ወንድማማቾቹ እውነቱን ተናገሩ | ከጋዜጠኛው ጋር ምን ተፈጠረ? | ከሬድዮ ለምን ጠፉ?

  Рет қаралды 23,406

ክላሲክ - ዳይናሚክ ስፖርት Classic - Dynamic

ክላሲክ - ዳይናሚክ ስፖርት Classic - Dynamic

6 ай бұрын

#tiritasport #ትርታ #girmachewenyew #sofoniasenyew

Пікірлер: 214
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ 🙏 በነጋራችን ላይ እርስ በእርስ ያላቹ መከባበር እና ፍቅር ሁሌ ያስቀነኛል ❤
@diasporatube253
@diasporatube253 6 ай бұрын
የስፓርት ግርማ ሞገስ ነበራችሁ በጣሞምምምምም ዉስጤ ነበራች እዉነቱን ለማወቅ ጓግቸ ነበር ሸፋፋነችሁት እዉነት አድናቂያችሁ ነኝ ግን በጣምምም ደብሮኛል ባየሁት ነገር
@user-by1td1nr1b
@user-by1td1nr1b 6 ай бұрын
ዋው ደስ ሲሊ ወንድማማቾቹ ልዩ ናቹሁ ሰላማቹህ ይብዛ እስፖርቱ ያለናተ ባዶነው እውነት ይመነምናል እንጅ አይበጠስም በርቱ❤❤❤
@user-pi6he7pn9z
@user-pi6he7pn9z 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ግርማቸው እና ሶፊ ከክፉ ይጠብቃችሁ ጠላቶቻችሁ ይታሰሩ በላ ይውረድባቸው እሄ ሁሉ የቅናት መንፈስ ነው በርቱ
@Sol-rc8qt
@Sol-rc8qt 6 ай бұрын
እነ ግርምሽ የስፖርት ጥም ቆራጮቹ እንኳን ደህና መጣችሁልን ለእኛ ተጨንቃችሁ እውነቱን ስለነገራችሁን እናመሰግናለን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ❤❤❤❤❤
@yishakzewdu597
@yishakzewdu597 6 ай бұрын
Commentary lay gobez nachew analysis gn zero yemr
@musefaarega1059
@musefaarega1059 6 ай бұрын
አሽቃባጭ
@user-wf4yf5ge8s
@user-wf4yf5ge8s 6 ай бұрын
የማናውቅ ሰዎች side መያዝ የለብንም ማን ጥፋተኛ እንደሆነ ስለማናውቅ! ሶፊና ግርሚሽ ማድረግ የነበረባችሁ 1. ግጭቱን ተነጋግሮ መፍታት! 2. በዚህ ዘመን "physical fighting" እንዴት ?! 3. ከተፈጠረ በኋላም በውስጥ መፈታት ነበረበት 4. officially ከተወራ በኋላ መራገብ አልነበረበትም! # እናንተም በቻላችሁት መጠን አሁንም ቢሆን ጉዳዩን በንግግር ፍቱት ፤ ታረቁ ማንም ጥፋተኛ ቢሆን ይቅር ተባባሉ! ያገናኛችሁ ስራ ስለሆነ🙏
@mengstuaddis3927
@mengstuaddis3927 6 ай бұрын
እናንተ ስለጠፋችሁ በጣም ደብሮኝኝ ነበር እንኳንም በሰላም መጣችሁ
@utty3720
@utty3720 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ግርምሺና ሶፊ እኛ ሀሰት መሆኑን ተረድተናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዉነት የሚናገር ሰዉ አይወደድም ❤❤❤
@esayastakal4745
@esayastakal4745 6 ай бұрын
ሶፍ እና ግርምሽ በጣም ነው እምወዳችሁ ያው የማይነጋ የማያልፍ ቀን የለምና አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ያልፋል ቢቻ እራሳችሁን ጠብቁ 💪💪💪
@AEstifanosIsrael
@AEstifanosIsrael 6 ай бұрын
ግርምሽ እና ሶፊ የነ ዘመን የኔ ምርጦች ። በጣም ንፍቅ ብላችሁኛል ሁሉም አልፎ በቅርቡ እንገኛለን ። የነካችሁ እጅ ሁሉ 🗡🗡🗡🗡🗡........
@mahtemefikre6578
@mahtemefikre6578 6 ай бұрын
ዋዉ ግርምሸና ሶፊ እንኳን ደህና መጣችሁ ያለናንተ ስፖርት ደስ አይደለም ታሰሩ ሲባል ጨንቆኝ ነበረ ሰለመጣችሁ ደስ ብሎኛል።
@tedyteferi5943
@tedyteferi5943 6 ай бұрын
Dechasa Angecha Tadesse እኔ ግራ የገባኝ የሬዲዮ ጣብያው ባለድርሻዎች ናቸው እንዲት ሲኪውሪቲ ካሚራ እንዳለ ለሰከንድ ማወቅ ተሳናቸው ወይስ ከነሱ እውቅና ውጭ የሆነ ስጋት ያለበት ሰው ካሚራውን በድብቅ አስቀምጦት ነው እነሱም ስለካሜራው ትንፍሽ ያሉት ነገር የለም ምንድነው ድራማው
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman Ай бұрын
ሰላም ግርምሽና ሶፊ ዜናውን ሳየውም እናንተ እንደዚ ታደርጋላቹ ብዬ አላመንኩም ግን ግራ ገብቶኝ ነበር የናንተንም ምላሽ እየጠበኩ ነበር ምላሻቹን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ምን ታረጉታላቹ አንዳንዴ ያጋጥማል አይዟቹ ሲቲ ከአዳማ
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 6 ай бұрын
እውነት የሚናገር ሰው ጠላቱ ብዙ ነው። ጀግኖች ናችሁ በርቱ።
@user-qz3cy2df8r
@user-qz3cy2df8r 4 ай бұрын
አይዟቹ ግርምሽ እና ሶፊ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
@user-rj8bc4ph4i
@user-rj8bc4ph4i 6 ай бұрын
ሶፊ እና ግርምሽ እንወደችዋል ብዙ የሚቀናባቹ ሚዲያ አሉ ምክንያቱም ስለምትበልጧቸው ነው
@Bestsporte
@Bestsporte 6 ай бұрын
በቅርቡ ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ወደ ስራችሁ እንድትመለሱ እንመኛለን ❤❤❤
@HassietHassiet
@HassietHassiet 6 ай бұрын
ግርምሽ ❤❤❤ሶፊ ❤❤❤እንኳን ደህና ወቤታችን በሰላም መጣችሁ በተፈጠው ነገር አዝኛለው
@user-ot8jh2so4x
@user-ot8jh2so4x 6 ай бұрын
ሰፊ እና ግርሚሽ አንዳንዴ ምቀኛዬን አብዛው ይባላል እና ይህ ቀላል ነው ብዙ ከዚህ የገዘፈ ነገር ሊከሰት ይችላል እና በፈተናዎች ጠንታችሁ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ጎል አቺቭ ማረግ እና ለስፖርት ቤተሰቡ ልብ ውስጥ ማንም የምይረሳው እና ዘመን አይሽሬ ስራ ሰርታችሁ ማለፍ እንጂ ሌላው ትርፍ ነው ።ለነገሩ አሁን ላይ ሆድ አደሮች በዝተው ነው አትፍረዱባቸው ግን ጎንህ ላይ ሆኖም ሊያጠቃህ ይችላል እና መጠንቀቅ ነው ግን የእውነት ናፍቃችሁኛል በተሎ ወደ ስራ ገበታችሁ እንድትመለሱ መልካም ምኞቴ ነው ።ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ።ሙለር ነኝ ከካራ
@tsegayetamirat
@tsegayetamirat 6 ай бұрын
ግርምሾ በእናቴና በጠላቶች መሀል እግዚአብሔር አለ።
@wondemagegngetachew
@wondemagegngetachew 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ችግሮቻችን እዬ ነው ጀግኖቾን መብላት ልማዶ ነው ወደፌት ❤❤❤❤
@user-eh3ti5gd6m
@user-eh3ti5gd6m 6 ай бұрын
እኔማ ብዙቀን ሞከርኩት ትርታ እስፖርት አልሠራልኝ ያለው የአላህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ሥታምሩ ከምቀኛ ይጠብቃችሁ
@melesgaga2368
@melesgaga2368 6 ай бұрын
አቤት ቅናት አይዞን ወንድሞቼ ቅናት ሰውላይ እንደዚ ቤት ይሰራል ግርምሸ እና ሶፊ መሆንም መምሰልም አይቻልም ይህ የነሡ እስኪል ፖንዛ ፖንዛ ፓፓፓ አሁን በእናንተ ቀንተዋል በአድማጭ ብዛት ገና ጭስስስ እናደርጋቸዋለን አወዳቹሀሉ
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 6 ай бұрын
ግርምዬ ስለምትበልጧቸው ቅናት አሳብዷዋቸው ነው ደሞ ግርምሽ እንኳን ፀብ ክፉ መች ተናግረሽ ታውቂያለሽ ጓዴ አይዞን ብቻ አንቺ በርቺልኝ
@user-mh2ps1ly2h
@user-mh2ps1ly2h 6 ай бұрын
እስፖርት የሚባል አልወድም ምንም አይነት እናንተ ግን እወዳችሁአለሁ ወንድማማቾች
@tegegntgmehadem1410
@tegegntgmehadem1410 6 ай бұрын
Great to see u again. Keep going .
@user-yo2eq6pr1s
@user-yo2eq6pr1s 5 ай бұрын
ግርምሾ ሶፊ አላህ እውነቱ ያውጣል
@Tesfaye-wale
@Tesfaye-wale 6 ай бұрын
ግርምሺ ሶፊ አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ነገሮችን አስተካክላችሁ በቅርቡ ወደስራችሁ እንድትመለሱ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ
@Remilo.Love.Medfegnaw
@Remilo.Love.Medfegnaw 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሶፊ እና ግርሚሾ የተሰማው ዜና በጋነንም እንደዚህ በምስል መጣታቹ እውነታውን ስላወጣቹ እናመሰግናለን በቅርቡ እንደምትመለሱ መኞቴ ነው ሰላማቹ ይብዛ✍️✍️✍️✍️✍️
@mujibmohammed9138
@mujibmohammed9138 6 ай бұрын
እረ ቶሎ ወደስራቹሁ ተመለሱልን በጣም ናፍቃቹናል
@gatnettadesse2592
@gatnettadesse2592 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል
@dt4184
@dt4184 6 ай бұрын
ግርምሽና ሶፊ በርቱልን በቅርቡ እንደምትመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ✌️✌️✌️👍👍👍
@DawitBirku
@DawitBirku 6 ай бұрын
እውነትን አውነት ያወጣዋል ግርምሽ ሶፊ አይዟችሁ ጊዜው እውነትንጨየሚቃረን ስለሆነ እና ብዙ የሚወዳችሁ የሚያከብሯችሁ እንዳሉ ሁሉ ብዙ ደግሞ በእናንተ በቅናት ፍንድት ያሉ ስላሉ እነሱ ናቸው የሚያወናብዱ አይዟችሁ😘😘😘
@BEWNETUTesfaye-fv1jw
@BEWNETUTesfaye-fv1jw 5 ай бұрын
ለምን ለላ ስራ አይሰራም ፈጣሪ ከእናንተ ጋራ ይሁን ግርምሽ Sofi
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 6 ай бұрын
ማንም አይደርስባችሁም የምር ምርጦች ናችሁ ጠንክራችሁ ስሩ ግርምዬ
@genetwolde9411
@genetwolde9411 6 ай бұрын
Welcome girmish and soft. Really I was wondering why you guys are disappeared from media ,hope you are back I missed you everybody.
@tanabetie4726
@tanabetie4726 6 ай бұрын
I love you guys.keep work hard
@user-eq4ic9to8q
@user-eq4ic9to8q 6 ай бұрын
የጣላቱ ብዛት ግርምሽ የለመድነው ስለሆነ ወደ ፊት በርቱልን እንኳን መጣችሁልን።
@EliyasAsfawTesema
@EliyasAsfawTesema 6 ай бұрын
ግርምሽእና ሶፊ አይዧችሁ እውነቱን መድሀኔለም እውነቱንይፈርዳል አይዧችሁ
@user-vj6qo2rf1w
@user-vj6qo2rf1w 6 ай бұрын
ግርምሽዬ በርቱልኝ ለሰው ቦታ አትስጡ ❤
@AbrehamAshenafi-ig7gv
@AbrehamAshenafi-ig7gv 6 ай бұрын
በእናተ ላይ የሚፈፀመው ነገር በእውነተኛ ሰዎች ላይ የሚፈፀምም ነው እኛም ህዝቦች ከእናንተ ጋር ነን። በርቱ ከጎናቹ ነን።
@vistaethiopia7174
@vistaethiopia7174 6 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bNVnaNypudvVZY0.htmlsi=wo34aibcP_ea6sag
@user-rq8om4pn3h
@user-rq8om4pn3h 6 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ግርምሽ እና ሶፊ
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 6 ай бұрын
ይገርማል ስው ጠንከር ሲል እራሱን ሲችል ለፈቀደው ሞያ እራሱን ስጥቶ ጠንክሮ ሲገኝ መከራው ይበዛል። በርቱ እንደውም እስከ ቅርብ ጊዜ በምስል እስካያችሁ ድረስ በተለይ ግርማቸው በእድሜ ገፋ ያለ ስው ነበር የሚመስለኝ። ግን እጅግ ወጣቶች ናችሁ እናንተ ብሩህ እድል ይጠብቃችኃል በርቱ አንበሶች።
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 6 ай бұрын
Betam new des yemetelut fekrachu siaskena GOD bless you more
@shemsuousman5653
@shemsuousman5653 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፋቂዎች
@Sis_Black
@Sis_Black 6 ай бұрын
Mnm bifeter 1st nachu. ❤❤❤❤
@BahradinRadi
@BahradinRadi 6 ай бұрын
ደስ ስትሉ አረ ጨዋታው አስጣለኝ ከናንተ ነው ጨዋታ ሚያምረው 💘💘💘💘
@weytarutube4414
@weytarutube4414 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ
@habtomawoke2188
@habtomawoke2188 6 ай бұрын
ባልደወሉት አትፍረዱ ጫና ሊኖር ይችላል ::ከምቀኛ ውጭ ያሉትን ማለት ነው ::ግን ፈተና የሌለው ስራ የለምና በርቱ በርቱልን ::
@Damenu-xz9wf
@Damenu-xz9wf 6 ай бұрын
ዋው ዋው እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-qe3lq8nk9u
@user-qe3lq8nk9u 6 ай бұрын
We love you Guys keep it up
@abbuzakir7501
@abbuzakir7501 6 ай бұрын
ሶፊ እና ግርሜ እውነታውን ብትን ብጥርጥር አድርጋችሁ እውነታው ለህዝቡ ወይም ለስፖርቱ ወዳዱ አካል ሰምታቀርቡልን እውነታውን እንዲወጣ የሚፈልጉ አካል እንደሆኑ እኛ ለመረዳት አያዳግተንም ።
@abbuzakir7501
@abbuzakir7501 6 ай бұрын
እውነታውን እንዳይወጣ የሚፈልጉ አካል እንደሆኑ ለመረዳት አያዳግትም
@Yaredzema21
@Yaredzema21 6 ай бұрын
አይዟችዉ ግርምሽ ሶፊ የቅናትና ምቀኞች ዘመን ነዉ በርቱ ስራችዉን ብቻ ስሩ ከዚ ቦሃላ በማስተዋል ተራመዱ ሰዉን አትመኑ
@habtomawoke2188
@habtomawoke2188 6 ай бұрын
ገና ብዙ ከናንተ እንጠብቃለን አይዞኝ ::በርቱ
@AbubakerAkmalGunners
@AbubakerAkmalGunners 6 ай бұрын
እንከን ደነ መጠችሁ አይዘችሁ በርቱ ጠንክሩ ከጎነችሁ ነን በሬድዮም ተነፍቀችሀል 7 እስከ አስር በጠም እየደበረኝ ነው
@user-yn1mf9hc4q
@user-yn1mf9hc4q 6 ай бұрын
Girmish&sofi betam new yemwedachu ❤❤❤ ere betolo temelesuln nafikachunal welcome wendmamachoch
@YisakHabte
@YisakHabte 6 ай бұрын
ኧረ ኑሩልን ሶፊ እና ግርምሽ ናአፍቃአችሁን ነበረ እንኳን ደና መጣቹ
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 6 ай бұрын
እኔም አድናቂያቹህ ነኝ ነገር ግን ድብድብ ተካሂዷል ማን ይሁን ጥፋተኛ አናዉቅም ተለቆ አይተናል ሌላው ባለድርሻ መሆናቹህ ተጠያቂ አያደርገንም ነዉ አልገባኝም። ነዉ ወይስ እንደፖርላማዉ ትርታ የመከሰስ መብታቹህን ማንሣት አለበት
@H.Y.Habesha
@H.Y.Habesha 6 ай бұрын
ያለውን ነገር እንዲ በግልፅ ልታሳውቁን ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል❤
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 6 ай бұрын
እንዃን ሰላም መጣችሁ ሶፊ እና ግርምሽ 🙏
@user-fz5lc9nj5j
@user-fz5lc9nj5j 6 ай бұрын
በርቱ, ሶፊና ግርምሽ❤
@AshenafiDesta-is1sp
@AshenafiDesta-is1sp 6 ай бұрын
ግርሚሾ ና ሶፍ እንኳን ደህና መጣችሁ
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 6 ай бұрын
Wellcome back❤❤❤❤
@Davidm127
@Davidm127 6 ай бұрын
የሚሰራ ሰው ሁሌም ይፈተናል ስራችሁ ይለያል ለዚያ ሊሆን ይችላል ጠልፎ መጣል እየተካሄ ሊሆን ይችላል በሪቱ የናንተ ማንነት በውሸት አይፈረስም የህዝብ ልጆች ናችሁ ለተመልካች እንጂ ለዚህ መልስ መስጠትም አያስፈልጋችሁም ነበር
@mulukenamare2515
@mulukenamare2515 6 ай бұрын
ይህ ለ እናተ ጉልበት ነዉ ❤❤
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 6 ай бұрын
ግርምሽ እና ሶፊ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
@sisaywubie
@sisaywubie 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🙏
@sisayhailu7
@sisayhailu7 6 ай бұрын
የማንም ቆፈናም በቅናት ሲንጨረጨር ይኖራል እንጂ እናንተን መሆን አይችልም። መከባበራችሁ ይደንቃል በእርግጥም ያስቀናል። የደርባባዋ ሰኒ ወንድሞች አይደላችሁ!
@user-le2lo6ub7t
@user-le2lo6ub7t 6 ай бұрын
ስትደበድቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቋል እኮ
@Steven.24
@Steven.24 6 ай бұрын
eko
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 6 ай бұрын
የዉነት ወድማማቾች ናቹ እዴ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 6 ай бұрын
አረ ሶፊና ግርምሽ እኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉😢
@abbuzakir7501
@abbuzakir7501 6 ай бұрын
Wel come !!
@DgafMesay
@DgafMesay 6 ай бұрын
ሶፊ እና ግርምሽ ሰላም ናቹህ አብሹሩ ጡሩ ስራ ለራስ ነው እና እውነቱን ሰለምትነገሩ ነው ቅናት ነው
@mengstuaddis3927
@mengstuaddis3927 6 ай бұрын
well com 2 brotheryan
@BiniKing-oo8qs
@BiniKing-oo8qs 6 ай бұрын
ሶፊና ግርምሽ እወዳችኋለሁ ቶሎ ተመለሱልኝ
@sufiyansufiyan8761
@sufiyansufiyan8761 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ
@abrish338
@abrish338 6 ай бұрын
በርቱ
@user-iy5pk5vg4o
@user-iy5pk5vg4o 6 ай бұрын
Welcome back
@juniorjunior3591
@juniorjunior3591 6 ай бұрын
Yes Yes Yes well come well come girmacho Sofia I Miss You wow wow
@TesakeAbriham-wt1sk
@TesakeAbriham-wt1sk 4 ай бұрын
Welcome ❤❤❤
@tsegnetlema869
@tsegnetlema869 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አረ ናፍቃቹኛል
@addisutucho5007
@addisutucho5007 6 ай бұрын
እኔ ዛሬ 19/4/2016 ገዛጣኛ ደረጄ ጠጋነው በአካል አግንቼ ጣይቀዋለው በርቱ እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጣስም በርቱ ቀጥሉበት
@user-yo2eq6pr1s
@user-yo2eq6pr1s 6 ай бұрын
ደርጄ ግርምሾ ሶፊ ስልክ ቁጥር ትቅብሉልኅን በአላህ
@user-yo2eq6pr1s
@user-yo2eq6pr1s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-yo2eq6pr1s
@user-yo2eq6pr1s 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yo2eq6pr1s
@user-yo2eq6pr1s 6 ай бұрын
ግርምሾ ስልክ ነግርኝ
@user-yo2eq6pr1s
@user-yo2eq6pr1s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mynamar3984
@mynamar3984 6 ай бұрын
በርቱ ምቀኛ ብዙ ነው
@edomyohannes7613
@edomyohannes7613 6 ай бұрын
Welcome
@aviya5907
@aviya5907 6 ай бұрын
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ በቅናት የተነሳባችሁ በሰው ውስጥ አድሮ ክፋትን የሚሰራባችሁ ሰይጣን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን !!!!!!!!!!
@andualemsemachew1607
@andualemsemachew1607 6 ай бұрын
እኔ አንድ አስተያይት ልስጥ ቲንሽ ከሚዲያ ዘወር ብላችሁ ብትቆዩ ጥሩ ነው።ስማችሁ ጠፍቷል በእናንተ ዙሪያ የሚወረው ደስ አይልም ገንዘብ ሲገኝ ዝና ዝና ሲገኝ ገንዘብ እየተባለ ነው ሰው የሚምታታ መግለጫ
@rob21112
@rob21112 6 ай бұрын
Girmachew you are passionate about Ethiopian sport than most journalists. But you seem very emotional these days. Especially since you started working with your brother. Please focus on your profession and also don't try to get involved in arguments. You are young and a lot is awaiting you in the future.
@MenuhabibElu
@MenuhabibElu 6 ай бұрын
ባለድርሻ ስለሆናችሁ ሚዲያዉ እንደፈለጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ? የትርታ FM ኢሜጅ አያስጨንቃችሁም?
@Anika-su1hx
@Anika-su1hx 6 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት
@Tulushalema
@Tulushalema 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Love family biroye
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 6 ай бұрын
well come to girmishe&soff
@yonasswondemu1823
@yonasswondemu1823 6 ай бұрын
ኧረ እንኳን ደና መጣቹ ብዙ ወሬ በዝቶ ግራ ገባን እንኳንም ሰላም ሆናቹ
@AshuAshu-jt1cm
@AshuAshu-jt1cm 6 ай бұрын
አዞን ያለነው ወድማማቾች
@zelalemyared6556
@zelalemyared6556 6 ай бұрын
❤❤❤
@eastafrica5078
@eastafrica5078 6 ай бұрын
መቼ ነው እሺ ወደ አየር የምትመለሱት? ጨዋታ እያለፈን እኮ ነው😒😐
@ambayehaile5169
@ambayehaile5169 6 ай бұрын
Well come wedoche
@TesfayeBishaw-hc5uq
@TesfayeBishaw-hc5uq 6 ай бұрын
ኧረ በናታችሁ በቻላችሁት መጠን ለመምጣት ሞክሩ ምን ያህል ችግር ውስጥ እንዳላችሁ አዉቃለሁ ግን ተናፍቃችኋል። ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ ግርምሾ
@ssissis7205
@ssissis7205 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Setameruuuu i love
@user-yo2eq6pr1s
@user-yo2eq6pr1s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElKAB10
@ElKAB10 6 ай бұрын
❤❤
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
አርሰናል የቪክቶር ዮኮሬሽን የውል ማፍረሻ ለመክፈል ወስኗል
1:13:56
ክላሲክ - ዳይናሚክ ስፖርት Classic - Dynamic
Рет қаралды 4,2 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН