ወዳጅ ሙሉ ፊልም | Wedaj | Full Length Ethiopian Film 2023 Eliana Entertainment

  Рет қаралды 3,773,047

Eliana Entertainment

Eliana Entertainment

6 ай бұрын

#Eliana_Entertainment #AmharicMovie #EthiopianMovie
Wedaj New Amharic Movie 2023 - ወዳጅ ሙሉ ፊልም - Wedaj Full Ethiopian Movie 2023 - Wedaj Ethiopian full Amharic Movie this week 2023.
👉 የሲኒማ ተመልካችን በእንባ ያራጨው ተወዳጁ "ወዳጅ" ፊልም በግዛቸው ገብሬ ተፅፎ በመዝሙረ ዳዊት የተዘጋጀ (Romance Drama) ዘውግ ያለው ቆንጆ ፊልም ሲሆን ከ"ላውንደሪ ቦይ እስከ ወዳጅ" ፊልም በማይዋዥቅ አቋም ፣ በመሰጠት ፣ ባለው ግሩም ፀጋ ተመልካች ከሲኒማ ሲሽሽ ባለው ድንቅ የትወና ተሰጥኦ ብቅ እያለ ሲኒማችን እንዲቀጥል ታዳሚውን በመመለስ ወጣትነቱን ለሙያው ሳይሰስት በመስጠት ለሲኒማችን ውለታ የዋለው ተወዳጁ ተዋናይ ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ)፣ ደረጄ ኃይሌ፣ ቸርነት ፍቃዱ፣ ኑሀሚን መሰረት እና ሌሎችም አንጋፋና አዳዲስ ተዋንያን ተሳትፈውበታል::
👉 ለወዳጀዎ ለቤተሰበዎ በኩራት የሚገብዙት ተወዳጅ ፊልም!!
👉 Our Cinema Audience Shed Tears | The Popular " Wedaj" Movie is a Beautiful Movie of Romance Drama Genre, Written by Gezechew Gebre And Directed by Mezemure Dawit, And From "Laundry Boy to Wedaj" Movie, The Movie is Unwavering, Giving, And Leaving The Audience With a Wonderful Grace. The Beloved Actor Who Gave His Youth to His Profession Without Forgetting His Favorite Actor Tariku Berhanu (Baba), Dereje Haile, Cherernat Fikadu, Nuhamin Meseret And Other Old And New Actors Participated in it.
👉 A Favorite Movie That You Can Proudly Present to Your Friends And Family!!
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @eliyanaentertainment
👉 More Video - / @eliyanaentertainment
Subscribe to Eliana Entertainment ኤልያና ኢንተርቴመንት And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2023 Eliana Entertainment

Пікірлер: 4 100
@NathiAbara-yj6wz
@NathiAbara-yj6wz 5 ай бұрын
ባባን እንደኔ ምትወደው እና እንደኔ የናፈቀው ሰው ብቻ በላይክ አሳዩኝ😢😢
@user-ns6yt9su6o
@user-ns6yt9su6o 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-vb2qh6fm4c
@user-vb2qh6fm4c 5 ай бұрын
እሱን የማይናፍቅ የፊልም ተመልካች የለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amirahmoha124
@amirahmoha124 5 ай бұрын
Embi
@user-mc5gc4td9c
@user-mc5gc4td9c 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-qn6vl4et8l
@user-qn6vl4et8l 5 ай бұрын
እሱ ከሞተፊልም ማየት እደት እዳስጠላኝ😢
@alexalax1722
@alexalax1722 5 ай бұрын
ፊልም ከባባ ጋር አብሮ ተቀበረ 😢😢😢 ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 5 ай бұрын
አታርፊም
@msaratt7781
@msaratt7781 5 ай бұрын
ባባየ ነብስህን ይማረው 😢😢😢😢
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 5 ай бұрын
እዉነት😭😭😭
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 5 ай бұрын
💔🖤🖤🖤
@dhheh9433
@dhheh9433 5 ай бұрын
​@@ahmedhassan6097ኣንተ🙄
@helengetachew9380
@helengetachew9380 5 ай бұрын
ባባን ግን ማነው ልብ ብሎ ያየው እደኔ በጣም አሞታልኮ ሠውነቱ እልቅ ብሏልኮ 😢 የኔምስኪን😢😢😢😢
@Gantana844
@Gantana844 5 ай бұрын
Ahya
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 5 ай бұрын
አዎ በጣም 😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@shabashimahdi
@shabashimahdi 5 ай бұрын
በጣም ከህመሙ የፊልሙ 😢😢😢
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 5 ай бұрын
አዎ ውስጥ ውስጡን በልቶት ነው የሞተው
@ConfusedBlueLake-yb3bj
@ConfusedBlueLake-yb3bj 4 ай бұрын
አንተ ደሞ ለምን ከሳህ
@YonasWorkenh-yr6du
@YonasWorkenh-yr6du 5 ай бұрын
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃቸው 😍😘😘
@Alem1921
@Alem1921 5 ай бұрын
ሞት ለማንም አይቀርም ግን እንደ ባባ እንደ ማድንጎ እና ሀጫሉ ሞት ልቤን የሰበረ የለም ማርያምን😭😭 ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑሪልን🙏
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 5 ай бұрын
Hachalu tegbo new yemotew and semon tigab witir adrgot neber wagawn setut
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 5 ай бұрын
Enmee betme 😢😢😢
@edulove8171
@edulove8171 5 ай бұрын
​@@user-iu5zd5iu9lአይባልም ደደብ
@Alem1921
@Alem1921 5 ай бұрын
​@@user-iu5zd5iu9lአይባልም
@amalal3376
@amalal3376 5 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@fortosawa6274
@fortosawa6274 5 ай бұрын
ከኤርትራ ነኝ።የአማርኛ ፊልም በጣም ነው የምከታተለው።ታሪኩ ደግሞ በጣም ከምወዳቸው ከማደንቃቸው ሰዎች ነበረ ፊልሙን አየዘንኩ ነው ያየሁት😢እግዛብሄር ከጎኑ ያኑረህ🙏
@EndlessLove21
@EndlessLove21 5 ай бұрын
Aykemayn habibi ane wn betaemi ye zfetwo tariku kea ab genet ymber❤❤❤🙏🙏🙏
@tgakai5191
@tgakai5191 5 ай бұрын
@hanachalasisaya6448
@hanachalasisaya6448 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@melisatadese-yh4be
@melisatadese-yh4be 5 ай бұрын
, 🥺
@user-qg6tj9hp3i
@user-qg6tj9hp3i 5 ай бұрын
😢😢😢 ምን ነበር ሞት ባይኖር ኡፍፍፍፍ💔💔😭ባባ😭 እዩቤ 😭 ማዲንጎ 😢💔ታምራት😢 ሚካኤል በሀይሉ😢 ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ
@SebleGizachew
@SebleGizachew 5 ай бұрын
አይ ሠው ከንቱ ስለ ባባ ሳስብ ልቤ ይሰበራል ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን 😭😭😭😭
@NatSat-vq3sd
@NatSat-vq3sd 24 күн бұрын
@yasom7405
@yasom7405 5 ай бұрын
I am from Eritrea, this is my first time watching Amharic film . I enjoyed the film, but finally I feel sad when I read the comments. RIP artist baba😢💔😭
@user-dj8dn4rb3p
@user-dj8dn4rb3p 5 ай бұрын
Iupeuriroiitpourpupipyeoouuowueuiuepywwituoioerteuitetwupoutuurutyieoy
@user-dj8dn4rb3p
@user-dj8dn4rb3p 5 ай бұрын
Yiwuoieotirueroyroyuwowrurwruetrootwittuytyouoweuroieutroiouyoeoytuoruppueyouoeyuterteoiowtqiuoirewiwwtiiiuwqiwuoueiruuottpiieuuouyryuruwwuyorttuiepuriurourweeywiwyeiuyurruieurotuwpu0ryowueutiurryuyiuetrueeuyruweyteuuquwtuiwttt
@user-tw5dh2nt7y
@user-tw5dh2nt7y 5 ай бұрын
ምን ጊዜም በቤተሰብ መሃል ደብቅ ነገር መኖር በኃላ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ምርጥ ፊልም 👌 ባባ ነፍስ ይማር 💔😭
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 5 ай бұрын
በትክክል😢😢😢
@marya7483
@marya7483 5 ай бұрын
Betam
@ineshallah1
@ineshallah1 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HubetenGimite-uk7me
@HubetenGimite-uk7me 5 ай бұрын
Betama 😢😢😢😢
@Besntusitcom1
@Besntusitcom1 5 ай бұрын
Baba 😢 i miss you
@natiker5020
@natiker5020 5 ай бұрын
ባባ ነብስህን በ አፀደ ገነቱ ያኑርልን ለቤተሰብህ ለወዳጅ ዘመድህ ፅናቱን ይስጥልን ጀግና አይሞትም ጀግና ነህ ሲበዛ❤
@abukimohammedbestfamily
@abukimohammedbestfamily 5 ай бұрын
ለባባዬ መታሰቢያ ስለተሰራ የምር ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ
@user-vd9hn1vh6r
@user-vd9hn1vh6r 3 ай бұрын
ታምራት ባባና ሃጫሉ ብዙ መስራት ሲችሉ ባጭር ከተለዩን በጣም እሚያሳዝኑኝ ወጣቶች ናቸው 😭😭😭
@RgeatTekle-sn8zq
@RgeatTekle-sn8zq 5 ай бұрын
የሁሌ ምርጥ ተዋናይ ባባየ ሁሌም እንወድሃለን በሰማይ ከመላእክት ቅዱሳን ያኑርህ ! ባባ የሚወድ ሰው like ይንካው❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 5 ай бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ትረፍ ሁሉም በልባችን ነህ መቼም አትረሳም 😢 አሪፍ የትዝታ ፊልም ነው ❤
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 5 ай бұрын
የእውነት መልካም ስራዎችህ ሁሌም ይዘክሩሃል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 😢😢 ብዙ መስራት የሚችል ሰው በወጣትነቱ ወደማይመለሰው ሲሄድ ያማል😌
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 ай бұрын
ይንን ፊልም እያየሁት ባባ በሕይወት ያለ ይመሰለኛል ባባዬ እግዚአብሔር ነፈሳን በገነት ያኑር😭
@DawitJago
@DawitJago 5 ай бұрын
አሪፍ ፊልምነው የመጨረሻው እንደሆነ ታውቆት ነዉ መሰለኝ አለቃቀሱ እራሱ የትወና አይመስልም 😢😢😢ደሞ ውስጡ እንደተጎዳ ሰውነቱ ይናገራል ❤❤❤በድጋሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን የኔ የኔ አሳዛኝ አንዳንድ ቁስሎች ቶሎ አይድኑም ምንይደረግ ማንም ከሞት የሚቀር የለም😢😢😢😢😢እናመሰግናለን
@bisi-queen4et2fv6g
@bisi-queen4et2fv6g 5 ай бұрын
በትክክል
@user-ew2gk7ug8t
@user-ew2gk7ug8t 5 ай бұрын
የምር በጣም ትክክል ነሽ
@user-uc3xp9ob4b
@user-uc3xp9ob4b 5 ай бұрын
Ere baba please temeles
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 5 ай бұрын
በትክክል ሰውነቱ በጣምነው የቀነሰው
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
አወ ትክክልነሽ ሠዉነቱ 😢💔💔💔😭😭😭
@user-vw2ir1nz2v
@user-vw2ir1nz2v 5 ай бұрын
ሁሌም የሞተ የማይመስለኝ ከልቤ የሚያሳዝነኝ ባባ ነብሱ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው 😭
@fatimabamujally6595
@fatimabamujally6595 5 ай бұрын
ታምራትን እረሳሽው
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 5 ай бұрын
እኔም የማድጎ እና የሱሞት እየቆየ በቃ ያቃጥለኛል አላምንም እፍፍፍፍ ይቱብ እደትእዳስጠላኝ
@ADANECHLIKISALikisa
@ADANECHLIKISALikisa 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@kassas4
@kassas4 4 ай бұрын
በጣም የሚያሣዝን ፊልም ነዉ ታሪኩ ባባ የተንበረከክላት የተማፀንካት እመቤቴ ማሪያም ከልጇ ከወዳጇ አስታርቃ ነብሥሕን በአፀደ ገነት ታሣርፍት ቤተሠቦችሕን ጎደኞችሕን ታጠንክራቸዉ
@melkambayuh72
@melkambayuh72 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ባባ ነፍስህን በገነት ይኑረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 💘
@user-cu1gu1ym9k
@user-cu1gu1ym9k 5 ай бұрын
ይገርማል በጣም ከስቶ ነበር ባባዬ 😢😢 ነፍስ ይማር ፌልም ባንተ ግዜ ቀረ 😢
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 5 ай бұрын
😭😭😭😭
@zabibalove9378
@zabibalove9378 5 ай бұрын
ሳየው እኔም ብቻየ ውይ ክስት ብሏል እያልኩ ነበር😢😢😢
@hayatadela
@hayatadela 5 ай бұрын
አው የምር😢
@yeshialembelll582
@yeshialembelll582 5 ай бұрын
Awo betam enem esu new yetayegn
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 5 ай бұрын
አወ ውስጡን እንዳመመው ያስታውቅ ነበረ 😭💔
@user-fu8vz4bw3z
@user-fu8vz4bw3z 5 ай бұрын
ባባ እንደኔ ሚወደዉ ላይክ ይስጠኝ❤❤💔💔💔💔💔😭😭😭
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@tsehaygetnet846
@tsehaygetnet846 5 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍሱን ይማር 😢😢😢😢😢
@user-on6yf5mt8k
@user-on6yf5mt8k 29 күн бұрын
G
@TigiStYeMaryam-cl7op
@TigiStYeMaryam-cl7op 5 ай бұрын
በእንባ ጭራስኩት ባባዬ የኛ ሳቅታ ተናፍቀሀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MekeySara
@MekeySara 5 ай бұрын
Tgeercdawtopioid yg0ouhvhy665toi7o9kjmnitvcxyt98 can only Lpk9u
@MekeySara
@MekeySara 5 ай бұрын
Knojhvvcffii😅😅😮😮😮😮😮😮
@user-sm4rm9tn8s
@user-sm4rm9tn8s 5 ай бұрын
እንደዚ ምስጥ ብዬ አይቼ ኮሜንት አለመጻፍ ሀጢያት ነው ሚሆነው ምን አይነት ድንቅ ፉልም ነው የአመቱ ምርጥ ፊልም አይይይይይይ ባባ😢
@admasalene478
@admasalene478 Ай бұрын
እኔም አይይይይይ ባባ እላለሁ❤❤❤😊🎉
@tinsaealebachew7990
@tinsaealebachew7990 5 ай бұрын
ባባዬ እንደ ቀልድ አመት ሆነህ ማርያምን እሱ ከሞተ በኋላ ፊልም አቆምኩ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 💔😭 ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ባባዬ 💔💔😭😭😭
@haissamesmael6817
@haissamesmael6817 5 ай бұрын
M❤
@SimonGetaye-gm2xm
@SimonGetaye-gm2xm 5 ай бұрын
ፊልሙ ላይ ራሱ ከካራክተሩ ዉጭ የሆነ የሚያሳዝን መረበሽ ይታይበታል 😢 ባባ ❤😢
@Tigist-sy5lk
@Tigist-sy5lk 5 ай бұрын
Awo lki nh ufff babaye
@hanna9502
@hanna9502 5 ай бұрын
Awo hunetawo enedebefetu ayedelem fetu kezekeze belale
@aai3499
@aai3499 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 5 ай бұрын
እኔም የተረዳሁት ሰውነቱ ቀንሷል ጤንነት የሚሰማው ጊዜ ላይ አልነበረም ውስጡ የታመመበት የሆነ ህመም ነበረበት የአፍሪካ ነገር ስንወድቅ አይደል መታመማችን የሚታወቀው
@Eyerus21
@Eyerus21 5 ай бұрын
ትክክል😢😢😢ክስት ብሎ ነበር😢 ጭው ብሎታል😢
@ArsiemaSelomun-us1kc
@ArsiemaSelomun-us1kc 5 ай бұрын
ከኤርትራ ነኝ❤❤❤በጣም የምወደው የማደንቀው ታሪኩ አቺ ኣለም አኮ ማርያምን ባባየ ሞት ላንተ ኣይገባም ነብስ ይማር
@kasmiali5327
@kasmiali5327 5 ай бұрын
ወላሂ በባየ ሁሌም ትናፍቀኛለህ እዚህ ፊልም ላይ እራሱ ውስጡ ጤነኛ እንዳልሆነ ያስታውቃል በወጣትነቱ ተቀጨ የኔ ሚስኪን ይብላኝ ለቤተሰቦችህ እፍፍፍፍ
@TsehayTsehay-wc3qr
@TsehayTsehay-wc3qr 5 ай бұрын
እደኔ ማነዉ ባባዬን አዬቶ ገብቶ ያዬ😢 ባባዬ ነብስህን በአፀዴ ገነት ያሳርፍልን ሁሌም እንወድሀለን እናስብሀለን የኔ መልካም ሰዉ😓😓😓😓
@voiceofchrist1
@voiceofchrist1 5 ай бұрын
pls በ24 1million view እናስገባው like,Share,Comment ላይክ ማታረጉ ሰወች ግን ትገርማላችሁ
@sarageleta2094
@sarageleta2094 5 ай бұрын
Mene yetekemewale le babaye
@sarageleta2094
@sarageleta2094 5 ай бұрын
?
@voiceofchrist1
@voiceofchrist1 5 ай бұрын
@@sarageleta2094 የሱ ስራ ከፍ ብሎ እንድታይ ከማሰብ አንጻር ነው እህተ
@user-uy9rq2yy4n
@user-uy9rq2yy4n 5 ай бұрын
ትንሽዋን ነገር አለመናገር ትልቅ ብዙ መከራ ያመጣል ነፍስ ይማር ባባ😢
@yerruach5111
@yerruach5111 5 ай бұрын
Baba, your legecy should be remembered by all Ethiopian forever and ever😭😭😭. I can't believed that you have just gone like this! 😭🥱😭🥱 legend never die, you are my favourite actor no matter what.
@user-jm2mv7qe6z
@user-jm2mv7qe6z 5 ай бұрын
ባባ እኮ እያመመው ነው የሠራ ከስቷል እኮ😢😢 ነብስህ በገነት ያኑራት....,,,
@hiwot-
@hiwot- 5 ай бұрын
በጣም ፊቱ ራሱ ገርጥቷል
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
አወ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
አወ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 5 ай бұрын
አዎ በጣም 🥺🥺🥺🥺
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he 5 ай бұрын
የባባን ፊልም ሁሌ እየሳቅን ነሀር የምናየው ዛሬ ግን ሁላችንም የምር እያለቀስን ነው የምናየው😢😢😢😢😢
@getuestu7646
@getuestu7646 5 ай бұрын
😢😢
@yordiyordi4301
@yordiyordi4301 5 ай бұрын
አዎ የእዉነት በጣም ልብ ይሰብራል💔💔😢😢
@fanatube196
@fanatube196 5 ай бұрын
እውነት ነው በንባ ተራጭን 😢😢😢😢😢
@user-in3ep3bi5u
@user-in3ep3bi5u 5 ай бұрын
Betam😭
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 5 ай бұрын
It is deeply saddening to see Tariku in his last movie; he left us so soon and I can’t even imagine what his family and friends feel to see him, rest well Tariku you will always be missed dearly and thank you for making us laugh, cry and learn in your countless movies. 😢
@user-kq5id9cf5p
@user-kq5id9cf5p 5 ай бұрын
በህይወቴ እደባባየ ሞት ቅስሜን የሰበረው ሠው የለም ማርያምን ሳየው ከውስጤ ነው የምረበሸው 😢😢ፈጣሪ በቀኙ ያኑርህ😢😢😢
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 5 ай бұрын
ባባ እኮ አልሞተም በህዝብ ልብ ውስጥ አለ እርሱ ቢያልፍም ስራዎቹ ህያው ናቸው ባባዬ ሁልጊዜ በልባችን ትኖራለህ😭🙏♥️
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v 5 ай бұрын
ፊልሙ በጣም የምራል በጣም ያሳዝናል እባ ያስረጫል መረበሽ ስሜት አለው ባባ ነብስ ይማር አብረውክ ለሰሩትም ለቤተሰብ ለሀገር በሙሉ መፅናናት ይስጥ ለማመን የሚያቅት ነው ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስደው ለቤተሠቦችክም መፅናናት ይሁን
@user-uh7ro1vo7o
@user-uh7ro1vo7o 5 ай бұрын
በባዬ ነፊስ በፀደቀ ገነት ትኑር ። ሁሌም ከልበችን ዉስጥ ነህ።ነፊስህ በሰለም ትራፊ ።ፊልሙ በጠአም ምገረም ነው የመጨረሽህ እንዴሆና ምተዉቅ ነው ምመሰለዉ ከሌሎች ፊልሞች በአጠም ለየት ይላል ቀዝቀዝ ብለህ ስትሰረ ደግሞ ስተለቅስ።ምወዱትን መጠት እንዴት የሚል
@user-dn2rb9ih4r
@user-dn2rb9ih4r 5 ай бұрын
ታሪኩ ባባዬ ሁሌም እውነት የማይመስለኝ ያንተሞት ነው ሁሌም በልባችን አለህ ነፍስህን አፀደገነት ያኑርልን🙏🙏🙏
@marsilas3445
@marsilas3445 5 ай бұрын
እዚህ ፊልም ላይ እራሱ ቅዝቅዝ ብሏል ባባዬ ውዴ😢😢😢😢😢😢😢ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😢
@MekdelawitBogale-vj3gz
@MekdelawitBogale-vj3gz 5 ай бұрын
በጣም 🥺🤥🥺🥺🥺😭😭😭😭😭
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 5 ай бұрын
ሰውነቱ ትክክል አልነበረም ወይኔ ወንድሜን 😭
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 5 ай бұрын
አዎ እንደበፊቱ አደለም ትወናው እሩሱ
@Mesw-nb5kp
@Mesw-nb5kp 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@reem-wc6cu
@reem-wc6cu 4 ай бұрын
ወላሂ አወ ዝምብሎ እያስመሠለ ነው የሠራው ውስጡ ታሟል ያስታውቃል😢አይ ሞት😢😢መቸም የማትረሳ መልም ሠው ነበርክ😢
@tekedaabera4782
@tekedaabera4782 5 ай бұрын
😢ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ 😢ባባ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 5 ай бұрын
ይቺ አለም ከንቱ! ታሪክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢❤
@kozit-yn9lv
@kozit-yn9lv 5 ай бұрын
ባባዬ 😢😢😢 በድካም በህመም ነው ይሄንን ምርጥ ፊልም የሰራው ያስታውቃል ፊቱ😢
@Tigmekuria
@Tigmekuria 5 ай бұрын
ዋው ይሄን ፊልም በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር wellcome ወዳጅ ታሪኩ ብርሃኑ ነፍስ ይማር ሁሌም በልባችን ነህ ባባዬ ኡፍ ለማመን ይከብዳል 😭😭😭😭ፊልሙ ደሞ በጣም ምርጥ 1ኛ እውነትም ወዳጅ እንደስሙም ተወዳጅ ፊልም ነው ይመቻችሁ አቦ ❤️❤️ ናፍቆታችን ነህ ባባ ልጅህ ይደግና ስምህን ያስጠራ 🙏😭😭😭
@Merimakoooooo
@Merimakoooooo 5 ай бұрын
ባባዬ እኖድካለን ነፍስህን በገነት ያኑራት የገረመኝ ነገር ቢኖር ዶክተር ያዕቆብ ፊልም መስራቱ በጣም ነው ምኖድክ ለእህቴ ያረከውን ውለታ መቼም አልረሳውም አላህ አብዝቶ ይስጥክ
@gebryetube930
@gebryetube930 5 ай бұрын
#አፈር ጥሩም ነህ ታርሰህ ታበላለህ እህል ሆነህ አፈር መጥፎም ነህ የምንወደውን ትወስዳልህ ከዛም ትበላለህ እንዳላበላህ ትበላናለህ ሰው ሆይ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ:: 😢 ~ወዳጅ የሚለውን ፊልም ስመለከት ከከተብኩት ታህሳስ 2016 አ.ም
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 5 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ድራማ ነው ፅናት መሞቷ ይገባታል አቃጥላ ደፋችኝ እኮ ፍቅር እንዲህ ከሆነ ቢቀርስ አብዛኞች ሴቶችም ወንዶችም የብዙ ሰው ትዳር መፊረስ ምክንያት እንደፅናት ያሉ ሰዎች ናቸው ባባ ነፊስ ይማር እዚህ ላይ ምንያህል ተጎድተህ ታመህ እንደነበር ከሰውነትህ መረዳት ይቻላል ቢሆንም ነፊስህ በሰላም ትረፊ ያው እኛ ሀበሾች ሰው ከሞተ በሃላ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የምንለው ሲሞት ነው ትዝየሚለን በቁም እያለ አንረዳዳም
@shewaneshbekele6858
@shewaneshbekele6858 5 ай бұрын
ለምን እሱ የማይፈልጋት ከሆነ መጀመርያም ማስጀመር ጥሎመሔድ የለበትም
@ehfdchd7744
@ehfdchd7744 5 ай бұрын
😢😢😢😢ባባዬ ድጋሚ ሌላ ፊልም እደማትሰራልን ሳስበው 💔💔💔እግዚአብሔር አምላክ በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን❤❤❤
@serkemsi1649
@serkemsi1649 5 ай бұрын
@user-zj8ew6xo2y
@user-zj8ew6xo2y 5 ай бұрын
እኔ ስለባባ ሳይሆን ዛሬ ስለ ወዳጅ ፊልም ትንሽ ልበል። ፊልሙ ጥሩ ዘውግ ያለው መሳጭና ልብአንጠልጣይ ነው።❤ ፅናት የፍቅርን ጥግ አሳይተሽኛል በረካ ሁኚ።ሳሚና ዳዊት ወዳጅነትን አሳይተውናል።ወዳጅ ፊልም ጥሩ ነበር። ነገር ግን ከህግ አንፃር ዳዊት ከሰራው ወንጀል አንፃር 7 አመት መታሰሩ በቂ ነው?
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 5 ай бұрын
የኔ ጌታ ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን እንወድሀለን😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
ይገርማል ይሄ ፊልም እንደ ሌላ ፊልሞቹ አይደለም እዝን ቀዝቀዝ ብሎ ነው የሰራው ባባዬ ልባችንን ሰበርከው እፉ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@tayu4551
@tayu4551 5 ай бұрын
batami.amoti.nabri.masalagni
@KiyuKiya-zf7yz
@KiyuKiya-zf7yz 5 ай бұрын
Ewent eyaleksku yechereskut
@user-gr2qw4tt8z
@user-gr2qw4tt8z 5 ай бұрын
በጣም አሞት ፊቱን ሁሉ ብልሽት ብሎ ነበር ለመስራት እራሱ ግዴታ የሆነበት ይመስላል
@saron6381
@saron6381 5 ай бұрын
ባባዬ መቼም ቢሆንኮ ከልባችን አትወጣም ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ የዋህ😢❤
@betieshitu
@betieshitu 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ሀሪፍ ፊልም ያልተለመዴ ለየት ያለ ባባየ በቃ የመጨረሻህ ሁኖ ቀረ ባባ እንወድሀለን ምግዜም በልባችን ውስጥ ነህ❤❤❤ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት
@Sarina956
@Sarina956 5 ай бұрын
የኔ አባት ባባ ድክም እያለው ነው ይሄን ፊልም የሰራው ያስታውቃል 😢😢😢😢😢
@Lily_Gabriel
@Lily_Gabriel 5 ай бұрын
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ❤መልካም ሰዉ ሁሌም ስሙ ከመቃብር በላይ ይኖራል!👏እንደዚህ አይነት ገመና ከታች ጓደኛ በዚህ ዘመን እንኳን ይኖራል ብዬ አላስብም ቢሆንም ፊልሙ ተመችቶኛል።
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 5 ай бұрын
የምትወዳት ድንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁነህ ባባ😢
@AmsalMengistu-bo8fw
@AmsalMengistu-bo8fw 5 ай бұрын
በመምቱ አዝኛለው ግን ማርያም ዋሥ፣ጠበቃ አትሆንም
@SurafealGeremew
@SurafealGeremew 5 ай бұрын
ጠበቃችን ኢየሱስ ነዉ 💪💪💪💪
@habtamuderbei-no6xi
@habtamuderbei-no6xi 5 ай бұрын
ቡሽቲ​@@AmsalMengistu-bo8fw
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 5 ай бұрын
Amen ♥️✝️
@abeymak2612
@abeymak2612 5 ай бұрын
ምናለ እዚህ ላይ ገላችሁት በእውነተኛው አለም ላይ በህይወት በኖረልን ባባዬ እንወድሀለን እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት😢😢😢
@AlazarTaddese
@AlazarTaddese 5 ай бұрын
OMG what a kind of amazing movie!! Baba enwedehalen
@loveethiopia
@loveethiopia 5 ай бұрын
ፈራው እኮ ማየቱን እንዴት ብዬ ባባዬ 😭😭😭ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኔ የህዋ ❤❤
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 5 ай бұрын
ይገርማል ህመሙ እኮ ሰውነቱን ጨርሶታል ፊቱ እንዳለ የህመም ስሜት ተደቅኗል😢😢😢ባባና ማድንጎ መቸም አረሳችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@tigetsegay9464
@tigetsegay9464 5 ай бұрын
Betam yastawpal
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 ай бұрын
ዉነት ነው ያሥታውቃል
@ZemichaelKebede
@ZemichaelKebede 5 ай бұрын
ባባን እንደኔ ምትወደው እና እንደኔ የናፈቀው ሰው ብቻ በላይክ አሳዩኝ
@ABVIEW665
@ABVIEW665 3 ай бұрын
ነብስ ይማር ባባዬ😭😭 ትልቅ ትምርት ሚሰጥ ፊልም ነው ሰርተህ ያለፍከው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 🙏🙏🙏
@yonasduguma8379
@yonasduguma8379 5 ай бұрын
ባባዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ይረፍ ሳይህ አቃተኝ ሁሌም ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትኖራለህ
@fikertatadela5041
@fikertatadela5041 5 ай бұрын
ባባዬ የመጨረሻ ፊልምህ መሆኑ ሣሥብ በጣም ያማል 😢ነፍሥህን ባፀደ ገነት ይኑር
@SENAYTUB
@SENAYTUB 8 күн бұрын
ይንን ፊልም እያየሁት ባባ በሕይወት ያለ ይመሰለኛል ባባዬ እግዚአብሔር ነፈሳን በገነት ያኑር
@dalkaab1436
@dalkaab1436 5 ай бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ እወዳለሁ እና እንደውም ኢትዮጵያዊት ሴት ልታገባ ነው የምፈልገው። ከኢትዮጵያዊት ልጅ ጋር መኖር እፈልጋለሁ
@SamuelTttghk..
@SamuelTttghk.. 3 ай бұрын
​@@Lula124tube Tey enji Lula😂😂
@emanda1366
@emanda1366 5 ай бұрын
መታሰቢያነቱ ለአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) የሆነው ወዳጅ የተሰኘው ፊልም ያያችሁ ፣የምታዩ እና ወደፊት ለምታዩት በሙሉ ፈጣሪ ሰላሙን ፣ጤናውን ደስታውን እና ፍቅሩን ያብዛላችሁ፤ ከድንገተኛና ከክፉ ነገር በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡ 💚💛♥🦚🕊👨‍⚕👩‍⚕😊😥🙏
@edenMulugeta-md5xh
@edenMulugeta-md5xh 5 ай бұрын
Beiwenet alawekewm begile gone yehen film say eyalekesku new
@genetasfaw1386
@genetasfaw1386 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@samiman-if4xy
@samiman-if4xy 5 ай бұрын
በናታቾ ባባን እንደኔ ምትወደው እና እንደኔ የናፈቀው ሰው ብቻ በላይክ አሳዩኝ በናታቾ
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 3 ай бұрын
እውነት አርነት ወይም ነፃነት ይሰጣል እንዳያት አውቃታለሁ ቢል ኖሮ የታሪኩ መጨረሻ ያምር ነበር !! እውነትን መናገር እንልመድ
@samriadera2026
@samriadera2026 5 ай бұрын
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 💔💔💔እያለቀስኩ የጨረስኩት በጣም አሪፍ ፍልም የጎደኝነትን ጥግ ያየንበት ምርጥ ፊልም ቸሬ ምርጥ ልጅ በሙያህም በሀይማኖትህም መልካም ልጅ ሞት ክፉ ነው የእውነት አይመስልም ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልን
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 5 ай бұрын
እውነትም ትክክለኛ ወዳጅነትን የሚያሳይ ግሩም ትወና ብቃት የታየበት ፊልም ባባ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው🙏
@user-wf1cf2rv8r
@user-wf1cf2rv8r 2 ай бұрын
ዳዊት
@yosti2546
@yosti2546 3 ай бұрын
ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-hl1qu4nq4k
@user-hl1qu4nq4k 5 ай бұрын
ታሪኩ ባባ ያንተ መሞት እንደእኔ የተፀፀተ ያለ አይመስለኝ ጥበብ አብራ ተቀበረች ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው
@hilinatarekegn3528
@hilinatarekegn3528 5 ай бұрын
ባባዬ❤💔❤ የአንተን ሞት ማመን ይከብዳል 💔💔💔 ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭 ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጥልን
@selinat34
@selinat34 5 ай бұрын
የማርያም ወዳጅ እስኪ ጎራ በሉ በዙ መንፈሳዊ ሰራዎችን ለመስራት አስቢያለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ❤❤❤❤
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 5 ай бұрын
የዚልጅ እና የታምራት ደስታ ሞት ሁሌም ከውስጤ አይወጣም እውነት እያዘንኩ ነው የጨረስኩት እውነት እራሴን አሰብኩት ነገ የማይቀር ስለሆነ 😥
@user-jh1oo3bd6q
@user-jh1oo3bd6q 5 ай бұрын
Babaye😢😢you are forever in our hearts 💕
@user-hn4zq2ey7i
@user-hn4zq2ey7i 5 ай бұрын
እንደ ሞት ክፉ ነገር የለም እኮ 😢😢😢😢😢😢😢 ባባዬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት የኑሯት 😢😢😢😢😢
@melakugetaneh6208
@melakugetaneh6208 4 ай бұрын
Babayy ahun ant temute
@ErmiasZemedkun-sf2fu
@ErmiasZemedkun-sf2fu 5 ай бұрын
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ ባባን የሚወደው በላይክ ያሳየን
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 5 ай бұрын
ምነዉ ግን ሁሌ እንዳሳቀ ነበር ፊልሞቹ እዚህ ላይ ግን እንደከፋዉ እንዳለቀሰ እራሱን ቀድሞ የተሰናበተ ነዉ የሚመስለዉ 😭😭😭😭💔💔💔
@Film_production1134
@Film_production1134 5 ай бұрын
ባባንዬ 😢😢😢እግዚአብሔ ነብስህን ብገነት ያኑራት ያይን ብርሃንህን ሰጥተክ ብርሃን እንደሆንክ ላንድ ሰው እግዚአብሔር የሰማይ ቤትህን ብርሃን ያርግልክ አባዬ❤❤❤
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 5 ай бұрын
Amen🙏
@DawitJago
@DawitJago 5 ай бұрын
ባባዬ የኔ ተወዳጅ እንዳዲስ ሀዘኔን ቀሰቀሳቹብኝ እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ግን ያኑርህ ለመላው ቤተሰቡ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥልን በተረፈ አሪፍ ፊልምነው
@sarawoldearegay2054
@sarawoldearegay2054 5 ай бұрын
RIP babaye! All the actresses are just beautiful but you are there to make many people watch.
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑረዉ ነብስህን ባባ
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 5 ай бұрын
ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
ባባ የናፈቀው ማነው እንዴኔ😢 መሞቱን ሁሉኮ አላምንም ፊልም ከባባዬጋ አብሮ ተቀበረ
@user-if4rx8tp4s
@user-if4rx8tp4s 5 ай бұрын
ባባዬ እግዚአብሄር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-zf6kl8fs6y
@user-zf6kl8fs6y 5 ай бұрын
ሞት ሁሉም ጋር አይቀርም ግን በእውነት ፎቶውን ባየው ቁጥር እንባዬ ይፈሳል በእውነት ለወዳጆችህ መፅናናት ያድላቸው
@Munababa507
@Munababa507 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ባባየ በሂወት ቢኖር ጥሩ ነበር ለቤተሰቦቹ መጽጽናቱን ይስጣቸው 😢😢
@enkenniguse1677
@enkenniguse1677 5 ай бұрын
ነብሰህን ይማር ባባዬ አንተ መልካም ሰው ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን😭😭
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 5 ай бұрын
ባባዬ ነፍሰ እኮ ነበርክ ይሄንን ፊልም ሰርተኸዋል ነፍሰህን በገነት ያኑርልን ሁሌም አንረሳህም
@mulujemal7702
@mulujemal7702 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ብዙ ነገር ያስተምራል ግን የሚያሳዝ ነው እንቁ ተዋናያች ማጣታችን እኔጃ በቃ እሱን የሚተካ ተዋናይ የለም ፍጣሪ ነፍሱን ይማረው ባባ የእውነት ናፈቀኝ😭😭😭😭😭
@Kalkidan727
@Kalkidan727 5 ай бұрын
ነፍስህን በቀኙ ያኑርልን ባባዬ እመቤቴ መጽናናትና ብርታቱን ለመላው ወዳጅ ቤተሰቦችህ ትስጥ🙏
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 5 ай бұрын
ለባባ ብለን ብዙ ቪው እንዲኖረው እናድርግ❤❤❤
@betishatube4991
@betishatube4991 5 ай бұрын
ሰማይ ቤትም በቪው ሆነ እንዴ መንግስተ ሰማያት ማስገቢያው😡
@yena3093
@yena3093 5 ай бұрын
ምን ያደርግለታል?
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 5 ай бұрын
@@betishatube4991 ለሰማይ ቤትማ ምንም አይጠቅመውም
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 5 ай бұрын
@@yena3093 ከእይታው ገቢ ከተገኘ ለልጁ ይሆናል ብዬ ነው
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
ባባ ነፍስህን በገነት ያኑረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢😢
@rozaroza6847
@rozaroza6847 5 ай бұрын
ምናለ ሞት ባይኖር ባባዬ ሁሌም ትናፈቃለክ ነብስክን ይማረው በጣም ደሥ የሚል ፈልም ነው
@user-em2yo8jg4w
@user-em2yo8jg4w 5 ай бұрын
ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ስራዎችህ ዘለዓለማዊ ናቸው
@KirubelFekadu-nl1df
@KirubelFekadu-nl1df 5 ай бұрын
ባባ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😢 የፊልሙን የመጨረሻ ትወናህን ሳናየው ነው የተለየኸን 😢😢😢ግን በጣም አሪፍ ፊልም ነበር
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 5 ай бұрын
ባባ 😭😭😭😭ኡፍ በጣም አሳዛኝ ምስኪን😭😭
ሴት አይገባም - Ethiopian Movie Set Aygebam 2022 Full Length Ethiopian Film Set Aygebam 2022
1:39:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,5 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ቅጣት ክፍል 91 | Kitat episode 91
46:08
Kana Television
Рет қаралды 31 М.
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 656 М.
🔴 የመድሃኒአለም መዝሙሮች || new_ortodox_mezmur
46:47
ሃረገ ወይን Harege Weyn Tube
Рет қаралды 22 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
1:29:12
Он стал лучшим боксёром! 😱
1:00
momentsxx
Рет қаралды 2,2 МЛН
ХОРОШО ЧТО ПЕРЕПРОВЕРИЛ😂😂😂 #юмор #пранк
0:44
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,6 МЛН
🤣
1:01
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 901 М.
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 13 МЛН
И кто победил: папа или сын? 🤪🏆✌️
0:24
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 890 М.