-ux5jd6gw6z
@user-ux5jd6gw6z 3 ай бұрын
America beleh alnber ende....yehe eko mercato nw mimeslew😂😂
@theking-bn2dr
@theking-bn2dr Жыл бұрын
Yabede Uber video
@dagitube2023
@dagitube2023 Жыл бұрын
First
@yisaktegegn303
@yisaktegegn303 Жыл бұрын
Ere janny vlog sitjemir keseferk jemir
@tiktok-sr9ky
@tiktok-sr9ky Жыл бұрын
alen alen Boss
@miko_mike_ii
@miko_mike_ii Жыл бұрын
When u gonna go back to Ethiopia ?
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Жыл бұрын
Not sure for now
@tigistzinaye516
@tigistzinaye516 Жыл бұрын
የ ዳንስ ቭሎግ ስራ
@nbaballers4732
@nbaballers4732 Жыл бұрын
NBA gena playoff algebum bro it's way too far from the final
@adoniasgamer7758
@adoniasgamer7758 Жыл бұрын
አረ በእናትክ የቤታችሁን ሙሉ ቨሎግ ስራልን ከፈለክ
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm Жыл бұрын
Entro texelalh
@mamooo6131
@mamooo6131 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ዴሊቨር በሳኪል አለ
@yasinoentertainment2935
@yasinoentertainment2935 Жыл бұрын
Please Uber hulem❤❤❤❤
@natangaming6515
@natangaming6515 Жыл бұрын
HII
@kiamgos1442
@kiamgos1442 Жыл бұрын
ልመጣ ነው ጃኒ ጌታን
@davmamo-wt4gg
@davmamo-wt4gg Жыл бұрын
ይህን ነው ምንፈልገው
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k Жыл бұрын
ሳይክል ገዝተህ ልትወብር እየተማርክ ነው አይደል ? አንተ ልጅ ! ትምህርትህ ላይ ወጥር ስትባል እምቢ አልክ በቃ ?!
@fish33332
@fish33332 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ናት አይደለችም እከታተላለሁ ያለችው ? bro 😂 እረ ሂዱ 23:53
@pinagamingethiopia7928
@pinagamingethiopia7928 Жыл бұрын
Ere yabede nw
@sultanmurah1556
@sultanmurah1556 Жыл бұрын
ቤታችሁን ሙሉ አሳየን
@tinsaeberhanu6495
@tinsaeberhanu6495 Жыл бұрын
U look like lil nuu
@kalltube
@kalltube Жыл бұрын
jooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo😎😎😎😎😎
@gebrehadesh794
@gebrehadesh794 Жыл бұрын
uru uber selechen uru bakh mn honeh new ybkah beka ye uber video
@abeltesfaye5889
@abeltesfaye5889 Жыл бұрын
አባቴ እኛ በኩርኩም እየተባልን ነበር ምንላከው😂
@Mamtv11
@Mamtv11 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Ermikingo
@Ermikingo Жыл бұрын
ግን እኔ የሚገርመኝ helmet⛑️ ሳታደርግ police 👮‍♀️ አይቀጣህም ?
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k Жыл бұрын
እንዴት ይገርመሃል ! ሊቀጡት ሲሉ በሚነግራቸው ነገር ተከይፈው ጭራሽ ቻነሉን ሰብስክራይብ አስደርጓቸው የሚቀየስበትን መላ ብትሰማ ምን ልትሆን ነው ታዲያ !
@nxjddjdndndns
@nxjddjdndndns Жыл бұрын
እስኪ በብዛት ሀበሾች ሚሰሩት የተሻለ ሚባል ስራ ምንድነው ስራበት video Eski Yemr View Ynorewal
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k Жыл бұрын
ጥያቄው የተማራ ሀበሻ ወይስ የልተማራ ሀበሻ ስራ ? የራስህን ንግድ ከፍተህ የማትነግድ ከሆነ ጥሩ ስራ ሰርተህ ጥሩ ገንዘብ ለማግኛት የግድ እያስደሰተህ እየሰራሀው የሚያስደስት ገንዘብ ሊያስገኝልህን ትምህርት ተምረህ መመረቅ አለብህ ! አራት ነጥብ ። በተረፈ ትምሮ ካልሆንክ መባጠስ ነው የተለያየ ስራ ውስጥ እየገባህ ክፍያውን እና ኢንቫይሮመንቱን እየሾፍክ ካልተሻለ ወደሚሻለው ስራ ትቀየሳለህ ከተሻለህ ደግሞ እዛው ትወጥራለህ ! ዩናይትድ እስቴት ውስጥ ሀብታም ለመሆን ግን መማር አለብህ ካልተማርክ ደግሞ የተለያየ ስራ ወጥረህ እየሰራህ ገንዘብ ሴፍ ማድረግ ብቻ ነው ! ሚስጥሩ ገንዘብ ሴፍ ማድረጉ ላይ ነው ! እየሰራህ በምተገኛው ገንዘብ ጢጥ የምትልበት ከሆነ 30 እኛ መት ሲሆንህ ራስህን እስትሬት ላይ ታገኘዋለህ ! እደግመዋለሁኝ ! ሴቪንግ ! ሴቪንግ ! ጃኒ ራሱ KZfaqን ዋና ገቢው ባየደርግ ኖሮ ገንዘብ እስፔንድ እንደማድረጉ እና ሌላ ስራ ወጥሮ አለመስራቱ እና ኮሌጅ ከብቶ ባለመማሩ በዚህ ታይም የገኒ ተቀላቢ ነበር የሚሆነው ! ራሱን በዩቲዩብ ቢዩልድ ለማድረግ በየቀኑ ተፍ , ተፍ ስለሚል ነው እኔም ሁሌ like እና share በማድረግ የማግዘው ! ጃኒ ወሻሁ እንዴ !?
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
ኤርፖርት ውስጥ ጋሪ መግፋት, አሮጊት እና ሽማግሌ ጥበቃ ዳይፐር መቀየር ፖርኪክ ፀሐይ እና ዝናብ እያንቀረቀበን. የኛ ፕሮፌሽናል ስራ ሁበር እና ታክሲ ነው. በአሜሪካን ያለውን ስራችንን ለማስረዳት ቪዲዮ መስራት አያስፈልግም
@fasilgetachew4174
@fasilgetachew4174 Жыл бұрын
Why you gotta be some mean on our nigga brother?😂😂😂 we like to shine and bling
@funnyspot1450
@funnyspot1450 Жыл бұрын
Endene LAን yeshemededat👏😊
@ShamSham-zg8wf
@ShamSham-zg8wf Жыл бұрын
ende jahny ዞረሽ ዞረሽ ቄራ ገባሽ
@mengemulu99
@mengemulu99 Жыл бұрын
የውሎ ወገኛ ነህ ወይስ ሰርቶ አደር
@nahomgashaw8054
@nahomgashaw8054 Жыл бұрын
Go lakerss,playoffs
@Mr_fit971
@Mr_fit971 Жыл бұрын
First
UBER በ ሳይክል || WEEK #1
36:52
jahnny
Рет қаралды 50 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 124 МЛН
uber በ ሳይክል
26:03
jahnny
Рет қаралды 36 М.
ገራሚ የሆነ ቀን በ Seattle ባህር ዳርቻዎች
17:25
የ ተማሪ ኑሮ በአሜሪካ | APARTMENT TOUR
23:51
Prinz Sammy
Рет қаралды 48 М.
ToRung short film: 🎁special gift❤️
0:49
ToRung
Рет қаралды 19 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,5 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,1 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 39 МЛН