ወደ ጌታህ ደስታ ግባ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

  Рет қаралды 210,735

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

Пікірлер: 262
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Жыл бұрын
ኑ ኑ ኑ🏃 እናትና አባቶቼ እሕትና ወንድሞቼ እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ሊያስተምረን ነው አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም 🙏❤❤❤ለጓደኞቻችሁንም ይዛችሁ ኑ👭👭
@akliluhagos381
@akliluhagos381 Жыл бұрын
እሽ
@samueldemeke959
@samueldemeke959 Жыл бұрын
😊
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
እሺ እህታችን😊
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Eshi🙏
@mekdesabera7240
@mekdesabera7240 Жыл бұрын
መጥተናል መጥተናል
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ የእናቶቻችን እና የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 😢😢😢😢
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ 😢እዘኝልን ድንግል እለምንሻለሁ😢 እኔስ ምንም ፅድቅ የለኝም ግን እንደቸርነቱ የድንግል ልጅ ልዑል አምላክ ይማረኝ ይማረን ሁላችንንም አሜን፫ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SinahMohamed
@SinahMohamed 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዮወት ያሰማልን አባታችን ይፉቱኘ አባቶች የድንግል ማርያም ልጅ
@GenetAbera-cq4qk
@GenetAbera-cq4qk Ай бұрын
አባቴ፣እባኩትን፣አባቴ፣❤የተወሳስበ፣ነገሩስ፣ነኝእባቴ፣ወደ፣አምላኬ፣ወድግታዬ፣ፀልዩልኝ፣አሜን❤አሜን❤
@genethaile6050
@genethaile6050 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln yesemanwm belbachi yasadrbn Amen 🙏
@soos3805
@soos3805 Жыл бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚሃብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@samrigrezihr.3352
@samrigrezihr.3352 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ብእውነት በቂ መልካም አባ❤❤❤❤
@user-yn7cr1vp9k
@user-yn7cr1vp9k 21 күн бұрын
የኔ አባት እረጂም እድሜ ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንካን ለእናታችን ቅድስት ንጽሕት የእግዚአብሔር እናት የድህነታችን ምክንያት እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ብአል አደረሳችሁ ምእመናን አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን ቅዱስ ቃሉ እንድንሰማ ለፈቀደልን ቸሩ መድኃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን_*
@GODISLOVE21
@GODISLOVE21 Жыл бұрын
Amen. Amen. Amen ehite! Egziabher yibarkish! Betam DESSSS yemil comment! Emebete Enate Mariam titebikish!
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
@@GODISLOVE21 አሜን ፫ለሁላችን ትባርከን ትጠብቀን አህቴ~_ወንድሜ
@lediamhm2481
@lediamhm2481 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አድሱን
@migbar27tube
@migbar27tube Жыл бұрын
አሜን፡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Tet-ጤት-You-Tube_21
@Tet-ጤት-You-Tube_21 10 ай бұрын
'የድኅነታችን '
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 Жыл бұрын
በፍቅርና በጉጉት ነዉ ምጠብቅዎት አባ በረከትዎ ይደርብን
@soos3805
@soos3805 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችንየ🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@Alem163
@Alem163 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🤲🏻🤲🏻❤
@sarademissie
@sarademissie Жыл бұрын
ተመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@HanaHana-zp7em
@HanaHana-zp7em Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተወ ይደርብን🙏🙏🙏
@slama2383
@slama2383 Жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን❤❤❤
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን🙏
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን♥♥
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታቸውን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@YeneAddis71
@YeneAddis71 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 2 ай бұрын
በእውነት ቃልሂውትን ያስማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ እናጤና ይስጠልን ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ብችረነቱ ይጥብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o Жыл бұрын
አሜ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@mequanentargaw
@mequanentargaw Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!
@ortodoxtewahdo6689
@ortodoxtewahdo6689 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አባታችን እኮ የልብ ቃል ነው የሚናገሩት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት እንደርሶ ያለውን መምህር ያብዛልን
@genettamerat4337
@genettamerat4337 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን
@cocob7788
@cocob7788 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንይፍቱን አባቴ
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ እናተን ይሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
አንደበቱ እርዕቱ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ይቀድስልን። የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን 🙏🤲🙏🤲🙏
@user-iu4hu7we5c
@user-iu4hu7we5c Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት 🌹👏
@DfgFfgh-jv4fm
@DfgFfgh-jv4fm 6 ай бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜን❤
@aanamaria831
@aanamaria831 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛውሎት!!!
@user-ht5mb6tn2y
@user-ht5mb6tn2y Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሁሉም አባት ከልብ ሆኖ ቃሉን እንዲመግበን ልቦና ይስጥልን
@kirubeldenekew3742
@kirubeldenekew3742 Жыл бұрын
Memhre kale hiwot yasemalin!!
@shishigfasil
@shishigfasil 4 ай бұрын
አባ እግዚአብሔር ውለታዎትን ይክፈልልኝ።
@user-dq7le2qd9g
@user-dq7le2qd9g 8 ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቴ
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@maskinewcell3628
@maskinewcell3628 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ገባ ገባ በሉ ቃለ እግዚአብሔርን እንመገብ❤❤❤ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን🙏🙏🙏
@user-tw7lz3hz6c
@user-tw7lz3hz6c 9 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasmaln abatachn 🙏🙏🙏
@haniakaba8792
@haniakaba8792 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-pu4bt7le8n
@user-pu4bt7le8n 6 ай бұрын
አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ይፃፍልን የተግባር ሠው እንድንሆን የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን❤❤❤😢😢😢👏👏👏
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ሰላምዎት ይብዛልን እንኳን ደህና መጡልን 🕊🌼➕
@kedemitmedia
@kedemitmedia Жыл бұрын
ልዑል ይባርክልን፤ ያቆይልን፤ያጽናልን፤ ብሩኅ ዘመን ያድርግልን፤ የመንግሥቱ ወራሾች ያደርገን፡፡ አሜን!
@fytyt1545
@fytyt1545 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏❤️
@meseretkassaw9295
@meseretkassaw9295 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@yonasjrkilla7597
@yonasjrkilla7597 8 ай бұрын
Ezigabeher qale hiwet yesemalena mameherena abonan 💒❤️🙏
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን
@asefubaye662
@asefubaye662 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@FikrteArega
@FikrteArega 10 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይሠማል በእድሜ በጤና ይጠብቅል ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን እኛንም ፍፃሚያችን ያሳምርልን።
@Shalomyeab27
@Shalomyeab27 9 ай бұрын
ቢሰማ የማይጠገብ ጥኡም አንደበት እግዚአብሔር ይጠብቆት አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@birhanedegefa
@birhanedegefa Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን።አሜን።
@tayachelew4378
@tayachelew4378 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባዬ 💚💛❤️🌹🥰🥰🥰
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@ssjjsj-qv3sm
@ssjjsj-qv3sm Жыл бұрын
ብእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ብእድመ በጥና ይጠብቅልኝ
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 Жыл бұрын
✝️AMEN ⛪AMEN ⛪AMEN ⛪
@user-zw9jf9xy7d
@user-zw9jf9xy7d Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም መታስብያ ወርሃዊ ባዓል በስላም አድርስን አድርሳችው አሜን፫ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i Жыл бұрын
አሜንእንኳን አብሮአደረሰን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin
@belaynew2181
@belaynew2181 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር መልካሙን ፀጋ አብዝቶ ይስጥዎት
@awetmekonen571
@awetmekonen571 Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ሂወትንያሰማል እድሜውንጤናውን ያድልልን እኛም ቃሉንሰምተን የተግባር ሰው ያርገን አሜን፫
@almaztamiru9130
@almaztamiru9130 Жыл бұрын
አሜን ቃልህዎትን ያሳማልን አባታቺን 😘❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸሎትዎ ይጠብቀን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 Жыл бұрын
አባታችን በውነት እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!
@DessalewDefersha-qj2dr
@DessalewDefersha-qj2dr Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን!!!
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላካችን እድሜ ዘመናቸው ይባርክልን
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@user-gt3jp6vu2r
@user-gt3jp6vu2r 6 ай бұрын
AMEN KALE HIYOTIN YASEMALIN
@Mulugetaderseh
@Mulugetaderseh Жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን ............!!!!!
@user-wg9du2nx6n
@user-wg9du2nx6n 10 ай бұрын
ላስተማሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይሰጠን 🙏
@ggff5610
@ggff5610 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲👏👏ቃለ ሂወት የስመዐልና ኣቦና ነዊሕ ዕድመን ጥዒናን ይሃበልና🤲👏👏👏👏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 Жыл бұрын
Kalihiyotin yasamalin mangistasamayatin yawarsalin ameeen ameeen ameeen
@tuhetuhe6387
@tuhetuhe6387 Жыл бұрын
እንዃን በስላም መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ሃውት ያስመልን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኣባታችን
@kasakassa9572
@kasakassa9572 Жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ❤️🙏
@HaileAse
@HaileAse Жыл бұрын
ቃልሕውት ይስጥልን አባታችን እንከን ደና መጡ
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አቡነ❤
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Жыл бұрын
Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️ Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln ❤️🙏 Abatachn ❤🙏
@fggghjii4311
@fggghjii4311 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም የምንሰማውን በልባችን ሰለዳ ይጻፍልን እድሜወትን ያርዝምልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹❤💒💒
@zablonclash6882
@zablonclash6882 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ያቆይዎት
@banchayehudemas116
@banchayehudemas116 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ለኛም ሰሜ ልቦና እግዚአብሔር ያድለን ላይክ አድርጉ ወገኖቸ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@selamforethiopian3116
@selamforethiopian3116 Жыл бұрын
Amen Amen kale hewot yasemalen
@yodittibebe5436
@yodittibebe5436 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ።
@astermulugeta
@astermulugeta Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ።
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 Жыл бұрын
Kale hywot yasemaline abatachin!
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
@Tesfit_Yemane_Heni
@Tesfit_Yemane_Heni Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን ❤ እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል ቅዱስ #እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!
በሰማይ ደመና ይመጣል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:17:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 108 М.
🔴የሰርግ ልብስ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Wedding Cloth |Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:26:23
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 130 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 63 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
🔴የሰውነትህ ብርሃን ዓይንህ ነው || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:07:08
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 122 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
መዝሙረ ዳዊት - Mezmure Dawit Tube
Рет қаралды 1 МЛН
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 117 М.