ቫይረስ ምንድነው? ኮሮናቫይረስ ከየት መጣ? እጃችንን በሳሙና ለ20 ሰከንድ መታጠብ ለምን አስፈለገን? የውዱ ቬንቲሌተር ጉዳይስ? ክፍል 1 - S17

  Рет қаралды 40,448

TechTalkWithSolomon

4 жыл бұрын

በእርግጥ 5G ለኮሮናቫይረስ ተጠያቂ ነው? ይህ ቫይረስ ከየት መጣ? በሳሙና ለ20 ሰከንድ መታጠብ ለምን አስፈለገን? በሽታው ክትባት ይገኝለት ይሆን? የማዳኛ መድሃኒትስ? የባህል ህክምናስ መፍትሄ ይሆናል? በእነዚህ እና በርካታ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ከሁለት ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ጋር በተከታታይ ሶስት ክፍሎች ካደረኩት ጭውውት የመጀመሪያው ክፍል እነሆ
ዶክተር ጆቴ ታፈሰ ቡልቻ የዘረመል ህክምና ተመራማሪ ሲሆን ዶክተር ብርሃኑ ታፈሰ ቡልቻ ደግሞ በናሳ የህዋ ተመራማሪ ነው። ይህንን ችግር ለመፍታት ሳይንሱም ቴክኖሎጂውም በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ በሁለቱም ዘርፎች የተሰማሩ ባለሞያዎች ሞያዊ መደጋገፍ በማድረግ መፍትሄ ለማምጣት እየሰሩ እንደመሆናቸው እነዚህ ወንድማማቾች በርካታ ሳይንሳዊ እና ቴክኖሎጂያዊ መሰረት ያላቸውን ጉዳዮች ያጫውቱናል።

Пікірлер: 155
@mhiret
@mhiret 4 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት በውጭ የሚኖሩ ጭንቅላት ያላቸውን መሰረታቸው ኢትዮጵያ የሆኑ እህት ወንድሞቻችንን እግር መንገዱን ስለምታስተዋውቀን እናመሰግናለን
@ETHADDIS
@ETHADDIS 4 жыл бұрын
stupid . Research yourself. do you know that vaccines have rats tissue and aborted fetal tissue ? isn't this against the morality of Ethiopians? why they didn't said anything about this ?
@mhiret
@mhiret 4 жыл бұрын
ETH ADDIS are you talking to me? You should criticize the experts themselves not me, and by the way insulting people isn’t a sign of intelligence.
@birukkifle8447
@birukkifle8447 4 жыл бұрын
Thanks for explaining at the beginning and it make sence. I also want to thank you for hosting both professional
@Tewahedo16
@Tewahedo16 4 жыл бұрын
ሁለት በጣም ትልልቅ ሙሁራንን አስቀምጠህ መግቢያ ላይ የተናገር ነገር አስፈላጊ አይመስለኝም:: መሁራኑ ከአንተ ተቃራኒ ሀሳብ ቢኖራቸው ለመናገር ሊቸገሩ ይችላሉ:: የግድ አስፈላጊ ነው ካልክ ደግሞ መጨረሻ ላይ እንደ ማጠቃለያ ብትናገረው ጥሩ ነበር :: በአጭሩ እስከ ዛሬ አቀራረብህ ላይ በጣም ጥሩ የምትናገረው የተመጠነ ነበር:: ዛሬ ግን መግቢያ ላይ ትንሽ ወረኛና አንፕሮፌሽናል ሆንክብኝ::
@girmaymehzel9064
@girmaymehzel9064 4 жыл бұрын
Alcohol and sanitizer help as What temperature kiles coronavirus???????? ??????? ??????
@etiolijtuma3572
@etiolijtuma3572 4 жыл бұрын
ሰለሞን ያንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩበት ግዘ ጀምሮ እጅግ በጣም ለምወዳት ሀገሬና ሕዝቤ ያለኝ የትንሳኤ ተስፋ እየለመለመ መምጣቱን ስገልጽልህ በደስታና በምሥጋና ተሞልቼ ነው። ለሀገራችን፥ ለአህጉራችንና ለአለማችን ያለን መልካም ህልም እውን እንዲሆን ፈጣሪ ይሮዳን። ሀገራችንና አለማች ከሥጋና ከመንፈስ ደዌ ነጻ ሆኖ የደስታና የክብር ህይወት እንዲኖር ዘንድ የዘወትር ረቂቅ ምኞቴ ነው። ውድ ያገሬ ልጅ ለሊቃውንት ጆተ የኮሮናን ቫይረስ በተመለከተ አንዲት ጥያቄ አለችኝ። የኮሮና ቫይረስ ከሌሊት ወፍ ነው የመጣው የሚባለው ነገር በሳይንስና በምርምር የተደገፈ እውነት ከሆነ ቫይረሱ ከመቸ ጀምሮ በሌሊት ወፍ ላይ መኖር ጀመረ? የሌሊት ወፍ በቻይናም ይሁን በአፍሪካ ባሉት ሀገሮች ከብዙ ዓመታት በፍትህ ጀምሮ እካሁን ሰው ለምግብነት ይጠቀማል። ታዲያ ስለምን ይህ በሽታ በፍት አልተከሰተም? ኮቭድ-19 ሰው ሠራሽ በሽታ ነው የሚል ወሬም በስፋት ይወራልና ምን ያህል እውነት ነው አልያም ሐሰት ነው?
@jayj099
@jayj099 4 жыл бұрын
Thank you for providing as this information I can't wait to see the rest next week.
@kalusmaster78
@kalusmaster78 4 жыл бұрын
Explained in a simple but effective way. Thanks guys
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 жыл бұрын
Thank you Ethiopian brothers !!!
@derejetaye4342
@derejetaye4342 4 жыл бұрын
ስሎሞን፣፣ እናመስግናለን ወቅትም የጠየቀ ምርጥ ዝግጅት ፣እባክህን አትጥፋብን ፣፣እውቀት ሙላት ነህ ፣እንግዶችም ምርጥ በቂ ግንዛቤን የሚስጡ ናቸው፣፣እናመስግናለን።
@solotush34
@solotush34 4 жыл бұрын
ሶል ወንድሜ የፕሮግራምህ ቋሚ ተከታታይ ነኝ አዲስ ነገሮችን ለማሳወቅ ለምታደርገው ጥረት ሁሉ ምስጋዬ ይድረሰህ። በዛሬው ፕሮግራምህ ላይ ግን ቅሬታ አለኝ የአንድ ሃሳብ ወገንተኝነት ይታይበታል መሆን አለበት ብዬ ማሰብው አንተ ገለልተኝ ሆነ ከዚህ በተቃራኔ ሃሳብ የሚያራምዱ ብዙ የተማሩ ዶክተሮች ራሱ አሉ እንሱንም ጋብዘህ ከሁለቱም ወገን ብንሰማ እና አድማጭ የራሱን ግንዛቢ ቢወሰድ የተሻለ ነው ስል ወንድማዊ አስተያየተይን እሰጣለሁ ።
@gelilathomas22
@gelilathomas22 4 жыл бұрын
First 😊😊 I love your show
@gezahegnderebe8859
@gezahegnderebe8859 4 жыл бұрын
thank you solomon and stay safe
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
Really a nice Episode Sol **** Great appreciation for u all u guys ,Specially Dr.Jote the way u explained the Situation “Thank u”
@addisufisseha6686
@addisufisseha6686 4 жыл бұрын
Thank you guys 🙏
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 4 жыл бұрын
ሶል በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ግንዛቤን የሚያነቃቁ ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል
@tolassanegassa5043
@tolassanegassa5043 4 жыл бұрын
Really I thank you dear brother Sol , I learn a lot from your shows .appreciate ,keep it up more blessings
@girmaymehzel9064
@girmaymehzel9064 4 жыл бұрын
Is help as alcohol and sanitizer????????
@danielhailemeskel1828
@danielhailemeskel1828 4 жыл бұрын
I love your show. I learn a lot and Thank you so much.
@selamtekle2886
@selamtekle2886 4 жыл бұрын
Thanks a lot sole good explanation keep in touch .
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 4 жыл бұрын
ሶል በጣም እናመሰግናለን 🙏እንደዚህ አይነት ግንዛቤን የሚያነቃቁ ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
Very important and useful discussion!
