"ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ"

  Рет қаралды 5,959

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

5 жыл бұрын

Facebook - - mahederetewahedo
More Video
KZfaq- / mahederetewahedo

Пікірлер: 65
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቤቱ ያፅናል
@user-bl6lz3qv9i
@user-bl6lz3qv9i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሜ ድምፅህ እንዴት ግሩም ነው
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያን ያውርስልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን!
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን እያገኘንበት ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@jefajhfa.4011
@jefajhfa.4011 5 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@mesimesi2532
@mesimesi2532 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን እህት ወንድሞቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@burtukanyimer5501
@burtukanyimer5501 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችንቃለህይወትያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን
@jj6402
@jj6402 5 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ደስየሚልትምህርትነው ማስተዋልን ያድለኝ ቤተሰቦቼ በአድ አሞላኪናቸው እባካችሁ በእግዛብህሔይሁንባችሁ ፅልዬልን
@mozaalmarzouki8531
@mozaalmarzouki8531 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@emutube5285
@emutube5285 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን የዘንድሮ ሰዉ መፅሐፍ ቅድስን በራሳቸው መንገድ እየተረጎሙ ነዉ በምንፍቅና ገመድ የታነቁት ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቀን በእዉነት ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠከን በዚህ ቀጥልበት ይህን ሰምተዉ ከገቡበት ከክህደት አለም ብዙወቹ እንደሚመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫
@alem4310
@alem4310 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በዕውነት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-nu4dq7qn4m
@user-nu4dq7qn4m 5 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይወትን ያስማለን
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@gdh338
@gdh338 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 5 жыл бұрын
አሜን፫ቃለሂውት ያስማልን ውንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-qe2uu4by9z
@user-qe2uu4by9z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትያሰማልን ፀጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@alemneshfekadu7148
@alemneshfekadu7148 5 жыл бұрын
ምምህር እግዛብኤር አብዝቶ ይጠብቅህ
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በቅርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ግን እጅግ በጣም ድንቅ ድንቆች ትምህርት ነው የምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የልድያን ልብ የከፈተ አምላካችን የእኛንም ልብ ይክፈትልን አሜን ፫
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 жыл бұрын
አሜንንንን🙏🙏🙏
@solomonerifo629
@solomonerifo629 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@emulili2983
@emulili2983 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
@zemariamtewodros3993
@zemariamtewodros3993 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!!
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን!
@user-qe1wf5od8c
@user-qe1wf5od8c 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-xz8jq6ge1m
@user-xz8jq6ge1m 5 жыл бұрын
ቃለሕይዎት ያሰማልመን
@tsegayetesfaye8367
@tsegayetesfaye8367 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርቶችን ነዉ ያስተማርከን በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-it8qp1tn8d
@user-it8qp1tn8d 5 жыл бұрын
መምሕር ቃለሒወት ያሰማልን ትምሕራቶችሕን ወደኋላ መልሰ ብየ ሰምቻቸው አለሁ በርታ እኛም ፌልም ድራማ ከማየት ቃለ እግዚአብሔር ብንሰማ ጥሩ ነው
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያውይነት ተዋሕዶውነት ተዋሕዶውነት ኢትዮጵያውይነት ያክብርልኝ:: እኔም መጻሕፍት የሚነግሩንን ቅድስት ቤ/ክ የምታስተምረንን ከተለያዩ ምንጮች በመጥቀስ ነው እያደረስሁ ያለሁት:: ፅፈው ደጉሰው ደክመው ያዘጋጁልንን አባቶቻችንን የሕይወትን ቃል ያሰማልን::
@user-it8qp1tn8d
@user-it8qp1tn8d 5 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 በረታልን አንድ ሰው እካ አሰተምሬ መለወጥ ትልቅ ነገረ ነው እኛ እመሰማውን በልቦናችን ያሰድረልን እናመሰግናለን መምሕራችን
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 5 жыл бұрын
ትክክክል ውንድማችን ቃለሂውትያስማልን
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 5 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 ጥያቄነበረኝ ውንድማችን እናትና አባቴ ከተጣሉ ማለትም ከተለያዩ 4አመታቸውነው እኔያልሁት ስድትነው እና የተጣሎት እኔ ስድትሆኝነው አሁን ለማስታረቅብዙ ደከምሁ ግን ሊስማሙልኝ አልቻሉም እሷን ስጥይቃት እሱነው ትለኛለች እሱን ስጥይቀው እሷናት ይለኛል በምሐል ልጅች አሉ እነሱ አንዴ ውድሷ አንዴ ውድሱ እያሉ በለጋነት እድሚያችው ምን የቢተስብ ፍቅር ስያገኙ አድጉ ግን እኔ ግራገባኝ አባቴ ብቻውን ነው ልጅቾ ሁሉ 4ናቸው እሷጋናቸው እና እስኪ መላበሉኝ የማስታርቅበት መፍተሔ ከይቅርታጋር አመስግናለሁ ጥያቄ ሳራ ወለተ ማርያም ከባህረ ማዶ ውንድማችን ተባበረኝ ያባቴብችኝነት እየተስማኝነው 😢😢😢
@mahlettadesse3364
@mahlettadesse3364 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elenigollo7976
@elenigollo7976 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkuwan Adersake
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እንዴት ደሰ ይላል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያበዛልህ
@addiskalberihun3992
@addiskalberihun3992 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። Thank you. This channel is very underrated.
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 5 жыл бұрын
Kalihiwet yasemalin zemanihn amilak ybariklik!!!
@zinashnigusse763
@zinashnigusse763 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ይስጥክ
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln
@letinaasfaw8289
@letinaasfaw8289 5 жыл бұрын
Amen amen amen!!!!!kal hiwet yesemaln🙏🙏🙏💖💖💖💖
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
amen kale hiwot yasemaln wd beteseboch subscribe argugn aykefelbetm melkamnet
@mentewabmente2742
@mentewabmente2742 5 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemaln wendmachin erejim edme kemelkam tennet gar egziabher abzto ystiln.
@mekdiiyetewahedolijmekdii4080
@mekdiiyetewahedolijmekdii4080 5 жыл бұрын
Amen kale Hiywot yasemaln tsegawun yabizalh memherachin egziabher ystln
@haleselemon8506
@haleselemon8506 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወይት ያስልን መመራችን
@rEuExgxy
@rEuExgxy 5 жыл бұрын
Ameen kalii hiiwotii ya semaliiin
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው አድስ ነኝ የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው ወደዚህ ቻናል ያመጣኝ ብዙ እውቀት እደማገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ መምር እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ በመሆኔም እድለኛ ነኝ ግን አንድ ነገር በውስጤ ለብዙ ጊዜ የሚመላለስብኝ ነገር አለ እሱም በመጀመሪያ እየሱስ ክርስቶስ የት ሆኖ ሳለ ነው ሳጥናኤል እኔነኝ አምላካችሁ በማለት የተረገመው ክርስቶስ በመቃብር ሶስት ቀን ሶስት ሌሊት በቆየበት ጊዜ ነው እዳንል ሳጥናኤል የተረገመው ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት ነው በመፈሳዊ ህይወቴ ላይ እቅፋት ሆኖብኝ ሳይሆን ለማቅ ያክል ነው በተረፈ ቆጆ ነው በርታልን
@taduybelayaislam8954
@taduybelayaislam8954 5 жыл бұрын
Amen amen amen kal haywat yasemalen
@eftamola8020
@eftamola8020 2 ай бұрын
ወደ አባቴ አላረኩም ማለትም በእኔ አላመንሽም ማለት ነው😢😢 3ቱም መላ ምት ነው በቃለ እግዚአብሔር ሲመዝን ቀሎ የተገኘ ነው
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 11 күн бұрын
የዮሐንስ ወንጌል :--- 16 : 26.......
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 11 күн бұрын
ዮሐንስ ወንጌል :-- 16 : 26
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 11 күн бұрын
የዮሐንስ ወንጌል :--- 10 : 30
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
ፍልስፍና ነው መልስህ
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
ጥርጣሬን እንጂ አትከተሉም ስለ እስልምና አጥኑ ጥርጣሬ ወደሌለቀት ሠወች ሆይ አስተውሉ
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
አንተ የምታብራራውና ጥያቴው የተለያየ ነው
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 10 ай бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tewodrosnegewo176
@tewodrosnegewo176 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Nisargadatta Maharaj - The Power of Awareness and Transcending the 'I Am" - Advaita
34:11
Samaneri Jayasāra - Wisdom of the Masters
Рет қаралды 176 М.
ሐዋርያት ተባበሩ በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ ቃሉን አስተማሩ
6:40
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 1,8 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН