Рет қаралды 262
Spokiyo
በዚህ ሳምንት በአስራ ሁለተኛው የስፖኪዮ ኤፒሶድ ቅኝቶቻችን የፓንዳ ፖለቲካ ፣ ወንድ እና ሴት ንፁህ ጓደኝነት መመስረት ይችላሉ? የሚሉና ሌሎችንም ጉዳዮች ሰፋ አርገን በአዝናኝ መልኩ ቃኝተናል አብራችሁን ቆዩ፡፡