ወደ አላህ መመለስ

  Рет қаралды 10,343

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Жыл бұрын

t.me/SadatKemalAbuMeryem

Пікірлер: 60
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 3 ай бұрын
ኡስታዝ አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ምርጥ መካሪ 👍👍👍👍🤲🤲🤲✅✅✅
@zuzulove4012
@zuzulove4012 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር ላ ሀውላ ወለ ቁወተ ኢለቢላ አስተግፊሩላህ ወአቱብ ኢለይሂ አላሁም ኢግፊርል ወርሀምኒ ወህዲኒ ወዓፊኒ ወርዙቅኒ አላሁማ ኢግፊር ለአብ ወኡም ረብ ኢርሀማሁመ ካመ ራበያኒ ስጊይራ
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w Жыл бұрын
አህላን የተዉሂዱ ጀግና አለህ ይጣብቅህ
@user-ix8ev3kl1z
@user-ix8ev3kl1z 6 ай бұрын
አልኸምዱሊላ በሰማሁት ብዙእዉቀትአግንቻለው አላህ ይማንህን ይጨምርልህ አሚን
@xxhdzzg
@xxhdzzg Жыл бұрын
እስቲ ተውሂድን አለባብሳችሁ አታስተምሩን የተውሂድ አባት ነኝ የምትሉ አል ወላ ወል በራአ አይጥፈ ኢስላም አያከርም የሚለውንም ጨዋታ ተውት ከአላህና ከረሡል በላይ ማቅለልና ማክበዱን እናተ አታቁምና አሏህና በላከው እረሡል ይዘውት በመጡት ግልፅ በሆነ ነገር የምንኖር አድርገን አዋቂዎች ነን ብለው ከሚያለባብሱትም አርቀን ሀቅን አሳየን
@user-kg7sc1vj5v
@user-kg7sc1vj5v 8 ай бұрын
ኡስታዛቺን።ለአላህምስጋናይገባው። ከሽርክወጣን። በአላህ። እዝነት። ከሽርክ ወጣን ሳዳት አላህ እድሜ ይስጥህ። አላህ። ይጨምርልህ ያረቢለአለሚን።
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
ማሻ አላህ 100k አልሐምዱሊላህ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ ሼር አትርሱ
@user-dr5lv6cz6d
@user-dr5lv6cz6d Жыл бұрын
شكران جزاك الله خير ياا خي አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን ያረብ
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸየር ጀዛ ኡስታዜ ረዥም እድሜ ከአፊያ ጋር ተመኘሁ
@lln8659
@lln8659 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركة ሰለለዉ ዐለይህ ወሰሊም አለህ ከታጠቀሙት ያድርገን
@Meki129
@Meki129 2 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ግን አውቆ ነው ሳያውቁ ነው በአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረን
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
አላህ long life ይሰጥህ ustaze😢
@hiytehiyte2730
@hiytehiyte2730 Ай бұрын
ስውዳውእኮኡስታዝአለህይጣብቃውዋለህ ❤❤❤❤
@juhareymre-kr8xq
@juhareymre-kr8xq Жыл бұрын
አሚን ያረብ ፁመዉ ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ ኑሯችነን በኢባዳ ሞታችነን በሺሃዳ ያድርግልን ያረብ አገራችነንና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን ያረህማን አተ ረፉር ረሂም ያረብ ወድሜ አቡ መይረም አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቅህ ያረብ
@hihello9139
@hihello9139 Жыл бұрын
سبحان الله الله ٱكبر الله يحفظك
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b Жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@fftt3985
@fftt3985 5 ай бұрын
አቡ መርየም የኛ መካሪ ወድማችን ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
100 ሺ ኡሰታዙና ❤🎉 ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@zabibabiba2519
@zabibabiba2519 Жыл бұрын
አላህ ይጠብክህ አቡ መርየም
@user-sk6mp6nd9w
@user-sk6mp6nd9w Жыл бұрын
ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም አህለን ወንድማችን አላህ አንተንና መሰሎችህን ያብዛልን ማን ነው አቡ መሪየም 100K በመግባቱ ደስ ያለው?
@mamemame1726
@mamemame1726 Жыл бұрын
አላህ የልባችንን ያሳካልን በሉ አሚን
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
ያአላህ ሀገራችን እነዚ ሙነሺዶች አሄራም ዱኒያም ያበላሻሉ አላህ ይጠብቀን
@emutube818
@emutube818 Жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
@user-fu1sn9pq2k
@user-fu1sn9pq2k Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እውቀቱን አላህ ይጨምርልህ ስልክህን ፈልጌው ነበር ወንድማዊ ምክር በጣም እንድትመክረኝ ጸልጌ ነበር በጣም ልቤ ደረቀ ቁርአን መቅራት ስፈሌግ ውስጤ ይፈልጋል ግን ተግባር ዜሮ ሆንኩ ምን ይሻለኛል ነፍሴን በምን ላሸንፍት
@user-es9xb2ve2l
@user-es9xb2ve2l 3 ай бұрын
በዚህ በረመዷን ወር ዱአ አብዛ (ዢ) ከስልክህ(ሽ)ውስጥ ያለን ማህበራውዊ ሚድያ መቀነሣ ወይም ማጥፍት ከስልክ ጋር ያለህን(ሽን) ግንኙነት መቀነስ ቁረአን ማዳመጥ ዚክር ማብዛ ይሄ የኔ ተሞክሮ ስላለኝ ነው ኡስታዙ የበለጠ እንደሚመክሩ ተስፋ አለኝ በጥቂቱ ከቁርአን ጋር ያለንን ግንኙነት ማብዛት
@abintakmale
@abintakmale Жыл бұрын
ጀዘክ አላህ ኸይር አቡ ኑህ አላህ ይጠብቅህ
@user-kw6mz9qz4r
@user-kw6mz9qz4r 3 ай бұрын
مشألله مشألله❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤تبرك آلله ۑرب ىآلله😢😢😢😢😢😢😢
@user-mn7gp1iu3i
@user-mn7gp1iu3i Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@mlulumustefa2749
@mlulumustefa2749 Жыл бұрын
ወሌኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@user-yu1cu3dk5l
@user-yu1cu3dk5l Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቢቢይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም🌺
@ydgd-nq9zf
@ydgd-nq9zf Жыл бұрын
ኡስታዝ ጥያቄ አለኝ ይሄን ሙኋደራ ለምን ቆራርጠህ አትለቀውም በቲክቶክ ወላሂ ኡስታዝ ስራ እንደሚበዛብህ እናውቃለን ነገር ግን ይህ ሙኋደራ ወላሂ በውስጡ በጣም ጠቃሚ የሆኑ መልክት አዘሎች አሉበት እና ኡስታዝ ከሜቱን ካየህው እባክህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይውደድህ አላህ አተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቃቹህ አተን አላህ ያቁይልን ከመልካም ስራጋ አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን አሚንንንን
@mehbubaoumer7451
@mehbubaoumer7451 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ
@dguf8816
@dguf8816 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ
@Awol891
@Awol891 Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@abintakmale
@abintakmale Жыл бұрын
ወዓለይኩም አሰለም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ
@HadraSherefa-ng4ch
@HadraSherefa-ng4ch 8 ай бұрын
አስላሙአለይኩም እማዋራዋት ነበረኝና አውፍ በሉኝ ጀዛውን ከአላህ አግኙ
@user-si7lv2eh4x
@user-si7lv2eh4x 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-np9ql7jt2f
@user-np9ql7jt2f 10 ай бұрын
ጀዛክ አለህ ኸይር
@hikmaseman160
@hikmaseman160 Жыл бұрын
Allah Hayathn rejim yadrgew, Allah be'duniam be'aheram yasdesth!!!! Allah lehulum hidaya ystew,Ameeen!!!
@zabibabiba2519
@zabibabiba2519 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካተሁ👍
@user-nw6rc7jy9c
@user-nw6rc7jy9c Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሉ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም
@rukiya7145
@rukiya7145 Жыл бұрын
ጃዘከለህ ከይራን አለህ ይጣብቅ
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 4 ай бұрын
ማሸለ የተዊድ ጀግነ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Жыл бұрын
የተዉሂዱ አበሳ አሏህ ይጠብቅህ ዙስታዜ
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube Жыл бұрын
አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን አለህየልባችንንያሳካልንአህላህ☝
@fadelajafer8500
@fadelajafer8500 Жыл бұрын
ማሻአሏህ
@user-so5oh1fs7r
@user-so5oh1fs7r Ай бұрын
👌🤲🤲☝️
@user-eq7ih2fw7v
@user-eq7ih2fw7v Жыл бұрын
አላህ ተውሂድን ያስፋፋልን ያረብ
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@ayshaa4476
@ayshaa4476 Жыл бұрын
ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠለላሁአለይሒ ወሠለም ኡስታዝ እባክህ አንድ መቅራት ሚፈልግ ልጅ ነበር እሡ ያለው ጉራጌ ዝሆን ኘው ያለው ቁጭ ብሎ ሚቀራበት መድረሣ ካለ ንገረኝ እባክህ ብዙ ግዜ ነው የጠየኩት ተባበሩኝ የአላህ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-mo7cw4no5n
@user-mo7cw4no5n 6 ай бұрын
👌👍👌👑💪
@hbi2024
@hbi2024 9 ай бұрын
🎉❤
@user-yo4ql3wp5b
@user-yo4ql3wp5b Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ገጠር በየቤቱ አለ የሱ ካሴት ዓላህ ይምራው ወይ ያጥፋልን
@user-im8nf2ve1g
@user-im8nf2ve1g Жыл бұрын
የማን ነው ያለው በየገጠሩ
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 8 ай бұрын
አችን ያጥፋሽ
@zd9022
@zd9022 8 ай бұрын
ምን አርገሽ ውይ ኸይር ነገር ነው የሚያስተምረው😢😢😢😢
@user-yo4ql3wp5b
@user-yo4ql3wp5b 8 ай бұрын
@@zd9022 ማነው ኅይር የሚሰራው ሙሀመድ አወን ሀምዛ አልቀረብሺም
ልመለስ
39:17
Sadat Kemal
Рет қаралды 10 М.
ዓኢሻ ቢንት አቡበክር (ረ.ዐ) || ELAF TUBE - SIRA
28:26
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 47 М.
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,8 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 22 МЛН
በአላህ ላይ ተስፋ ማድረግ
41:11
Sadat Kemal
Рет қаралды 116 М.
ወደ አላህ መመለስ || በኡስታዝ ጀማል ያሲን ራጁ
32:39
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 14 М.
የአር ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 1
1:02:31
Sadat Kemal
Рет қаралды 1,7 М.
ሶብር
39:14
Sadat Kemal
Рет қаралды 101 М.
🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)
1:17:52
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 127 М.
ሚስጥር መጠበቅ
41:58
Sadat Kemal
Рет қаралды 14 М.
ሱፍያና ኢኽዋን
1:09:01
Sadat Kemal
Рет қаралды 34 М.
Канапе 🍢
0:43
Сан Тан
Рет қаралды 6 МЛН
We Survived a KIDNAPPING
0:48
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 16 МЛН
12 июня 2024 г.
1:01
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,8 МЛН
Этого никто не должен был видеть😱
0:59
Следы времени
Рет қаралды 4,5 МЛН
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 17 МЛН
Лучший лайфхак от Миракла 😄
0:31
Miracle
Рет қаралды 10 МЛН