ወደ አላህም ሽሹ!

  Рет қаралды 214,629

USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

4 жыл бұрын

ወደ አላህም ሽሹ!

Пікірлер: 905
@user-hl4xv3mi4b
@user-hl4xv3mi4b 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና አደበተ እርቱ ሁሌ ስሰማህ እስላም በመሆኔ እደሰታለዉ ቀጥተኛዉን መገድ መራህኝ ሁሌም ነዉ ምወድህ አላህን አብዝቼ እድሜና ጤና እዲሰጥህ ዱአ አረጋለዉ አጠገብህ ቆሜ እመሰክራለዉ እስልምናን አእድቀበል ስላረከኝ ረመዳን ሙባረክ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ትምህርቶችህን በሙሉ አዳምጣለው አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ለውጦች አሉኝ ተመስገን አምላኬ ከኮሮና በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሚን
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
🌹🌹❤❤❤
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
ይመችሸ
@semiraabdu5732
@semiraabdu5732 4 жыл бұрын
Ameen
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 жыл бұрын
ቀጥተኛውም መንገድ ይምራሽ ውድ
@ahlammohammed4735
@ahlammohammed4735 4 жыл бұрын
አወ በጣም ትምርቱ ልብ ይነካል❤️❤️
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
እንደ ሀጥያታችን ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😭 ኡሰታዝ ያሲን ትልቅ እድሜ እመኛለሁ
@zainabdawd999
@zainabdawd999 4 жыл бұрын
ልጆችም እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔ ቆንጆ
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
አሚንንንን😘
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 жыл бұрын
አሜን አያቲ
@sitiahmedalahwekil7318
@sitiahmedalahwekil7318 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@fafihussein5252
@fafihussein5252 3 жыл бұрын
ላተንሣኒ ዱአክ ሷሊሃ ያንተው ተማሪ ቢንት ሁሴን. ነኝ!! በተለይ ኢኸላስ እድኖረኝ ተቅዋ ኢስቲቃማ እንድሠጠኝ አማና ኡስታዜ አላህ ዳኢመን ኑር ያድርግህ የኢስላም ከዋክብት!!!!
@gshsgsghxjhdhdh1189
@gshsgsghxjhdhdh1189 4 жыл бұрын
ኡዝታዜ አተ ጠቅላይ ሜንስተራችን ብትሆንልን ምን አለበት ሰው ሁሉ እዳተ ቢሆንልን ያረቢ🙏🙏🙏
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
ያማጥሩ
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 4 жыл бұрын
እንሻላህ በቅርብ ቀን
@user-de2vw4oq3g
@user-de2vw4oq3g 4 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ቤሆን ደስባለነ
@user-cu9ep7mt1t
@user-cu9ep7mt1t 4 жыл бұрын
እሻአላህ ሀገራችን። ፈትህ ታገኝነበር ኡሥታዝ ቢሆን
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y 4 жыл бұрын
ኡስተዝ አለሀ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐
@user-ep5ks1tw3f
@user-ep5ks1tw3f 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ያቆይህ ውዱ ኡስታዝ ያሲኖ አላህ ይህን በላዕ ያንሳልን አላህ ሆይ አያልነትህን አይተናል አምነናልም ጌታዬ ሆይ ይቅር በላን እዝነትህንም አውርድልን ያረህማን ያከሪም ያሶመድ ያገፋር ያረሂሙ ቢረህመትክ ያረብ
@ksskskalalzjsjaskakoa4558
@ksskskalalzjsjaskakoa4558 4 жыл бұрын
አሚን
@amenaathyopya2677
@amenaathyopya2677 4 жыл бұрын
🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛🌛
@yimamahassenhassen7489
@yimamahassenhassen7489 4 жыл бұрын
ጀዛከላ ሁም ቢከይር እድሜና ጤና ከነቤተሠብህ አላህ ይሥጥልን አሚሬ
@user-fg1eb8qh7s
@user-fg1eb8qh7s 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህንቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ethiomunich8120
@ethiomunich8120 4 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ምርጥ ትምህርት በታጀበው ድምጽ ባይዋጥ ኖሮ ደስ ባለን ነበር ፡። ቢቻል ቢቀነስ ወንድሜ ኣላህ ይጨምርልህ
@HalimaMohamed-ow6ot
@HalimaMohamed-ow6ot Жыл бұрын
Pkol 😅😊😢😂😊
@HalimaMohamed-ow6ot
@HalimaMohamed-ow6ot Жыл бұрын
Py8
@gshsgsghxjhdhdh1189
@gshsgsghxjhdhdh1189 4 жыл бұрын
እዝታዜ እኔ የምወድክን ያክል አላህም ይውደድህ🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💝💚💛💝💚💛💞💚💛💞💐💐💐💐💐💙😢😢😢😢😢😢
@selimtube404
@selimtube404 4 жыл бұрын
Gshsgsg Hxjhdhdh Er yebelet yewdedew yareb
@fatemahath4223
@fatemahath4223 4 жыл бұрын
አሜን
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
አሚን
@user-ls8bg5fg2s
@user-ls8bg5fg2s 4 жыл бұрын
አሚንን ምን የክል እነደምተወጂው በላቅም እኔም ወደወሌሁ ከልቤ ስስቶቼ ነቸው ኡስተዞቼ
@osmantube361
@osmantube361 4 жыл бұрын
kzfaq.info/love/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
@qejdtfasgqsdgatrwc7007
@qejdtfasgqsdgatrwc7007 4 жыл бұрын
ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ያሲኔ ኑሩ እንወደሀለን
@abusmra7137
@abusmra7137 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 4 жыл бұрын
ኡሲታዜሰሚተነታጠቃሚየዲሪገንአለሀኢዲሜኪይሪዘሚሊንከኘበለይአለሀይዋዲደካአሁማአሚንንንንንን🤲🤲❤❤😭😭
@osmantube361
@osmantube361 4 жыл бұрын
kzfaq.info/love/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
@allahisone9310
@allahisone9310 4 жыл бұрын
Jizakum allah hayrn osetze allah endamana.tana yseth allah kehulme negar ytebqh
@user-ch7jf1re2u
@user-ch7jf1re2u 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረክልትሁ አህለን ኡስታዝና ጀዛኩም ከላህ ኸይረን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከሙሉ ቤተስቦችህ ያረብ እኛም በስማነው ተጠቃሚዋች ያረገን
@zeharatube1277
@zeharatube1277 4 жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@zainabaman4295
@zainabaman4295 4 жыл бұрын
በርግጥም አላህ እዉነት ተናገረ ልጅም ሃብትም ሥልጣንም የማይጠቅምበት ዘመን ሡበሃን አላህ
@user-ew8pq8lm8z
@user-ew8pq8lm8z 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን🙏 አላህ ሆይ እዝነትህን እንሻለን ያረብ እዘንልን ማረን ያረብ🙏
@hayamaid8883
@hayamaid8883 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አሰታዜዝኒ ወሠታዝ አላህ ይጠበቅህ
@zulfafkru430
@zulfafkru430 4 жыл бұрын
በአላህ ይሁንብኝ ለአላህ ብዬ ከልቤ እወድሀለው ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ ኡስታዜ 😍♥️♥️♥️♥️
@sali4168
@sali4168 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ሁሌም ደጋግሜ የምሰማው ትምህርቶችህ ህይወቴን ቀይረውታል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ 🙏🙏
@user-ol1xx1gn9c
@user-ol1xx1gn9c 4 жыл бұрын
سبحان الله العظيم ለአላህ ጥራት ይገባው الحمد الله علي كل حال ለአላህ ምስጋና ይገባው ለሁሉም ነገር
@alwafealwafe390
@alwafealwafe390 4 жыл бұрын
ያአላህ ያጀመአ ቁራቀን ያግራልሽ ብላችሁድቅአራጉልኝ
@user-ol1xx1gn9c
@user-ol1xx1gn9c 4 жыл бұрын
@@alwafealwafe390 አላህ ያብራራልሽ እህቴ በርች ተስፋ አትቁረጭ አላህ የሁላቹነንም ልብ ይክፈትልን
@osmantube361
@osmantube361 4 жыл бұрын
kzfaq.info/love/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 4 жыл бұрын
አሁን ከዚህ አንደበቱ ጣፋጭ ምን ይወጣለታል በሞቴ ድስ ላይክ የምትሰጡ ሰዎች የሰይጣን ቁራጮች ናችሁ ሱባሀን አላህ
@nejimawellooyotub338
@nejimawellooyotub338 4 жыл бұрын
ላይክና ድስ ላይክ ስለማያውቁ ነው ይመስለኛል ካልሆነም የኮረና ወዳጆች ሆነው ነው እንደ ጠበቃ ቤጤ
@user-dr7zf2fi8f
@user-dr7zf2fi8f 4 жыл бұрын
ግንእህቴ አታሳደቢልዩ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
ሳህ ውዴ
@user-bb9vb3wk6d
@user-bb9vb3wk6d 4 жыл бұрын
አይባልም
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
ምቀኞች ናቸው ማሬ
@user-qm5sh7ft6p
@user-qm5sh7ft6p 4 жыл бұрын
ያረብ ከዝህ ከመጥፎ በሽታ ጠብቀን ኡስታዜ እድሜና ጤና ይለግስህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
@didap8510
@didap8510 3 жыл бұрын
መጨረሻክ ያሣምርልክ ረሡልንም ማየት ይወፍቅህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ አላህ ይወፍቀንና አንተና ረሡል ሠ.ዐ ወ ሠሀቦችንም በጀነት ማየት ምኖቴ ነው አላህ ይጨምርልህ
@user-rz2qs4jz3w
@user-rz2qs4jz3w 4 жыл бұрын
ኡስታዙና ያንተን ዳእዋ ስሰማ ወላሂ ልቤ እርጠበት ይሰመዋል ልቤ ደረቀብኝ ዱአ አድርጉልኝ
@user-nw7ux1zm5m
@user-nw7ux1zm5m 4 жыл бұрын
የኔ ጫፍጭ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 😍😍😍💓💓💓
@zdseed4880
@zdseed4880 4 жыл бұрын
🙇‍♀️ እረቢ ልባችንን ክፍት ያርግልን በሠማነው የምንሰራ ያርገን ባረከላፊ እንቁአችን
@mosa5677
@mosa5677 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አለህ እንዳ አንታ የለዉን ያብዛልን ቀለ አለህ እና ቀለ ረሱል የሚለዉን አስደንገጭ አስደሰች አሰሰቢ አሰዛኝ እያሉ እርስ በርሰችን ወረርሽኝ ሆን እኮ
@islamicyoutube8656
@islamicyoutube8656 4 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ፍዱንያ ወል አኼራ አሏህ ወንጀላችን ይቅር ብሎን ይህንንም በሽታ ያንሳልን ያረብ
@seadamuhammad9747
@seadamuhammad9747 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ❤
@kadiriyakadiriya8545
@kadiriyakadiriya8545 4 жыл бұрын
@nuryenurye5683
@nuryenurye5683 4 жыл бұрын
ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው ኡስታዝ አላህ ይጨምረልህ በእውቀት ላይ እውቀት ያረብ እኛንም ሠምተን የምንጠቀምበት ያረገን. ያረብ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
የኔ አደበተ ርቱ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ ምቀኞችሁን ደግሞ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው የኔ ውድ ኡስታዝ የኔ ማንነት ባተ ነው የተለወጥኩት
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 4 жыл бұрын
جزاك الله خير حفظكم الله ولا تنسونا من الدعاء اللهم انا توكلنا عليك يارب اللهم لا سهلا الا ماجعلته سهلا وانت تجعل الحزن اذا شئت سهلا اللهم سهل لنا امورنا اللهم رفعنا هذا البلاء برحمتك يا ارحم الراحمين اللهم اني اعوذ بك من البرص والجنون والجذام ومن سيء الاسقام استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه
@osmantube361
@osmantube361 4 жыл бұрын
kzfaq.info/love/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
@anwarmohammed8177
@anwarmohammed8177 4 жыл бұрын
علهم عمين
@fathmamuhammad3909
@fathmamuhammad3909 3 жыл бұрын
اللهم امن
@user-sv3zz9pb4f
@user-sv3zz9pb4f 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ቆይግን ኮሜንቶች ኡዝታዞቻችንን ለምንድን ነው ላይክ የማታደርጉላቸው
@user-us2kf9en7h
@user-us2kf9en7h 4 жыл бұрын
ሳህህ ሙዚቀኞችን ነውእጅ እኒህንማ ማንስ ያያቸዋል ሱባሀን አላህ
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 4 жыл бұрын
ሣህ
@zemzem9533
@zemzem9533 4 жыл бұрын
ሣህ ሁቢ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
እነሱ በካፍሮች ቸይናል ለይ ነው የምውሉት
@user-qm5sh7ft6p
@user-qm5sh7ft6p 4 жыл бұрын
ልክብለሻል
@rabiara9019
@rabiara9019 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ያሲኒ ኑር ያንተ ዳእዋ ለኔ. ባይኖር ሶብር የለኝምኝ ነበር. ሲከፋኝም ያንተን ዳእዋች. ሳዳምጥው ልቤ ውጀሌንም ባንደየ አላህ ይምርኝ ይመስለኛል ኢንሻ አላህ. ኡስታዙቻችን አላህ ይጠብቃችሁ. ኡስታዜ ያሲኑር አላህ ይጠብቅህ. ሺ አመት ኑርልን
@user-de2vw4oq3g
@user-de2vw4oq3g 4 жыл бұрын
አላህ እድሜህን እረጅም ያርገው ኡስታዝነ
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 4 жыл бұрын
ጣፋጫችን አላህ ይጠብቅህ ባለንበት ሁሉ ተጨንቀናል አላህ ይድርስልን
@baderiyasayfo5812
@baderiyasayfo5812 4 жыл бұрын
ማሻላ
@user-gg6jr7op8y
@user-gg6jr7op8y 4 жыл бұрын
እንደኔማነውኡሥታዜያሥኔንእሚወድእዴሜህይርዘምልንያረብውድድድድ ያረብ ከመጣብንበላነጃይበለን
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያርብብብ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@semirafdlu6671
@semirafdlu6671 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@hawimola2554
@hawimola2554 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ምርጥ ምክር
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 4 жыл бұрын
Absolutely an astonishing teaching very grand indeed MashAllah ustaz. I really like the classical at the background. Can someone send me the name kindly please many thanks.
@mubarakkadir3022
@mubarakkadir3022 4 жыл бұрын
ኡስታዝ እድሜ ዱኒያ አኼረን የሰምርልህ
@user-cs2nn9ov5z
@user-cs2nn9ov5z 4 жыл бұрын
ኮሜንት እያነበብኩ እኔ የምወድክን ያህል አላህ ይውደድክ ትንሽ አሳቅኝ እኔግን በጣም እወዳሀልሁ ከኡስታዝ ከአኪ ሙስሊም ኡስታዜ ከእኔ የበለጥ 1000•000 እጥፍ ደርብ አድረጎ እንድወድህ ምኞቴ ና ዱአዬ ነው ያረብ
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 жыл бұрын
ማሬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@kadiriyakadiriya8545
@kadiriyakadiriya8545 4 жыл бұрын
👍
@user-bb9vb3wk6d
@user-bb9vb3wk6d 4 жыл бұрын
እኔ እምወድህን ያክል አላህ ይውደድህ ማለት ስተት ነው ምክኒያቱም አላህ እንደሰው አይድም የአላህን ውዴታ እሚመስል የለም
@jumajuma6437
@jumajuma6437 4 жыл бұрын
@@user-bb9vb3wk6d ትክክል
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላሁ ኸይረን ትክክል ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው እምንሰራ ያድርገን
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅክ አላህ ከይር ስራህን ሁሉ ይውደድልክ ያረብ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅክ አላህ ይውደድክ
@biniyambini6806
@biniyambini6806 4 жыл бұрын
ብሰማህ ብሰማህ አልጠግበውም ሀዲስህን
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 4 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ዳእዋ ቢኖር የኡስታዝ ያሲንን ነው
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይርን ጤና እድሜ አላህ ይሰጥህ ያረብ አላህ ሀለችንም ይጠበቅን ያረብ ኡሰታዝ የሰደት አባትችን ❤️❤️❤️
@bahrainbh3488
@bahrainbh3488 4 жыл бұрын
ኡስታዝ እኔ እንደምወደህ አላህ ሱባሀኑ ተአላህ ይዉደደህ
@user-sz8mm5rq7l
@user-sz8mm5rq7l 4 жыл бұрын
ጃዘከለህ ከይር የኘ ጠፈጭ አንዳበታ ሪቱ አንታን የምገልፅበት ቀለት ዬለኝም እኘንም ሰምቶ ተጠቀሚ የድርገን
@ibnuhasen4796
@ibnuhasen4796 4 жыл бұрын
ከመታሰሩ በፊት የማውቀውን ኡስታዝ እያየሁ እየመሰለኝ ያለው እኔን ብቻ ነው ወይስ ሌላም ሰው አለ?
@user-gi3vt8km8q
@user-gi3vt8km8q 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኪላ ኸይር አላህ
@sofiyakeder8906
@sofiyakeder8906 4 жыл бұрын
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ሰለላህወአለሂወሰለም ኡስታዜ እድሜህን እረጅም ጤናህን ሁሉጠብቆ አላህ ይጠብቅልኝ ኡስታዜ
@user-bz2pc5xz9y
@user-bz2pc5xz9y 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡዝታዝ አላህ ይጠብቀን ይጠብቅህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
*ዘረኛ ና ቀልደኛ መንዙማ እደውም ተረ ዎሬ ብሆን አቤት ለይክ አቤት ኮሜንት አይ ሙስሊሞች አዝነለው አሁን በከፍሮች ፔጅ ለይክ ኮሜት የምተደርጉት እናንቴ ነቹ እዝህ ግን 1ሽህ ብቻ ለወሬ ቦተ 10ሽህይበልጣል ለይከችሁ*
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 жыл бұрын
ትክክል ዉደ በቅንነት ሰበብስክራይብ አድርጉኝ
@osmantube361
@osmantube361 4 жыл бұрын
kzfaq.info/love/-h9O1WOq2DvONH7jjikX7A?view_as=subscriber a w w ; yeha ye youtube chanale nw ye teleyayu dawawochin elekalhu gebtachu temelketu
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
በጣም ውዴ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 4 жыл бұрын
ፈፊ ነይ እንደመመር በቅንነት
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
@@user-vk7tz2bk1f እሽ
@kedircomputerandmobilesolu3299
@kedircomputerandmobilesolu3299 4 жыл бұрын
ኣሰላሙዓለይኩም ዑስታዝ ሃያቱ ሱሃባ ተከታታይ ፕሮግራም ምነው ቀረ በጣም ነፍቆኛል ዑስታዝ ያ ብፁዕ ትውልድን ታሪክ መስማት ርቦኛል እባክህን መልስልኝ we wr wb
@wowwwow9058
@wowwwow9058 4 жыл бұрын
ኡሱታዝእየአላህይጠብቅህ።እኛምበሰማነዉአላህተጠቃሚያድርገን።አሚን
@user-pw7js3or7c
@user-pw7js3or7c 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ኡዝታዝና ደስ እያለኝ እኮነው እምሰማው ገና ሳየው ኑር አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-di9ic4iz9t
@user-di9ic4iz9t 4 жыл бұрын
ጃዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዝ🌷🌷 አሁን ለራሴ ትቸ ለቤተሰብ ሃሳብ አስመነመነኝ 😢
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 жыл бұрын
በጣም እኔም ነኝ አላህ ይጠብቃቸው
@user-ss2ij6ut8t
@user-ss2ij6ut8t 4 жыл бұрын
@@rabiaseid9692 ያር ቤተሰባቺነረን ይጠብቅልን እህቶቸ
@user-ss2ij6ut8t
@user-ss2ij6ut8t 4 жыл бұрын
ያርብ የቤተሰቤን ነገር
@amdetsyonmesay3214
@amdetsyonmesay3214 4 жыл бұрын
he is the second person to me for accept Allah next to D.r z-nike
@user-ke2ln8ce9r
@user-ke2ln8ce9r 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጃዛካላሁ እድሜህን አላህ ይጨመርልክ ሁሌም የ አላህ ሰላም የከተልህ ያራብ
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ ዉደ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ጀዛካላ ኡስታዜ ባሌ ሰለምቴ ነው በጣም ነው የሚወድህ የአንተን ሀድስ መስማት ይወዳል የያሲን ኑሩን ሀድስ ላኪልኝ ይለኛል በጣም እወደዋለሁ ይለኛል አላህ ይውደድህ በድኑ ጠካራ እድሆን 2ረካ ሰግደህ ዶአ አድርግልኝ ለኔም ለባሌም *እማነ*ከስደትስመለስ*ሶሊህልጅምእድወፍቀኝ*ኮኖናንም አላህያጥፋልን*ያረብ*
@shuaiybanwar9062
@shuaiybanwar9062 4 жыл бұрын
Ustaze indet inda miwodi bitaq iko...
@musemahelil6518
@musemahelil6518 4 жыл бұрын
Masheallah Allah ytebkh!
@saifalburj
@saifalburj 4 жыл бұрын
Lamen disk like taragalach? Alamawoknawo lawone Allah yasawukachu inshala 👍👈✔👎👈✖astakaklut yamatakulijoch
@gggggghh5997
@gggggghh5997 4 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝነ
@aminamohammad2605
@aminamohammad2605 4 жыл бұрын
ጀዘክ አላህ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ለኛም በሰማናው ያምንጣቃም ያርገን
@user-nz3pu9dm3q
@user-nz3pu9dm3q 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኛ አንደበተ ጣፋጭ ዲስ ላይክ ምታደርጉት አላህ ይዘንላቹ
@mrshawon6547
@mrshawon6547 4 жыл бұрын
ጀዟኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ እርጅም እድሜ ኡስታዜየ
@jamilaabdulrahaman7295
@jamilaabdulrahaman7295 4 жыл бұрын
ጀዘከአላህ የምወድህ ኡስታዜ አላህረጅም እድሜናጤናይስጥህ
@ashaaa4012
@ashaaa4012 4 жыл бұрын
ኡሰታዛችንእንወድሀለንእደተአይነቱንያብዛልንያረብ
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ ኡስታዜ አደበተ ርቱ አላህ ይጠብቅህ ትክክል በኛው ስራ ነው እደኛ ሳይሆን እደሱ እዝነት ይዘንልን በቃችሁ ይበለን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን የስደት እህት ወድሞች አላህ ይጠብቀን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያርብ በዱአ እንበርታ ካብራራ ወስነን ወደ ሀገራችን መግባት ነው መቸም አይሞላ የስደት ኖሮ ሀሳብ ጭንቀት ነው ትርፍ እደኔ ስልችት ያለው ያርህማን በቃችሁ በለን ኡስታዜ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ
@noor8166
@noor8166 4 жыл бұрын
Amennnn mar😘💗💕💞
@ziyadashifa9232
@ziyadashifa9232 4 жыл бұрын
ጃዛኩም አለህ ኻይር ኡስታኣዝ
@hananhani7654
@hananhani7654 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኡስታዝ አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብብብ
@konjokonjo7985
@konjokonjo7985 4 жыл бұрын
ኡዝታዜ አንተም አላህ ይጠብቅህ እኛ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ጀዛከላህ ኸይረን
@user-fn5ku6hj3e
@user-fn5ku6hj3e 4 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝነ ጀዛኩም ኽይር ጀዛ ኡስታዝነ ያንተ ን ያንተ ን ዳአዋ ሳዳምጥ ከጨነቀኛ ነገር እደሳለሁ ☝️☝️☝️☝️☝️
@kedijajemal6374
@kedijajemal6374 4 жыл бұрын
ሰላለህ አለይህ ወሰለም ኡስታዝ አላህ ይጠብህ ከዚም በሽታ ነጃ ይበለን
@fafi3005
@fafi3005 4 жыл бұрын
ባንተ ትምርት ብዙነገሩችን እዳስተካክል ወደአላህ እድጠጋ ከወጀሌ እድፀፀት ሶብር ማድረግን ሀያዕ መላበስን ወላሂ ብቻ ሰበብ ሆነህኛል አልሀምዱሊላህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አንተንም አላህ ይጨምርልህ
@rahimkadir3618
@rahimkadir3618 4 жыл бұрын
ጀዛኽ አላ ኸይርን ኡስታዜ
@fatumamohamed898
@fatumamohamed898 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዉድሜ እባክህ ሙስሊም እህትህ ነኚ ጥፍቴ በዝቶብኚ ተጨኚቃለሁ አላህ መካሙንመገድ እዲመራኚ ዱአ አርግልኝ ለአላህ ብለህ
@user-ec5dc5qu3i
@user-ec5dc5qu3i 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑር ጀዛኩም ኸይር ኑሩልን መተማረነው ተጠቃሜ ያረገን
@0maerkamil481
@0maerkamil481 4 жыл бұрын
አለህ ይዘንልን እንጂ እኛመ ደካመ ነን መረታውን እንለምነው ኡስታዝ አለህ እረጅም እድሜ እመኝልከለው !!
@firdewstube1208
@firdewstube1208 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እናቴ በጣ......ም ትወድሃለች መላው ቤተሰብ በጣም ነው የሚወድህ አላህ ይውደድህ
@user-kr8km9we8z
@user-kr8km9we8z 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዜ
@zemzem9533
@zemzem9533 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ከይረን
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
@toibaseid9567
@toibaseid9567 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@seadaseada3230
@seadaseada3230 4 жыл бұрын
ሱለላህ አለይ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛካአላህ እረጅም እድሜ አላህ ይስጠወት አልሀምዱሪሊላህ አቱን ስሰማ ነብሴን ሀሴት ይሰማታል እስላም በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል
@ghghh3547
@ghghh3547 4 жыл бұрын
ኡዝታዙና ጀዛከላ ኸይር
@mubarekma3443
@mubarekma3443 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሀቢቢ ኡስታዜ
@user-yd9wx4jy1j
@user-yd9wx4jy1j 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጃዛክላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-to5lc7it3p
@user-to5lc7it3p 4 жыл бұрын
ጃዛክ አላሁ ኸይረ
@emuhamza6018
@emuhamza6018 4 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 3 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኡስታዜ
@fasa7712
@fasa7712 4 жыл бұрын
አላህ ከወጀላችን ይማረን ያረብ ኡስታዝ ጀዛኩማ ኸረ
@user-yu6fx6cl7t
@user-yu6fx6cl7t 4 жыл бұрын
ርጅም እድሜናጤና ተመኘሁልህ ኦስታዜ👍👍👍👍👍👍ባስማነው ተጠቃሚ አላህያድርገን ጀዛከላህ ኸይር
@susu-js3wk
@susu-js3wk 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጨበቅህ ደዛካላሁ ኸይረን
@hamdiyahamdiya8532
@hamdiyahamdiya8532 4 жыл бұрын
ጀዛከአላህ ኡስታዝ አላህ ይታረቀን ያረብ
@seadaseid8415
@seadaseid8415 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በራህመቱ ያረብ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@nafisaahmad808
@nafisaahmad808 4 жыл бұрын
ጀዘከለሀ ኸይራን ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ አለህ የመጣው የንሰልን
@user-qt3mh6yn2f
@user-qt3mh6yn2f 4 жыл бұрын
ጀዛካአላህ ኸይረ ኡስታዝ እረጅም እድሚና ጤና ይስጥህ
@rukimuhemedirkdfts9922
@rukimuhemedirkdfts9922 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ እድሜህን ያርዝምልን
@user-dy8cs5ic5o
@user-dy8cs5ic5o 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራ ወበ መርሀበን ፊክ ኡስታዜ ጀዛክ አሏህ ኸይር
@user-wi9eb3tr6d
@user-wi9eb3tr6d 4 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-uk5ih5pr1c
@user-uk5ih5pr1c 4 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን
@fatimanaiz9365
@fatimanaiz9365 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህይጠብቅህ እኛእደምንወድ አላህ ይዉደድ ኡስታዝ ያተንዱአ ባዳምጥ አይሠላቸኝም ጀዛክአላህኸይር ኢሻአላህ
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሂ ጀዛካላህ ኸይረ ኡሥዝታዛችን አላህ ይጠብቅህያኸይ ከረም።
የህይዎት መመሪያ
12:53
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 98 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,9 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
ህገ አቮካዶ || HIGE AVOKADO
12:46
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 165 М.
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 5 МЛН
🤣❤️
0:46
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 747 М.
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 2,5 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН