"ወንድሜ ከቤት ከወጣ 16 ዓመት ሆነው".../ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 111,082

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 81
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልሽብን ሐዘን በደስታ ቀይራ ከወንድምሽ አገናኝታ ታሳዬኝ በእውነት 😭😭😭
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
እንደወጡ መቅረት በጣም ነው የሚያሳዝነው በሰላም እንድትገናኙ እመኝልሻለሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
አፍ እደወጡ መቅረት በጣም ነው ሚያሳዝነው አይዞሽ እህቴ አላህ በሰላም ያገናኛቹ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ከወድምሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ አይዞሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨመርበት አይዞሽ ትገናኛላችሁ ምን ይታወቃል ።
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 Жыл бұрын
አይዞሽ ሃይሚ:: ወይ የሰው ልጅ ህይወት ያሳዝናል:: እግዚአብሔር ይረዳሻል::
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝሽ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
አይዞሽ ትገናኛላችሁ እግዚአብሔር አለ
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
አባቴ ደሞ ሲያምር አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ።።።የኔ ቆንጆ።።
@yordanosg9402
@yordanosg9402 Жыл бұрын
ሀይሚዬ የረጅም አመት ጥያቄሽን የውስጥሽን መልካምነት አይቶ እግዚአብሄር አምላክ በአጭር ጊዜ ይመልስልሽ🙏❤️❤️
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@user-fl1ft2wc4j
@user-fl1ft2wc4j Жыл бұрын
አሏህያገናኝሽ
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በስላም ያገናኛቹሁ 🙏
@alexiazemach728
@alexiazemach728 Жыл бұрын
Ayezhosh Haymi may God hear your prayers!
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህት የናት ልጅ እናት ማለት ናትና እባክህ ካለህበት አለሁ በላት
@elsadegu7754
@elsadegu7754 Жыл бұрын
ሀይሚዬ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ አንድ ቀን ጌታ የፈቀደ ቀን ይገኛል ጌታ ይረዳሻል ያስገኝልሻል
@amsalegire1144
@amsalegire1144 Жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳሽ ሀይሜዬ.በፅሎት ሁሌም አስብሻለሁ የኔ እህት.
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
I hope u will get him
@eshetewolde9315
@eshetewolde9315 Жыл бұрын
ግን ለምድነው ብዛት ፈላጊ ተፈላጊ ድሬደዋ አከባቢ የሚበዛው ....ሐረር ይበዛል ምክንያት ይኖረው ይሆን???
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 Жыл бұрын
የተለየ ምክንያት የምለው ብዙ ጊዜ የውትድርና ኑሮ እና ከኮትሮባንድ ንግድ እንዲሁም የድሬደዋ የንግድ እና የባቡር ጉዞ መነሻነት ጋሮ ተያይዞ እሰከ ጅቡቲ በኩል የተያያዘ ታሪክ መጠፋፋት በጦርነት የወታደር ቤተሰብ የተለያዩ ቦታ ትዳር መመስረት ይመስለኛል
@user-qz8ru1ly6c
@user-qz8ru1ly6c Жыл бұрын
እኔስ በምን ላግኛችሁ ወድሜ ጠፍቶብኛል አላህ ይጠብቃችሁ እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ebs
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😢🙏🏿
@Mohammed-yj4fp
@Mohammed-yj4fp Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግናኝሽ እሕቴ
@estifanos1514
@estifanos1514 Жыл бұрын
Egziabhar Yerdash Ehtaa😢
@sefefelakew2919
@sefefelakew2919 Жыл бұрын
ሃይሚዬ እግዚአብሔር የዘመን ጥያቄሽን ይመልስልሽ
@tsiongedey6145
@tsiongedey6145 Жыл бұрын
ሀይሚዬ እግዚአብሔር ወን ድምሽን በሰላም ያገናኝሽ እንዴት እንደምትወጂው አቃለው አብሬሽ ነው ያነባውት አይዞሽ እህቴ
@sada4603
@sada4603 Жыл бұрын
አላህ ከወንድምሽ ገመረ ያገናኝሽ እህቴ ደግሞም ታገኝዉ አለሽ ኢሻአላህ
@taiyobaaaaa8590
@taiyobaaaaa8590 10 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁያረብብብብ
@tigisttesema2732
@tigisttesema2732 Жыл бұрын
አይዞሽ ሀይሚ ፈጣሪ ይርዳሽ
@oliviatassew8481
@oliviatassew8481 Жыл бұрын
Good be with you
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
ሰላም እኳን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
አይዞሽ ይገኛል እህቲ
@emanseid5684
@emanseid5684 Жыл бұрын
😥😥😥አይይይ አላህ ህይር ያሠማሽ
@genetgezaw1176
@genetgezaw1176 Жыл бұрын
May God help you Haimye ❤️❤️
@kezira4
@kezira4 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@yhuhjj1272
@yhuhjj1272 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Жыл бұрын
የቅዳሜን:ከሰዐት:አዘጋጆች:የእኚህን:እናት:የዘለዐለም:ለቅሷቸውን:በደስታ:ስለቀየራችሁላቸውና:ደስታቸውንም:በዚህ:ፍጥነት:ስላሳያችሁን:ለእናንተም:ክብር:ምስጋና:ይድረሳችሁ:አላህ:ይስጣችሁ።
@floridatekie6323
@floridatekie6323 Жыл бұрын
God is great !
@user-zg3dg6si3p
@user-zg3dg6si3p Жыл бұрын
አለህ ያቅርብልሽ
@peaceprevails
@peaceprevails Жыл бұрын
ሃይማኖት ይገርማል ከረጅም ጊዜ በሗላ አየሁሽ ይገርማል - አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በፀሎት አስብሻለሁ ጌታ ይረዳሻል ታገኚዋለሽ
@amnealove3755
@amnealove3755 Жыл бұрын
አይዞሽ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
አብሺሪ
@shewayewendemagegn2541
@shewayewendemagegn2541 Жыл бұрын
Hyme yea egzybhar yerdash
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አላህ የገነኛቹው
@atinafukidane8112
@atinafukidane8112 Жыл бұрын
አይዞሽ ሀይሚ ፈጣሪ ይርዳሽ ደሬ ምርጥ ወንድማችን ነበር
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
አይዞሸ ፈጣር ይርዳሸ
@bhbbu8006
@bhbbu8006 Жыл бұрын
Yemir betami new yadenekushi anchiy wedmishin tfelgiy aleshi adad eht wedmi ayfelgumi ekon lfelgu yavarr alu
@user-gz5os5sy9b
@user-gz5os5sy9b Жыл бұрын
አላህያገናኛችሁ በሰላም
@ramahmohamad4757
@ramahmohamad4757 Жыл бұрын
አላሕ ያገናኝሽ ውደ ከባድነው መሐያየት
@misraburka484
@misraburka484 Жыл бұрын
Diredawa mino beza
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 Жыл бұрын
yagenagnesh selam
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 Жыл бұрын
Ayezoshe mecherashawn yasamerelieshe
@abebagebeyehu3835
@abebagebeyehu3835 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል ይገኛል ወንድሜ በ98 ጠፍቶ የነበረ ስሙን ሁሉ ቀይሮ አግኝተነዋል
@eneenenegni1212
@eneenenegni1212 Жыл бұрын
ማሩ ማር አድርገህ አቅርበኸዋል👌👌👌👌👌👌👌👌
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
May Allah help you to find your brother l will pray for you insha Allah
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Aye Ye Dire Lij. Haymina Yekenash Ehetie
@shewayewendemagegn2541
@shewayewendemagegn2541 Жыл бұрын
Hyeme ayzosh
@danielola9852
@danielola9852 Жыл бұрын
hulum..ke dire dawa...yetefew
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 Жыл бұрын
yoni musina serto yehonal😄😄😄😄😄
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
እህት አይዞሽ አታልቅሸ እግዚአብሔር ባለው ቀን ከወንድምሸ ትገናኛላችሁ የእኔም እህት አዘናግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ከፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ በ1995ለንሮ ብላ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰቶ ቤተሰቡ በሙሉ አድራሻዋን አናውቅም እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ
@user19159
@user19159 Жыл бұрын
hyimeye fetri yerdashe wendmachine endigage entsaliyaline. ayezoshe
@aminaali1690
@aminaali1690 Жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔💔
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
በዬቤቱስት ችግርአለ እኔስ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ መኖርአልችልም 😢😢ወላሒ ያልፋል ብለንበስዴት ተለያይተን ስንኖር በለቅሶነው ዬናፍቁኛል
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 Жыл бұрын
እኔም ወንድሜ ቆያ ልጅ ነበር ግን እስከዉን አለዉ የምል ነገር ዬለም አታ ፎቶ ዬለኝም
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 Жыл бұрын
ሳምት በደስታ እንድትገ
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
ይሄኔ በሃይማኖቱ ሲጨቀጭቁት ይሆናል የጠፋው። ፈጣሪ ያገናኛቹ።
@user-kb5mc3rn2v
@user-kb5mc3rn2v Жыл бұрын
የአእምሮ ሕመም እንደገጠመው ከንግግሯ መረዳት አቅቶህ ነው?
@kibrewossenguadie8875
@kibrewossenguadie8875 Жыл бұрын
Ayy ...Sugebo...
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
የአይምሮ ህመም የገጠመው ሰው ራሱን ለመቻል ስራ ፈልጎ ተቀጥሮ ሲሰራ ያያችሁት የት ሃገር ነው? / በጠፋበት ሞጆ ከተማ ውስጥ ጸጉር ቤት ሲሰራ ነበር/ ። ሃይማኖቱን በመቀየሩ ተቃውሞ ሲበዛበት ሊጨነቅና ከቤተሰብና ከሚታወቅበት አካባቢ ርቆ ሊሄድ ይችላል። በንደዚ አይነት ሁኔታ ከቤተሰብ ተቆራርጠው የት እንዳሉ የማይታወቁ በግሌ 3 ሰዎችን አውቃለሁ። ብቻ በህይወት ካለ ፈጣሪ እንዲያገናኛቸው ጸሎቴ ነው።
@luckyman8713
@luckyman8713 Жыл бұрын
Le melekas nw ende ezaa mihedut
@abiy541
@abiy541 Жыл бұрын
የሆነ ነገር ሆኖ ነው የሚሆነው ወይ የሆነ ነገር አርገውት ይሆን?
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
መልካም ነገር ከአንደበታችሁ ቢወጣ ኮሜንት ታነባለች ልብ የሚነካ ቃል አትናገሩ
@girmaggk3110
@girmaggk3110 Жыл бұрын
ጴንጤ ባይሆን አይጠፋም ነበር አደነዘዙት
@yohanajesus3610
@yohanajesus3610 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁ ን እህቴ የጠፋውን ወንድምሽን ጌታ እየሱስ ያገኝልሻል ወደ 22 ጎላጎል ህንጻ ነብይ ሚራክል ተካ የሚባል አገልጋይ ይጸልይልሽ ወንድምሽ የት እንዳለ በህይወት ይኑር አይኑርም ይነግርሻል ብዙ የተጠፋፉ እናትና ልጅ አጋናኝቱዋል እግዚአ ሄር የሚጠቀምበት የእግዚአብሄር አገልጋይ ነው ታሪኩ በጣም ስላሳዘነኝ ነው እርግጠኛ ሆኜ ነው የነገርኩሽን የነገርኩሽ
@tanabahirdar5898
@tanabahirdar5898 Жыл бұрын
የሆንክ ሚራክል ነገር ነህ አይተህው ከሆ ንገረን
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
አይ አለመታደልሽ በሠዉ ማመን ጀመርሽ
@gman-qx1dg
@gman-qx1dg Жыл бұрын
ጅራታም ልታስበላት ነው
@saragirma3927
@saragirma3927 Жыл бұрын
Is he psychic or prophet?
@senamami4216
@senamami4216 Жыл бұрын
ጫትም ቅሞ አያዉቅም 😂👊 ጫት አለመቃም ጨዋ ያረገዋል እንዴ? ጠላ እየጋጡ ምሽት ላይ ቱቦ ዉስጥ መዉደቅ ነው ወይስ ጫት መቃም ነው ጉዳት ያለው ??
@azebdebay9418
@azebdebay9418 Жыл бұрын
ይታይ kzfaq.info/get/bejne/qNB9mq2Wur6ZXWg.html
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 130 МЛН
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
JULI_PROETO
Рет қаралды 9 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
የታፈነ ዕውነት !  Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
18:28
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 302 М.
ХАН АТА НАЛЕТЕЛ НА ХАСАНА
0:45
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 1 МЛН
НЮША ПЕРЕПУТАЛА КОПИЛКУ #pets #прикол #юмор
0:12
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 72 МЛН