ወሬ ሰምቼባለቤቴን ገደልኳት!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV

  Рет қаралды 18,848

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 63
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
አህሌን 👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ?? 👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ?? 👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅ 1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እሽ ማሬ እመጣለሉ ብዙ አወኩኝ አሁን በፃፍሽውም
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 እሽ የኔልዮ
@alfyamohammed5048
@alfyamohammed5048 2 жыл бұрын
አሰ ወራ ወበ።እስኪ መጨረሻችንንን ያሣምረዉ በዱአ አንረሣሣ
@dgccgd5451
@dgccgd5451 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስትዝ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ በጣም በጉጉት ነው እማዳምጠም ሁለችሁንም እናመሰግናለን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እኔም ነገረኛ ከበተሠቦቼ ለይቶኛል አላሕ ይፋረዳችው እኔ ተሰድጂ እነሡ ሠላም ሕወት እየኖሩ ነው በአላሕ እፋረዳቸው አለሁ ኢንሻአላሕ አላሕ ሒወቴን ያሥተካክልኛል ያረብ
@user-ws6sc3ky2e
@user-ws6sc3ky2e 2 жыл бұрын
ማሚ ይቅር ለማለት ሞክሪ አላህ ይቅር ባይወችን ይወዳል ትጠቀሚበታለሽ እንጂ አትጎጂም አብሽሪ
@gkffjhj
@gkffjhj Жыл бұрын
አሠላምአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
@sese6289
@sese6289 2 жыл бұрын
ሸህ,አችን,,ሁል,ጊዜ,አቅረቦል,,ትምህርታቸውን,ተመስጨነው,የማዳምጠው,አላህ,ከይር,ስራቸውን,,ይቀበላቸው
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
አህለን ውስታዛችን እረጅም እድሜ ይስጦት ጥሩ ትምህርት ነው በወሬማ ስንት ቤት ፈርሳል
@ahmedmi2627
@ahmedmi2627 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ወላሂ
@mubarke1617
@mubarke1617 2 жыл бұрын
አህላን ሚንባሮች ሶ ዐ ወ
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሚበሮች ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸሀችን ጀዛኩም አላህ ኸይር እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጠወት አላህ ይጠብቃችሁ አላሁመ ሠሊ ወሠለም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ ወአላ ሠሀበቲሂ እጂማኤን
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡዝታዛችን ጀዛ አላህ ኽይርንን አላህ ከነድዝህ አይነት አላህ ይጠብቀንንን
@user-lw6mh3ku2e
@user-lw6mh3ku2e 9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ኡሰትዝ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ ሀገራችን አላህ ሳላም የድርግልን
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚንንንንን ሸሀችን አላህ ሆይ አተ ሠላምነህ ሠላም የሚመነጨዉ ካተ ነዉ ሀገራችንን ሠላም አርጋት በዝነትህ በራህመትህ ይሁንብህ አተዉ ጠብቃት ሀገሬን አሚን አሚን ያረቢ
@wlyawelly9137
@wlyawelly9137 2 жыл бұрын
آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين
@user-oe6so8pf6l
@user-oe6so8pf6l 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም። ማሻአላህ በጣም ጣፍጭ ትምህርት። በርቱልን እኛበሰማነው የምንተገብር ያርገን
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 жыл бұрын
አህለን አለህ ሀገረችንን ሰለም የድርገት
@fedluasfaw9857
@fedluasfaw9857 2 жыл бұрын
ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን መሀመድ ፈረጅ ግን ችኩል ችኩል እያልክ ኡስታዝን ከአፍ ከአፍ እየነጠካቸው አላሶራም አልካቸው ።
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤️🤲🤲🤲💐💐💐አላሁመ አሚን ያረበላለሚንንን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ሰለላዋሂ አንይሒ ወሰለም
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
አህሌን ምንበሮች ማሽ አለህ ሱብህን አለህ አለህ ይዘንልን ያርብ ሶሎለሁ አለህ ውስለም አሚንንንንንንንን ያርብ
@hadiyayemam3496
@hadiyayemam3496 2 жыл бұрын
ኦለሞቻችንን አላህይጠብቅልን ሀገራችንንም አላህሰላሟን ይመልስልን
@semira1122
@semira1122 2 жыл бұрын
ትክክል ነው 👍🏽👍🏽👌👌💐
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቃቺሁ
@amaamm-rd3pz
@amaamm-rd3pz Жыл бұрын
امين امين امين 🌹🌹🌹🌹
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
ለአንተ ያመጣልህ ከአንተም እንደሚወስድ ጥላትህጂ ወዳጅህ አይደለም ተጠንቀቅ"! "ሀሰኑል በስሪ"
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሳህቢሂ ወሰለም
@user-lq9pt8ro3s
@user-lq9pt8ro3s 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሶስተኛ ነኝ አህሌን ሚበሮች
@semira1122
@semira1122 2 жыл бұрын
👌👌👍🏽👍🏽🌹🌹
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች አይቼ ኮምታለው
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ እንኳን መጣችሁ እሕ አርፍጃለሁ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እኔ ወላሒ ተናድጂ ቸኩየ ትምሕርቴን ትቺ ተሀገሪ ወጣሁ አሁን ልዳማ እየለበለበኝ በሰው ሀገር በሰው ቤት እገረፋለሁ ዝም ብየ ሌትም ቀንም ማልቀስ ነው ስራሕ እንጃ ሂወት መስተካከሉ አሏሕ አለም አላሕ ይርዳኝ ያገማኣ ዱቃ አርጉልኝ
@mhg8khji817
@mhg8khji817 2 жыл бұрын
አብሺሪ ሀቢብቲ
@qemer9993
@qemer9993 2 жыл бұрын
በርትተሽ የተወሰነ ሰርተሽ ጊቢና ተማሪ ደግሞ ለአለማዊ ት/ት የዚህን ያክል መፀፀት የአሄራ አስመሰልሽው በቀደር አታምኒምደ?
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@qemer9993 አመረግናለሁ ስለምክሩሽ የኔ ማር ልዳማ እና ጅራት ተዋላ ነው ይባላል አይደል አዎ በቀድር አምናለሁ ግን ልርሳሕ ብለው አይረሣኝም እስኪ አላሕ ካሣካልኝ ሆነ እቀጥላለሉ ውድ ነገር
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@mhg8khji817 አላሕ ያበሽርሽ ማሬ
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@muridaawole3305
@muridaawole3305 2 жыл бұрын
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد አህለን ሚምበሮች ድምቀታችን
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c 2 жыл бұрын
ሸህ አላህ ይጠብቃችሁ
@zebibabeshir43
@zebibabeshir43 2 жыл бұрын
Awww minberoch ende nachuh betam des yemil program newe hulachinen yemineka hasab newe yihe balenbet bota hulu negeregnoch aytefum yemigermew neger yekirbe sew yeminlew balsabnew Agatami kejerbachin yiwegunal ene yebele wendem zina sitesra ayehuat bilo lebalebete negerote Eskeahun betachin eyetebetebete newe yalew ebakachuhn Dua adergulegne yehaqe balebetu allah newe haqun weto selamachinen endimeleseln enanten balachuhubet Dua endetadergulen newe www!!
@bintmohammed1200
@bintmohammed1200 2 жыл бұрын
አላህ የሀቅ ፈራጅ ነው አይዞሽ እሽ ዱአ አድርጊ ኢንሻእላህ
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh 2 жыл бұрын
አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አንድሥዉ ፈቅዶና አምኖ ትዳር ሢመሠርት። ሁለት ጠጣማድ አምኖና ፈቅዶ ትዳር ሢመሠርት። ተመርምሮ በሁለት ተጣማጆች ተፈቃቅደዉ መፈረም አለባቸዉ (ለይላ . ከሚል .መሀመድ )
@alweyaseid3528
@alweyaseid3528 2 жыл бұрын
አላህ ያቆያችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@Subiriy
@Subiriy 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👏👏👏👏
@user-fp8ff9lr6x
@user-fp8ff9lr6x 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷
@user-wd8mv3kg8s
@user-wd8mv3kg8s 2 жыл бұрын
አህለል ሚንበሮች
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
አሙሰ ምሸት ለእናንተ ፕሮግራም ሰል በመንግሰት ጥሬ የመጣዉ ጊዜ የመጫረሻዉ ትልቁን ቲቪ ይዥ ነዉ የመጣዉት አላህ ለሀገራችን ይዘንልት በግፍ ለተገደሉት አላህ ይማራቸዉ
@nefisa17
@nefisa17 2 жыл бұрын
ሀሙስ እስኪደርስ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ሰላም ለሙስሊሙ ወገኔ
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@sadaahmed7960
@sadaahmed7960 2 жыл бұрын
ወሣኝ እርእስ
@wlyawelly9137
@wlyawelly9137 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 2 жыл бұрын
አህሌን እንደት ናችሁ ያጀማአ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
أهلا بكم
@mesalih8063
@mesalih8063 2 жыл бұрын
አህለን
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
እኔ ነገረኛ ወሬ ካወራኝ ሁለቱንም ነው የማገናኛቸው ወሬኛ ሰው በጣም መጥፎ ነው
@asfertakeletakele159
@asfertakeletakele159 2 жыл бұрын
ሸሆቹ ሐያት ጀባ ቤቴን ነው ያኳኩት
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,1 М.
አዲስ የፓስፖርት ህግ ወጣ !!
8:11
ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Рет қаралды 2,5 М.
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 10 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 58 МЛН
Parkour failed !
0:12
Mash_Edits
Рет қаралды 8 МЛН