ወረዱብኝ! | The Roast Of BboyTomy33 | 25th Birthday Special

  Рет қаралды 211,156

BBOYTOMY33

8 ай бұрын

25ተኛ አመት ልደቴን በማስመለከት ጓደኞቼ ተስብስበው Roast አረጉኝ በጣም አሪፍ እና አዝናኝ ቆይታ ነበር ይሄን ቪዲዮ ከ18 አመት በላይ ያሉ ወጣጦች ጀምሮ ቢያዩት ይመረጣል
Sponsored by - Grand Eliana Hotel - Arada Beer - Tinsu Productions & Hey online solutions
BTS kzfaq.info/get/bejne/eZiVqMakr8mvh4U.htmlsi=_F1N6kmV8QkYI-ku
Follow My Socials👇🚨
🔵TikTok - www.tiktok.com/@bboytomy33?is_from_webapp=1&sender_device=pc
🔵INSTAGRAM - bboytomy33?igshid=1bghyotkk1k7m
🔵TWITTER - BboyTomy33?s=09
🔵FACEBOOk - bboytomy33page
--------------------
ASSET DOWNLOAD CODE:
ac5f4b6db3b5a1d6af719381b9eec628884a15d15b8a11b53d1a38b00de9787b:97978205
#bboytomy33 #birthday #roast

Пікірлер: 590
@BBOYTOMY33
@BBOYTOMY33 8 ай бұрын
Thank You Everyone ❤️ subscribe to see contents like this
@obatube4619
@obatube4619 8 ай бұрын
ayzok wendimee inya srf yalagebach arogit alech meches kezi rost behola set zora atayihim
@KaletisdkAmlaku
@KaletisdkAmlaku 8 ай бұрын
Bro awra ly yalwun firaol akerbiw😅
@orthodoxy2323
@orthodoxy2323 8 ай бұрын
Damn ❤ eske tig new yaznanachugn 😅
@Fiker123
@Fiker123 8 ай бұрын
አንተ በጣም ባለጌ ነህ ያንን ያሳለፋችሁትን መልካም ጥሩ ግዜ እረስተህ የማንንም ውርጋጥ ወፍ ዘራሽ ሰብስበህ አፍህን ትከፍታለህ የሰው ልክ የሌለህ የሰው ልክ የማታውቅ ፍየል ነገር ነህ ።
@orthodoxy2323
@orthodoxy2323 8 ай бұрын
​@@Fiker123 eshi fyel milewn sidb mn ametaw 😂😂 baltefa sdb
@edomyeneneh1119
@edomyeneneh1119 8 ай бұрын
ለምን እራሳቹሁን ችላቹ አትቀልዱም ልጅቷ እኮ ይሰማታል ቶሚ እኔ ትመቸኛለህ ግን የግል ጉዳይ የግል መሆን አለበት 😠
@tigistdiriba8069
@tigistdiriba8069 8 ай бұрын
ቶሚ በጣም የምወድህ ዩቲዩበር ነህ ዛሬ ያየሁት ነገር ግን ለቀድሞ ፍቅረኛህ ምንም respect እንደሌለህ ነው ። ክርስቶስ በምድር ላይ ሳለ እንዲህ ብሎ ነበር ከናንተ መሃል ሀጥያት የሌለበት ይህችን ሴት በድንጋይ ወግሮ ይግደላት ብሎ ነበር ሙሉውን ቃል I hope ታውቀዋለህ ። በደንብ አስብበት Anyways happy birthday🎉
@btafe
@btafe 8 ай бұрын
🙄🙄
@mazis6543
@mazis6543 8 ай бұрын
betammm enem yetesemag endanet nw lebefit life liy tedesetehebat eskalefek ders endi yewared sera basera aref nw beka meleyayet yale nw gen yehen yahele mezeket gen mnem des ayelm
@loariftube206
@loariftube206 8 ай бұрын
"ደፋር ህፃናት መድረኩን ተቆጣጥረውታል" እያዩ ፈንገስ
@aminabdullah1173
@aminabdullah1173 8 ай бұрын
ሴቶች ግን አስቡበት ነግ በእናንተ ነው ተንበርክኮ በማሀበራዊ ሚዲያ ቀለበት እንዳላረገላት ለሱዋ ሞራል እንኩዋን ሳይጨነቁ ለቤተሰቦቹዋ ሳያስቡ በዚህ ልክ ሲቀልዱባት It's fucking sad እኔ የጨርቆስ ልጅ ነኝ እርድና እንዲህ አልነበረም አልነበረም
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 8 ай бұрын
ስለሚቀኑባት ነው ምደረ ምቀኛ ሁላ ሲያስጠሉ ትሽ
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 8 ай бұрын
እኮ😢
@hiwotwondsen2358
@hiwotwondsen2358 8 ай бұрын
Betam lik neh
@yohannessamule6467
@yohannessamule6467 8 ай бұрын
Derom habsha ewnt aywdem mne ale mn edhona satweku fuck 👎
@Musicforlife711
@Musicforlife711 8 ай бұрын
Thanks Man 🫡 Don’t mind him he’s so fuckn immature which I even regret knowing his channel since since
@netsanetb.t2895
@netsanetb.t2895 8 ай бұрын
ቀልዳቹ ሞቷቹዎል አክብረህ ተንበርክኮ ጠይቆ መቀለጃ ማድረግ አለመብሰልህን ነው የሚያሳይ ብዙ ይቀርሃል ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል ሴቲቱ ሆይ ነግ በኔ ነው አስቡበት
@Demekech21
@Demekech21 8 ай бұрын
🙏
@robifamily2022
@robifamily2022 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 8 ай бұрын
አትፍረጂ ምን እንደተካሄደ በሱ ሂወት አታውቂም እንደዚህ አይነት ድራማ አይሰሩም ሰው ነውረኛ ብሽሽቅ ያደርጋል::
@hannat600
@hannat600 8 ай бұрын
leave the ex alone what a toxic crowd ish
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 8 ай бұрын
ቶማስ እንኳን ተውለድክ ቀልዳችሁ ግን ያስጠላል በጣም ዛጋችሁ እንደብረት
@EsmoMah
@EsmoMah 8 ай бұрын
ቶሚ እኛ ካንተ ይህን አንጠብቅም ምን አልባት ብዙ አጥፍታ ሊሆን ይችላል ግን በዚን ያህል ክብሯን መጉዳት በጣም ይደብራል።
@Hayat79725
@Hayat79725 8 ай бұрын
this is not nice leave her alone please🙄
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 8 ай бұрын
ለማንኛዉም መልካም ልደት ግን እዉነት ታሳፍራላችሁ 🤭 ቆይ ግን ማደግ ምንድ ነዉ 🤔 አዋቂነትስ ምንድ ነዉ🤔 መሠልጠንስ ምንድ ነዉ🤔 በህይወቴ በጣም የምጠላቸዉ ሰዎች እና መሀይም የምላቸዉ ሰዎች ለሌላ ሰው ስሜት እማይጨነቁ የሚናገሩትን ነገር የማያዉቁ ሰዎች ናቸዉ ።
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
የተሻለ ታገኛለች ይብላኝ ለሡ ለአጃቢዎች እንኳንም ቀረባት ጨበሬ ፀጉር ግርፍጥ ሁላ ሤቱም ወንዱም አልጫ
@tigistmulugeta7074
@tigistmulugeta7074 8 ай бұрын
Yematerbu
@atnabonayehu6880
@atnabonayehu6880 8 ай бұрын
ሰዉ ግን ስትለወጥ ማየት አይፈልግም
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 8 ай бұрын
አትፍርድ ይፈርድብካል ። በማናቀው አንፍርድ አያገባንም
@thisisaddis489
@thisisaddis489 8 ай бұрын
dude why u keep mentioning her u can roast him not the relationship
@lamrotabdu3334
@lamrotabdu3334 8 ай бұрын
I have been watching your videos for long time and i was enjoying it for real and i appreciate your creativity but you dont have to mention her in all your videos you have to move on just like she did she admitted that it was her fault and say sorry i don't know what she did but i think your are crossing the red line you shouldn't let your freind to insult and treat her like that Please leave her alone i hope you take my comment positively and happy 25th birth day 🎉
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 8 ай бұрын
ደርቅ ቀልደኞች ምንም አያስቀኝም 😊😊😊😊
@beruktawitetesfaye3931
@beruktawitetesfaye3931 8 ай бұрын
ምድረ እንጭጭ😢😢😢
@basicstrength9893
@basicstrength9893 8 ай бұрын
ቲሽ, ይሄን ቢዲዮ ብለ ትለቃለ!?
@Bete-el
@Bete-el 8 ай бұрын
Even the original roasters have boundaries! It’s in poor taste to make fun of mental health and he put himself up to be roasted no need to include his ex who is going through a lot with her mental health.
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 8 ай бұрын
እንዴት አወቅሽ ሜንታል ኬዝ እንዳለባት እያሾፈች ቢሆንስ
@BiyadgilignMulugeta
@BiyadgilignMulugeta 8 ай бұрын
በአለም ላይ ዘጊ ጀማ ይሄ ይመስለኛል
@mekassa7625
@mekassa7625 8 ай бұрын
ቶማስ በወለደችክ እናትህ ልለምንክ ይሄን ቪዲዬ አውርደው እንደዚህ አይነት ምልከታ ላንተ ለወደፊት ጥሩ አይደለም በቃ አውርደው ስንት ቀልድ እያለ በጣም ለዛ የሌለው በዛ ላይ የሰውን እይታ የሚያበላሽ ነገር ነው ያደረጉት በፈጠረክ በወለደችክ ልለምንክ በቃ አውርደው😢
@hanan-zc2dl
@hanan-zc2dl 8 ай бұрын
Kelal tsotaun keyrew ekonew hulum rost yargut ere afrku ersu blotal ezaw tesaskew baylekut Tru nber
@titiadunga2682
@titiadunga2682 8 ай бұрын
ቶሚ ግን በይቅርታ እመንና ወደ ጔደኛክ ተመለስ ፍቅር ብዙ ፈተናዎች ማለፍ ነው
@KibromHabtamu-uh4jg
@KibromHabtamu-uh4jg 8 ай бұрын
ቶሚሻ በጣም ነበር ቪድዎችህን የምከታተለው ነገር ግን ነገሮች ሁሉ አየተበላሹብህ ነው ከምታስበው በላይ ጭንቀት አየመታብህ ነው አመብርሃንን ራስህን አድን አስኪ ለተወሰነ ግዜ ራቅ ብለክ ሂድ ማለቴ የሆነ ገዳም ነገር ከራስህና ከፈጣርጋ አውራ ደሞ ስለሰው አንዳጨነቅ አኔ ወታደር ነኝ ነገር ግን ወንድነት ማለት ለኔ ለመብርሃን የሚምበረከክ አንጂ ለሰው ወሬ አደለም አስታዉስ ፈጣሪ ለሁሉም ነገር ምክንያትና መልስ አለው:: ዝቅ ሳይሉ ከፍታ የለም 👍በጣም ነው የማከብርህ ቶሚሻ 👍21
@unkn5033
@unkn5033 8 ай бұрын
ሳልስቅ አለቀ ድንቄም ቀልድ 😏 የዳኒ ሮስት ይሻላል እንደውም
@adyamtata3811
@adyamtata3811 8 ай бұрын
I know 😂😂😂😂 am not the only one
@silenatasefa6845
@silenatasefa6845 8 ай бұрын
በራሳችሁ መቀለዳችሁ አሪፍ ነው ግን የማይነኩ እና የማይቀለድባቸው ነገሮች አሉ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 ай бұрын
ቀልዳችሁ ሞታችሃል ውቾ ጉድ ላይ ትሻላላችሁ ቁም ነገር የሌለው ቀልድ ❤❤❤
@isabellopez9264
@isabellopez9264 8 ай бұрын
ቀልድ ላይ ለምንድነው ቁም ነገር የምትፈልጊው? cunቱ
@samrawittesfaye9697
@samrawittesfaye9697 8 ай бұрын
😂😂😂@@isabellopez9264
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
​@@isabellopez9264ደነዝ እራሣቸው ችለው አያወሩም አሥቀያሚ ሁላ እሠዬ እንኳንም አጠፋች
@genetsamuel6434
@genetsamuel6434 8 ай бұрын
ይደብራል ገና ኣልበሰላችሁም ብዙ ሚያዝናና ነገር ኣለ ምንድነው በሰው ሂወት መቀለድ ልደት አያከበራቹ ነው ወይስ ሃሜት ነው የያዛችሁት ይ ደ ብ ራ ል
@Galeri720
@Galeri720 8 ай бұрын
Stop playing with your ex you were calling her my everything😢 she been thru a lot min aynet jil nachew besemeam
@redietab-4134
@redietab-4134 8 ай бұрын
Tomy leka endezi balege nek ...leset kbr yelekm ...demo..setochu kante yebasu kefo ras nachew ..
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 8 ай бұрын
ቆይ እግዜር የስድብ ቀልድ ሰውን የማዋረድ የማሸማቅ ቀልድ የሚመቸው ይመስላችዋል ምን አለ ደና ነገር ብትወርሱ: ወይ ሀገሬ. አጉል ቀልድ በእውነት መንፈስ ቅዱስ ያሳዝናል: ባህሉን በደብን አበላሹት😢 ደና ነገር ኮፒ አርጉ።
@user-tx6ix4ji4d
@user-tx6ix4ji4d 8 ай бұрын
በግድ ከመሳቅ በግድ ማልቀስ ይሻላል
@desstadessta
@desstadessta 8 ай бұрын
ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚንቀለቀል ወንድ መጥበስ የሚያስጠላኝ ለዚህ ነዉ። መቼም አትበስሉም!!
@furtunaberaki7376
@furtunaberaki7376 8 ай бұрын
1 yebsele emireba sew yelem.........leave his Ex alone. Lenegeru enkuanem kerehbat (you guys are childy). I heard his ex interview, she so matured & smart. Yebilagnilegn ketila 2nd round lemtimetaw girlfriend , endih new be adebabay emiawardish🥵🥵.
@yoyotube2866
@yoyotube2866 8 ай бұрын
Yge hulu sew wedajeh endaymesleh, le fkregnah rasu kbr yelachewm lantem chmr
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 8 ай бұрын
ከንቱ ትውልድ ስድብ ነው ስልጣኔ
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 8 ай бұрын
ስታስጠሉ ድርቅናቹ የምር ቲችችች በሉ ተንጫጩ ኮመንተሮቹ
@btafe
@btafe 8 ай бұрын
ለዚ መሰለኝ እ /ር ደሀ ያረገን ትንሽ ሀብትና ዝና ስናገኝ እንዲህ እንጨማለቃለን.... ለዚ ነው TikTok እኛ ሀገር መዘጋት ያለበት... እነዚህ ናቸው የሀገሪቱ ወጣት ሲያባልጉ የሚውሉት
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 8 ай бұрын
መልካም ልዴት ቀልዳቸው ግን ምንም ደስ አይል
@belaynigussie
@belaynigussie 8 ай бұрын
እዚህ ጋር የተሰበሰቡት በሙሉ በጣም የወረዱ ናቸው ... ልደቱን በማስመልከት ስንት ቁም ነገር እያለ እናንተ ግን በቀድሞው ፍቅረኛው ላይ እየቀለዳቹ ይመስላል ቦዘኔዎች ናቹ ... ለማንኛውም Happy birthday 🎉
@brook964
@brook964 8 ай бұрын
I don't understand more than half of the video and your ex-girlfriend is like that and you don't care about her feelings why bro anyways HBD ✌
@emebetmother4627
@emebetmother4627 8 ай бұрын
ባጭሩ አትመቸኝም!
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 8 ай бұрын
የመከነ እንግዴ ልጅ ትውልድ ቲሽ😏
@Enaena973
@Enaena973 8 ай бұрын
ይሄን አይታ ወደፊት date የምታደርገው ካለች 27, 28 maybe 30 የሷ turn መሆኑን እያወቀች ነዉ if you break up ደሞ ሰዉ ምን ቢያጠፋ እንደዚ disrispect አይደረግም አንተ የተሻልክ ሰዉ መሆንህ በምን ይታይ አንተም ቁጭ ብለዉ የሚስቁትም በጣም manupletive እና disrespectful ናችሁ shame on you
@mercy9120
@mercy9120 8 ай бұрын
Not all jokes have to be about his past! Ruthless 😏
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 8 ай бұрын
ቀልድ ብለው ሚያወሩት ነገር በጣም ይደብራል
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 ай бұрын
😢😢😢
@mayko12iv
@mayko12iv 8 ай бұрын
አዋጨታው ድምቀት ነው😅
@AjaibN3
@AjaibN3 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@aliannan9776
@aliannan9776 8 ай бұрын
በቃ እነ ዮናታል እነ አቤል ተውካቸዉ 😭😭😭ይገርማል አይ ጓደኝነት 😭😭😭😭
@Dynamic_G
@Dynamic_G 8 ай бұрын
ዝም ማታውቅ ክሆነ
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 8 ай бұрын
ልጁ የሆነ ነገር ነው በተለይ ለዮናታል አይመጥነውም
@whatwouldyourather206
@whatwouldyourather206 8 ай бұрын
​@@shewayeammanu2923yoni kelbu sewu ko new
@nashaaaa8492
@nashaaaa8492 8 ай бұрын
Enesu nachew yetewut he`s so weird
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 8 ай бұрын
አያስቅም!!
@kasidaniel157
@kasidaniel157 8 ай бұрын
Sorry i didn't get nothing in this show😡😡😡😡
@danitad
@danitad 8 ай бұрын
Happy Birthday Bro 🎉 ያበደ Roast Program neber 😅😅😅
@bamyezi7485
@bamyezi7485 8 ай бұрын
ቶሚ በራስህ እንደፈለክ በኃለኛ ታሪክህ ግን ይደብራል
@amanaaa
@amanaaa 8 ай бұрын
Man it was a big step you take to start contents like this in Ethiopia. The lights weren't good for a youtube video, some words weren't hearable because of the mic you use and they only give attention to your love life. Besides that it was good, I appreciate it.
@yegabeteseb
@yegabeteseb 8 ай бұрын
Antenm eko sew bela aberah lekoyechew miskin azenkulat
@lemu1101
@lemu1101 8 ай бұрын
ደስ አይልም ከምር ምንም አያስቅም ደግሞ። ከፈጣሪ ጋር በፀሎት ተነጋገር እውነተኛ ክርስቲያን ከሆንክ። ጓደኛም ቀይር አንድ ለህይወትህ ሚያስብ የለም እዚህ ውስጥ 😢ያሳዝናል
@heromengdawarke5070
@heromengdawarke5070 8 ай бұрын
This is a bully not roster. Anyway happy birthday. 🎁
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 8 ай бұрын
መጀመሪያ ዝም ብዬ እየተመለከትኩ ነበር የዩቱበሮች ፓርላማ መሠለኝ።
@Adonaymekonnen
@Adonaymekonnen 7 ай бұрын
Ye immaturity climax point innate nachu
@birktiA
@birktiA 8 ай бұрын
I don’t see anything funny here , u can’t let ur friends disrespect ur ex like this
@Stoaicqwe
@Stoaicqwe 8 ай бұрын
25th birthday it’s crazy I grow up watching your video and I am 25
@Dynamic_G
@Dynamic_G 8 ай бұрын
As a biggest content creator he's so cool to let himself get roasted. iconic content creator he put too much efforts into creating these videos man HAPPY BIRTHDAY
@MussieHaile-yl8dt
@MussieHaile-yl8dt 8 ай бұрын
Ashkabach zm blek atawra wend kehonk demo beka yebase ydebral kithn afended kefelek jezba I am happy for you mnamn tlaleh ende jezba
@tareksaleh5794
@tareksaleh5794 8 ай бұрын
Happy birthday to you my brother 🎉I wish long life for you 🙏 ❤
@kmgentertaiment10
@kmgentertaiment10 8 ай бұрын
This is crazyyyyy..... we need another one brother.... gues who is next....... ruffffffffffffff
@medTTM
@medTTM 8 ай бұрын
I honestly didn't like this 😕 and am not alone we have watched it in a group...we not black Americans so its hard for an habesha to like this. HAPPY BIRTHDAY TOMMYEEE ONE OF THE BEST CONTENT CREATORS 💓
@EnanyeEnate
@EnanyeEnate 8 ай бұрын
በእግዚአብሔር ይሄንን ልጅ ከዚህ በቪድዎ ወድህ እንደት እንደት እንዳሥጠላኝ
@user-hu1uh7wm2i
@user-hu1uh7wm2i 8 ай бұрын
አረ ቢጣሉም ለእናት ክብር መስጠት ነበረባቹ አሳፋሪ ናቹ
@Fiker123
@Fiker123 8 ай бұрын
ምን እነዚህ መንገድ ላይ ያደጉ ቆሻሻዎች ናቸው ።
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 8 ай бұрын
በጣም ወላሂ ሲያስጠሉ ደደቦች
@lizamuler6638
@lizamuler6638 8 ай бұрын
Dedeboch nachew yemer
@beki4kilo720
@beki4kilo720 8 ай бұрын
ነጭ የለበሰው ልጅ በጣም ልዩ ነው!!! በርታ ቶማስ! 🎉
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb 8 ай бұрын
😂😂😂
@kiyadershu
@kiyadershu 8 ай бұрын
are teleyalehe bakii
@adordawit7271
@adordawit7271 8 ай бұрын
Nech nbr ende yelebeskw
@amanominas5080
@amanominas5080 8 ай бұрын
"Bekin alakewm eyalken nw" lel neber username salay yemechish abate techelaleh 😂😂
@mekassa7625
@mekassa7625 8 ай бұрын
@bki4kilo literally ትቀናበታለህ ጌታን ትቀናለህ የሆነክ complexam ነገር ነህ ስንት ቀልድ እያለ ሴታሴት ነው ትላለህ ሴታሴት ስለሆነ ነው አንተ ከምታውቃቸው ሰዎች የበለጠ እሱን የሚወዱት ሴቶች የሚበዙት የሆን ጅላጅል ቆሞ ቀር ቋንጥ መቆንጠጫ ያላረገ ቋንጣ ደሞ ስለ ቆለጡ ታወራለክ አንተ ጎድጓዳ ስለሱ ያወራከው ሁሉ የራስክ ታሪክ ነው ጅል ጅላጅል ጅላንፎ 😂😂😂😂
@goodguy2656
@goodguy2656 8 ай бұрын
Happy birthday bro 🎉🎂 You're my favorite content creator! I've a big respect for you 🙌
@user-yz4nx6my4p
@user-yz4nx6my4p 8 ай бұрын
❤❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 8 ай бұрын
Happy birthday 🎉 wish you the best in life
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 8 ай бұрын
ሚስትህን ተታረቃት በናትህ የዛሬ አመት እሷ ነበረች ያደመቀችልህ ዛሬ ብቻህን እሷ ናት ዘውዲህ በቃ ይቅር በላት
@Love-ht3ed
@Love-ht3ed 8 ай бұрын
Tomas holding back tears, meanwhile "OK"😂
@EnanyeEnate
@EnanyeEnate 8 ай бұрын
ሠገጤ ሁላ ሥታሥጠሉ
@misikirgetye3614
@misikirgetye3614 8 ай бұрын
እኔ ደሞ የሆነ የtv show ጀመረ እንዴ ብዬ😂😂
@mifta7224
@mifta7224 8 ай бұрын
Happy Berth day bboy❤🎉🎉🎉🎉
@emugela-tube
@emugela-tube 8 ай бұрын
ስታስጠሉ
@birtu_can
@birtu_can 8 ай бұрын
ግርግርና ጩኸት; በግድ ያስቃል የሚሉ ቲፎዞዎች ድምፅ ይደብራል
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 8 ай бұрын
ይሄ ሴት ሴት የሚሉክ ነገር ማስቆም አለብክ
@user-qh9dt2sv4h
@user-qh9dt2sv4h 8 ай бұрын
ትክክል እራሱን ማስከበር አለበት የምን መሽለጥለጥ ነው ሲያስጠላ አናዳጅ
@yegabeteseb
@yegabeteseb 8 ай бұрын
Wellahi ahun des alegn seleteleyayachu mknyatum atahat engi atatahm
@wondimagegntesfaye3960
@wondimagegntesfaye3960 8 ай бұрын
Happy birthday, Tommy!
@user-rq4hl4bo7j
@user-rq4hl4bo7j 8 ай бұрын
ይቅር በሉ ይቅር እላችኋለሁ ይላልና ይቅር በል
@user-bt3kq2xy8e
@user-bt3kq2xy8e 8 ай бұрын
HBD my bro 🎉 🎉🎉
@habeshamix
@habeshamix 8 ай бұрын
የግድያ ሙከራ ነው ያደረሱበት 😂😂😂😂😂😂
@user-kw3nb3ig6l
@user-kw3nb3ig6l 8 ай бұрын
Attack mederareg jmereachu ololo happy birthday 🎉
@samrawitmohammed781
@samrawitmohammed781 8 ай бұрын
Bereket yemilut gen betam balege new yewenet Des ayilem!!! Betam Dengay new men aynet keld new mikeldew??? Genda aFe new !!!
@biniamabdissa9008
@biniamabdissa9008 8 ай бұрын
Tommy betam tefteh neber demo ke arif content gar new yetemeleskewu berta bro
@ozrobiVLOGS
@ozrobiVLOGS 8 ай бұрын
@ATR lemn bchawn askemetachut koy?
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 8 ай бұрын
ቶሚ ግን ስንት ሰዉ ብትጠይቅ ነዉ እንዲ የወረዱብህ😂😂😂😂😂😂😂
@haleluyalenegusu-lq9bh
@haleluyalenegusu-lq9bh 8 ай бұрын
Tommy happy birth day 😊 but serios negern k keld ga batekelaklw arif nbr..........it's weird😤
@endutube9461
@endutube9461 8 ай бұрын
መጀመሪያ እስኪ ኮፒ ተውና የራሳቹን ፈጠራ ስሩ ሲቀጥል በጣም የዘቀጣቹ ናቹ ስነስርአት ዚሮ የጋጠወጥ ጥርቅም
@emnisha8233
@emnisha8233 8 ай бұрын
Happy Birthday tomye🎉❤
@user-bk9le8cp7z
@user-bk9le8cp7z 8 ай бұрын
Happy birthday 🎉 we love 💞 u ❤️
@abenezernegash7061
@abenezernegash7061 8 ай бұрын
ሮስት በቃ የ ዳኒ ሮስት ብቻ ነው ደስ ሚለው የሌላው ኤጭ እያልኩ ነው የጨረስኩት
@user-wr2rt8fr4w
@user-wr2rt8fr4w 8 ай бұрын
ላንተ እኔ ደበረኝ ቀልድ እያስመስሉ ስው ሞራል ሚነካ ነገር ይደብራል ለማንኛውም መልካም ልደት😊
@mezmurs
@mezmurs 8 ай бұрын
ምን ጀመራቹ?....ቀልድ እኮ ብልግና እና አሳፋሪ ነገር በአደባባይ ማውራት ማለት አደለም።ምን እያስተማራቹን ነው?
@lolipmoney
@lolipmoney 8 ай бұрын
I wish abel and yontan were here man Anyways happy birthday boy🎉
@Black-lioness
@Black-lioness 8 ай бұрын
No, they are high calibre than these bunch we degrade his ex is pathetic.
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 8 ай бұрын
ሲታሴት ደህና አድርጋችሁ ስደቡት😂😂😂 ሁሉን ሰው ሰብስቦ ተዋረደ ወረተኛ
@ethioaglegil3773
@ethioaglegil3773 8 ай бұрын
አሁን ይሄ ያስቃል?
@yohanns6310
@yohanns6310 8 ай бұрын
This could be a monthly content you just have to correct the sound and lighting it is really a good start
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 8 ай бұрын
ምንም አየስቅም
@Ethio_tender
@Ethio_tender 8 ай бұрын
Happy birthday 🥳 love the video keep it up 👍🏼
@BBOYTOMY33
@BBOYTOMY33 8 ай бұрын
Thank you so much 😁
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 8 ай бұрын
Happy birthday i was enjoyed 😂
@mihretadula-tw3ev
@mihretadula-tw3ev 8 ай бұрын
Sidoch
@user-zv8yz4zp1k
@user-zv8yz4zp1k 8 ай бұрын
So this is where they go to bury comedy. Nice Funeral.
@user-hu1uh7wm2i
@user-hu1uh7wm2i 8 ай бұрын
በጣም ተላጥሽ ገነት ጋራ በቀኝ ትያለሽ እንዴ አመዳም ጎዶሎ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 8 ай бұрын
😂😂😂
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
Giga Chad vs Watermelon 🗿🍉 #gigachad
0:21
The Logan Chitwood
Рет қаралды 2,6 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 120 МЛН
HOW MOM HELPED GET REVENGE ON DAD #shorts
1:00
The McCartys
Рет қаралды 14 МЛН