No video

ወፍጮ ቤትና ሽሮ አዘገጃጀት በኢትዮጵያ How To Make Shiro

  Рет қаралды 67,301

Fasi & Nico

Fasi & Nico

Күн бұрын

#ethiopia #shiro #addisababa

Пікірлер: 151
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 жыл бұрын
ፋሲና ኒኮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የስንቶቻችንን ትዝታ ቀሰቀሳችሁት የ ሽሮ ነገር መቼስ አይነገር ሲገዛ ጀምሮ አፈስ ቁርጠም እምናደርገው ወደ ትምህርት ስንሄድ የሰው የሽሮስጥ ዝግን አድርገን ድፍረት ካለ በኪስ በ እጅስችን ከፈራን ደግሞ አፈስ ቆንጠር አድርገን ደረታችንን ገልብጠን ቆርጠም ጠም እያደረግን ከተረፈ ለ ጛደና እንኪ ሽሮ ብለን እንዲቆረጥሙ ሰጥተን ምኑ ብቻ☺ አሁንማ ውጭ ያለነው ጥርሳችን አልቅዋል አሁን መቆርጠምያም የለንም☺ እንስቶቻችን ነን ጎሽ ጎበዝ እንድንባል ከ አቅም በላይ ተሸክመን ወፍጮቤት ሄደን ከ እህሉ በውሃላ አብረን ተመዝነን ቅንድባችን ፊታችን ዱቄት በ ዱቄት ሆኖ ከወፍጮ ቤት ስንወጣ በኩራት እምንራመደው ምኑ ብቻ... እኔማ እነ እማዬ እዛው ተዋውቀው ጛደኛ ማህበርተኛ እሚሆኑት በል ሲላቸው በወረፋ እሚጣሉት ሁሉ ይናፍቀኛል። ከተፈጨ በውሃላ በሰሃን ተደርጎ ለጎረቤት ትንሽ ናት ቅመሱ ብለው እናቶቻችን እሚልኩንስ አይ ደግነት እኛ እንጂ እነሱ ብቻቸውን አይበሉ። ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገራችን። ፋሲዬ ስለበርበሬ ድልዝ እንድጽፍ ደግሞ የበርበሬውን ቪዲዮ☺
@user-wc1ky7lz9y
@user-wc1ky7lz9y 3 жыл бұрын
ትዝታ ቀሰቀሽ ሁሉምያልሽዉ ትክክልነዉ አሁን አሳማወች አገርአመሱእጅ
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
ምርጥ ባለሙያ ባህሏን ማንነቷን ማትንቅ ማታፍር እግዚአብሄር ይባርክሽ ባለቤትሽም
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሁሌም ባለቤትሽ ከጎንሽ ነው እድለኛ ነሽ❤️
@stephantourland15
@stephantourland15 3 жыл бұрын
ባለሙያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!! እግዝብሔር ይባርክሽ 🙏❤
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
ዋዉ ስያምር እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ፍሲዬ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከ 6 ወር በኋላ ሃገር ቤት እገባለሁ ኒኮን እኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አደረግሽው ፍሲዬ 🥰።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ፋሲዬ እና ኒኮ የሁል ግዜ የቻናል ምርጫዬ ናችሁ በሽሮው ወደዋላ መለሸኝ ብዙ ነገር ነው ያስታወሺኝ አመሰግናለው በመቀጠል ከሂወታችሁ ከአኗር ዘያችሁ ከፍቅራችሁ ብዙዎች ይማራሉ ብዬ አስባለው ተባረኩ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 жыл бұрын
የኔ ልዕልት ስወዲሺ እኮ የሙያ እናቴ ኑሪልኝ
@FasiNico
@FasiNico 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅርን ያብዛላቹ 🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናንተም እግዚአብሔር ጤና ፣ፍቅር❤ ይስጣችሁ
@meryemtube3873
@meryemtube3873 3 жыл бұрын
እውነት ትለያለሽኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባልሽም በጣም ባህልሽን ያከብራል bravo
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 3 жыл бұрын
አሜን ለናንተም ይብዛላቹ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
Amen🙏
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Fasiye always good to see my dear 🙏🏾🥰
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 жыл бұрын
አገር ዘንድሮ እኔ ብቻነኝ ያልገባሁት በሰላም ተመለሡ እኛም በሠላም ለሀገር ያብቃን
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
👍
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
አንተን ብዬ ተባልኩዱርዬ
@memeselmone8841
@memeselmone8841 3 жыл бұрын
ወፍጮ ቤቱ ሲያስፍራ ጎበዝ ባለሙያ ነሸ thanks for sharing 😘🇪🇹
@astermekuria6938
@astermekuria6938 3 жыл бұрын
ትዝታችንን ቀስቅሰሽዋል እንደገና ደግሞ ጨዋ ነሽ ቤተሰቡን በሙሉ ሰላም በዪልኝ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሞያ አንቺን ያሳደጉ ወላጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ!! ኒኮ አየኸው አይደል ድካማችንን ። አንተም ቆንጆና ብሩክ ነህ!!
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 жыл бұрын
Omg you remind me miss wefcho bet i can't wait go back home to do it again my dear amazing
@qatardoha9424
@qatardoha9424 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ባለቤትሽንም ፅናቱ በጣም ደስይላል. አቺማ ያው አገርሽነው ብዬነው. በፍቅርያኑራቹሁሌም
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሀገር ቤት ትዝታ መልካም ገዜ ይሁንላችሁ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ባለሙያ👍👌😍
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፋሲዬ ስላሳየሽን ስራው ግን እጅግ ከባድ ይመስላል ነገር ግን ደስ ይላል ሀገሬ ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ የኔ ደሃ እናት ሀገር ግን ውብና ደግ ናት እግዚአብሔር አንድ ቀን እንደሚያበለፅጋት እንደሚጎበኛት አምናለሁ እግዚአብሔር የህዝቦቿ አንድነትና ህብረት ድንበሯና ቅጥሮቿ ይጠብቅልን ምህረቱና ቸርነቱን በምድራችን ላይ ይሁን
@ethiopianmommahelet1094
@ethiopianmommahelet1094 3 жыл бұрын
I missed you guys 😊😊😊, enjoy Ethiopia so jealous 🥰
@selamethio8557
@selamethio8557 3 жыл бұрын
እንደዚህ ነዉ የነበርንበትን አለመርሳት በጣም ደስ ይላል ያገር ቤት ትዝታ። በትዝታ ወደሗላ ሄጃለሁ 😀 thank you Fasi and Nico. 👍👌👏👏👏💚💛❤🥰🥰
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
ወይ ኒኮ እንዴት አይነት አፍቃሪ ነህ የኔ እርጎ በማንነቷ የምትኮራ ጥፍት ብላችሁብኝ ውስጤ እያሰብኩ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-gy2ng3wc4p
@user-gy2ng3wc4p 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምውድሽ እማማዬ ደሰ ትዪኛልሽ❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤
@elizashow3014
@elizashow3014 3 жыл бұрын
Waw fasye በትዝታ ወደ ሗላ መለሽኝ Tnx for sharing dear💗🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Woy Fasiliye agerbet astawsheng Nico you are doing good! Thank you for sharing!
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Wefecho bete betam ewedalehu .asfecheche emetalehu .enamesegenalen ❤
@user-pt5px3vm8c
@user-pt5px3vm8c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ትዝታ አስታወሺን
@azizatube8011
@azizatube8011 3 жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ባለሞያ እፍፍፍፍ ወፍጮ ቤት ናፍቆኝ ነበር
@user-uy1mx7dg1q
@user-uy1mx7dg1q 3 жыл бұрын
እንድህ ነው ኢትዮጵያዎ ማለት የኔ ጅግና ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@selamhabesha
@selamhabesha 3 жыл бұрын
Fasye askenashin yelijinet en tizita ametashibing. Tnx. Yene wud 😘 love and share it
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ውይ Fasiye መለሽን ወደ ሁዋላ በጣም ቆንጆ አርጋቹ ነው ያዘጋጃቹት Nico ምርጥ ባል ነው ፍቅራቹን ያብዛው ❤
@harikazintube6849
@harikazintube6849 3 жыл бұрын
Weyyyyy sayew. Erasu dekemeg menu yemafekal😁😁😁😁lenegawem betam öakebresh sew nesh 🙏🙏🙏🙏👈
@MesiGemechu
@MesiGemechu 3 жыл бұрын
Fasii ina Nikoo እናመሰግናለን 👍👍👍ኑሩልን
@topnursinghome
@topnursinghome Жыл бұрын
Gobez❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
Nico & Fasi Love You both💕💕👍👍👏👏 በጣም ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤት ውስጥ የተሰራን የሚመስል የለም ነጋዴዎች በትእግስት በፅዳት የሚሰሩት አይመስለኝም ከክኩ ላይ የወጣውን ቆሻሻ አይቼ ገረመኝ በስመአብ ።ባለሙያ ፍሲዬ 👍👍👏እጅሽ ይባረከ የጤና ምግብ ይሁን ባለ ወፍጮቤቶች ምናለ ዙሪያውን በፕላሲቲክ ቢአደርጉት ብናኙ ቤታቸውንም እነሱንም ከሚያቆሽሻቸው ገረመኝ ።እኔም ስመጣ ወፍጮቤት የመሄድ ምኞት አለኝ ሂጄብአላውቅም ክክክክክክ ፍሲዬ በይ ለኔም ከሁሉም አምጭልኝ ለቅምሻ 😘😘😆😆 አመሰግናለሁ👏👏👏
@arsemaabbytube3659
@arsemaabbytube3659 3 жыл бұрын
I love it at the same time I missed it thank you for sharing my dear
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 3 жыл бұрын
ፋሲ በጣም ነው የገረምሽኝ ባልሽን ወፍጮቤት አሸክመሽ ላክሽው በሰላም ይመልሳችሁ ወደፈረንሳይ።
@yedingil
@yedingil 3 жыл бұрын
Fasiye yene balemoya anchi malet eko tinishuwa Ethiopia nesh yene konjo ejochish yibareku!!!!!!!! Niko u r sooo amazing men!!!!
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ፋስዬ የኛ በለሞያ እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሽ ተቀላቀሽ ባልሽ ፍቅር የሆነ ሰው ነው ፍቅራቹን ዘላቂ ያድርግላችሁ👍👍👍👍👌👌👌
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 жыл бұрын
የእናተህ KZfaq ተከታታይ ነኝ ለአመታት እናመሰግናለን ሁለታችሁም በርቱ ጎበዞች
@almazahferom5308
@almazahferom5308 3 жыл бұрын
Gobez sena seratesh becha beki new gobez berchi ❤️🙌
@mabrookmabrook4852
@mabrookmabrook4852 3 жыл бұрын
ጎበዞች በጣም ደስ ትላላቹ የስራ ሰዉ እወዳለዉ
@hannakibro1074
@hannakibro1074 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ
@user-vz7js3hh7x
@user-vz7js3hh7x 3 жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁ በደስታና በጤና ይለቅ 🙏🙏🙏
@AlmazEthiopiawet
@AlmazEthiopiawet 3 жыл бұрын
ወይኔ ፋሲዬ ሀገሬን አስናፈቅሽኝ😘
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ፋሲ እኔ ደግሞ ፈረንሳይ መስሎኝ ልመጣ ነበር ሽሮ ልወስድ 😂😂
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ፈረንሳይ ለጋሲዮን ማለትሽ ነው ሀኒዬ ?
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆዎች ኢትዮጵያ ሆናችሁ ነው?ረዥም ጊዜ ጠፍታችኃል እንወዳችኃለን
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ስነስርአትሽ ብቻ ይበቃል አገርሽን አክባሪ ባህልሽን የምታከብሪ
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
Woow areg new egrsh yebarek berce balmuya
@marianameri8322
@marianameri8322 3 жыл бұрын
የተባረከ ባል እኮ ነው ያለሽ❤
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ናፍቆኝ ነበር ታድላቹ እናመስግናለን
@user-wn8ve2hs3q
@user-wn8ve2hs3q 3 жыл бұрын
ፉሲየ የኔ ቆንጆች ታምራላችሁ በሰላም ነው ጥቁር ልብስ የለበሳችሁት ስወዳችሁ ባልሽም መልካም ሰው ነው ሁሌም ከጎንሽ ነው ይመቻችሁ ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 3 жыл бұрын
Gobeze yene melecame
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 3 жыл бұрын
ምርጥ ወፍጮ ቤት ንው የት ሰፈር ነው ጎበዝ ነሽ በእውነት ወይ ዩቲብ እንዲህ ሰውን ሙያውን አወጣ እኮ በርቱልን ለኛ ወንዶችም ከሚስታችቸው ጋር እንዲተባበሩ ........
@umaraly
@umaraly 2 жыл бұрын
Hi how are you thank you very much you teach us a lot about our cultural food & heritage I like your videos.
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏💝
@marianameri8322
@marianameri8322 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@merketube677
@merketube677 3 жыл бұрын
Fasiye tefteshal enkuan dena metash💝💝💝💝
@theprecious4238
@theprecious4238 3 жыл бұрын
Balemoya lezinew yetefachut tadelahu ageren betam nafekealhu
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 3 жыл бұрын
ወይኔ ፋሲ ስልክ ቀይሬ ረጅም ግዚ ሆኖኛ ካየዋቻ ዬኔ ጎበዝ
@habiba8698
@habiba8698 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ባህሏንንን የማርሳ ውብብብብ ሴት
@Yetu_437
@Yetu_437 3 жыл бұрын
We love you 😍
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
እማ ጥሩ ጊዜ እያሳለፋችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ኒኮ መቼስ ባለሀገር ሆኖ ነው ሚመጣው ልቅር ካላለ💚💛💝🙏
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 3 жыл бұрын
Yene derbaba
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
ስውድሽ የእኔ ልይዩ
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 3 жыл бұрын
Nafqonyal naber wafco bet
@lilitufa6234
@lilitufa6234 3 жыл бұрын
ፋሲዬ፡ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ፡ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ
@ethiopiayeegziyabher1480
@ethiopiayeegziyabher1480 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ
@fikermelaku4410
@fikermelaku4410 3 жыл бұрын
Shalom yene konjo menew tefash beye eyasebkush nebre enkuan beslam metachew dess alege sayesh yesfre lej enkuan lehagersh beslam gebash enwedshalen nurulen ❣❣❣❣❣❣
@FasiNico
@FasiNico 3 жыл бұрын
Amen yemewedesh anchim nurilen 💟
@rozazewdie8789
@rozazewdie8789 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ተባረኩ።
@jeg11
@jeg11 3 жыл бұрын
Sent kilo newu ateru? Ebakesh negerign
@cuisinedefikrie4431
@cuisinedefikrie4431 Жыл бұрын
ታድለሽ ❤❤❤❤
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@yeshetu9210
@yeshetu9210 3 жыл бұрын
What nice 🤩
@fraoltesfaye
@fraoltesfaye 3 жыл бұрын
የባለሙያልጅ ባለሞያ ነው የኔ ውድ ምን ይወጣልሻል ውዴ እግዝአብሔር ቤተሰቦችሽን ያኑርልሽ በጤና በሰላም ያኑርልሽ ውዴ ኒኮም ወፍጮቤታችንን አየልን ❤❤❤
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 3 жыл бұрын
Wow long time
@user-sq3dy9lm8o
@user-sq3dy9lm8o 3 жыл бұрын
ችያላወቁትን መጠየቅ ነውር አይደለም ሽሮ ውስጥ የስጋ መጥበሻ ይገባልዴ
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 3 жыл бұрын
Wow des sil bexem nefeqogn naber 🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤️❤️❤️
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
Agerachin enat gin yetzegaje mestekem Alebat yebka mezenachew
@weletekidanaschale874
@weletekidanaschale874 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ያንቺን ባላቅም ከይቅርታ ጋር ልጅ ብትወልጅ መልካም ነው ምክንያቱም ነጮች የጊዜ ማሳለፊያ አድርገው አንቺ ጊዜሽ ሲያልፍ ይተውሻል በትለይ ነጫጭባ የምታገቡ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ አትጀጃሉ
@laylamohamed5358
@laylamohamed5358 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጠፋሽ በጣም ሳስብሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@foed180
@foed180 3 жыл бұрын
ዉይ ትዝታ አላህ ላሀገራችን ያብቃን
@ekrutube5357
@ekrutube5357 3 жыл бұрын
yane mar
@jamparound68
@jamparound68 3 жыл бұрын
የድሮ ባህላዊ አሰራርን ለሚያጠፉብን ሐገሮች ከሐገራችን ያጥፋልን። ለምሳሌ የቻይና toxic products ከሚያመጡብን ሰዎች አድንልን ሕዝባችንን ። ከሩጫ ስራ ያዉጣዉ የባህላችን ምግብ አሜን ። ክክክክ
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 2 жыл бұрын
ክኩ አይቆላም? ከሽንበራ እና አተር የሚጣፍጠዉ የትኛዉ ነዉ!
@haymimulugeta662
@haymimulugeta662 3 жыл бұрын
የምር ጎበዝ ነሽ ባለሞያ 💚💛❤️
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 3 жыл бұрын
ስላም እህቴ ጎብዝበይ ብቻሺን እንዳትበይው ትትመጭየዘሺልኝነይ በጣም ናፍቆኛል ሺሮ ቤቤቤነኝ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
የትአካባቢ ነው
@getac9506
@getac9506 3 жыл бұрын
ሰላም ፋሲ እንካን ደና መጣሽ የእኔ ባለሙያ
@french-amharic-5302
@french-amharic-5302 3 жыл бұрын
ፋሲዬ የኔ ባለሙያ 😘😘😘😍😍
@aelafkoki7096
@aelafkoki7096 3 жыл бұрын
good joB😍❤😍 !
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 3 жыл бұрын
ዋው ኢትዮጵያ ሄዳችሁነው የጠፋችሁት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
YE EGHA REALITY YEHE NEWE. IN ETHIOPIA. DESE YELALE.
@esateesate2555
@esateesate2555 3 жыл бұрын
እመቤቴ አሁንም ፍቅራችሁን ብዝት ታርግላችሁ
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 3 жыл бұрын
ውይ ታድለሽ ፋሲየ ትዝታ ቀሰቀሽብኝ
@mekditube5282
@mekditube5282 3 жыл бұрын
ሳስባችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Shimberaw Aykolam Ende😳
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ጸሀይ እንዴት እንደናፈቀኝ ☀️
@user-co8dj9xf4q
@user-co8dj9xf4q 3 жыл бұрын
የኔ ውቦች የት ሄዳችሁ ነው የጠፍችሁት
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 3 жыл бұрын
Fasye.yenkongwo.wowo.wdede👍💞💚💛❤
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 жыл бұрын
ዛሬ፡አየሀቹ፡ባለሞያ፡😘😘😘
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ክበሪልን
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 жыл бұрын
በቄለ ነዉ?
የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት/How to make meten Shero flour
17:34
የነጭ ሽሮ አዘገጃጀት (Ethiopian food how to prepare shiro at home)
10:25
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 72 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 68 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
How To Make Tihilo
13:29
Eden At Home TV
Рет қаралды 11 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН