አል-ወሃብ የማይነጥፍ ስጦታ ባለቤት! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 15,691

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ኸሚስ_ምሽት#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 58
@user-zo1sg6jd5l
@user-zo1sg6jd5l 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ዱዓ አርጉልኝ. ከልጄ ኢምራን አላህ በቅርብ ሊጨምረኝ. እንደው ስደት ይብቃሽ በሉ ተቃጠልኩኝ የሩቅ ዱዓ ሙስተጃብ ነው እኔ የማቃቹ እናንተ ያማታቁኝ
@abmo321
@abmo321 2 жыл бұрын
አላህ ባሰብሽው ብቻ ሳይሆን እሱ ባሰበልሽ ሂባ ጋር ከልጅሽ ያገናኝሽ ሌሎች ኢምራኖችንም ይጨምርልሽ ::
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Ай бұрын
የአላ ሰላም እዝነት በሁሉም ነብያት ላይ ይስፈን ❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Ай бұрын
አላህ ሱብሀነሁተአላ ልባችን ያግራልን ጀኧዛኩም አላህኸይር☝️🤲🤲🤲
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ረበና ይባርክ ፊኩም የማሜ ንግግር ናት ከመስሪዎች ይመሰለኛል ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ በድር መሽኩረን
@hannymoon8748
@hannymoon8748 Жыл бұрын
MASHA Allah Tebarak Allah
@abduselammelese4510
@abduselammelese4510 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቹ MINBER TV ...ግን ስለ አላህ ስሞች ቢረዝም ጥሩ ነው ቢያንስ በ 2 ክፍል ቢሆን ጥሩ ነዉ ቶሎ ሊያልቁብን እኮ ነዉ በጣም ስለ አላህ እያወቅንበት እና እንድንወደው.. እንድናፈቅረው.. እንድንናፍቀው.. እያደረገን ነው እና ብታረዝሙት ጥሩ ነው እላለሁ ።
@aminabtube9780
@aminabtube9780 2 жыл бұрын
Masha Allah
@KediyTube885
@KediyTube885 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu
@fatiyahassan4169
@fatiyahassan4169 2 жыл бұрын
jazakumallah hayeran ustaz
@zedtube5574
@zedtube5574 2 жыл бұрын
ያሱብሀን አላህ ምን ያለ ምርጥ ፕሮግራም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@teyibamulu1120
@teyibamulu1120 2 жыл бұрын
Mashalih tebarkerhmane
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ሱብህን አለህ
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እናመሰግናለን
@azizashikur5957
@azizashikur5957 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም እንዴት ናችሁ የከሚስ ምሽት ፕሮግራም በጣም ያማረ ነው ኡስጣዝ በድሩ ሲታከልበት ደግሞ እጅግ በጣም ያማረ ሁኑዋል ማሻአላህ አላህ የበለጠ ይጨምርላችሁ አንድ ነገር ቢሆን ጠቃሚነው ብየ አስባለው ኢንሻአላህ የአላህ ስምን ከነትርጉሙ በሳምንት አንዱን ለመሀፈዝ እጅግ በጣም አመቺ ነው እና ይህን ነገር የማያስቸግር ከሆነ ከመጀመርያው ተከታታይ በሆነ መልኩ አረህማኑ ከሚለው ቢጀመርልን እና ህዝቡንም እንዲሀፍዘው ብታነሳሱ የበለጠ ያማረ ይሆናል ብየ አስባለሁ ወላሁ አእለም ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።
@user-xh7sk7dd9o
@user-xh7sk7dd9o 2 жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ከይረን💛🥀🥀🥀🥀
@user-pc2fu7zx5u
@user-pc2fu7zx5u 2 жыл бұрын
በርቱ ሚበሮች
@mohammedsirage1773
@mohammedsirage1773 2 жыл бұрын
ሚንበር ቲቪ ዉስጤ ነዉ !!! አላህ ይጨምርላችሁ !!!
@nebilakelifa8148
@nebilakelifa8148 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ያ ጀማአ እንዴት ናችሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እየተከታተልናችሁ ነው በርቱልን። ግን የሚያሳስበኝ ነገር ዩቱብ ላይ ኢስላሚክ ፕሮግራሞቻችሁ ብዙ ተመልካች የለውም ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳለን አላህ ይወቅልን የሙዚቃ እና የቲክቲክ ቪዲዮዎች በሚሊዮን ተመልካች ሲያገኝ ኢስላሚክ የሆኑ ህይዎታችን ሊቀይሩ የሚችሉ አስተማሪ ቪዲዮዎች ዳእዋ ፕሮግራሞች ስንት እውቀት ገንዘብ ጊዜ የፈሰሰባቸው ፕሮግራሞች ግን ብዙም የተመልካች ቁጥር የለውም እና እባካችሁ ዱአቶች በዚህ ጉዳይ ላይ እስኪ ትንሽ ምከሩበት ሰዎች የሚነቁበትን መንገድ መፈለጉ ከይር ነው ኢንሻአላህ ለሁላችንም አላህ ነገሮችን ያስተካክልልን ቀተኛውን መንገድ ይምራን።
@HhH-wz8te
@HhH-wz8te 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@meseret9915
@meseret9915 2 жыл бұрын
ውስታዝ በጣም እወድዎታለሁ
@jemutube1845
@jemutube1845 2 жыл бұрын
#አሰላም አለኩም #ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹#ሰሉ አለ ነብይና መሃመድ🌹#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹#ምርጥ ነብይ #ምርጥ አሰተማሪ 🌹እህት ወንድሞቼ #ፕሮፋይሌ ንኩና #ፈትዋ ትምህርት ታገኛላቹ በሳምን አንዴ #የቁራአን ፕሮግራም አቀርባለሁ #አላህ ልቦናችን ይሰብስብልን
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሺ ወንድማችን ኢንሻአለሄ ለዱአህ አሚንንን
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 жыл бұрын
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም 🌹🌹👍👍
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ት/ት ነው አድማጭ አጣን እንጂ
@user-wb6td6zn9s
@user-wb6td6zn9s 2 жыл бұрын
በድሩ አላህ ይምራህ ሱበሀን አላህ አቱ ፊቱ ወሬ ምን ፍይዳ አለው ለስልጣን ብለህ አይይይይ ዱንያ አላህ የህድህ
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@Nezuka52
@Nezuka52 2 жыл бұрын
Salllahu aleyhi wasallam like argu wud ye islam lejoch🥰🥰
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የዘውትር ድምቀቶች
@Nezuka52
@Nezuka52 2 жыл бұрын
Mashallah
@mdmuzhid5663
@mdmuzhid5663 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 2 жыл бұрын
Masha Allah hulem kelbachinin artibulin 🙏
@user-zo1sg6jd5l
@user-zo1sg6jd5l 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ. ተናፋቂዎች
@mesalih8063
@mesalih8063 2 жыл бұрын
ላይክ አድርጉ እህቶቸ ገና ሳላይ ነው ሳላደምጥ ነው የማረገው እኔ
@user-zo1sg6jd5l
@user-zo1sg6jd5l 2 жыл бұрын
እኔም
@quranweek2204
@quranweek2204 2 жыл бұрын
Allah haytachun ke kheyr sira gar rezemmm yargilachu minberoch, wellahi barekellahufikum
@HhH-wz8te
@HhH-wz8te 2 жыл бұрын
አህለን
@HhH-wz8te
@HhH-wz8te 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-wj1qj4sv6w
@user-wj1qj4sv6w 2 жыл бұрын
አህለን ምርጦች 💓💓💓
@zhaera8933
@zhaera8933 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ላይቭ እሚያመልጠኝ ለምድነዉ አዳምጭ እመለሳለሁ
@abdulkrimnesru8332
@abdulkrimnesru8332 2 жыл бұрын
Mashaallah tiru program niew
@naimarasad2966
@naimarasad2966 2 жыл бұрын
Msehalih. Lhawulieutelblia
@mesalih8063
@mesalih8063 2 жыл бұрын
አህለን ወንድሞቸ
@nasirmohammed1270
@nasirmohammed1270 2 жыл бұрын
ከዚህም : የበለጠ፡ የሚያስተምር፡ ዝግጅት : የለም: በተለይ፡ የውስታዝ : በድሩ፡ ተአምር : ነው፡ እዴት፡ እዴት : አሳምሮ : ይገልፀዋል፡ በአለህ: እዳታቆሙት : በተለይ : ውጭ፡ ላለ ሰው : የሚሰማም፡ የሚበላ ም ነው፡
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
አህለወሳህለየኔኮኮቦችበጉጉትሰጠብቃችሁነበርወላሂ💞💞🌷🌷🌷💝💝💝💘💘💘❤❤❤❤
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 жыл бұрын
ኹስነል ኻቲማ حسن الخاتمة አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በአንዲት ትንሽየ መንደር ውስጥ አንዲ ለሀጂና ለኡምራ ሰወችን ወደ መካ የሚያመላልስ ሰው ነበር አንድ የማይፆምና የማይሰግድ ጎረቤት ነበረው ከዛ አንድ ቀን ለሊት በህልሙ ነጭ በነጭ የለበሰ ሰው መቶ ይህ የማይሰግድና የማይፃም ጎረቤቱን ወደ ኡምራ ይዞት እንዲሄድ ይለምነዋል ከ እንቅልፉም ይባትትና ምን ይሆን ብሎ ነገር ግን ለ ህልሙ ቦታ ስላልሰጠው መልሶ ይተኛል ከዛ በሁለተኛው ለሊትም ይሄንኑ ህልም ድጋሜ ያየዋል ተገረመና ምንድነው ይሄንማ ተፍሲሩን ማወቅ አለብኝ ይልና ወደ ሼኽ ይሄዳል ሼኹም ይሄንን ህልም ለሶስተኛ ግዜ ከደገምከው ሰውየውን ወደ ኡምራ ይዘህ መሄድ አለብህ ብሎ ይፈስርለታል ከዛም ሰውየው ህልሙን ለ ሶስተኛ ግዜ ያየዋል ከዛም ወደ ጎረቤቱ ይሄድና ወደ ኡምራ አብሮት እንዲሄድ ይጠይቀዋል እሱም እኔ በሂወቴ ሰግጄ አላውቅም እንዴት እንደሚሰገድ እንኩዋ አላቅም እንዴት ነው ታዳ ኡምራ እንሂድ የምትለኝ አለው ሰውየውም አንተ ከፈለክ መስገድ ላስተምርህ አለው ጎረቤቱም እሽ አለ እና መስገድ አስተማረው ከዛ አምስቱንም አውቃት ሶላት በየ ሰአታቸው መስገድ ጀመረ ሰውየውም አሁን መስገድ ችለሀል ሀያ ወደ ኡምራ ልውሰድህ አለው እና ወደ መካ ሄዱ እዛም ኡምራቸውን ካጠናቀቁ ቡሀላ ወደ መንደራቸው ሊመለሱ ሲሉ ገረቤቱ ቆም አለ እና ያልጨረሰው ነገር እንዳለው ተሰማው ከዛ ሰውየው ምነው ከመሄዳችን በፊት ማድረግ የምትፈልገው ነገር አለን ብሎ ጠየቀው ጎረቤቱም አወ ከ መቃመ ኢብራሂሙ አጠገብ ሁለት ረከአ መስገድ እፈልጋለሁ አለ ከዛም እሽ ሂድ እኔ እዚህ ልጠብቅህ አለው እሱም ሄደ እና መቃመ ኢብራሂሙ አጠገብ እየሰገደ እያለ ሱጁድ ላይ ሁኖ ወደ አሄራ ሄዴ ሱብሀን አላህ ከዛም ሰውየው ጎረቤቱ ሲቀርበት ምን ሆነ ብሎ ወደ ቦታው ሲሄድ ሱጁድ ላይ ሁኖ ሂወቱ አልፎ አገኜው ከዛም ተገረመና ይሄ ሰውየ በሂወቱ አንድም ቀን ሰግዶና ፁሞ አያውቅም ግን በህልሜ አየሁት ደጋግሜ ከዛም ወደ ኡምራ ይዤው መጣሁ እዚህም በተከበረው ቦታ ሲጁድ ላይ ሁኖ ሞተ ይሄ ነገር እማ ከጀርባው የሆነ ሚስጥር አለ ማጣራት አለብኝ አለና ወደ መንደሩ ሲመለስ ወደ ጎረቤቱ ዘመዶች ሄደና ባለቤቱን ጠየቃት እሱዋም በርግጥ ባለቤቴ ሰግዶ እና ፁሞ እንደማያቅ አገር ያውቃል ነገር ግን አንዲት አሮጊት በጣም ድሀ የሆነች ካጠገቡዋ ማንም የሚረዳት ሰው የሌላት ነበረች ስለምታሳዝነው ይንከባከባት ነበር በየ ቀኑ ቁርስ ምሳ እራት የሚያስፈልጋትን ያክል ይወስድላት ነበር እሱዋም በየጊዜው አላህ ሆይ መጨረሻውን አሳምርለት እያለች ዱአ ታደርግለት ነበር አላህም ሁስነል ሀቲማን ወፈቀው ሱብሀን አላህ የኛስ መጨረሻ ምን ይሆን አላህ ኻቲማችን ያሳምርልን ምንግዜም ሱጁድ ላይ መርሳት የለለብን ዱአ اللهم إني اسألك حسن الخاتمة አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ሁስነል ኻቲማ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ እያልን ዱአ እናድርግ🌹 ውድ የኢስላም ልጆች እንደዚህ እና መሰል አስተማሪና መሳጭ የሆኑ ኢስላማዊ ታሪኮችን በቻናላችን ያገኛሉ ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ እጋብዛችሁዋለሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌺
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 жыл бұрын
አይሥራም
@user-uk3lf6vl2o
@user-uk3lf6vl2o 2 жыл бұрын
በላይክ ግቡ ውዶች👍👍👍👍
@halimaalihalima1977
@halimaalihalima1977 2 жыл бұрын
👌👌👌🌹🌹🌹👍👍👍👍💞💞😭😭
@aminabtube9780
@aminabtube9780 2 жыл бұрын
Yarabbi Ati biyya kenya yaadadhu malumatti deebine galla?ya Allah biyya kenyaa faraji. Uuuuufffff
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 жыл бұрын
አህለን ውዶቼ ለአላህ ብየ እወዳችኋለው
@user-uw1po7qq2m
@user-uw1po7qq2m 2 жыл бұрын
አል- ቀሀርን ልቀቁልን እንጂ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነዉ ጪራሽ ከሆላ ያለችዉን እንጉርጉሮ ብዘጓት መሽኩራ ነበር 🙈
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ፕሮግራም የትደብቃችሁት ነው
@tube1123
@tube1123 2 жыл бұрын
ስብክራይብ አድርጉኝ
@KediyTube885
@KediyTube885 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እናመሰግናለን
አስ ሰላም ||ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር ቲቪ
32:31
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 8 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35