''ወደ ኢትዮጵያ የተመለስኩት መለመን ሰልችቶኝ ነው...'' ከአመታት የአውሮፓና አሜሪካ ቆይታ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ወደ አገሯ የተመለሰችው ወጣት ታሪክ/20-30/

  Рет қаралды 63,234

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 218
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 11 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እንኳን ሀገርሽ ገባሽ እኔ ም ምኞቴ ወደሀገሬ ቆርጬ ብመለስ ነው ደስ የምትል አኢትዮዽያዊት
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊያኖች ስንፍናችን እናስወግድ ስደት ጥሩ ነው ባልልም የሀገር የቤተሰብ ናፍቆት የሀገር ናፍቆት ቢያስቃይም ስራ ሰርቶ ግን መቀየር ከራስም አልፎ ቤተሰብም ይቀየያል ብዙወችም ተጠቅመውበታል ስደት የስንቱን ድህነት አላቋል ካልተሰራ ግን ወፍ የለም።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
@ሚሚ ሐበሻዊት ተባረኪ የእኔ ቆንጆ ብዙ ጊዜ በኮሜንቶችሽ እደነቃለሁ!! ቅር ካላለሽ ብጠይቅሽ የት ሀገር ነዉ የምትኖሪዉ?? ይቅርታ ግን አዉሮፓ ነሽ ወይ??
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 10 ай бұрын
አይተህው ታውቃለህ ?? እባክህ መልስልኝ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
ሚሚ ሐበሻዊት@አይዞሽ ሴት ነኝ ያዉም የ 4 ልጆች እናት ምንአልባት እንግሊዝ ሐገር የምትኖሪ ከሆነ ብዬ ነበር የት ነዉ የምትኖሪዉ ብዬ የጠየኩሽ እኔም እዛዉ ስለምኖር! መተዋወቅ አይከፋም!!
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 10 ай бұрын
@@Bt-Y2XLO ውይ ማሬ አላየሁትም ኖትፊኬሽን አልመጣልኝም ነበር በጣም ይቅርታ🙏እኔም ብንተዋወቅ ደስ ይለኝ ነበር ግን እዛ አይደለም የምኖረው ማሬ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ💖🙏
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 10 ай бұрын
Genzeb masaded becha tiru ayedelem. Le dibateee ena dibirttt endihummmm le chinkettt! Ye Ethiopia betesebenn chiger Diaspora meshekem ayechelem. Meserat alebachew! Bariyaaa mehon gidataaaa ayedelem! Ye sew Hager demo systemummm endetelewochi ayefekdeleshem, sew Hager eyeseru bariyaaa hunooo mekrettt new! Hon teblooo yetekeretse syetem new yalew! Gobez sew temerooo yetemarewn ewukettt woderasuuu business new mekeyer yalebet enjiii le lala company eyeseruuuu menorrr tirfamaneten ayametammmm! Business yaterfal lesew meserat gin hulaaa demozzz tebakiiii yaregeshal/ weyem tegegnaaa honesh tekeriyalesh
@semerehabte5738
@semerehabte5738 10 ай бұрын
Let's be real, she talks about her experience and life. Respect her choice...
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 10 ай бұрын
👍 agree
@saragudeta1355
@saragudeta1355 10 ай бұрын
ጎበዝ ንገሪያቸው ነጭነጡን እውነት የሚናገር አይወደድም ለኔ ጀግና ነሽ
@Nazrietberhane1974
@Nazrietberhane1974 11 ай бұрын
Come on sis😂 what are you talking about, if you want to have a better life you have to work hard. God bless America! Don’t exaggerate 😮
@coffelove9215
@coffelove9215 10 ай бұрын
Yes God bless America!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
I think she is talking about Europe!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
@@Habesha_vlog-s How much you try hard to explain people living in US do not understand the situation here in Europe unless they've lived here for some time.i've almost stopped talking to friends living in the US specially the ones living in California bay areas with a beautiful all year round weather.
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 10 ай бұрын
😅😅😅😂
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 2 ай бұрын
ስለ አሜሪካ የተናገርሽው 100% ትክክል ነሽ::
@serkaddislevens1546
@serkaddislevens1546 10 ай бұрын
Brilliant! You're amazing.
@abdiz325
@abdiz325 10 ай бұрын
I didnt know ur story before .....very helpful interview. thanks for sharing
@genetassefa2476
@genetassefa2476 10 ай бұрын
I proud of my dear ! I wish everyone explain like you sis keep it up my prayers with you.
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 11 ай бұрын
አንቺን ነበር መግባት በራስ መተማመንሽ ከፍ ያልሽ ይሃውም በሀገርሽ የምትኮር ብቸኛ ሴት ቃል የለኝም ❤❤❤🌹🌹🌹
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 11 ай бұрын
ወንድሜ ማንም አገሩን የሚጠላ የለም ሁሉም ለራሱ ጀግና ነው በተለይ በአረብ አገር የተሰደድ ሴቶች የአሁኑን ዘመን አይወክልም እኛ የድሮዎቹ ግን ለቤተሰብ ለወገን ብዙ ዋጋ ከፍለናል እሷ ምናልባት የሚረዳ ቤተሰብ ከሌላት ምን ችግር ላጥ ነዋ
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
​@@halimam0hamede991menime kalete yelagnim lanechi yene konojo tekikel beleshel thank you ❤❤❤❤❤
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 10 ай бұрын
@@shawaye5579 ♥♥♥♥♥
@yabetsbekele5927
@yabetsbekele5927 11 ай бұрын
I agree with her Ethiopia is much better #onelove
@firdosshemsu7807
@firdosshemsu7807 6 ай бұрын
ma Girl Am So Proud Of U
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 10 ай бұрын
She did a great decision of her life do what your heart wants you to do ,American is not heaven it’s where you work day in and day out without social interactions
@ggvideonow1
@ggvideonow1 10 ай бұрын
“Spoon-fed” ጥሩ አስቀመጠችው። That is the first and lasting challenge for Ethiopian students abroad in USA etc . Lesson from this for success abroad, graduate from “spoon-fed” state of mind at home. Study first 2/4 years college at home, do some work for income at home and go abroad for further education. The presenter did a great interview without irritating interruptions.
@erityousuf3509
@erityousuf3509 11 ай бұрын
ጎበዝ ጅግና ብርቺ
@TheHenny288
@TheHenny288 10 ай бұрын
Wow! The most courageous girl! It's never easy to decide to move back home for good. i feel like I'm lost here in western countries, some times I feel nostalgic, but for some reason i couldn't be able to face my fears. I hope one day my dreams come true.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 10 ай бұрын
I think this is many people's fears, especially if we got children and family it's not easy to make a decision. Your dream will come true one day, definitely, Egziabher yirdash/ yirdah
@TheHenny288
@TheHenny288 10 ай бұрын
@selamlehagere7692 Thank you!
@sami71816
@sami71816 9 ай бұрын
she a very brave young women
@ermumant4638
@ermumant4638 11 ай бұрын
I feel u sis ...my sponsor was my uncle but still was big challenge but now I've been great in usa
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
Yes it is always like that and you can't blame anyone for anything !! The best thing to do is to stand on your own feet without relying on anyone!!
@fikrumekonnen7320
@fikrumekonnen7320 10 ай бұрын
You look happy! Good luck sis! I wish you doing more things for your community, specially creating new jobs because you have life, and knowledge experience!!
@user-ie7te2zp3w
@user-ie7te2zp3w 11 ай бұрын
Yes you are right it’s to hard
@user-yr3gi3ew3b
@user-yr3gi3ew3b 10 ай бұрын
Could you guys please leave her alone? That's her choice. She can decide whatever she want and she can live with her decision. ስላሜሪካ ያወራችው ምንም ስህተት የለውም! ለደሃ ጥሩ ሀገር ነው ግን ላለው ሲኦል ነው! ምን በውጣት ልጅነቷን በሀገሯ! Go girl!
@Htownkid-ot8uf
@Htownkid-ot8uf 10 ай бұрын
Tsehay yelem alech eko that’s why they lit her up Alaska Enkwan Tsehay ale akabdech but I respect her decision
@nahomseyfu
@nahomseyfu 7 ай бұрын
Good Stuff
@TheGadegj
@TheGadegj 10 ай бұрын
You did your soul ,I wish the same too u & clarify about immigration
@hailusenbeta3526
@hailusenbeta3526 10 ай бұрын
ለዚህ ቪዲዮ "ወደ ኢትዮጵያ የተመለስኩት መለመን ሰልችቶኝ ነዉ" ብሎ እርእስ መስጠቱ ትክክለኛ አይመስለኝም። ምክንያቱም እሷ በዚህ መልኩ አይደለም የገለፀችው። በተረፈ እሄ የልጅቷ experience እንጂ የብዙሃኑ ስላልሆነ በጥሩ ጉኑ ማየቱ ጥሩ ይመስለኛል። አንቺ ግን በርቺ!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 11 ай бұрын
በጣም ትዋሻለሽ ፀሐይ አናይም ትያለሽ አታፍሪም
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 11 ай бұрын
I know 🤭🤭🤭🤭🤭
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 11 ай бұрын
She think she’s the only live in USA?
@eyutg8178
@eyutg8178 10 ай бұрын
የትኛው America ነበርሽ ፀሀይ የለም አይባልም አልወጣም ነበር በይ lol 😜
@tizetakebede306
@tizetakebede306 10 ай бұрын
amazing jegnet!
@workubisratkiduse-eu5yl
@workubisratkiduse-eu5yl 10 ай бұрын
I swear your right dear sis
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 11 ай бұрын
በሀሳብሽ በከፊል እስማማለሁ። እንደ ሀገር የሚሆን የለም። በተለይ የጋራ ኑሮው። እዚህ ሁሉንም ብቻሽን ነው እምትሮጪው። ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሮክራሲው Lacks human element ስለዚህ የሚያሰራም ሆነ ለስራ የሚያበረታታ ስርዓት የለም ማለት ይቻላል። ወደን ሳይሆን ተቸግረን በስርዓቱና አሰራሩ ተገፍተን ነው የተሰደድነው። ያም ሆኖ እዚህ አሜሪካ መምጣቴ በግል ለኔም ለቤተሰቤም ብሎም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሀገሬን መርዳት ችያለሁ። ራስን ችሎ ቤተሰብን መርዳትና በአግባቡ እንዲኖሩ ማድረግ በተዘዋዋሪ ሀገርን መርዳት ነውና።
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉዶች እንካን ደህና መጣችሁ🕊🌹🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹
@sinafekade4341
@sinafekade4341 10 ай бұрын
I knw her she is exceptional
@HT_Peace7
@HT_Peace7 11 ай бұрын
I'm living in the US and I agree with her.
@TigistuHailegiyrgis
@TigistuHailegiyrgis 11 ай бұрын
እና ማናባክ እየጠበክ ነው አትመለስም ልክ በመጣህበት መንገድ በመረከብም ሆነ በግርክ
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 11 ай бұрын
@@TigistuHailegiyrgis 🤣🤣🤣
@peacelove2741
@peacelove2741 10 ай бұрын
@ht6026...ተመለስና ebs ላይ ቀርበህ እንይህ ዥልጥ ወረኛ short mimorei
@Bio650
@Bio650 10 ай бұрын
liar
@Bio650
@Bio650 10 ай бұрын
If a relative has a relative 's ass
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 11 ай бұрын
God bless American if you work hard it is the best place to live in gin endch aynt senf zem blo zemnun yechrsal ..
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 10 ай бұрын
አንቺ ባለፍሽበት መከራ ውስጥ ሰው ሁሉ ማለፍ አለበት ብለሽ አታስቢ
@nahomseyfu
@nahomseyfu 7 ай бұрын
She is living her life ,Migebun absiye hamet titesh sis
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 11 ай бұрын
Talkative
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
ከጥቂት ወራት በሁዋላ ትኬትሽን ቆርጠሽ ትሄጃለሽ አትመፃደቂብን ሁላችንም ውጭ ነው የምንኖረው አታጋኚ
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 10 ай бұрын
I live in America and it’s not easy to live far from family
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 10 ай бұрын
Gobeze 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Tamesegenehsalech ❤❤❤❤heleme bagere 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Yaye
@safeibr6981
@safeibr6981 11 ай бұрын
የት ነው እሜሪካ የነበርችው ፅሀይ የለም አላለችም 😂😂😂😂
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 11 ай бұрын
I know 😅
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 11 ай бұрын
Which state is doesn’t have sun ☀️ liar
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 11 ай бұрын
Kkk 😢 so sad just full of lies
@Abbie1986
@Abbie1986 10 ай бұрын
Alaska 😂😂😂
@bisrat9501
@bisrat9501 9 ай бұрын
ዋናው የምትሰራውን መውደድ ነው ። If you love your job, there will be no Monday.
@girmacentralbiz1527
@girmacentralbiz1527 10 ай бұрын
በአንድ ቃል "ኪሳራ" ብዬሻለሁ:: Let’s be real ,if you studied computer science , the minimum wedge here is $100k. 😂 ቁም ነገሩ ግን አገራችን የጡንቻ ማፈርጠም ችግር የለባትም : የአእምሮ ልህቀት ችግር እንጂ:: እኔ አንቺን ብሆን ትንሽም ብትሆን ቴክኖሎጂን ይዤ ሀገሬን እረዳት ነበር::
@EmebetLegese-io6zy
@EmebetLegese-io6zy 10 ай бұрын
100k$ መን ልያረግላት? ስደት የምሄዱት የተሻለ ስራ ሰርቶ እድመ ልኩን የተሻለ እረፍት አድረጎ ለመኖር እንጅ ፡ እነ አሜርካ ነው የምኖረው ግን ጠነኛ ሰው ለማግኘት እትዮጵያ ነው የምመጣው ፡ ሰርቶ ደስተኛ ማይሆንበት ምን ዋጋ አለው?
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 10 ай бұрын
@@EmebetLegese-io6zyyou said what I want to say
@wegf6808
@wegf6808 10 ай бұрын
ያለውን ነገር በጣም አካብዳዋለች የተሳካ ህይወት ለመኖር የሚከፈል ዋጋ አለ ያንን ዋጋ ከፍሎ ስኬታማ መሆን ይቻላል። ኮምፒዩተር ሳይንስ አጥንቼ ያንን ሁሉ ድካም እና ዋጋ የከፈልኩበትን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ አሰሪነት አልቀይረውም እሱ እራሱን የቻለ ሙያ ነው ተገቢ እውቀትና ስልጠና የሚፈልግ ስርአተ ምግብን (nutrition) ጨምሮ። አሁን በምትሰራው ስራ የልምድ አዋላጅ እንጂ ሙያተኛ አይደለችም
@bisrat9501
@bisrat9501 9 ай бұрын
ዋናው የምትሰራውን መውደድ ነው ። If you love your job, there will be no Monday.
@Bio650
@Bio650 10 ай бұрын
ወርክ ፐርሚቷን የተነጠቀች ዱርዬ ናት
@martaylima3928
@martaylima3928 10 ай бұрын
ውሸት ለምን አስፈለገ
@Bio650
@Bio650 10 ай бұрын
@@martaylima3928 አቃታለሁ ሱሰኛ ናት
@tigistgebremeskel3827
@tigistgebremeskel3827 11 ай бұрын
@mekiyasdamesameku1845
@mekiyasdamesameku1845 10 ай бұрын
በሀሳብሽ እስማማለሁ
@haytomer9818
@haytomer9818 11 ай бұрын
ኢትዮጰያ ምን ሰራ አለና ነዉ ሀያ አራሰአት የሚሰራዉ ተመረዉ በየ ቤታቸዉ ተቀምጠዉ ሆ ቢያንሰ አሜሪካ የሰራ ቻንሰ አለ መሰራት ጎበዝ ለሆነ ሰዉ
@berhanuzeleke5163
@berhanuzeleke5163 10 ай бұрын
You did a good decision to moved back home and that is true what you said about American life but maybe you forgot a bout The whether that is not true in America the whether very difficult. Anyways you did a good job. God bless you and God bless Ethiopia.
@abigaildamte4288
@abigaildamte4288 10 ай бұрын
100% true
@delu14
@delu14 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 11 ай бұрын
Wow she's girl,, talking right
@user-ps3vn7ce5u
@user-ps3vn7ce5u 10 ай бұрын
እሄ ልጅ እውቀት ነፃ ነገር ነው
@betaniadawit6159
@betaniadawit6159 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dinafekade8821
@dinafekade8821 11 ай бұрын
I think "maybe" it might be a luck🤷‍♀️
@4babyo
@4babyo 11 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@peacelove2741
@peacelove2741 11 ай бұрын
የባለስልጣን ዘመድ ነች እንጂ በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ለመኖር የሚፈልግ ማንም የለም ።
@miftahudinsaid932
@miftahudinsaid932 11 ай бұрын
ሰነፍ ነች
@peacelove2741
@peacelove2741 11 ай бұрын
@@miftahudinsaid932 ውሸታም ሰነፍ ወረኛ ብዙ ነገር የተቀላቀለባት ነች ።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 11 ай бұрын
ትክክል 😢ጊዜእዚ ጥሟትነው
@martaylima3928
@martaylima3928 10 ай бұрын
ስለራስ ማውራት ጥሩነው ምነው ሀገራችን ገሀነብ አርካት ቅድስት ሀገር ናት
@peacelove2741
@peacelove2741 10 ай бұрын
@@martaylima3928 ቅድስት አገር ነው ላልሽው በዘመነ አብይ አህመድ የተረገመች የገሃነም ምሳሌ ሁናለች ።
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ኑሮውንና የፓለቲካ ቃጠሎዉን ከቻሉት መኖር ጥሩ ነው 1ኛም ነው በተረፈ ግን ለኑሮ እና ለሰብአዊ ኑሮ እስካዲንቭያን የሚክልና የሚስተካከል የለም ለዚ ነው ሁሌ ለሰው ልጆች ለኑሮ የሚመቹ አገራት ተበለው በአለም ከሚጠቀሱት 1ኛ የሚወጡት አብሷ ስዊድን የሚስተካከል የለም።
@bekelesnyt3598
@bekelesnyt3598 11 ай бұрын
ጎበዝ የማንም ነጫጭባ ተገዢ ከሆሽ ከተማርሽ በሀገር ላይ ወጪ የጭቀት ንሮ ሁሌ ደፋቀና ሳይልፍት ይሞታል
@Bio650
@Bio650 10 ай бұрын
ከዲሞክራሲ አገር ወደ አምባገነንና ገዳይ አገር ተመለሽ ቻይው እንግዲህ
@Bio650
@Bio650 10 ай бұрын
አሜሪካም ሆነ አውሮፓ ለስራ እንጂ ለወሬፐጊዜ የለም
@ethiopia4561
@ethiopia4561 10 ай бұрын
You’re just lost. I’m sorry for you.
@tayegebreamlak5313
@tayegebreamlak5313 10 ай бұрын
ማንም ሰው የራሱን ድክመት ስለሚደብቅ እንጅ በተለይ አሜሪካ ሰው በእርግጥም ሰው የሚሆንበት ሀገር መሆኑን ብዙ ዲያስፖራዎች አስመስክረዋል። የልጅቷ አስተያየት እርስ በርሱም ይቃረናል።
@JFRO20
@JFRO20 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ወረቀት አልሰጡሽም ከዛ እንግሊዝ ሄድሽ እዛም እንደዛው ከለከሉሽ እናም ገባሽ ያው ለምን ተመለሽ ስትባይ ይህንን ምክንያት አስቀመጥሽ ግን ፀሀይ የለም ያልሽው የትኛው አሜሪካ ሄደሽ ነው አላስካ እንኳ ፀሃይ አለው ግን አትዋሽ እሽ
@fatumamustafa4336
@fatumamustafa4336 11 ай бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼
@fatumamustafa4336
@fatumamustafa4336 11 ай бұрын
She is such delusional
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 11 ай бұрын
ምትዉላው ቤት ዉስጥ ምትበለው ቤት ምትጓዛው ac የለው መኪና እና ፀሐይ በምን ሳዓት ይንከህ የመንገድ ኮንስትራክሽን በለሙያ ከልሆንክ በቀር
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 11 ай бұрын
I know she’s a liar 🤥
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 10 ай бұрын
ስው በትላትናው ተቸንክሮ አይኖርም
@wegf6808
@wegf6808 10 ай бұрын
የራሶአን የተሳሳተ የህይወት አካሄድ እንደስኬት እዚህጋ ይዛ መቅረቧ እራሶአን ብቻ ሳይሆን አዘጋጅንም ጭምር ትዝብት ላይ የሚጥል ነው።
@user-pj4gl6nu1v
@user-pj4gl6nu1v 10 ай бұрын
Betam yemtdnki nesh ehite berchi yesew hagrn sayihon yerasishn hagr lemalmat dmo sltnesash betam ekorabshalhu 🎉Ethiopia endanchi ayint ljoch yibzulat jegnit ❤❤❤❤ezih tesbsbw le ferenj gered honew lemkret yasbu sewchn hasab endatkbey already negachw m slchlme nw hagrachw yemaygbut grdnam slmiwdu nw eshi endatsemi anchi gobz nesh ketyi enwdshalen good job 👏🏽 🎉❤🥳🥳🥳🥳🥳🥳
@abebeeshetie8170
@abebeeshetie8170 11 ай бұрын
የ ሀብታም ልጅ ስለሆንሽ ነው የ ተመለሽው ወይም የ መኖሪያ ፍቃድ ለማግኘት ስለተቸገርሽ ነው ምክኒያቱም በስኮላር ሽብ ለ ትምህርት ነው የሄድሽው ከዛም ትምህርት ስጨርሽ የግድ የመኖሪያ ፍቃድ ታመለክቻለሽ እንቢ ከተባልሽ የግድ ወደ ሀገር ትመለሻለሽ
@enush7338
@enush7338 11 ай бұрын
I think you got it!
@kenawakjira4621
@kenawakjira4621 11 ай бұрын
Yeraskin atawukim......
@abebeeshetie8170
@abebeeshetie8170 11 ай бұрын
@@kenawakjira4621 I Konw Ever thing,I 'M Living in the USA.
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 11 ай бұрын
yap that why for sure
@menderinabebe9578
@menderinabebe9578 10 ай бұрын
A Little Bit exaggeration with a Brutal honesty
@ahmedhamed239
@ahmedhamed239 10 ай бұрын
Betam tikikilnati andandachuhe Akabedeche tilalachue minim alakebedechemi. Sonn yelem yalechwi agelalexan layi new enji
@Zemnye
@Zemnye 10 ай бұрын
TEKEKEL ENEN YEGTMGN NEW YEGTMSE SISTER ABSA ERDAGE SETYWE TENKOL NEW YEMIASEBEW YELELA HAGER ZEGOCH SIREDADU EGA TENKOL KIFAT BICHA.... 4:41 .. ANDWA HABESA YEHON BIRO LEGUDAY HEGE BER LAY SECRETARY NAT DES BLGOGE ARE YOU HABESA SELAT NO ALCHIG KEZA ANDU YEMIKAT SIGBA BAMARGA DENADERS ALAT BETAM AZNKU I MISS YOU EMAMA ETHIOPIA
@endalamawerestu9401
@endalamawerestu9401 11 ай бұрын
ሰነፍ ስለሆንሽ ነው አሜሪካና እንግሊዝ ስራ ያልሰራሽው አሜሪካ ፀሀይ የለም ትያለሽ ደግሞ በሙቀት ልንፈነዳ ቀርበን አሜሪካ 24ሰአት ይሰራል ኢትዮጵያ 8ሰአት በአግባቢ የሚሰራ የለም ለዛም ነው ደሀ የሆነው
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 11 ай бұрын
ትክክልባለኮሜቱ❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ልክ ነው ሀገራችን ብዙ ተፈጥሮ አላት ግን በአል ነው እረፍትነው ከሚሰራው የማይሰራው ይበልጣል
@akemanu48
@akemanu48 11 ай бұрын
ከርሷ ይህይወት ልምድ 90 በ 100ቶው የሁሉም ዲያስቦራ የህይውት ዝይቤ ነው:: እውነት ነው ብርዳም ሀገርነው የምንኖረው:: ምኑ ነው ውሸት:: ፀሀይ የለም ስትል በጭፍን በ0 መቀበልህ ይገርማል:: እኔ ኢትዮጵያ ስኖር የሚኖረኝ ቆዳ በብዙ እጥፍ ጥቁር ነኝ :: እውነት ነው ሁላችን የባዘነ ህይወት ነው ያለን በስደት ሀገር:: ሰነፍ ሳትሆን ጀግና እንዲሁም ደፋር የህይወት ወሳኝ ሴት ናት
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 11 ай бұрын
እሷም እኮ ያለችው ካልሰራሽ መማር አትችይም ነው 24 ሰአት ሰርቶ በምን ሰአት ሊኖር ነው ሰው ፀሀይ ደሞ እንደገሀነብ በብርድ 9 ወር ተጠብጥበን ስናበቃ 3 ወር በረሀ ይሆናል ኢትዮጵያ 13 ወር የተመጣጠነ የአየር ንብረት ነው ያለው ልጅቷ ያለችው 100%እውነት ነው
@JFRO20
@JFRO20 11 ай бұрын
@@akemanu48 ማን አስገደደህ ለምን አትመለስም ትገርሙኛላችሁ በግድ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተቀመጡ የተባላችሁ ነው የምትመስሉት
@user-ys9ud6ld1l
@user-ys9ud6ld1l 11 ай бұрын
WWWWWWWOOOO
@user-wr4dr5zt1x
@user-wr4dr5zt1x 10 ай бұрын
ሀላስ እረ አረበኛችን አሜሪካ ገባ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@miftatube733
@miftatube733 11 ай бұрын
❤❤❤
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 10 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ትክክለኛ ሳቅሽን አመጣችልሽ
@HebaSeman
@HebaSeman 10 ай бұрын
ገንዘብ ይበትናሉ ስትሉ ሜዳላይ አይደለም ኢትዮጵያን ለመርዳት እኮ ነው ለማካፈል ነው እንጂ ስለሞላ ልን አይደለም:: ውጪአልፈልግም ትይለሽ ግን ውጪ ነው ይለሽው አሁን እራሱ አማርኛ አልፎ አልፎ ነው ምትናገሪው አረፍተነገርሽ ካለእንግሊዘኛ ጣልቃ አይልቅቅም ከንግግርሽ ቁምነገር አላገኛሁበትም
@fatumamustafa4336
@fatumamustafa4336 10 ай бұрын
Tikikil
@yosefmersha5233
@yosefmersha5233 10 ай бұрын
ባክ አንተ እራስህ መውጣት ት ልጋለህ ይቺ በሞግዚት አድጋ እንዴት ትስራ ብዙ ሰርተው ከእራሳቸው አልፈው ቤተሰብን የቀየሩ አሉ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 10 ай бұрын
Maferya nesh abo, alkesa heda degmo
@tesfayteklehymanot1343
@tesfayteklehymanot1343 10 ай бұрын
እኔን ሰዉ ያረገኝ ዉጪ መሄዴ ነዉ።
@merkatogofa
@merkatogofa 10 ай бұрын
Ppl are so judgyyyyyy ayeee she is pourin her heart out and ya did her dirty tho.... አሁን አግብታ ብትወልድ ወይስ ውጭ እንዳሉት ሺሻ ቤት ትዙር
@Htownkid-ot8uf
@Htownkid-ot8uf 10 ай бұрын
lol you got a point but then again she shouldn’t talk shit about America like that. I mean if you work very hard it’s a good country but if you lousy it sucks I respect her decision what she made about her life but at the end of the day she shouldn’t say anything bad America cuz a lotta people come living the life
@kjdb969
@kjdb969 11 ай бұрын
ምነው ትንሸ አካበድሻት ቆይ ግን በልመና ያገኘሸውን ግሪን ካርድሸወይም ፖስፖርትሸን መልሰሻል እንዳንቺ አይነቱ አንድ አመት ኢትዮጵያ ተመልሶ ያሰበው አልሳካ ሲለው ተመልሶ መጥቶ ሰለ ኢትዮጵያ መጥፎ ነገር የሚናገረው
@yonasfisseha5900
@yonasfisseha5900 10 ай бұрын
Good for her; I question everything she stated about the well-being of the diaspora in the state. Putting all in one box is wrong. Best of luck and a bold decision
@peacelove2741
@peacelove2741 11 ай бұрын
በዘመነ አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት መናገር ነውር ነው ውሸት ነግሷል ኢትዮጵያም በዓለም ተዎርዳለች ።
@nigsen8206
@nigsen8206 10 ай бұрын
You better advise your psychiatrist. We will see how long you stay on your fitness business.
@tseget2088
@tseget2088 11 ай бұрын
I think you escaped something. You should have been illegible to work. You proved yourself that you were lousy. Now you're in a better place.
@wuwuwuzshsusu2617
@wuwuwuzshsusu2617 11 ай бұрын
የደረጃ ተማሪ ነኝ ምናምን የተማርሽበትን ትም/ቤት ጠቅሰሽ ቢሆን ትንሽ እናምንሽ ነበር ለማንኛውም በአብይ ሳክስ ሆዳችን ተነፍቷል ኧረ በቃ ተዉን
@helenemso32
@helenemso32 6 ай бұрын
💞🤎💞💞💞💞💞🤎
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 10 ай бұрын
ልጅቷን ቧርጩዋን ሲያዩት እንኳን እስፓርተኛ እስፖርት መስራት ተስፋ ያስቆርጣል ።
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 10 ай бұрын
ወላሂ ልክ ብለሻል አሜሪካና ካናዳ ያልሻቸው ሁሉ ልክ ነው እኔም የተቸገርኩበት ነው
@tsiondamene1126
@tsiondamene1126 10 ай бұрын
Zeme eye bakesh behager lefeten lefeten alesaka silen new kehager yewotanew yehn fetena new belesh maworatesh
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 11 ай бұрын
you know God bless America 🇺🇸 a lot of sun, a lot of snow a lot of rain what are you talking about? No sun 🤭🤭🤭
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 10 ай бұрын
20 be 30 :-enkoan dena metachu ketarikoa endemtnegren wchi hager 24 sehat besra laie bemelfat hywetachn lemeqeyere eyetageln neaw yemnseraw hagerachn gn 8 sehatun beagbabu eyteserabet aidelm keza lfta bametachw behageroa yesra mesk kefta sra atochn ber ltkeftlachew neaw berchi!!!!!
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 11 ай бұрын
የወሬ መውደድ አለባት ፋትራ አሰጥም😂😢
@addiskassa5165
@addiskassa5165 10 ай бұрын
Yehe eko new yega cheger le'madamet geze mesetet eko teru new! You will gain knowledge.
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 10 ай бұрын
Ethiopia” birr mebeten” ( tips) ke wegen fekirrr yetenessa eko naw enji habteee metreff aydelem yeterefewema ye diyabloss bareyaa naw lesuuu naw migebrew!!!
@lovetube9672
@lovetube9672 10 ай бұрын
ጸሓይ እናትሽ እንዳትሆን Eityopea ካለች እዛ እንዴት ልታያት ትችያለሽ በቃ ሳውዲ ሂጂ የማዳም ቀመም
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 11 ай бұрын
አረብኛ😳🙄🤔
@tigistware
@tigistware 11 ай бұрын
ከለስ😂😂😂
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 11 ай бұрын
@@tigistware አረብኛ አሜሪካ ገባ🙄🤣🤣
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 10 ай бұрын
What is going on you are talking about fallacy don't generalize it all about your feeling and interest
@alinoor1072
@alinoor1072 10 ай бұрын
ተናግረሽ ሞተሻል ሰነፍ
@bertukanandemariam6740
@bertukanandemariam6740 10 ай бұрын
Gena endewetache new yetemeleseche 7 amet bela endebezu taweralechi senefe ateserim 😂
@MuluAlem-rd9fy
@MuluAlem-rd9fy 10 ай бұрын
እኔ ፈጣሪየን እጅግ በጣም ክብር ይግባው ያለሁበትን ሀገርና መንግስትም በጣም አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ብዙ ትልቅ ልዩነቶች ከሀገሬ ጋር አለው እንደዝች አይነት ውሸታሞችና ውሸታሞችን የሚወዱ እነሱም ውሸታም ሚድያወች ናቸው ወጣቱን ለስደት የሚያነሳሱትና የሚገፉት ። የሚገርመው ግን ሀበሻ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ያለንበትን ሀገር ማማረር እንወዳለን ለምሳሌ አሜሪካ ያሉ የኢሮፕን ኑሮ ያደንቃሉ ኢሮፕ ያሉ አሜሪካ ነው እንጅ ኑሮና ሀገር እንላለን ምስጋና ተመስገን አንልም ። እች ውሸታም ሴትና መሰሎቿ በውጭ ለሚኖሩ ወገኖቻችንም ሀገር ቤት ካሉ ከቤተሰብና ከወዳጅ ዘመድ እንዲቃረኑ እንዳይግባቡ እንዳይተማመኑ ያደርጋሉ ምክንያቱም የጠራችው የአመት ገቢ ከእውነት የራቀ ነው ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ይህንን ያህል እያገኙ እንዴት አይረዱንም ይላሉ ። የቤት ኪራይ የተለያዩ ወጭወች የሉም ወይ እውነትስ ይህንን ገቢ ሁሉም ያገኘዋል ወይ (60,000 .00 ዶላር) ???? እኔ ስለ አሜሪካ አላውቅም ያለሁበት ሀገር ግን እንዲህ ሞቶ የሚሰራ የለም አላየሁም ህጉም በቀን ከ8 ሰዓት በላይ ይከለክላል ከተፈቀደው በላይ ከሰራህ በጣም ብዙ ገንዘብ ታክስ ይቆርጣሉ ስለዚህ እንዳትሰራ ሆንክ ማለት ነው ። 24 ሰዓት የሚሰራስ ይኖር ይሆን ወይ አይተኛም አያርፍም ሂወት የለውም ለልጅቱ ሌላ ተጨማሪ ተፈቅዶላትና ተሰጥቷት ከሆነም አልገባኝም ምክንያቱም አንድ ቀን 24 ሰዓት እንደሆነ አምናለሁ ?
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 10 ай бұрын
በእርግጥ ሁሉም ስው ይህን ያህል ያህል ገቢ ያገኛል ማለት ሳይሆን እህቴ እምትለውን ውሽት አይደለም በዓመት ከዚህ እጥፍም ይከፈላል ነገር ግን የተከፈለህን መልስህ ለነሱ ነው እምትስጠ ::
@MuluAlem-rd9fy
@MuluAlem-rd9fy 10 ай бұрын
@@tilahunjimma4804 ወዳጀ እኔም የምለው ማወቅና ማሳወቅ ያለብን ህልምንና ቅዥትን ሳይሆን መሬት ላይና እጀ ላይ ያለውን ብቻና ብቻ ነው ብየ አምናለሁ ። ምንም ይሁን ስንት የእኔ የምለው ግን በትክክል ከኪሴ ወይም በአካውንቴ የማየውን ነው የእኔ ብየ የምቀበለው ስለዚህ አሁንም ውሸት ነው ይህንን ያህል ገንዘብ የሚያገኝ ተቀጥሮ የሚሰራ ደመወዝተኛ ሰራተኛ ማንም የለም ።። ስንናገር የራሳችንን እንጅ የሌሎችን እንደ ራሳችን ማውራት የለብነም ስናወራ የሚታመንን እውነት ብቻ ይሁን ትልልቅ ካምፓኒ ያላቸውን ሀብታሞች ገቢ እንደማገኝ ማሳየት ልክ አይደለም ምኞት ግን ይቻላል ።።
@addiskassa5165
@addiskassa5165 10 ай бұрын
Yeche lij gen be'lijenetwa eyewashech aletktachem neber malet new! This not fair at all, why we are so negative most of us! I live in canada, I love it! I love the people it's like my home land, please! Appreciate first then life direct you the true path. God blessed Ethiopia 🇪🇹 🙏 🙌 ❤
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 10 ай бұрын
ለማኝ የለማኝ ልጅ ዶክተር አብይም መለመን አልሰለቸ እኳን አንተ 😂😂😂😂
@addisneka4034
@addisneka4034 11 ай бұрын
😂
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t 10 ай бұрын
This is too exaggerated. That is why you end up in different profession. Don't open your mouth a lot as If no one knows or lived In abroad. If you're smart enough get a job with your profession and proof yourself.
@desstadessta
@desstadessta 10 ай бұрын
እዛ ባትሄጂ ኖሮ ከየት አባሽ አምጥተሽ ነዉ ጂም ቤት የምትከፍቺዉ? ቢያንስ ቋጥረሽ መጥተሻል አታካብጂ። ኢትዮጵያ ሆነሽ ቢሆን በስራ ማጣት አይምሮሽ ተደፍኖ ትቀሪ ነበር። ብር ሰብስቦ ለመጣ ኢትዮጵያ ገነት ናት። ደሞ የሰዉ ሀገር ሄደሽ እየቀበጥሽ ልትኖሪ አይደለም እኮ ፈግተሽ ብር ልትይዢ እንጂ። እዚህ ሀገር እያለሽ ሀብታም ከነበርሽ ብቻ ነዉ የዉጪ ኑሮ የሚደብርሽ። እዚህ የድሀ ልጅ ከሆንሽ ግን አማራጭ የለም ወጥቶ መፍጋት ግድ ነዉ።
@helentekeste5859
@helentekeste5859 10 ай бұрын
She doesn’t know about America 😂
@fireheart2986
@fireheart2986 11 ай бұрын
Whatever she is talking is a lie 😂
@fatumamustafa4336
@fatumamustafa4336 11 ай бұрын
Tikikil she such a liar
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 11 ай бұрын
I know 😅
@Semusha
@Semusha 10 ай бұрын
Uhhh, such a liar🫢
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅ቅድ ናት
@gigilemma6133
@gigilemma6133 10 ай бұрын
ትክክል ነሽ አሜሪካ መኖር ባርነት ነው ስርቶ ቤት ኪራይ ለመክፈል ነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ 24 ሰዓት Uber የሚነዱት :: ምንም እንደ ሐገር የሚጥም የለም
@yamrottezazu9857
@yamrottezazu9857 10 ай бұрын
Lol, are you sure about that?? If you work hard America is a great country most Ethiopians live in the USA we have a great life. She may not have a green card or working permit may be the reason she moved back.
ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ቃለመጠይቅ!!! |#time
24:49
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 44 МЛН
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,2 МЛН