ወሳኝ ሰዓት | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 90,984

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

2 жыл бұрын

ወሳኝ ሰዓት | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Пікірлер: 231
@user-du4tc2ks8v
@user-du4tc2ks8v 15 күн бұрын
ጌታሆይ እጠብቅሀሉ ለኔ ነው መልክት አሜን ብያለሁ
@Adds-yy7eq
@Adds-yy7eq 15 күн бұрын
Amennnnnnmnnnnnnnnn🙏
@profittareku2817
@profittareku2817 Ай бұрын
በወሳኝ ሰአት እየሱስ
@birukwodajo4602
@birukwodajo4602 2 жыл бұрын
በሕይወት ለእግ/ር ቃል ቦታ እንድሰጥ በጣም ከረዱኝ ሰዉች መካከል ነብይ ዘነበ አንዱና ወነኛዉ ነዉ ስለ እሱ ጌታን አመሰግናለዉ በአንቴ ዘመን ሰለሆንክ እግ/ርን እጅግ አድርገ አመሰግናለዉ yuo are the reli servant of God i asper for Grace be to u forever of ur life time..
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ጅ
@tsionjemil23
@tsionjemil23 2 ай бұрын
Amennn.hallelujah. God bless you
@user-jo7il9kf6u
@user-jo7il9kf6u 3 ай бұрын
AMEN amen ❤❤❤
@AsterMekonen-ts9qz
@AsterMekonen-ts9qz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@profittareku2817
@profittareku2817 Ай бұрын
አሜን
@berhanemogestaye5779
@berhanemogestaye5779 Жыл бұрын
Ammmmmeeeeeeennnnn 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 Ammmmmeeeeeeennnnn Ammmmmeeeeeeennnnn I am
@amarechjayebo2932
@amarechjayebo2932 Жыл бұрын
Amenamen❤❤❤❤❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ ይሁን❤❤❤ተባርከኃል አባቴ።
@genetfikadu1620
@genetfikadu1620 2 ай бұрын
አሜን ለኔ ነው
@yeneneshsimachew5503
@yeneneshsimachew5503 Жыл бұрын
Ameeeeeeen🙏🙏😇😇😭😭😭
@TiziteLave
@TiziteLave 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@kiyyachibsa7691
@kiyyachibsa7691 Жыл бұрын
Ameen Ameen 😢
@biruktayiteyore9627
@biruktayiteyore9627 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባት ሆይ ተባረክ በቃልህ ወደ አንተ ስላስጠጋሄን! ፀጋ ይብዛልህ ነብይ ዘኔ!
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 Жыл бұрын
Amen ❤
@samimahmdf4533
@samimahmdf4533 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@HazanBeyeneHazanBeyene
@HazanBeyeneHazanBeyene Ай бұрын
Amen
@bezabenmaleda2001
@bezabenmaleda2001 2 жыл бұрын
Waw amen
@ymitame1914
@ymitame1914 2 жыл бұрын
amen alimelesim 🙏🙏
@user-rt8hs4ro3r
@user-rt8hs4ro3r Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Tabarki Geta yibarku🙏🙏🙏🙏
@meseretgulilat3381
@meseretgulilat3381 2 жыл бұрын
ይሄ መልእክት ለኔ ነው . OMG AMAZING GOD. አመሰግንሀለው የኔ ውድ አባት. ዘኔ ብሩክ ነህ. ዘመንህ ይባረክ.
@srkalmsrkalm4713
@srkalmsrkalm4713 2 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንን ተባረክ
@berhanemogestaye5779
@berhanemogestaye5779 Жыл бұрын
I'm sure today is my day
@aynalemtegegn2610
@aynalemtegegn2610 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን!!! ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙌🙌 አልቆም አልቆም እሄዳልሁ!!ደመናውን ሳይሆን እራሱ ኢየሱስ አየዋልሁ ::ዘኔ ጌታ ኢየሱስተባርክ ብዛ ውርስ ያለምልምክ በእውነት ጌታ አጽናናኝ ተጽናናሁ!!😍😍😍😍
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን ይህ መልዕክት በእውነት የኔ ነው! ተባረክ አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ:: በውስጤ ሲፈስ የነበርው ቃል ያች የሰራፕታ ሴት ነበረች ሁሉን የጨረሰች ከእዚህ የተነሳ ከነልጇ ልትሞት የተዘጋጀች ሴት ነገር ግን በዛ በወሳኝ ሰአት ባልጠበቀችው ቦታ ባላሳብርችው ሁኔታ ያልጠበቀችውን ሰው ኤልያስን ጌታ ላከላት:: ለሆዳቸው ብቻ የሚሆን በረከትን ብቻ ሳይሆን የሰጣት የልጇን ሞት በህይወት ለወጠላት:: በወሳኝ ሰአት የሚያስፈልገኝ ብቻ ሳይሆን ለህይወቴ የሚሆን ፈውስ ይዞ ይመጣል ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልል
@tigistseyoume3594
@tigistseyoume3594 Жыл бұрын
Amen Amen God bless you 🙏
@bertukanberehanu8754
@bertukanberehanu8754 Жыл бұрын
Amennnnnn
@frehaile1944
@frehaile1944 2 жыл бұрын
Ameeeeeen 😢😢😢
@senuzerai5641
@senuzerai5641 Жыл бұрын
Amennnnn
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 2 жыл бұрын
ፓስተር ኤግዚያብሔር ስለሰጠተህ አስደናቂ መልእክት ኤግዚያብሔርን ኤጅግ አድርገን እና ናመሰግነዋለን!
@addisalemworku8423
@addisalemworku8423 2 жыл бұрын
ለእኔ ወቅታዊና ትክክለኛ መልዕክት። ተባረክ!!!
@dawittesfayeagaofficial21
@dawittesfayeagaofficial21 2 жыл бұрын
ይህ መልእክት ለኔ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ቅ
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 2 жыл бұрын
amen
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አልቆምም
@zinawmelkamu8872
@zinawmelkamu8872 6 ай бұрын
Amen amen amen❤❤zene tebarek
@habtamubogale616
@habtamubogale616 Жыл бұрын
ይገርማል እኔ ነብይ የሚል መጠርያ ያላቸውን ብዙ ማድመጥ አልወድም ነበር። ነገር ግን ይህ ወንድሜ በቃል እውቀቱ እና በመገለጥ ፀጋ እንዲያገለግል አምናለሁ! ብዙ ነው እውቀት እና መፅናናት ነው ለኔ የቀረልኝ። ነብይ የሚለው የአገልግሎት ስም እንዲ በመፅሐፍ ቅዱስ የቃል ሙላት ላይ ሲሆን ያስደስታል። አመሰግናለሁ ወንድሜ።
@firehwotbirhanu3376
@firehwotbirhanu3376 2 жыл бұрын
Tebareki zene bizalini yihe melikiti yene new
@BELDA143H
@BELDA143H 2 жыл бұрын
Ammeen ammeen tebbaraklin
@bekitilahun2450
@bekitilahun2450 Жыл бұрын
My God bless you more
@hzbawityemane2874
@hzbawityemane2874 2 жыл бұрын
waw waw yhema lene now na Amennnn bye alohung
@tigistseyoume3594
@tigistseyoume3594 Жыл бұрын
God bless you 🙏 ❤️
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 2 жыл бұрын
አሜንንንንን ሃሌሉያ እንዴት ህይወትን የምያድስ ድንቅ ቃልነው እየሱስ ጌታ ነው አልመለስም ወዳሆለ የጠራኝ ተማኝነው አሜንንንን ጌታ እየሱስ ፀጋውን የብዘልህ ተበርክ በብዙ።
@raheltesfaye1520
@raheltesfaye1520 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተስፋ የሰጠውን አየዋለሁ
@berhanemogestaye5779
@berhanemogestaye5779 Жыл бұрын
Uuuuuuu Eyesus yadinal !!!!!!!
@yekhciwlej957
@yekhciwlej957 Жыл бұрын
Gita benate seletekemegn gita yebarekachu
@jayjayraham3822
@jayjayraham3822 Жыл бұрын
Geta abzito yibarkik yene abat ewedikalew,tetebeklign❤
@abaytesfaye3391
@abaytesfaye3391 2 жыл бұрын
ያኔ የተናገረኝ ጌታ አየዋለው በድንግዝግዝ ብቻ አያበቃም ህይወቴ:: more grace bro🙏
@bezatadele4705
@bezatadele4705 2 жыл бұрын
this is right massage in the right place .. Thanks GOD .. I believe In the name of JESUS🙏🙏🙏
@user-pm6dq2kl4u
@user-pm6dq2kl4u 2 жыл бұрын
አሜን!!! ጌታ ሆይ አመሰግንሃለው!!!!! ዘኔ ዘመንህ ይባረክ
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
አሜን🙏 ክብ ለ ስምህ ይሆን ጌታ ሆይ 🙌 ተባረክ የ እግዜር ሰዉ🔥
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Ayyyyyiiiii😭😭😭😭ene yehe bicha ayedelehime úuuuuuuuuuuuu
@Ethio25536
@Ethio25536 2 жыл бұрын
This is called the Subjects matters expert, Skill with knowledge
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 жыл бұрын
ደረሰልኝ አባ😭😭 ነብሴን ያበረታት ድምፅ 😭😭😭😭😭😭በእንባ ነው የጨረስኩት ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ😍🙏
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።እው
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 Жыл бұрын
@@Mom2023new 🙏🙇😭
@yeshikasa3225
@yeshikasa3225 11 ай бұрын
Ameeeeen zene ameseginalew
@betelehemdesta9521
@betelehemdesta9521 2 жыл бұрын
እስይ እሰይ ልኡሉ ጌታ ኡፈይ ኡፈይ እረፍት ይሰጣል ቃሉ የተናገረኝ ጌታ ታማኝ ነው እርሱ እንደ ሰው ፊቱን አያዞርም ለእኔ ነው ቃሉ
@dawittesfayeagaofficial21
@dawittesfayeagaofficial21 8 ай бұрын
you are blessd
@etetugerma8202
@etetugerma8202 2 жыл бұрын
Aman aman aman aman aman
@elenigebregziabher7265
@elenigebregziabher7265 2 жыл бұрын
የሚደንቅ መልእክት ዘመንህ ይለምልም
@berhanemogestaye5779
@berhanemogestaye5779 Жыл бұрын
Zarem yiseral yih qal bene lay yisira bemiwedew be Eyesus kirstos geta sim
@seblemamo6479
@seblemamo6479 2 жыл бұрын
ayewalehu
@yoditadimasu2682
@yoditadimasu2682 6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👐🏽👐🏽👐🏽👐🏽👐🏽👐🏽👐🏽
@matukanigatu7274
@matukanigatu7274 Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ መልዕክት ነው😭😭😭😭😭😭
@selamawitabriham945
@selamawitabriham945 2 жыл бұрын
Amen blesse you
@user-yy9ed1ez2r
@user-yy9ed1ez2r Ай бұрын
Enkefatun ayeche alemelesem
@Sunem7
@Sunem7 2 жыл бұрын
This is my message hallelujah 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@seblemamo6479
@seblemamo6479 2 жыл бұрын
Zegeyche nw yesemahut leka geta meto neber er lene nw melketu lele lene nw eysus geta nw metalegn melesegn
@sebletilahun495
@sebletilahun495 2 жыл бұрын
zene bewesaghi sat wesaghi kale metalgn tebark ant brukk nk
@yoditadimasu2682
@yoditadimasu2682 6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜን አሜን ለዘመኔ ሁሉ አሜንን ይሁንልኝ ብዬ ተቀብያለው 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yoniteshome1870
@yoniteshome1870 2 жыл бұрын
እንደስምህ አምላኬ መንፈሱን ሁሌም ያዝንብብህ ተባረክ!!!!
@user-rb9fy8fu5q
@user-rb9fy8fu5q Ай бұрын
Tebarek igzihabiher yibarkih
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 2 жыл бұрын
አሜን በ ዘኔ እግር ስር ቁጭ ብሎ መማር መታደል ነው ተባርከሀል ይብዛልህ!!
@hazahaza3595
@hazahaza3595 2 жыл бұрын
Lemlimmlign geta stegawun yabzalik
@imageofhissonministry9983
@imageofhissonministry9983 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!❤❤❤❤❤❤❤
@senuzerai5641
@senuzerai5641 Жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn halleluja Amennnnn Amennnnn halleluja Amennnnn Amennnnn halleluja
@abebawtadesse2093
@abebawtadesse2093 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜን
@kifleshashkin4246
@kifleshashkin4246 Жыл бұрын
በትክክል የሳማሁትና በኔ ላይ የሆነ ነገር የሚያስቁም ነዉ ።ትንቢቱ የኔ ነው ተባረክ ።
@abelhavel347
@abelhavel347 2 жыл бұрын
ዘኔ በእውነት ጌታ ይባርክህ። በአገልግሎትህ ብዙ ተባርኬአለሁ።
@user-in7wc3fi4l
@user-in7wc3fi4l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቆመው ነገሬ ይቀሳቀሳል ይቀጥላል ካለውበት ከባርነት ስፍራ ወጣው የአባቴን ስጦታ ልቀበል ሀይሉን ክብሩን በኔ የሚገለጥብኚ ግዜ ነው እጥላለው
@prophetalexs1342
@prophetalexs1342 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ነቢይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ።
@teddyteshome2393
@teddyteshome2393 Жыл бұрын
Yihi lene newu❤❤❤❤
@berhanutesfaye904
@berhanutesfaye904 Жыл бұрын
TEBARAK
@asnisondermeyer7672
@asnisondermeyer7672 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏻 Alkomem !!!!! Thanks God 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@kidubab
@kidubab 2 жыл бұрын
አየዋለሁ
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 Жыл бұрын
Tbarek Bebezu..You are my blessing .May God Bless You More.
@user-in7wc3fi4l
@user-in7wc3fi4l Жыл бұрын
አሜን የፈራውት አይሆንብኚም ይሆንልኛል አባቴ መንገዴ ብዘጋም ተግዳሮት ቢበዛም የአንተን አብሮነት እንዳይ ስላደረከኚ ክብር ሁሉ ልንተ ይሁን አመሰግንሀለው አባቴ
@genetdebela3399
@genetdebela3399 2 жыл бұрын
ይሄ የኔ መልክትነው
@tigistadmasu3746
@tigistadmasu3746 Жыл бұрын
Tebarkealew ehe sbket yene nw
@SamuelTecle
@SamuelTecle 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnn!!!!!!! This prophet is Blessed 🖐🖐
@asheyirga6109
@asheyirga6109 8 ай бұрын
አያለሁ አምናለሁ
@MeeraAli-yt5hl
@MeeraAli-yt5hl 11 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiziteLave
@TiziteLave 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@senuzerai5641
@senuzerai5641 Жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn Amennnnn halleluja Amennnnn Amennnnn halleluja
@senuzerai5641
@senuzerai5641 Жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn Amennnnn Amennnnn Amennnnn halleluja Amennnnn Amennnnn halleluja Amennnnn Amennnnn halleluja
@martamarta1524
@martamarta1524 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭😭 ዎውውው ታበረክ
@elsatekle9529
@elsatekle9529 2 жыл бұрын
Amennn
@messikarem2989
@messikarem2989 3 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ev.johnkebedemekuria2340
@Ev.johnkebedemekuria2340 2 жыл бұрын
በእውነት ለኔም መልዕክት ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
ቄስ ፍቃዱ ቦረና | ጊዜ እና ዕድል | Halwot Emmanuel E.U Church
53:51
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 911 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 739 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 92 МЛН