ወሎ | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አዲስ አልበም | ቅምሻ

  Рет қаралды 174,880

Birbaux Records. SewMehon Films

Birbaux Records. SewMehon Films

5 ай бұрын

ወሎ | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አዲስ አልበም ከብርቧክስ ሪከርድስ ጋር ጥር 3 /2016 ዓ/ም | New Ethiopian music Album
====================================
Birbaux Records. SewMehon Films
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Birbaux Records.
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

Пікірлер: 277
@BrandAcc-pz2ch
@BrandAcc-pz2ch 5 ай бұрын
"የምሬን ወድጃት" ያማል ቅኔው ለጄግናው ምሬ ወዳጆ አስቼ ትችላለህ 👏👏👏👏
@khedirmuhamed4305
@khedirmuhamed4305 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 5 ай бұрын
እከካም ቆዳ አቦ ገደል ግቡ አታስጠሉን ልጁ በመላው ኢትዮጵያዊን ልብ ነው ያለው ስራውን ይስራበት አደራ አስቼን ወደ ዘር እንዳሸጉጡት
@kgfuu3072
@kgfuu3072 5 ай бұрын
ዘርኛ ባይሆንም ዘርአለዉ የወጠበት ህዘብ የምሬን ወዱጃት❤❤❤ ​@@RehimaBint-hm9bs
@frdosbas
@frdosbas 5 ай бұрын
አማራ ነው በቃ ​@@RehimaBint-hm9bs
@gechiayu3484
@gechiayu3484 5 ай бұрын
ያማል😅
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 5 ай бұрын
ግጥሙም የኛ ዜማውም የኛ መልዕክቱም የኛ መሳሪያውም የኛ ዘፋኙም የኛ አስቻለው ዘንድሮ ይሄንን ፋኖኛ፡፡ ጥበብ ለ አስቻለው ድል ለ ፋኖ ❤
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 5 ай бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን እኛ ቤተ አማራ ወሎዎች ❤❤ 🎉
@ethiopianmusicwithlyrics323
@ethiopianmusicwithlyrics323 5 ай бұрын
የቅኔዉ ጌታ አማራ ❤❤❤
@Yemariamworkinhe
@Yemariamworkinhe 5 ай бұрын
አገዉ ምድር ያፈሪችዉ ጀግና አስቹ!!!! ቻግኒ ከ ጂጂ ቀጥላ ሌላ እንቁ አገኘች❤❤❤
@temesgenfetene9727
@temesgenfetene9727 5 ай бұрын
ጥበብ ባለቤቷን አግታለች በርታልን አስቼ ባለ ቅኔው
@nejatliben6293
@nejatliben6293 5 ай бұрын
አስቹዬ በወሎ ከች አለ ሸዋ ይቀጥላል 🙏
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 5 ай бұрын
ሰርቷል
@getnetmolla4171
@getnetmolla4171 5 ай бұрын
#Amhara the people with rich in culture and courage!
@user-kp3od3qx3t
@user-kp3od3qx3t 5 ай бұрын
ያ አሏህ
@fanomidia688
@fanomidia688 5 ай бұрын
አንተ ብቻ ዝፈን 💚💛❤ መገን ራያዋ ምርጥ የአማራ ልጅ❤❤❤❤ ያማል ቅኔው
@blaegondrwa828
@blaegondrwa828 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ጀግናው ሸዋ ይቀጥላል ❤️💛💚
@agaragar2420
@agaragar2420 5 ай бұрын
ከስድስት ወ ር በኋ ላ ጠብ ቁ❤
@user-xx8lg7xn9u
@user-xx8lg7xn9u 5 ай бұрын
Er yeha lj altechalm ❤❤
@abelsintie9441
@abelsintie9441 5 ай бұрын
የምሬን ወድጃት አቦ ይመችህ ምሬ ወዳጆ💪💪
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 5 ай бұрын
ወሎዬዬዬዬ ፍቅር
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 5 ай бұрын
ጡቷ የራያ ቀንድ....❤
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 5 ай бұрын
ቤተ አምሀራ❤ የጥበብ መፋለቂያ❤
@tomas-brkneh
@tomas-brkneh 5 ай бұрын
💚💛❤️አማራዎቼ አሰንዴት ናችሁ አይዟችሁ ምንም ቢሆን እንዳለፈው ይህም ቀን ያልፈል 💚💛❤️
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 5 ай бұрын
ወደ ደግነት ዘመን ሰከን የሚያረግ ሙዚክ
@bereketmebratu4263
@bereketmebratu4263 5 ай бұрын
ወሎ ቤተ ዐም፤ሐራ በትክክለኛው ስም ብትጠሩት !
@azebshewa6197
@azebshewa6197 5 ай бұрын
አማራ ስትሆን ቅኔው ይገባሃል። በ ጀግናው ምሬ ስም እናመሰግናለን
@chd44444
@chd44444 5 ай бұрын
አስቼ ጀግናው ጀግናው ኑርልን ❤❤❤❤የሸዋ ጠቅላይ ግዛትንም እንጠብቃለን❤❤❤
@Tena77721
@Tena77721 5 ай бұрын
ተለቋል
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 5 ай бұрын
ተለቋል❤❤❤❤😊
@cccccccccccc2711
@cccccccccccc2711 5 ай бұрын
Gid nw ale habibiti
@bitewmarihun6458
@bitewmarihun6458 5 ай бұрын
አስቻለው ትችላለህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@fekadumihret78
@fekadumihret78 5 ай бұрын
ድንቅ ነው አቦ❤❤❤!
@TeboMedia24
@TeboMedia24 5 ай бұрын
አስቼ ልዩ ተስጦ ስራዎችህ ተናፋቂ እና ተወዳጅ የማይሰለቹ ናቸው በጣም ነው እምንወድህ❤❤❤
@alemtsehaylemma259
@alemtsehaylemma259 5 ай бұрын
አስችዬ በጣም ምርጥ አልበም ነው የሰራው። ሙሉ አልበሙን የመስማት አጋጣሚ ነበረኝ።ለኢትዮጵያ ሙዚቃ አንድ ደረጃ ከፍታ የሰጠ ነው። 10000000% በየትኛውም ዓለም ያለ ሰው ሲሰማው የሙዚቃን ተአምራዊ ሀይል አውቆ የሚደነቅበት ነው።በአልበሙ የተሳተፉ በሙሉ ክብር ይገባቸዋል። አልበሙ እስከሚወጣ እና ሰው እስከሚሰማው ጓጉቻለሁ።
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p 5 ай бұрын
እሽ ወድም አለም እጠብቃለን መልካም እድል ብለናል ❤
@burakkselam
@burakkselam 5 ай бұрын
ያንተ የተለየ ነው ማዳመጥ ስጀምር ያልቅብኛል አይጠገብ ድንቅ ግሩም ስራ 🙏🏾🤍🙏🏾👏🏿👏🏿👏🏿👌🏾🤍
@SamVlogsET
@SamVlogsET 5 ай бұрын
we waited this album..........wow
@yafetabel2474
@yafetabel2474 5 ай бұрын
የኛ ቅን ሰው በርታ🎉
@abushmeta5151
@abushmeta5151 5 ай бұрын
አስቻለው የሙዚቃ አስኳል የገባህ ነህ!!!! ይህን ጤና አዳም የሆነ ሙዚቃ በጉጉት እየተበኩት ነው
@Baty-bb7mp
@Baty-bb7mp 5 ай бұрын
አቤት ለዛ አማራየ የምወድህ መልካም እድል
@SeniGashawu-it7og
@SeniGashawu-it7og 5 ай бұрын
ወንድምዬው ትችላለህ😍
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 5 ай бұрын
ዋውው እንዴምትወጣልን ተስፋ ነበረን ለኛ ለቤተ አማራወች ❤❤❤❤❤❤❤በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
@user-nz6hb2un7u
@user-nz6hb2un7u 5 ай бұрын
ወሎ ቤተ አማራዬ❤❤❤❤
@faizaendris3307
@faizaendris3307 5 ай бұрын
Where are you all my Wollo people ❤
@amare9101
@amare9101 5 ай бұрын
I am waiting with all ears🥰🥰🥰🥰
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 5 ай бұрын
ዋውውውውው በወሎ መጣህ❤❤❤❤ my amhara💚💛❤💋💋
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 5 ай бұрын
ይመችክ አስችየ
@solomonmengesha5034
@solomonmengesha5034 5 ай бұрын
የምሬን ወድጃት❤❤
@saleamlakalemu1205
@saleamlakalemu1205 5 ай бұрын
ለዚህ እማ ክሊፕም ያስፈልገዋል:: ጥበቡህ አይንጠፍብህ ወንድምዋ አስቻለው!!
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@BirbauxRecords.SewMehonFilms 5 ай бұрын
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
@user-kh2dc9tw2j
@user-kh2dc9tw2j 5 ай бұрын
kzfaq.infomjupk1Knitk?si=SYHjQgGfFtFULAF3
@sheshe4202
@sheshe4202 5 ай бұрын
ዋው
@esayass
@esayass 5 ай бұрын
ሃገሬ!! 💚💛❤️
@samio5896
@samio5896 5 ай бұрын
Birbaux never disappoints.
@jamesmcclung3073
@jamesmcclung3073 5 ай бұрын
Seriously
@user-rx3mb7ig8j
@user-rx3mb7ig8j 5 ай бұрын
የምሬን ወድጃት ❤❤❤ ❤❤❤ ያማል ቅኔው ይመችህ 💚💛❤
@adinotemare7163
@adinotemare7163 5 ай бұрын
አቦ 3 ቀን ሆነኝ ብለወ ብደግመው ብደጋግመው አልጠገብ አለኝ። ዋው
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 5 ай бұрын
ደግማ በሸዋ እጠብቃለን ወንድሜ❤❤❤❤
@user-uv5gd5vb6w
@user-uv5gd5vb6w 5 ай бұрын
ለምድነው የወሎ ሲህን መገቶ ወገቦ የሚል ሙዚቃ ስለጀግኖቻችን ስለወሎ ቸግንነት እማዘፍኑት እኝ አይኖሚ ጥርሶማ አፈልግም❤
@PlRATE
@PlRATE 5 ай бұрын
ሙሉውን ሳታዳምጥ ለምን ታወራለህ? 😂
@user-di8nq9vl9s
@user-di8nq9vl9s 5 ай бұрын
ስለወሎ ቁንጅናና ፍቅር አዋቂነት ሺህ ተብሎለታል አንተ ደም ከነሱ በተለዬ ስለጀግንነቱ ስለብርታቱ ብትዘፍንለት መልካም ነበር
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 5 ай бұрын
አንተም ቅኔ እየተረዳህ ቢሆን መልካም ነው የምሬን ወድጃት ታድያ ለጀግናው ምሬ ቅኔ እንደሆነ ተረዳ
@user-di8nq9vl9s
@user-di8nq9vl9s 5 ай бұрын
አፉ በለኝ አስቼ 😍
@AbelYegebreyes
@AbelYegebreyes 5 ай бұрын
ዋው ቤተ አማራ❤❤❤❤❤❤ ልዩ ስራ
@getasweyibelu147
@getasweyibelu147 5 ай бұрын
አቦትችላለህ
@weletezerabruk7093
@weletezerabruk7093 5 ай бұрын
Like sataregu atwtu❤❤
@eyasuadne87
@eyasuadne87 5 ай бұрын
አማራ መሆን ምንኝ መታደል ነው ከፍቅር ውጭ ለሌላው ጥላቻ የሌለው❤
@robeldejen7358
@robeldejen7358 5 ай бұрын
Wow❤❤wow አጃኢብብብብብብ ነው። ኑርልን ወንድማችን❤❤❤❤
@mickygene
@mickygene 5 ай бұрын
Cant wait 🎉
@danielalemayehu9311
@danielalemayehu9311 5 ай бұрын
Can't wait 👏 🙌
@user-hb6xp8uf3p
@user-hb6xp8uf3p 5 ай бұрын
ኢሻአላህ ባላህ ፍቃድ የደሀንባየቶ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 ай бұрын
ደሜዋ ትችላለሕ❤😘
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 5 ай бұрын
I can’t wait ❤❤❤❤
@ETBeMore
@ETBeMore 5 ай бұрын
😍 can't wait!
@alebeltsegayetessema6185
@alebeltsegayetessema6185 5 ай бұрын
አሰቻለው በጣም ድንቅ ተሰጥኦ ነው ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ ወንድሜ
@bewketsisay7922
@bewketsisay7922 5 ай бұрын
You are real musician.
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 ай бұрын
Amazing
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 5 ай бұрын
ዋውውውውውው ያማል ቅኔው❤❤❤❤❤
@abelsisay574
@abelsisay574 5 ай бұрын
የ "ምሬ"ን ወድጃት ..መገን ራያዋ
@bezawiteshetu380
@bezawiteshetu380 5 ай бұрын
Omg!!!! I have been waiting for this😭😭😭
@MuhammadMuhammad-gq4ls
@MuhammadMuhammad-gq4ls 5 ай бұрын
ድቅ ነው❤
@danielawraris5599
@danielawraris5599 5 ай бұрын
It's fantastic.
@Milliblack
@Milliblack 5 ай бұрын
እኔ አልበሙን አንድ ግዜ ሰምቼዋለሁ ልክ እንደሰማሁት ህዝብ እስኪሰማው ጓጉቻለሁ።በራስ መንገድ ማንነት ጠንቅቆ ውብ የጥበብ ስራ ነው። አስቼ እግዜር ከክፉ ይጠብቅህ🎉
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
ወሎ ፡ ቤተ ፡ አማራ ፡ ❤❤❤❤❤❤ ፡ ከጎንደር ፡ አማራ
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 5 ай бұрын
ዋው የኛ አክባሪ ወሎ ሸው ብለን ነበር ❤❤❤❤
@addi5164
@addi5164 5 ай бұрын
i can't wait
@user-nx8qf3rr7v
@user-nx8qf3rr7v 5 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ዘፈን ስወድህ አስቼ 💚💛❤💪💪💪ድል ለጀግኖቹ
@siscotekaligne1651
@siscotekaligne1651 5 ай бұрын
አስቼ አስቻለ አዲስ አልበም እየጠበቅን ነው
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 5 ай бұрын
this guy is in another level 🔥🔥🔥🔥🔥🔥...
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
አማራወችችችች ድል ለፍኖኖኖ ልያሰራ ናው
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 5 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ አስቸ ?
@user-uy4gl9cg4m
@user-uy4gl9cg4m 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሃለን አስችየ ጀግና
@TesfayeTebeje
@TesfayeTebeje 5 ай бұрын
i cant wait hero Asche
@ER_Computer
@ER_Computer 5 ай бұрын
The king is back
@user-wo3vp3kv3z
@user-wo3vp3kv3z 5 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 5 ай бұрын
ለታርክ ይቀመጥ ስራህ ለማራ ትልቅ ህልውና ነው በርታክን ባህል ማስተወወቅ ታሪክ መስቀመጥ ነው
@habtamuwagnew6134
@habtamuwagnew6134 5 ай бұрын
I'm proud of you...
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 5 ай бұрын
ይገባዋል ጀግናው ዋርካው ምሬ ወዳጆ የወንዶች ቁና ሀቢቢ ምሬነት ክፋ አይንካህ ብሌናችን❤❤❤❤❤
@H............
@H............ 5 ай бұрын
ይቅርታና ምሬ ወዳጆ ጋር ምን አገናኘው የምሬን ወድጃት ሲል ከልቤ ወድጃት እንደማለት አይደል እንዴ 😅እኔ እንደዛ ነው የገባኝ በተረፈ አስረዱኝ ሆሆሆ ክክክክክ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
ይገባዋል ፡ ጀግናው
@HewanLibanos
@HewanLibanos 5 ай бұрын
ዋውውውውው ጀግና❤❤❤❤❤❤
@user-tq8sk6dt1v
@user-tq8sk6dt1v 5 ай бұрын
ዋው ምርጥነውዘፈንነው በርታል🎉🎉 የ
@DaniMan-fd2ij
@DaniMan-fd2ij 5 ай бұрын
great music ❤asche
@Beriealemsegedalemsegedb-iq4ru
@Beriealemsegedalemsegedb-iq4ru 5 ай бұрын
Awgriru himra awgriru wow wollo megen shega sra endemihon etebkalehu
@jamailseid5602
@jamailseid5602 5 ай бұрын
አቦ ትችላለህ አስቻለው ❤❤❤
@myethiopia5380
@myethiopia5380 5 ай бұрын
እጠብቃለን😍😍
@user-fm6mw5mh1n
@user-fm6mw5mh1n 5 ай бұрын
Wow acho #1
@ejgsh8227
@ejgsh8227 5 ай бұрын
ይለቀቅልን 🙆🙆🙆
@user-zg8yp1wt3g
@user-zg8yp1wt3g 5 ай бұрын
ትለያለክ አስቸ❤❤❤❤❤
@moab3373
@moab3373 5 ай бұрын
ትችላለህ አስቸ👏👏👏
@user-qx8bg6tl8g
@user-qx8bg6tl8g 5 ай бұрын
Victory for Fano Amhara❤
@bezabihyimer5989
@bezabihyimer5989 5 ай бұрын
ይህ ደግሞ አዲስ ቲያትር ነው!!! እኛማ ታድለናል!!!😊
@eyasuadne87
@eyasuadne87 5 ай бұрын
ቀላል አማራ መሆን መታደል ነው
@MuleYemeharilije
@MuleYemeharilije 5 ай бұрын
በርታ ወንድማችን
@NMa2427
@NMa2427 5 ай бұрын
የምሬን ወድጃት …ጀግና ነኽ ከምር
@kor405
@kor405 5 ай бұрын
Amarigna qwanqwa malet ❤
@user-kh2dc9tw2j
@user-kh2dc9tw2j 5 ай бұрын
kzfaq.infomjupk1Knitk?si=SYHjQgGfFtFULAF3
@hanamariyamasefa9416
@hanamariyamasefa9416 5 ай бұрын
ጥር 3 እኮ ሞላ......0 . . . . . . . . ........ ......... still am waiting 😍😍😍😍😍
@yshtube8444
@yshtube8444 5 ай бұрын
በስማም የምሬን ወድጃት ✌️✌️✌️✌️✌️
@hayathayat9049
@hayathayat9049 5 ай бұрын
Omg
እስችልው//// እንገር ወሎ
6:35
Tick Tok Vlog
Рет қаралды 4,7 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
አጣጣምነዉ አዲስ የገጠር ድራማ(Atatamnew New Ethiopian Dirama) 2024
31:18
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 69 М.
በሚስቱ ላይ ውሽማ የሚያጫውተው ባል ጉዱ ወጣ
1:45
ጣምራ ምስሎች Tamra pictures
Рет қаралды 756
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 75 МЛН
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 151 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,1 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,2 МЛН