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ልጅ ሰርቷል ቬንትሌተሩን እናተም ብታበረታቱት ጥሩ ነው መንግስት ብዙ እየረዳው አይደለም እስኪ እናተ እንኳን ጎብኙት እባካችሁ ዝም አትበሉ ልጁ ሀገሩ ጉራጌ ሀገር ነው ያለው እኔ ስሙ ጠፋኝ እቅርታ ስሙን ስለረሳው ስላልገለፅኩኝ
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 4 жыл бұрын
Very Helpful Program; I have Learned and grasped some interesting Points !..Looking forward to part-2/...Well Done guys.
@sherifmustafa875
@sherifmustafa875 4 жыл бұрын
Thanks both brothers for all this good information to let us and sol to help make the idea thanks.
@dxbdd1313
@dxbdd1313 4 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን፡ሶል
@jobjunior4724
@jobjunior4724 3 жыл бұрын
Sol, am so happy your show is amazing , I love it thank you
@samisami-tx9ds
@samisami-tx9ds 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ መረጃ ነው ሶል ይመችህ
@danbisrat22
@danbisrat22 4 жыл бұрын
Now you are updated your self on KZfaq.good timing to those who follow your program on KZfaq.
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 4 жыл бұрын
Hi, thank you for all the nice information. I was wondering if you know any studies regarding the safety of 5G?
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 жыл бұрын
Thanks a lot very useful
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 4 жыл бұрын
Well......!
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 4 жыл бұрын
Dear Solomon Thank you.
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 4 жыл бұрын
Great information sole Thanks
@d_i_o_njr7026
@d_i_o_njr7026 4 жыл бұрын
Thanks alot Brother's
@menfesutaye6363
@menfesutaye6363 4 жыл бұрын
እንደ አፍክ ቀላል ያርገው ከምንሰማው ቁጣ ነገሩን ሁሉ ፈጣሪ ተራ ነገር ያርግልን።
@samimorgan2577
@samimorgan2577 4 жыл бұрын
wow sol tnx a lote
@yohanneswachisotochamo8538
@yohanneswachisotochamo8538 4 жыл бұрын
thankyou very much !
@lemonelem8707
@lemonelem8707 4 жыл бұрын
Thanks Nice information.
@melkamuabebe
@melkamuabebe 4 жыл бұрын
Thank you
@khalebbereket693
@khalebbereket693 4 жыл бұрын
sol .. just want to thank u. i learned to mach
@Sam-gq1vp
@Sam-gq1vp 4 жыл бұрын
Thank you Sole for your amazing guests and the great scientific explanations. By the way, I am from Free University Berlin, the former University of Dr. Jote and I am very proud to see him here :) stay blessed my brothers!!
@Wondistudio
@Wondistudio 4 жыл бұрын
ቻናላችንን ሰብስክራዪብ አድርጉና አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ይከታተሉ kzfaq.info/get/bejne/mMypord2rLqtl4k.html
@jinojino3592
@jinojino3592 4 жыл бұрын
Soliyye betaam ennameseginallen nurillin!
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
thank you my brother
@dubisatalkiye7712
@dubisatalkiye7712 4 жыл бұрын
Ishoo yaa ijoolle keenya
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
ሰለሞን ፕሮግራምህ እጅግ በጣም አስተማሪ ሲሆን ግን ሰአት አጠቃቀም ላይ ለእንግዶችህ ብዙውን ግዜ ብትሰጣቸው መልካም ነው
@solomonh1563
@solomonh1563 4 жыл бұрын
Hi Sol, I’m your #1fan and the work you do such as; updating and transferring critical knowledge to our country, searching the best people in the industry and creating a link between the professionals in the diaspora and their counterparts across the Atlantic are among some of the most incredible work you do for your country. Having said that I have a little bit of concern on 5G technology security features despite its superior functionality. Would you mind doing an expert digging for me? Thanks!
@kkllllkk5322
@kkllllkk5322 4 жыл бұрын
Ejig betam asitemariii program sol the smart guy,,,, pls sol ask about vegetables, fruits,,, how long z viruse stay on them? Pls
@esahakisace3042
@esahakisace3042 4 жыл бұрын
You are real heroes I love sol
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 4 жыл бұрын
I concur You
@samg.7861
@samg.7861 4 жыл бұрын
Great comebacks even better with an expert's on the area. We're all lucky to have your show for creating a learning and understanding space with the current technology and innovation.
@ebaabdisa8860
@ebaabdisa8860 4 жыл бұрын
Thank you Soliye betam tiru ena tekami mereja new yesetehen God Bless you
@kebagatachew6760
@kebagatachew6760 4 жыл бұрын
🍛🍜🚱🚐 9 …?Mmmm Vhgse
@Wondistudio
@Wondistudio 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ፟ - ቻናላችንን ሰብስክራዪብ አድርጉና አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ይከታተሉ kzfaq.info/get/bejne/mMypord2rLqtl4k.html
@ethiopiawarum7487
@ethiopiawarum7487 4 жыл бұрын
Think you very very very mauh
@ethiopiawarum7487
@ethiopiawarum7487 4 жыл бұрын
Thank you very mush Ethiopia children
@askme1541
@askme1541 4 жыл бұрын
Your body language when you are talking is very unique and fascinating!
@yihuda5682
@yihuda5682 4 жыл бұрын
ሶል በጣም አጠረ እኮ ። ስለ ወቅቱ አስቸጋሪ በሽታ ስለሆነ ክፍል ሁለትን እስከ ሳምንት መጠበቅ ይከብዳል የምር ። መቆራረጥ የሌለበት ነው ይሄ ዝግጅት ። ስለዚህ ክፍል 3 አለው ብለከኝ እንዳንቀያየም።
@Wondistudio
@Wondistudio 4 жыл бұрын
ቻናላችንን ሰብስክራዪብ አድርጉና አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ይከታተሉ kzfaq.info/get/bejne/mMypord2rLqtl4k.html
@girmaymehzel9064
@girmaymehzel9064 4 жыл бұрын
what temperature kiles coronavirus?????
@conniekefyalew609
@conniekefyalew609 4 жыл бұрын
Hi Solomon I just have a question, we all agree we need to wear mask to protect the mouse and nose but I heard that the virus could also enter through the eyes as it's wet so we need to wear the glasses? Or the mask is enough?
@mikoethiofit
@mikoethiofit 4 жыл бұрын
👍👍
@TT-jt3rl
@TT-jt3rl 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን።
@user-bw9xh7gi4f
@user-bw9xh7gi4f 4 жыл бұрын
Hi ሠላም ናችሁ ዎዳጆቸ ኢትዮጵያን
@brucka.zerihun7840
@brucka.zerihun7840 4 жыл бұрын
It’s very short , would have been better if we could get the full interview
@dawita8120
@dawita8120 4 жыл бұрын
Thanks for sharing ur knowledge I wish u have more air time for today .
@fitsumdesta6866
@fitsumdesta6866 4 жыл бұрын
Endagina yantan rekashe tinitana lamesimat samint sawu yitabikal bachinqat bamerabeshe bafirihat yalqal
@zionnah8671
@zionnah8671 4 жыл бұрын
It's TIME to think .......either to choose GOD or DEVIL
@collectionlife558
@collectionlife558 4 жыл бұрын
Very good discussion indeed. But it falls short of the truth! There's a lot of questions NOT asked and so many man questions that have NOT been addressed. The so called experts have neglected aspects of reality and seem to live on lala land. Yethiopia hizb hoy enkilf yemyasizu temarku kemilu arikewu kemayagenazibu gedada astesaseboch erasachihun tebiku:: yasazinal bewunetu. The two brothers and Solomon I hope you wake up soon and accept the delusion and confusion is out to get us all.
@dirgebya6251
@dirgebya6251 4 жыл бұрын
The main aim of the app is ,you dont know with whom you are many people arouund you dont know them but if the registered app will send NOTIFICATION to the people around you
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 4 жыл бұрын
corona virus vaccine they will use microchips pls explain to us.
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 4 жыл бұрын
አማርኛችሁን አለማድነቅ አይቻልም ተባረኩ።
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 4 жыл бұрын
very interesting discussion I'm waiting for p2 God bless you all!!
@getchyirga9368
@getchyirga9368 4 жыл бұрын
Thanks for the informative interview. Pls use respecting words when you call the President. You may not agree or like him, remember you are a journalist.
@seidahmed1709
@seidahmed1709 4 жыл бұрын
Those individuals are experts so we need more information about the drugs and vaccination for this virus from part two.
@alberteinstein4416
@alberteinstein4416 4 жыл бұрын
This guys are brothers or just they have the same name ?
@abrahamtesfaye2438
@abrahamtesfaye2438 4 жыл бұрын
Thank you for inviting these Ethiopians. You took more than 25%of the time for introduction. Would be good if you shorten it. Thanks.
@gerageru3766
@gerageru3766 4 жыл бұрын
Sole gobez
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 4 жыл бұрын
I wish you add Theology when you mention Technology and science Beloved Bro ;(
@yohan7782
@yohan7782 4 жыл бұрын
What? Go watch israel dansa
@dirgebya6251
@dirgebya6251 4 жыл бұрын
I hope if the app install in all ethiopians phone it will help as before the storm explode out Its develop by cross platform flutter
@emoshetdegf6665
@emoshetdegf6665 3 жыл бұрын
Mafera...eya.AMLKACEN.ADEM.IYSETANEM
@dawtdu5
@dawtdu5 4 жыл бұрын
Masredat research masdereg kezam le hizb masawek kal hone yiketilal Miss information or miss under stand cause mawek yasfeligal inji mesadeb ayasfeligim sol
@abelyisk4145
@abelyisk4145 4 жыл бұрын
It's not to be against technology; however, this is a question of survival with a God order. If the microchips will be offered as a vaccine, will you take it? Let me know your answer please? Thanks.
@chrisrichard3723
@chrisrichard3723 4 жыл бұрын
እናንተ የእፉኝት ልጆች።ህዝቤ ንቃ!!! 26 ሺህ ሳይንቲስቶች እና የህክምና ምሁራን የአምስት ጂን መዉጣት ተቃዉመዋል። ፋይቭ ጂ አፒል ብላችሁ ሠነዱን አንብቡት። መረጃዉን ለመደበቅ እጅግ በረቀቀ መንገድ እየተሰራበት ነዉ። ንቁ
@user-kd8vo6pc3v
@user-kd8vo6pc3v 4 жыл бұрын
ወገኖች ፍቃደኞ ከሆነቻሁ ከይቅርታ ጋር እስቲ ትንሽ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እሱም ፦ 1ኞ, ሌላ በሽታ ያለበት ሰው ኮሮና በሽታ በድንገት ቢይዘው በአንድና፥በአምስት ቀናት ባሎት ውስጥ ነው በፍጥነት በፅኑ ህመም የሚታመመው ወይስ ህመሙ በጣም በርትቶበት ወደ ፅኑ ህመምተኞች ክፍል (ICU ) intensive care ይገባል ወይ ? 2ኞ , ሌላው ጥያቄዬ ደሞ ከመጀመሪያው ቀን ህመሙ ከተሰማው ሰዓት ቀን ጀምሮ ከሌሎት የኮሮን በሽተኞች ሰዎች በተለየ እሱን በከባድ ፅኑ ህመም ነው በጣም የሚታመመው ወይ ? 3ኞ , ሌላው ጥያቄዬ ደሞ ትንፍሽስ በጣም የሚያስቸግረውስ በሽታው እንደያዘው በመጀመሪያው ቀን ነው ወይስ በሽታው ከቆየ በኋላ ነው ? 4ኞ, ሌላስ ጉሮሮውን በፀና በጣም ሊታመም ይችላል ወይስ ዋናው ምልክትስ አንዱ እሱ ነው ወይ? 5ኞ , ሌላስ የምግብ ፍላጉትስ በጣም ይቀነሳል ወይ ምግብ በደንብ ምንም አይበላም ወይ ? 6ኞ , ሌላስ በበሽታው ከተያዘ ቀን ጀምሮ ሰውነቱን በጣም የመድከም ስሜት ይታይበታል ወይ ? ወገኖች የእነዚህን ጥያቄዎችን መልስ ለቅድሜያ ጥንቃቄ በጣም ስለምፈልጋቸው የምታውቁትን መልስ ስጡኝ አደራ እላለሁ !!!
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
የቻይናን ህዝቦች እንዴት መንግሥታቸው እንደሚቆጣጠራቸው ላየ ሰው 5Gን ከቶም አይመኝም
@hailshabyssinian6228
@hailshabyssinian6228 4 жыл бұрын
Gin eko it has nothing to do with 5G because yetgnawnm generation network bititekem ende hager sensorship kale yetm mamlet aychalm.
