VVIP ካፕሎች ነን እጅግ አዝናኝ ቆይታ ከወጣት ባለትዳሮች ጋር..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 462,272

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

3 ай бұрын

"ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#couple #Beza&seife #kelalitu6seat
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 456
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 3 ай бұрын
ለኣዲሷ ሙሽራ ይሄን መዝሙር ጋብዙልኝ ዘንብል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት ቤዝዬ እና ወንድሜ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነበር ታሪኳን ስሰማ በእንባ ነው የጨረስኩት ጌታ በሁሉ ነገር እየካሳት ነው ውዱ ወንድሜ ቀሪ ዘመኗን ደሞ ሙሉውን የደስታ ኣድርግላት ምንም እንዳይከፋት ያው የኣንድ ዱርዬ ምርቃት ቢሆንም ኣሜን በሉ ውልዱ ክበዱ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቹ ኸረ እንደውም የኔ የማይረባውን እድሜ ካለኝ ላይ ጌታ ኣካፍሎ ይስጣቹ መጨረሻቹ ያማረ ይሁን እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistgebrekiristos276
@tigistgebrekiristos276 3 ай бұрын
ሀኑ እና ነባ በጣም ነው ምወዳቹ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Ena rasa mocha new yemwodachew hanicho yina chewa ❤❤❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 ай бұрын
እኔ❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 ай бұрын
​@@fiyametalovefiyametalove8690ጨዋ፡ናቸው
@user-qt5ns7qn5y
@user-qt5ns7qn5y 3 ай бұрын
Enem❤❤❤❤
@AlfiyaMohammed-cf3tw
@AlfiyaMohammed-cf3tw 3 ай бұрын
Betam mewded aygeltsewm
@abdujemal347
@abdujemal347 3 ай бұрын
አሸናፊዎቹ እንኳን ደስ አላቹ ነገር ግን አመት በአል ስለነበረ ሁለቱንም ቡድን አሸናፊ አድርጋቹ ብሩን ለሁለቱም ቡድን ብታካፍሏቸው በጣም ምርጥ ነበር❤❤
@user-dt2ie8es2j
@user-dt2ie8es2j 3 ай бұрын
Videown meteresha bedemb smaw lehuletum tekaflewal ene rasu videown degagme new yekefetkut
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 ай бұрын
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን 1(ጴጥ24:24 መልካም የተንሳኤ በአል ይሁንላችሁ !!
@ggd5773
@ggd5773 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@seada9327
@seada9327 3 ай бұрын
ወይ ሚሚየ ሀገር ገብተሽ ነው የጠፋሽዉ የአላህ ሁሌ ነው የማስብሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 ай бұрын
@@seada9327 አው የኔ አስተዋይ ኢትዮጵያ ነኝ ለዚያ ነው ያጠፋሁት ማሬ
@seada9327
@seada9327 3 ай бұрын
@@user-lv4oc9ll8l ወይኔ ወላሂ ሁሌ ነው ትዝ የምትይኝ እንኳን ሰላም ሆንሽ መቸ ነው የገባሽዉ እና ተረጋጋሽ ሀገር ቤት ወይስ ትመለሻለሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 ай бұрын
@@seada9327 እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደና ነኝ 2 ዓመት ሆኖአል ወይኔ ከኢትዮጵያ የሚያወጣውን ነገር ባገኘ ዛሬ እወጣለሁ ማሬ
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ቤዚና ሀና በጣም ይመሳሰላሉ ታንሽ እህት ትመስለኛለች የሀና
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 ай бұрын
Awo yemesaselalu
@mahit948
@mahit948 3 ай бұрын
Enem ayigermem
@Lilik4680.
@Lilik4680. 3 ай бұрын
እኔም ባለቤቴ ሲል ነው በደንብ ያየኃቸው እውነትም ይመሳሰላሉ!
@user-gt5sp6ny3k
@user-gt5sp6ny3k 3 ай бұрын
እኔም ቤተሠብ ይመስሉኛል
@FebanChaltu-ye6bu
@FebanChaltu-ye6bu 2 ай бұрын
Yemimelislin yelem. beteseb nachewu meselgn
@አያፋ
@አያፋ 3 ай бұрын
እደኔ ቤዚ እና ሴፍ አይቶ የምጣ❤👍👍
@ArsemawitYemaryam
@ArsemawitYemaryam 3 ай бұрын
እኔም ቤዚን አይቼ
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 3 ай бұрын
ቤዚ የት አለች😳
@MdEt-pq5qh
@MdEt-pq5qh 3 ай бұрын
እኔ
@merrytube8231
@merrytube8231 3 ай бұрын
You tube semachew ngrign
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Hanichona nban ayicha new yemtahute ❤❤❤❤❤
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 3 ай бұрын
2ቱም ሴቶች ፅድት ያሉ ቆጆወች
@meseremengesha
@meseremengesha 3 ай бұрын
ሀኒ እና ነባ ቤዚና ሠይፈ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ያመት ሠው ይበለን❤❤
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 3 ай бұрын
እኔ ሁሉንም ጥንዶች እወዳቸዋለሁ ጌታ ዘመናቹሁን ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ።
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 3 ай бұрын
አቅራቢዋ ግን እንደት ነው የምታምረው ውበት ብቻ❤
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 3 ай бұрын
ሀና እና ነባ ከድሮም ስወዳቸው አሁንም እነቤዚና ሰይፈ መጡልንንን❤❤❤
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 3 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ራሱ ዴስስትል ቤዚና ሀኒ ያለሜካብ ስታምሩ
@SenayitDamtew
@SenayitDamtew 3 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም፡፡ ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሣ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍጹም ሰላምና ደስታ ሆነ። 💚💛❤️ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው አደራሳችሁ
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 2 ай бұрын
Amen Enqwan abro aderesen 🙏🙏🙏
@givu902
@givu902 3 ай бұрын
ሀኒ እና ቢዚ ይመሳስላሉ ትጥርሶችሁ ❤
@Tigmekuria
@Tigmekuria 3 ай бұрын
እኔ ሀኒን እና ነባን አይቼ ነው የገባሁት ስወዳችሁ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ😍😍😘🙏🙏
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 3 ай бұрын
እኔም እወዳቸዋለሁ በተለይ እሷ በጣም እራሷን በመሆን የምታምን ትመስላለች
@Tigmekuria
@Tigmekuria 3 ай бұрын
@@liethiopawit3584 ሁለቱም ጥንዶች አንደኞች ናቸው
@lidudxb8764
@lidudxb8764 3 ай бұрын
ትክክል ሚስትህን ነው መሆን ያለበት መባዬ እንዳትረሳ ልጅህን የሠጠችህ ሚስትህ ናት❤ እስከ ህለተ ሞቷም አብራህ እምትቆየው ሚስትህ ናት።
@MdEt-pq5qh
@MdEt-pq5qh 3 ай бұрын
እነ ቤዚ ስላሉ ነዉ እኔ የጓጓሁት
@masart9631
@masart9631 3 ай бұрын
ደስ የሚል ጊዜ ነበር ሁለቱም ቡድን አሸነፉ ነው በዓል ከመሆኑ አንፃር ሁለቱንም መሸለም ነበረበቹ በተረፈ መልካም በዓል🙏
@hiwetwerku9102
@hiwetwerku9102 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሀኑ እና ነባ የሚባሉ ባልና ሚስቶች አውቃለሁ እሱ ታዋቂ የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነው ግን ወይኔ ስወዳቸዉ ፍቅራቸው አንድ ቀን ጋብዟቸው ❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 ай бұрын
በአገር ውስጥም በውጪም ያላቹ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለብሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳቹ አደረሰን መልካም በዓል 🥰 ማቴዎስ 28:6 እንደተናገረው ተነስቷል 🙏❤🤲
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@user-sw1tq2nj8t
@user-sw1tq2nj8t 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 3 ай бұрын
Amen enkuan abero aderesn🙏❤❤❤
@masarat2998
@masarat2998 3 ай бұрын
አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤
@ggd5773
@ggd5773 3 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤
@iloveyoumamiy
@iloveyoumamiy 3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስራችሁት ሽልማቱላይ የምር እኩል ነበር ማካፈል ያለባችሁ የመጀመሪያው ጥያቄ ስእሉና ጥያቄው ሌላ ለነነባም ሆነ ለነስይፈ ትክክል ጥያቄ አልነበረም ሌላው ሁሉንም እኩል ናቸው ብሩንም እኩል ማካፈል ነበረባችሁ
@Cookie17554
@Cookie17554 2 ай бұрын
ሲጀመር እነሰይፈ ነው ያሸነፋት ሀና አንዱን መልስ አድበስብሳ ነው ያለፈችው እነሰይፈ ሁሉንም ጥርት አድርገው ነው የመለሱት
@iloveyoumamiy
@iloveyoumamiy 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስሩት የምር በጣም ነው ያናደዱኝ​@@Cookie17554
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 3 ай бұрын
በያንሰ አሸናፈ150❤ተሸናፈ100❤ብሆን ጡሩ ነበር ልዩነቱ ትንሸ ነው አነሱም ደክመዋል
@saralakew1201
@saralakew1201 2 ай бұрын
ነባ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነው ያስደመምከኝ በአባባልህ, በዚህ ከሃዲ በበዛበትና ለእኔ ብቻ በሆነበት ዘመን የጥንቱን በሀላችንን ገለፅክበት
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 3 ай бұрын
ሽልማቱ የጋራ መሆን ነበረበት ከምር እነ ቤዚምኮ ብዙም አልተሸነፉም በዶሮይቱም ቶሎ በመጨረስ ልዩነት ብዙ አልነበረውም ሌላው አብራችሁ የምታረጅ የምትቆርቡ ያድርጋችሁ አስተያየት የሀኒ አለባበስ አልተመቸኝም ምናለ እንደ ሴት ሸፈን ብላ ብታመጣ ይበልጥ ታምር ነበር ❤❤❤
@meseremengesha
@meseremengesha 3 ай бұрын
ባለባበሥ እካን አትታማም ሁሌ ሽፍናት ከሌሎች አርቲሥቶች ሥትታይ በጣም ልዩናት ደርባባ ቆንጆናት ❤❤❤❤
@loveethiopia159
@loveethiopia159 3 ай бұрын
እደውም ሀኒ ስትር ያለች እደአርቲስት ቅብጥብጥ እማትል ልጅነች
@hannayotor4886
@hannayotor4886 3 ай бұрын
ጎበዝ
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 3 ай бұрын
ከዚ በላይ ምን ትልበስ ሆ እንደውም ሀና በጣም ስንስራአት ያላት ቁጥብ ቤት ናት ሁሌ አለባበሷ ሽፈንፈን ያለ ነው ከአርቲስቶች እሷ ብቻ ናት አለባበሷ ጥሩ ሌሎቹን አይተናል በራቆታቸው አይደል ከቤታቸው የሚወጡት የሚሄዶት
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 3 ай бұрын
@@hassenhassen5569 የግል አስተያየቴን ነው የሰጠሁት እስከዛሬ ተሸፍና ስርዓት ባለው አለባበሷ ሰለማውቃት ነው ዛሬ ክንዷን ማሳየቷል አልወደድኩትም ሆ በግድ ውደጅ አትበሉኛ እጁየው ረዥም ቢሆን በጣም ሙሉ ሴት ሁና ታምር ነበር
@KolliyyanHerrison-bl3uu
@KolliyyanHerrison-bl3uu 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሀንዬን የሚወዳት የነባን ሚስት
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 3 ай бұрын
እኔ ደሞ ስርአቷ ምታራው ተንቅቃ አስባ ነው የሆነ ጥያቄ ስትጠየቅ ቶሎ ትመልስም አስባነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
አርቲስቷ እናት ደስ ስትል ፈታ ያለች ናት ስትጨፍር ❤
@user-tj3mf8mb8t
@user-tj3mf8mb8t 3 ай бұрын
ቤዚ እና ሰይፈ ስወዳችሁ የኔ አመለ ሰናይ ነገሮች አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
ፕሮግራሙ የምትመርዉ የለበሽ ጥበብ በጣምያምራል
@TigstGarage
@TigstGarage 3 ай бұрын
ትላንት እማ አማራጭ እዳይኖረን አድረጋችሁን ነበር አባይ ቲቪ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ምርጥ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@hggff9535
@hggff9535 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልን ያለ ሚካብ ወይይ ስታምሩ❤❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@Mubetube2
@Mubetube2 3 ай бұрын
የምወዳቸዉ ጥንዶች በእሳት የተፈተነ ሂወት ዉጤቱ❤❤
@Eyueleshete8
@Eyueleshete8 3 ай бұрын
እንደኔ በዚዬ የመዋዳተ እስቴይ like❤❤
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 2 ай бұрын
ማሪያምን ብወዳት ብወዳት አትወጣልኝም የእውነት ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 2 ай бұрын
አቅራቢዋ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች የምንወዳቸውን ልጆች ስላቀረብሽልን ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abenetkibret4683
@abenetkibret4683 3 ай бұрын
አቅራቢዋ ግን ለነነባ ታደያለሽ በጣም ያስታውቅብሻል ጥያቄዎቹ ላይ እኮ መንገር ነው የቀረሽ ነባ ግን ጨዋ ስለሆነ እንደሚካፈሉ አሳወቀ እነ ሰይፈም ቢያሸንፉ እንደሚያካፍሉ እርግጠኛ ነኝ።
@Naniya254
@Naniya254 2 ай бұрын
አዎ እኔም ልክ እንዳንቺ ነው የተሰማኝ ነባ እንካፈላለን ማለቱ ደስ ብሎኛል ግን ከጅምሩ ውድሩን በተመሳሳይ መልኩ ነው የጨረሱት እና በውድሩ ህግ እኩል ነጠብ ስላላችሁ እኩል ተካዘሉ ቢሆን አሪፍ ነበር
@abebechTeshome-qf9yb2
@abebechTeshome-qf9yb2 3 ай бұрын
ማካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ ጥዶቹ እንዲህ ነው ጓደኛ ግን ሸላሚዎች ብዙ ልዩነት ስሌላቸው እኩል ነበር መሸለም የነበረባቸው❤❤❤❤❤❤❤
@Naniya254
@Naniya254 3 ай бұрын
ሽልማቱ እኩል መሆን ነበረበት መጨረሻው ያስጠላል😕
@A.w-55
@A.w-55 3 ай бұрын
ግን ሽልማቱን በደረጃ ብታደርጉት አሪፍ ነበር ሁሉም ለፍተዋል 1ኛ ለወጣ 150ሺ 2ኛ ለወጣ 100ሺ ብታደርጉት አሪፍ ነው ለፍተው በባዶው ከሚሄዱ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 ай бұрын
እኳን ለፋሲጋ በአል በሰላም አደረሳቹ አሪፍ ፕሮግራምነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaEdiris-gm7yb
@FatumaEdiris-gm7yb 3 ай бұрын
እደዚህ ሁሌየም ቀሚስ ብትለብሱ እደት እደምታምሩ ቀሚስ የሴት ልጂ ውበት ነው ❤❤❤
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 3 ай бұрын
ምን አይነት ውድድር ነው ።የያሸነፈት እነ ቤዚ ነበሩ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ ሃንዬ እና ነባ ❤ግን እኮ ብሩ ለእነ ሰይፈም መካፈል ነበረበት ምክንያቱም ሰይፈም ለፍቷል 🤔
@user-zt2si3mo9b
@user-zt2si3mo9b 3 ай бұрын
ሽልማቱ 2 ቡድን ነው መሆን ያለበት
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
በጣም የምወዳቹህ ጥንዶች ነባ ❤ሀኒ ሠይፈ ❤ ቤዚ ዉድድድድድድ የኔ ዉቦች መልካም በዓል❤❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 ай бұрын
ጠያቂዋ በጣም ደስ ትያለሽ ሞቅ አደረግሽው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 ай бұрын
ሽልማቱን ማካፋል ነበረባችሁ አድሱ ፍቅረኛች ጠርታችሁ እነቤዝዬ ባዶ እጃቸውን ትሸኛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 2 ай бұрын
ትክክል የልጅን ፍቅር ላልወለደ ማስረዳት መድከም ነው
@Emuhanantub
@Emuhanantub 2 ай бұрын
ነባ እውነቱን ነው ላልወለዴ ስለ ልጅ ማውራት ከባድ ነው
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
@najahnajah8297
@najahnajah8297 3 ай бұрын
ደስ ሲሉ ውበታቸው ያለ ሜካብ ብቻ ቆጆ ናቸው❤❤
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 3 ай бұрын
ዕደሜ ፀጋ ነው ምንም አያሳፍርም።።
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 3 ай бұрын
ነባ ትልቅ ሰዉ አሏህ ይስጥህ በእዉነት ቅርብሎኝ ነበር እኩል ቢሰጧቸዉ ደስ ይለኝ ነበር
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
ባል እና በአል የሚለው ቃል ምን አገናኘው የመጀመርያው ጥያቄ cancelled መደረግ አለበት ከተናገርሽው መልስ ጋር አይገናኝም እኮ በአል ሌላ ባል ሌላ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-tc5zp3ch4q
@user-tc5zp3ch4q 3 ай бұрын
እኔም ግራ ገብቶኛል
@escape0263
@escape0263 3 ай бұрын
አማርኛ ጠንቅቀው ሳያውቁ ይዘላብዳሉ
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj 3 ай бұрын
አንዲ በጣም 😂😂😂
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 3 ай бұрын
እኮ
@Cell-vk8ve
@Cell-vk8ve 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ😂
@meredamare
@meredamare 3 ай бұрын
abay tv lemndnew gn andande betam yekeshem sera metserut shelmatu yegara neber mehone yeneberbet
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 ай бұрын
እኳን አደረሳቹህ ለተንሰኤው ባህል እንዴት አሳለፋችህ ሰደተኞች😢 በቅንናት ደምሩኝ
@Emube1
@Emube1 2 ай бұрын
ሰላም ፍቅር አድነት ለእምየሀገራችን ህዝባችን ከጦርነት አሮቃየሚወጣበትን ቀንአምጣልን ያረብ😢
@yiftusratsegaye4792
@yiftusratsegaye4792 3 ай бұрын
አንደኛው ጥያቄ ግን የዘፍኞች ስም ታደሰ መከት እና ታደሰ አለሙ አቀያየራችሁት ነብሱን ይማረው እና ታደሰ አለሙ ማለት እሱ ነው ታደሰ መከተ ደግሞ የብሄር ብሄረሰቦች የሚጫወተው እሱም ጥሩ ጥሩ የባህል ሙዚቃዋች አሉት የምወዳቸው አርቲስቶች ረጋ ያሉ ተወዳጆች እንኳን ለብርሃነ ተንሳኤ አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 3 ай бұрын
አቅራቢዋን እንደት እንደወደድኳን❤❤
@warganesha9131
@warganesha9131 3 ай бұрын
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤ በዓለ በሰላም አደረሳችው አደረሰን አባይ ትቭ አልተቻላቹም በዚው ቀጥሉበት
@MdEt-pq5qh
@MdEt-pq5qh 3 ай бұрын
እኛኮ እየጠበቅን ነዉ ኧረ አፍጥኑት እዴ🥰
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 3 ай бұрын
አባይ ቲቪ አንደኛ ሆኗል በርቱ
@masarat2998
@masarat2998 3 ай бұрын
ኡለቱም አሸናፌናቸው
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@adsafsr5526
@adsafsr5526 3 ай бұрын
አቅራቢዋ ሙድየገባት ነት ደስ የምትል
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
በጣም
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 3 ай бұрын
ቤዚዬና ሰይፈን አይቼ ነው ያየውት
@MahiletShoma
@MahiletShoma 3 ай бұрын
Tebareku neba Ena Hani...makafelachu des blognal
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 ай бұрын
ቲጂ ተቀየረችዴ❤❤❤ቤዚና ሰይፈ ስታምሩ
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 3 ай бұрын
አልተቀየረችም እስዋ ጉራማይሌ አደለም ምታቀርበው የስዋ ሌላ ነው ብሮግራሙዋ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 ай бұрын
@@nasryahkora4117 አመሰግናለሁ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች❤❤❤
@mimatube8355
@mimatube8355 3 ай бұрын
ቤዚ ከነ ባሏ ምስኪን ነች
@hayathayu5940
@hayathayu5940 3 ай бұрын
እንዴ የነባን ጥያቄ ቀየረችለት ለሰይፈ ግን አልቀየረችም
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 3 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ሁላችሁም የምታምሩ ጥንዶች ❤❤❤😘😘😘😘🙏
@user-dk3zn5id7k
@user-dk3zn5id7k 3 ай бұрын
ሠላም ላገራችን ሁሉም ሰዉ እዲህ ደስ ይበለዉ❤❤❤❤❤❤ መሺአላህ
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች❤❤❤❤
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 3 ай бұрын
ዋዉ ሁለት እቁዋች ሀንየ ነባየ ሠይፍ ቤዚየ ቤዚየ የኔ ሤት ትዳርሽ ያማር ያርግልሽ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
ሚስቶች በጣም በጣም ይመሳሰላሉ ታላቅ እና ታናሽ
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d 3 ай бұрын
መሆን የነበረበት አሽናፊ 150ሽ ተሽናፊ 100 በዓል ስለሆነ አስራራችሁ ወገንተኝነት ይመስላል የጥያቄ ምርጫ ስጥተሻል ለቀጣይ አስተካክሉ ደስ አይልም በተረፈ ሁለቱም ጥንዶች ደስ ይሉኛል መልካም ፍሲካ
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 3 ай бұрын
ሁሌም ታምራለሽ ውዷ አታውቂኝም አላውቅ ግን ደስ ትዪኝአለሽ ❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
ሀኒዬ❤ነባዬ❤ቤዚዬ❤ሠይፍዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤
@fikerabi9151
@fikerabi9151 3 ай бұрын
*በጣም የምወዳቸው ጥንዶች* ✌️🤞 _My favorite couple H&N_ 💚💛♥️🫶
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 3 ай бұрын
ደስ ሜሎ ባለትዳሮች አራቱም ምርጦች
@ccvcf7964
@ccvcf7964 3 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ❤
@user-ot9di9mv5z
@user-ot9di9mv5z 3 ай бұрын
ሀኑዬ እና ነበ በጣም ነዉ ምወደቹ ዉድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉😘😘
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 ай бұрын
❤❤❤ሁላችሁንም ስወዳችሁ የእኛ እንቁዎች❤❤❤
@tewoldetk
@tewoldetk 3 ай бұрын
Wow Enkuan Abro aderesen happy Easter my people, Hi editer Ye tadese Alemu music reversed with tadese alemu
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 3 ай бұрын
የኔ ወዶች እንኮን አደርሳችሁ ❤❤❤❤❤
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 3 ай бұрын
ጨዋታው የምታደምቀው ጠያቂዋ ናት ስወዳት ❤❤❤
@ElsaFisseha-ww5kb
@ElsaFisseha-ww5kb 3 ай бұрын
Neba ena Hana betam kemewedachew merte tendoch nachew tedarachu yebarek❤❤❤❤❤❤❤
@birukmoges
@birukmoges 3 ай бұрын
ፕሮግራም አቅራቢወች ያደመቃችሁ እየመሰላችሁ እየረበሻችሁ ነዉ ጩኸት አንድ አይነት ጥያቄ ዝም ብሎ ማጨብጨብ እስኪ ረጋ ያለ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ሞክሩ አዲስ ነገር ፍጠሩ እንግዶቹም አንድ አይነት ነገር ሲጠየቁ ይሰለቻሉ ምን እኛንማ ተጫወታችሁብን
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w 3 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@diboragenet5592
@diboragenet5592 2 ай бұрын
ነባና ሀኒቾዬ ስወዳቹ ሀንዬ የኔ ደርባባ ስወዳቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@aleyneshyehngus
@aleyneshyehngus 2 ай бұрын
አጭበርብራችሗል😢ሽልማቱን
@honeybaby9337
@honeybaby9337 3 ай бұрын
ሽልማቱ ግን ለሁለት ቢካፈሉ ቤዚ አለባበስ አደኛ
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 3 ай бұрын
የሚያምር ፕሮግራም❤❤❤❤❤
@ggcg1957
@ggcg1957 2 ай бұрын
ሀንቾን በጣም ነዉ የምወድት የምር
@Emanloveyoutube
@Emanloveyoutube 3 ай бұрын
እኩል ነበር መካፈል የነበረባቸው😢😢😢
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 3 ай бұрын
ቤዛ ግን አይናፋር ነት❤❤❤
@MahletMahlet-yt9gy
@MahletMahlet-yt9gy 3 ай бұрын
ያ አይነ ጥላ አለባት
@EnateArsema
@EnateArsema 3 ай бұрын
ነባዬና ሃኑዬ ስታምሩ ሁላቹም ❤❤❤❤❤
@habeletube9474
@habeletube9474 2 ай бұрын
በቃሉ መሰረት ከተገኘ ነባ ደስ ይላል
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 2 ай бұрын
የእውነት ግማሹን እናካፍላቸዋለን ስላለ ነባ ደስ አለኝ ተባረኩ ጓደኛ ማለት እንዲሕ ነው በጣም ነው የምወዳችሑ ሑላችሑንም❤😘
@kasuTura
@kasuTura 3 ай бұрын
አምሮባችሆል
@BeleteFantahun
@BeleteFantahun 2 ай бұрын
Hana ena neba betam new emiwodachihu
@henimak2727
@henimak2727 2 ай бұрын
ሀትክክል አይደለም ሽልማቱ እኩል ነበር መሸለም ያለባቸው😮
በቅርቡ ልጅ እንወልዳለን -Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
48:27
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 90 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 35 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
JR ካፕል ከ ጃሞ ጋር ተፋጠጡ-Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
48:43
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 90 МЛН