@jordanrectan4793
@jordanrectan4793 4 жыл бұрын
it is more than that. Privacy is one thing, and your health is the other. When I read what you can do with 5G, it is all the reason to indicate that it is not safe! kzfaq.info/get/bejne/eN2pd6Z5y5vNc40.html
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Jor Rectan No doubt
@abebatadessee775
@abebatadessee775 4 жыл бұрын
No microwave chips
@yeshecan7
@yeshecan7 4 жыл бұрын
ጆቴ እንደገለሰው ቫይረሱ ያን ያህል ትንሽ ከሆነ በቆዳችን ቀዳዳ ለምን ይገባል አይባልም ????? ፊታችንን እስክንነካና በአፍንጫችን ወይም በአፋችን እስክንስበው ለምን ይጠብቃል??????? እንደሚታወቀው ከሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ ትልቁ discharge mechanism way የቆዳችን ቀዳዳዎች ከሆኑ.
@jaffershurie862
@jaffershurie862 4 жыл бұрын
E. Adler የቆዳችን የላይኛው ክፍል ህይወት አልባ ነው በእዚህ ምክንያት ምንም እንኳ እያንዳንድዋ የቆዳችን ቀዳዳ በሺህ የሚቆጠር ቫይረስ ወደ ውስጥ የማስገባት አቅም ቢኖራትም የቆዳችን የላይኛው ክፍል ህይወት አልባ ስለሆነ ቁስለት ወይም ጭረት ከሌለ በስተቀረ ቫይረሱ ወደውስጥ መዝለቅ አይችልም:: በተረፈ የዛሬውን ጉዳይ አስመልክቶ ከአምስት ሳምንት በፊት በሃሩን ዮቱዩብ ቀርቤ ያስረዳውት ጉዳይ ስለሆነ ከዛላይ መከታተል ይቻላል::
@user-bw9xh7gi4f
@user-bw9xh7gi4f 4 жыл бұрын
ወይኔ ዋናውን ቆረጥኸው
@ethiopiawarum7487
@ethiopiawarum7487 4 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ከሞትቸ ቆየቸ ስንቱ ሙህረ የስዉ አገረ በላቸዉ አየ ኢትዮ ምኑን የተቀደስቸ አገረ ነት የተረገመቸ እንጂ
@AnnaAnna-mm5qr
@AnnaAnna-mm5qr 4 жыл бұрын
ሰለሞን፡አደራ፡ክትባት፡እዳይመጣ፡ተከላክል፡አደራ
@habibendris5688
@habibendris5688 3 жыл бұрын
Its dangerous
@jordanrectan4793
@jordanrectan4793 4 жыл бұрын
A simple mobile signal could harm your brain depending on how often you use your phone for longer conversation or if you leave your phone by your side as you sleep. that is just a fact that is tested and reproduced in a lab. even worse, if you are on motion, your phone is working too hard to send message about its availability for any possible incoming signal. Now, imagine a chip that is connected to a wireless network implanted in your body, how dangerous that could get?!!
@abeltesfaye9806
@abeltesfaye9806 4 жыл бұрын
Sol, I have been watching your show for the last more than 5 years and I love it.but you are extremely obsessed about technology which leads you to depend on expertise only nowadays things are so secretive plus this issue cannot be solved (Convinced)because your guests are Ethiopians.
@daN-bz8fi
@daN-bz8fi 4 жыл бұрын
i love your program Brother..........astesasebachinen sefa yeminaregibet program nw.......berta
@georgealen7559
@georgealen7559 4 жыл бұрын
ለምን ሰአቱን በሌላ ትገለዋለህ?? [12min?] ……. I’m sorry!
@ETHADDIS
@ETHADDIS 4 жыл бұрын
Its funny that they didn't talk about what is inside vaccines, the ingredients of vaccines. it is a common knowledge that vaccines have animal tissue and aborted fetal tissue but they didn't said anything about this. isn't this a morality issue for Ethiopians?
@simont733
@simont733 4 жыл бұрын
sole slele Bill Gate ens Chipd implantation ande program seralen betame eyetewera new Etiopia wesetem tejemerewale eyalu new kzfaq.info/get/bejne/o7uDp9WLp5_GY4k.html
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
Tech Sam በጣም ትክክል እርሱ በደንብ መዳሰስ አለበት ኢትዮጵያ ምንም የለም ወሬ ብቻ ነው
@user-ik9jc5gg1w
@user-ik9jc5gg1w 4 жыл бұрын
💚💛❤ ስማ ወንድሜ በቴክኖሎጂ ዙሪያ የምሰራውን ሾው በጣም ተከታታይ ነኝ !!! 💚💛❤ በዝግጅትህ ላይ ጥያቄ አለኝ ??? ይኸውም ስለማይክሮ ችፕስ 666 !!! በተደጋጋሚ ቀደም ብለው የተሰሩ እቅዳዊ ፊልሞችን እያየን በመሆኑ ብዙ ስጋቶች አሉብን ። ከዚህ አንፃር ጥያቄየን ልቀጥል :- 1ኛ . በፈጣሪ ሃይል ታምናለህ ወይ ??? 2ኛ. በሰይጣን እና በፈጣሪ መኖርንስ ታምናለህ ወይ ? 3ኛ. ሰይጣን ዘወትር ለሰው ልጅ በጠላትነት እየሰራ መሆኑንስ ታምናለህ ወይ ? 4ኛ. 666 ቁጥር በሙስሊምም ይሁን በክርስትና የሚታመነው አለምን የሚገዛው የሰይጣን መንፈስ የኮድ ስምስ መሆኑን ታምናለህ ወይ ? 5ኛ. ስለ ኢሉምናንት ማህበርና ቀጣይ አላማዎች ማብራሪያዎችህንን እንድትነግረንና አንተ ከየትኛው ወገን እንደሆንክና ማንን እየደገፍክ እንደሆነና ስለእውነት ስለህሊናህ ነፃነት አንፃር ለሰው ልጅ ደህንነት ስትል የትኛውን ድርጊት ታወግዛለህ ??? የመጪው ዘመን ክትባት ከ666 ጋር መቆራኘትስ ለምን አስፈለገ ይህ ቺፕስና የ5G ትስስርና ቀጣይ የህልውና አንፃር ባለው ሁኔታ ማብራሪያ ትሰጠን ዘንድ በማክበር እንጠይቅሃለን !!!
@mebootm
@mebootm 4 жыл бұрын
Ethio Georgis I have a question for you. Do you believe in any of the the above? If so what are you doing here?
@abdulhafizabdulkadir4063
@abdulhafizabdulkadir4063 4 жыл бұрын
See be kind... and don't be cruel. You should look at the side effects that are dangerous. from 5G there is no advantage but 5D is the best technology..
@ashinethe
@ashinethe 4 жыл бұрын
Your hand movements when u are talking is so crazy to watch. It distracted me from the point you were making .
@binyamletarge2481
@binyamletarge2481 4 жыл бұрын
Haaaaa
@nem5664
@nem5664 4 жыл бұрын
ሰውየው የቺንቅላት ህመምተኛ ሳይሆኑ አይቀርም ስለዚህ በኔ አስተያየት ከዚህ ሾው አራሰዎን ቢያስወግዱ የትሻለ ይመስልኛል ወደ ሁ ገብተሁ የሰው ሾው ለመቆጣጠር መብት yelotm
@Roz2747
@Roz2747 4 жыл бұрын
Corona virus biological warfare አይደለም እያላችሁን ነዉ?
@bisrats.3130
@bisrats.3130 4 жыл бұрын
Yep that what they say
@user-bo2nt6ze1c
@user-bo2nt6ze1c 4 жыл бұрын
ሠለሞን ኮሮና በአሁኑ ሠዓት ሰፊ ሽፍን ያገኘ በሽታ ከቻልክ እስኪ ስለ ማይክሮ ቺፕ 666 ንገረን እሱም እንደ 5ጂ ቴክኖሎጂ ነው? የኢትዮጵያ ህዝቡን ምን ትመክረናለህ ቴክኖሎጂ ስለሆነ ኢንፕላንት እናርግ?
@semita6254
@semita6254 4 жыл бұрын
R u a member of 666
@temesgenalemu717
@temesgenalemu717 4 жыл бұрын
እናንተ ደደቦች ስራችሁን ልቀቁ
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 4 жыл бұрын
ሶል በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ግንዛቤን የሚያነቃቁ ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 4 жыл бұрын
ሶል በጣም እናመሰግናለን 🙏እንደዚህ አይነት ግንዛቤን የሚያነቃቁ ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 4 жыл бұрын
ሶል በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ግንዛቤን የሚያነቃቁ ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል