ወጣቷ ራሳችሁን አድኑ እያለች ነው! ''ወንድሜና አክስቴ ራሳቸውን አጥፍተዋል.. እኔንም ያመኛል ...የአእምሮ ህመም በዘር ይተላለፋል!'' //20-30//

  Рет қаралды 147,100

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

የአዕምሮ ህመም (psychological problem) ያጋጠማት ወጣት ናት ፌቨን ትባላለች። ይህ ችግር በእሷ ብቻ ሳይሆን በቤተሰቦቿም ያጋጠመ ሲሆን በዚሁ ምክንያት አክስቷና ወንድሟ እራሳቸውን አጥፍተዋል። እርሷ ግን ወደ ባለሙያ በመሄዷ አሁን የተሻለ ሁኔታ ላይ ትገኛለች። ከወጣቷ ጋር ስላጋጠማት ነገርና አሁን ስላለችበት ሁኔታ ቆይታ ተደርጎበታል ።
In today's segment, let's meet Feven, a young woman facing difficult mental challenges that have deeply impacted her family, resulting in significant losses. Thankfully, with expert support, she's on the path to improvement. Join us as we explore Feven's journey and the remarkable progress she's making.
የ 20 30 እንግዶች በተለይም ወወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
The 20 30 guest interview program particularly focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 487
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Ай бұрын
እነ 20 30 ጠረጴዛ ላይ ብያንስ ብያንስ ሶፍትና ውሀ አዘጋጁ በተለይ ሀዘን ና ብሶት ያላቸው ሰዎች በብዙ ጉዳት ያለፉ ወገኖቻችን ስትጋብዙ ተጠንቀቁላቸው አደራ ሶፍት ሶፍት ሶፍት !!! ፌቡየ የኔ ቆንጆ እህቴ አይዞሽ አእምሮን ሁሉ የሚያልፍ የክርስቶስ ሰላም ካንቺ ጋር ውዴ በምስጋና በጌታ ፊት ሁኚ ተባረኪ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Ай бұрын
ወይ ሰፉት የለም እዴ
@paulosnega9985
@paulosnega9985 Ай бұрын
ትክክል
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
WUHANA SOFT LIK NESH Kkk METAKEM ALEBACHEW
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd Ай бұрын
ትክክል
@JoJojojena
@JoJojojena Ай бұрын
Where is the tissue box give her plz
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 Ай бұрын
" ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:9)
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 29 күн бұрын
Amen 🙏
@TechnoTronix-xg3gi
@TechnoTronix-xg3gi Ай бұрын
የኔ ቆጆ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ ያድናል ያሳርፋል እሱን እመኚዉ
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c Ай бұрын
አየሱስ።የጨለማ እማ ይገድላል መናፍቅ
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. Ай бұрын
ታማኝ ዼንጤ ነኝ አለችሸ እኮ
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v Ай бұрын
ፍጡር አያድንም እየሱስ ልክ እንደኛ ሰው ነው የአላህ ባሪያ ነው የሚያድነውም የሚጎዳውም አላህ ብቻ ነው።
@ancientCures
@ancientCures 28 күн бұрын
ድናለች እኮ ግን የትኛዉም ከአዳም ዉድቀት ጋር የመጣ ነዉ
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 23 күн бұрын
ስንቱን አድኖዋቸዋል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አስተማማኝ ፈዋሽና አዳኝ ነዉ የአንተ አላህ ጣኦት ነዉ አይሰማም አያይም​@@user-gk7sy6qh6v
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል የኔ ውድ አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እኔ በጣም ድብርት ያጠቃኝ ነበር አሁን ግን ሰላም አጊንቻለሁ በክርስቶስ ይህ ሁሉ ነገር ተጠርጎ ወቷል ህክምናው እንዳለ ሆኖ ግን እግዚአብሔር ን እመኚ የኔ ውድ
@JomotuTape
@JomotuTape Ай бұрын
pente eko nech mndnew yemzebarkiw
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Ай бұрын
@@JomotuTape ላንተ አደለም ያወራሁት ምንም ትሁን የራሴን ምክር ነው የሰጠኃት ጴንጤነት ብቻውን አያድንም ገባህ ኢየሱስ ያድናል ሲባል ለሁሉም ነው ጴንጤ የኢየሱስ አዳኝነት ስለሚገባው አሜን ነው ሚለው ስለዚህ ከቻልክ አሜን በል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
የማዳን ሥልጣን የለውም ምክንያቱም ሠውነው​@@seblewongelzeyede5280
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
😳 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 Ай бұрын
Ameeeeeen wude IYESUS yadinal☝️🙌🙌🙌👏👏👏💝💝💝❣️❣️❣️
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Ай бұрын
“ራስን ማጥፋት ፔይኑን ማጥፋት ሳይሆን ፔይኑን ለቤተሰብ ማስተላለፍ ማለት ነው” 10:02 ላይ የተናገረችው ነው፡፡ትክክለኛ አባባል ነው፡፡ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ታድጎሻል፡፡
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Ай бұрын
Betkikil geltsewalech
@nwo37382
@nwo37382 Ай бұрын
ጀግና ነሽ። እንዲህ አደባባይ ላይ ወተሽ መናገርሽ። ❤
@yosefaemayehu2935
@yosefaemayehu2935 Ай бұрын
ሰዉ ሆዱን እግሩን እንደሚያመዉ አይምሮ ያለዉ ሰዉ አይምሮዉን ያመዋል ታክሞም ይድናል በርቺ እንኳን ጌታ እረዳሽ ተባረኪ።
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
በትክክል ። ግን ማህበረሰቡ ገና አልገባውም የአይምሮ ህመም።
@weynishetfantahun
@weynishetfantahun Ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወተሽ መናገርሽ ለብዙ ሰዎች ትተርፊያለሽ🙏🙏🙏
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚብሔር አረድቶሻል ክብር ምስጋና ለፈጣሪ በደንብ ነዉ ያዳመጥኩሽ የተረዳሁሽ ምክንያቱም አኔም ልክ ያንቺ አይነት በሀሪ ስለነበረኝ ያስታውቅ ነበር እኔ እራሴን ባጠፋ ልጄስ እል ነበር ልጄም አምስት አመቷ ነበር አሁን ሃያ አመት ሆኗታል ግን እኔ በጣም ሰለምወዳት ጓደኛዬ ነገርኳት ግን አረዳችኝም የምኖረው ጀርመን ነዉ ቤተሰብ የለኝም በርግጥ ባለቤቴ ጀርመናዊ ነዉ እሱ ወደሀኪም እንድሄድ ሞክረዋል እኔ ግን እቢ አልኩ ከዛ በኋላ መናገር አልችልም ነበር የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነበርኩ ቤተሰቤን ሁሉ እረስቼ ነበር ቤቴንም ቦታው ጠፍቶኝ ነበር ሀኪም ቤት ለሶስት ወር ተቀምጫ እቤቴ ለአንድ ቀን እድሄድ ሲነገረኝ አልሄድም ነበር ያልኳቸው ባጠቃላይ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ስራም እሰራለሁ የአይምሮ ህክምና ላይ እና የአይምሮ ህመም ማለት እንደማንኛውም ህመም ነዉ ሆስፒታል ውስጥ ዶክተር ነርስ ፖሊስ ሌሎችም ብዙ ሰዎች ታመው ስላየሁ እኔ ብቻ አይደለሁም ብዬ እራሴን አጠንክሬአለሁ ማንኛውም ሰው ሊታመም ይችላል በደንብ የምክር አገልግሎት ተከታትያለሁ ቦታዬ ለመመለስ ረጅም ግዜ ወስዷል ምከንያቱም ቶሎ ወደህክምና ስላልሄድኩ ስለዚህ ማንኛውም ሰው እምነት እዳለ ህክምና ወሳኝ ነዉ ስር ሳይሰድ
@feventsegaye1533
@feventsegaye1533 Ай бұрын
Awo redetogal anchinm seleredash egeziabeher yemesgen ❤
@MnteMnte-ls5rw
@MnteMnte-ls5rw Ай бұрын
​@@feventsegaye1533 ayzoshi yene enat berche
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 Ай бұрын
Tsebele Hidu memhir tesefaye belachu KZfaq laye teketatelu
@Lore9072
@Lore9072 Ай бұрын
አረ እንድው ባገኝሽ
@enuyalew6145
@enuyalew6145 Ай бұрын
​@@feventsegaye1533inkawan igizaber iredashi ibakish feligeshi neber anchin be min lagignishi
@tomk5529
@tomk5529 Ай бұрын
እራስን በማጥፋት የሚገኘው እረፍት ሳይሆን ጭራሽ በማያቋርጥ ስቃይ ውስጥ እራስን መጨመር ነው: አይዞሽ በርቺ::
@musiccollectionhaile2386
@musiccollectionhaile2386 Ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ እናት የቤት ጣጣ ከባድ ነው የልጅ ልጅ ድረስ በማያውቁት ይመጣል ፀሎት ፀበል መፍትሔ ነው
@lovelykidsvideo-tr8rt
@lovelykidsvideo-tr8rt Ай бұрын
ችግሮችን አግዝፎ በመሳል ሰዎች ራሳቸዉን እንዲያጠፉ የሚያደርገዉ ሰይጣን ነዉ። የሰይጣንን ክፉ ወጥመድ በራሳችን ሀይል ማሸነፍ አንችልም የግድ የመለኮት ጣልቃ ገብንት ያስፈልገናል። ስለ በደላችንን የሞተልን ኢየሱስ ክርስቶስ በደላችንን ደምስሶ ከሰይጣን ወጥመድ ሊያስመልጠን ሁል ጊዜም እጁን ዘርግቶ ይጠብቀናል። " ሰላምን እተዉላችኋለሁ፥ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፥ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።" ዮሐንስ 14፥27
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k Ай бұрын
ጠዋት ተነሺ ቤተክርስቲያን ሂጂ አስቀድሺ ፀልዪ ስገጂ ተጠመቂ ማርያምን ሰላምሽን ታገኛለሽ የመናፍስት ተዋርሶ ነው
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
😂😂😂ጅላንፎ
@HiruthTsegaye
@HiruthTsegaye Ай бұрын
ይሄ ሁሉ ተነግሮህም አልገባህም?🤔
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Ай бұрын
ፀሎት ላንቺ ጅል መሆን ነው እንዴ የዳቢሎስ መጫወቻ​@@shalom-pb8eu
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 Ай бұрын
😂😂😂
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
እናንተ ናችህ ሰው እንዳይድን የምታረጉት እኮ😢😢😢😢
@raconwon
@raconwon Ай бұрын
ምን አይነት ጀግና ልጅ ነሽ? ይህንን በመናገርሽ እንኳን እራስሽን እንዳከምሽ ይሰማኛል ። አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ። እግዚአብሔር አምላክ አንቺንም ቤተሰብሽንም በምህረቱ ይጎብኛቹ ።
@keriamen3250
@keriamen3250 24 күн бұрын
ሐሰት: ኪኒንና መርፌ ከጭንቀት አያድኑም:: አዕምሮና አንጎል ይለያያሉ::
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Ай бұрын
ሶፍት እና ውሀ አቅርቡ እንጂ ለምን አታቀርቡም ??? ጉድ ነዉኮ;; የኔ ማር በጣም ቆንጆ ፣ አስተዋይ ፣ንቁ ፣ ጀግና ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብዙ ትውልድ ገና ትቀይሪያለሽ አይዞሽ::
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
ሶፍት 😳 ውሀ 💦😂😂😂😂😂 አሽቃባጭ የሠው 😳 አሽቃባጭ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Ай бұрын
የኔቆንጆ እግዚያብሔር መልካም ነው ይሄን ከርስ ካንቺም ከቤተሰብሽም ላይ ገንጥሎ የሚጥል የሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው በፆምና በፀሎት በየሱስም እየፀለያችሁ ይሰበራል በጌታ በየሱስም ከቤታችሁ ላይ ይሄ ህመም የተገነጠለ ይሁን መታሰቢያው እስከማይገኝ ድረስ የእየሱስ የስሙ እሳት ያቃጥለው ከዚህ በኋላ አንዳች ነብስ ለዘለአለም ከናንተ ቤት አያግኝ የክርስቶስ ደም ይጠራችሁ አይዞሽ ፀልዬ እግዚያብሄር ካንቺጋር ነው
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 26 күн бұрын
Amen
@Tibukiya
@Tibukiya Ай бұрын
በኢየሱስ ስም ከዘር የመጣ የአዕምሮ ህመም?? የሚገርም ነው። ጌታ እግዚአብሔር መድሀኒቱን ይላክልሽ።
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 Ай бұрын
" ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።" (የዮሐንስ ወንጌል 10:10)
@ancientCures
@ancientCures 28 күн бұрын
ግን እንደዉ አመመኝ ያለችዉ ኩላሊት ወይ ልብ ቢሆን ይህ ጥቅስ ይጠቀሳል ወይ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 18 күн бұрын
​@@ancientCures ይኼ መንፈሳዊ ነዉ የሰጋ ህመም የለዉም አእምሮ ላይ የሚደረግ ግብግብ ነዉ መንፈሳዊ ሰለሆነ ነዉ የተጠቀሰዉ ጥቅሰ መንፈሳዊ ሰዉ ሁሉን ይመረምራል እርሱ ግን አይመረመርም ይላል ስለዚህ በህክምናም መዳን የእግዚአብሔር መልካምነት ነዉ።
@ancientCures
@ancientCures 18 күн бұрын
@@habtamudehne8502 አምሮ እንደሌላ አካል ሁሉ ይቆስላል (inflamed) ይደማል , ነርቮች ይሞታሉ ፡ ስራዉ ይዛነፋል ፡ የተለያዩ ኬሚካሎች ከመጠን ባነሰ ወይም በበዛ መጠን ይመነጫሉ። ዉጤቱ እኛ ከላይ የምናየዉ መጨነቅ መደበት ከባድ ፍርሀት አለመረጋጋት … የመሳሰሉት ። ከሴጣን ወይም ውጊያ ፀበል ወይም ሌላ ጋር ጉዳይ የለዉም። ከጥቅሱ ጋር ችግር የለብኝም ግን ደዌ ሁሉ ከአዳም ዉድቀት ጀምሮ ያለ የነበረ ነዉ
@uaesara8261
@uaesara8261 Ай бұрын
እግዜአብሄር ይርዳችሁ ክፈ መናፈሰት መሆኑን ባዘነጉት ጥሩ ነው
@RomandegafeRoman-ky1ks
@RomandegafeRoman-ky1ks Ай бұрын
እንደዚ ማህበረሠብን የሚያነቃ ነገር ሲቀርብ በጣም ደስ ይላል እህቴም አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ❤❤
@keriamen3250
@keriamen3250 24 күн бұрын
ሐሰት: ኪኒንና መርፌ ከጭንቀት አያድኑም:: አዕምሮና አንጎል ይለያያሉ::
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 Ай бұрын
ሶፍት እና ዉሀ እደት ለምን አታቀርቡም ጉድ ነዉኮ ለሚቀጥለዉ ማቅረብ አለባችሁ
@MetadelMekonnen-gp6os
@MetadelMekonnen-gp6os Ай бұрын
I was in trouble with psychiatric disorder for 6 years but now i am completely healed and have joyful life. Jesus heal me completely!
@BetelTekl
@BetelTekl 27 күн бұрын
Am happy ur ok❤🙏egziyabhare yitbiken hulachulnm
@tigistgebremichael1819
@tigistgebremichael1819 13 күн бұрын
Amen!
@ephremfekade3205
@ephremfekade3205 Ай бұрын
በመጀመሪያ ኢቢኤስ ቴሌቭዥን እና አቅራቢዎች ምስጋና ይገባችኋል። ቀጥሎ ፌቨንን እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ከአንቺና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይሁን።
@lovetube9672
@lovetube9672 Ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ እውነት በርቺ ጠንክሪ እግዝያብሄር በበረከቱ ይሸፍንሽ እንወድሻለን 🙏🏽🙏🏽🥰🥰
@aronberhe4100
@aronberhe4100 Ай бұрын
በጣም ጎበዝና ጠንካራ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘንብሽ ጋዜጠኛውም በጣም ጎበዝ አዳማጭ ነህ ግን ይሄ ርዕስ በጣም ትልቅ ሽፋን እንደ ሄለን ሾው ላይ ተሰቶ መሰራት አለበት
@musiccollectionhaile2386
@musiccollectionhaile2386 Ай бұрын
በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው ከሰይፉ ሾው ሺ ጊዜ የተሻለ ነው መበረታታት አለበት
@messya7125
@messya7125 Ай бұрын
መድሐኒያለም በቤታችሁ ይግባ አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ ❤
@mekhonetay
@mekhonetay Ай бұрын
አንድ ፈጣሪያችን አላህ የስውን ልጅ የሚፈትንበት ብዙ ምክንያቶች አሉት ከምክንያቶቹ አንዱ ምን ያክል በሱ ላይ እምነት እንዳለንና እንደሌለን ራሳችን ለሱ እንድናስገዛ ሊያስታውስን ስለሚፈልግ ሊሆን ይችላልና ፈጣሪሽን እመኚው ፈውስሽ ስኬትሽ ሁሉም ነገር ከሱና ከሱ ብቻ እንደሆነ አምነሽ ተምበርክከሽ ሁሌ ለምኝው አዛኝና ሩህሩህ ነውና ፍፁም መፍትሄ ይስጥሻል አሏህ ይርዳሽ እኔም የሴት ልጆች አባት ነኝና ልቤን ነክተሽዋል አሏሁ ተዓላ ይርዳሽ::
@meheretzena6405
@meheretzena6405 Ай бұрын
መምህር ግርማ እሚደርቁት ይህንን ለማስረዳትነው ክፉ መንፈስ ነው ከመድሀኒቱ ይልቅ ወደ እግዚአብሔር ቤት መቅረብ ይሻላል
@saronisrael752
@saronisrael752 25 күн бұрын
ትክክል መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብታዳምጥ ትጠቀማለች
@EristeKassahun-yq2rd
@EristeKassahun-yq2rd 19 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ጎበዝ ይህን ጥንካሬ አግኝተሽ ማሀበረሰቡን ለማስተማር ወጥተሽ መናገርሽ ክብር ይገባሻል።የእይምሮ ህመም እንደማንኛውም በሽታ የሚከሰት ህመም ነው ህክምናሽን ተከታተይ በተለይ በውጩ አለም አብዛኛው ህዝብ የገባው ስለሆነ ቀለል አድርጎ ነው የሚመለከተው።
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Ай бұрын
ፌቨንዬ በጣም ልባም ነሽ እግዚአብሔር ረድቶሻል ልብሽን አይምሮሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ከራስሽ ይልቅ ለቤተስብሽ ማስብሽ የኔ ቋንጆ በጣም በጣም አስተዋይ ብልህ ነሽ ያስተላለፍሽው መልእክት አስተማሪ ነው ተባርኪ እናመሰግናለን።
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Ай бұрын
በጣም በጣም ትክክል ነሽ። እነኳን ይህንን ተገነዘብሽ። ደርሰሽበታል ይሄን አጋንንት። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አሜን።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እህቴ አንቺ አቅሙም ስላለሽ ለቤዛ መታከም መቻልሽ እራሱ ሌላ መታደል ነው ለህክምና እዛ ስንት እንደሚፈጅ በደብ ስለማው እኔ በአቅሜ የአይምሮ ህመምተኞችን ከሱስ ጋር በተያያዘ ችግር ያለባቸውን የት መውሰድ እንዳለብኝ አብሬአቸው በመሄድ ለመርዳት ጥቂት እጥራለሁ ዛሬ እንኳን በጣም እስማርት የነበረች በሰፈራችን የምትታወቅ እንዳቺ ዘናጭ የነበረች ልጅ ድንገት ሰሞኑን የአይምሮ ህሙም አጋጥሟት ጎዳና ላይ ወድቃ ከሰፈር ልጆች ጋር ተባብረን አንድ ቦታ ወስደናት ሊቀበሏት አልቻሉም የአቅም መነሰ ጉዳይ ብዙ እንድንራመድ አላረገንም የአይምሮ ህሙማን ማገገሚያዎች አብዛኞቹ ፕሮሰስ አለው ጎዳና ለመሆና ከቀበሌ ከፓሊስ ጣቢያ አስመስክሮ ወረቀት መኖር አለበት በነጻ ለመታከምም አንዳድ ቦታዎችም አልጋ እስኪለቀቅ ወረፋ አለው ይህንን የምታዩ የምትጠቁሙን ቦታ ካለ እስኪ ጠቁሙን አንድ ሰው ማትረፍ ትልቅ ነገር ነው።
@behailuGirma-rv4hc
@behailuGirma-rv4hc Ай бұрын
Le beza yet new?
@tigesttolera8121
@tigesttolera8121 Ай бұрын
አጎና
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ሀያሁለት ቺቺኒያ ጫካ ቡና አጠገብ።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
አጎና ምኑጋ።
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 Ай бұрын
ለዘላለም ነፃ የሚያወጣውውው እግዚአብሔር ነው አጥብቀሽሽሽሽ ፀልይይይይ ላንቺም ለቤተስብሽም እረፍት ሰላም ይሆናልልልልል እየሱስስ ያድናልልልል ስሙን ሀይል አለውውውው
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n Ай бұрын
አሜን አሜን
@konjorasta9799
@konjorasta9799 Ай бұрын
የኔ ማር በጣም ቆንጆ ፣ አስተዋይ ፣ንቁ ፣ ጀግና ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብዙ ትውልድ ገና ትቀይሪያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤ አይዞሽ
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Ай бұрын
የሰው ልጅ ብዙ ችግር ያጋጥመዋል በተለይ በሃገራችን ሰው አበደ ወይም ጭንቅላቱን ያመዋል የሚባለው ጨርቁን ሲጥል ብቻ ስለሆነ ዘንጦ ያበደውን ማንም አይመለከተውም ነገር ግን አብዛኛው የጭንቅላት ህመም ጭንቀት ነው ሰው እራሱን ዝቅ አድርጎ የማይመለከት ካልሆነና ከሱ የበለጠ ችግር ላይ ያለ ሰው እንዳለ መረዳት ካልቻለ በቀላሉ ያብዳል ነፃ ለመተንፈስ የተሰጠንን አየር መተንፈስ የማይችል ገንዘብ ይዞ ሊበላ የማይችል ጤና እውቀት እያለው ገንዘብ ያጠረው ባለበት እለም ዝቅ ብለን ካልኖርን አደጋ ነው እዚህ አሜሪካ ውስጥ እራሱን የሚያጠፋውን ስታይ ገንዘብ እውቀት ጤና ያለው መሆኑን ይገርማል ለዚህ ሁል መንስሄው ዝቅ ብሎ መኖር ወይም መንፈሳዊ ተሳትፎ በንቃት ማድረግ ፍቱን መድሃኒት ነው
@MeseleDerbew-vu3qx
@MeseleDerbew-vu3qx Ай бұрын
you are brilliant bro!!!or you have mastered spirituality.
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Ай бұрын
ፌቨንዬ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ትልቅ ነው።
@feventsegaye1533
@feventsegaye1533 Ай бұрын
Awo new ❤
@MULUNEHHabtegebriel-xi7kh
@MULUNEHHabtegebriel-xi7kh 19 күн бұрын
ጠቃሚ እና አስተማሪ ፕሮግራም እናመስግናለን ። እህታችን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ !! በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ ።
@icttutorialforethiopians5703
@icttutorialforethiopians5703 Ай бұрын
I Have the same story.የሆነ ግዜ በራሴ Research እንደሠራውት ከሆነ አብዛኛው የኔ ቤተሠብ የ Stress ተጠቂ እንደሆኑ ተረዳው።ሁሉም Deal የሚያረጉበት የየራሣቸው መንገድ እንዳላቸው አይቻለው።አንዳንዶቹ ይተኛሉ , ያለቅሣሉ...መረጋጋት ይከብዳቸዋል።መጀመሪያ ያወኩት እኔ ነኝ።የአይምሮ ችግር እንደሆነ።በዘር ይተላለፋል እውነት ነው።እኔ ህይወቴ ላይ መጥፎ ነገር በተከሠተ ቁጥር የራስ ማጥፋት ሀሣብ ይመጣብኛል።መድሀኒቱ እየሠራልሽ ከሆነ አሪፍ ነው።ለእኔ አልሠራልኝም።በራሴ መንገድ ነው Deal ማደርገው
@tensaeabebaw3648
@tensaeabebaw3648 Ай бұрын
How do you deal with it
@user-iz2pn7tm8d
@user-iz2pn7tm8d Ай бұрын
Wede BeteChristian mekreb btam yeredal Egzabher new wana mefthew ena tsebel metemek teru new.
@saronisrael752
@saronisrael752 25 күн бұрын
ጸበል ተጠመቂ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ አዳምጪ ትጠቀሚያለሽ ከዚ የሚፈታ ክርስቶስ ብቻ ነው
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 18 күн бұрын
የሚገርመኝ በመልካም ሰዎች ላይ ነዉ ይኼ ነገር የሚከሰተዉ በጣም ፖዚቲቭ ሰዎች ናቸዉ በጣም ተጠቂ የሚሆኑት ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን።
@user-vw1gu9em2o
@user-vw1gu9em2o Ай бұрын
አወ በዘር ይተላለፍአል ግን ብዙ ሰወች አይገባቸውም እናም መደበቅ ይፈልጋሉ እኔ የማውቃቸው አሉ እና አላህ ይጠብቀን
@dejeneabera4438
@dejeneabera4438 11 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ ታላቅ ነገር ነው ያደረግሽው! ይሄ ለኛ ( ይህን ፕሮግራም ለታደምነው ሁሉ) ከወርቅ ከእንቁ የብለጠ ሥጦታ ነው!! ተባረኪ።
@mercy9108
@mercy9108 Ай бұрын
እኔም እንዳለሽው ተጠቂ ነበርኩ ቤተሰቤም እንዲሁ የተፈወስኩበት 1 ንሰሀ 2 የጌታ ስጋና ደም 3 የእግዚአብሄር ቃል (ወንጌል) 4 ስግደት 5 ጾም በእምነት ያለማቋረጥ ከበረታሽ ለዘለአለም ነቅሎ ይጥልልሻል እህቴ
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
እኔ ምስክር ነኝ እየሱስ ያድንሻል ብዙ ሰው ተፈውሶል እኔ የምሰጣቹ ሰላም አለም ከሚሰጣቹ ሰላም ይለያ የአይምሮ በሽታ ደዌ ነው ከግዛቤር በታች ነው ለግዛቤር የሚሳነው ነገር የለም
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Ай бұрын
Yessss
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
መፈስ ነው በኢየሱስ ስም ከዘርሺ ይቆረጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣው እህቴ እመኝኝ ጌታ ወደ ሒወትሺ ካልገባ ሰይጣን አይራራም እየቀጠለ ይሄዳል በኢየሱስ ስም አባ ምሕረትህ ይግባ ለዚህ ቤተሰብ ሞት አይሁን በኢየሱስ ስም!!
@HiruthTsegaye
@HiruthTsegaye Ай бұрын
አንቺ ደነዝ መንፈስ አይደለም ህመም ነው ህክምናውን እየተከታተለች ነው ... ምን ያመፃድቅሻል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ልጅቷ ጴንጤ ናት ህክምና ያስፈልጋታል።
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
@@selamawitgebretsadik3097 የኔ ቆንጆ ጴጤ መሆን አያዱንም የሚያድነው ክርስቶስ የሆነውን ሁሉ የሆነው ለኔ ነው ብላ እደቃሉ ልታምን ይገባል አንድ ጥያቄ ልጠይቅሺ? ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ይላል ቃሉ አዲስ ፍጥረት ላይ የዘር ማዘር እርግማን እንዴት ሊሰራበት ይችላል? እሳ እኮ ያለችው ዘሮቼ ሁሉም ያማቸዋል አለች የእየሱስ ሆና እንዴት ወይም የእግዚያብሔር ቃል አልተረዳችውም
@tilahung3043
@tilahung3043 Ай бұрын
እርግጥ ነው የአይምሮ ህመምና ሱስ ሁለት ተፃራሪ ነገሮች እንደሆኑ ይነገራል እውነትም ነው :: እህቴ ፈጣሪ አንቺንና ቤተሰቦችሽን ጨርሶ ይማር 🙏
@lova999
@lova999 Ай бұрын
እማዬ አንች በጣም ጠንካራ ነሽ እውነቴን ነው። ይህ ሰው ግን በጣም ማውራት ይችልበታል ነገር ግን በጣም ገና ነው ነገሮችን በመድሃኒት በመሸፈን ነው ማስኬድ የሚፈልገው በተጨማሪም ብራችሁን ነው የምትጨርሱት ለአንድ ሰሀት የነበረውን ለ10 ደቂቃ እንኳን በስነስርዓቱ አያናግርም ከዛ ለሚን ሲባል በሌላ ቀን እናካክሳለን እያለ በተደጋጋሚ ጊዜያችውን ይበላና ለሚቀጥለው ወር ካልከፈላችው አካውንቱን አይቶ ቢሮው አስቀምጦአችው ቆይቶ በቃ አሁን ሌላ ሰው ስላለ ሌላ ግዜ ተመስ ብሎ ነው የሚያባርረው እና ሰብአዊነት ያልፈጠረበት ለብር ብቻ የሚሯሯጥ ሰው ነው ይህ እኔን ካጋጠመኝ ነው የሌላውን አላውቅም
@user-hs9io2jg1l
@user-hs9io2jg1l Ай бұрын
ለብቻሽ አትሁኚ ጎበዝነሽ እራስሽንከመቆጣጠር አልፈሽ ፡ስለቤተሰብሽ ማሰብሽየሚገርምነው፡፡ይህየትልቅሰውባህሪነው፡፡አይዞሽበርቺ፡፡
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY Ай бұрын
ሶፍት እና ውሀ አቅርቡ እንጂ በባዶ እንዴት ታቀርባላቹ ሰው እያለቀሰ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Ай бұрын
በጣም ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው❤😢😢😢 በርቺ በጣም ጎበዝ እህታችን🙏🙏
@nahommimi9882
@nahommimi9882 27 күн бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራ አንቺ ግን ጀግና ነሽ! እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ!!!
@Soyu2600
@Soyu2600 Ай бұрын
የእኔ ታሪክ ነው ግን እግዚኣብሔር መልካም ነው አንድ ቀን ሰላም ይሆናል😢
@AyutaAya-hk5ig
@AyutaAya-hk5ig Ай бұрын
እህቴ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጭ ❤❤
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 26 күн бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል የኔ ቆንጆ ብቸኛ መዳኛችን ኢየሱስ ስሙ ቅዱስ እሱ ንጉስ ኢየሱስ
@Tinka_15
@Tinka_15 Ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ መተሽ ካሳለፍሽዉ ነገር በማስተማርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናመሰግናለን 🙏🏼😍
@marigoldan1
@marigoldan1 Ай бұрын
Thanks for sharing your experience beautiful. May God keep protecting you 🙏 ❤
@tegegntesfaye172
@tegegntesfaye172 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ይኤነዉ የኔ ምክር ማቴዎስ 11 28/30 እናንተ ሸክም የከበዳቹ ሁሉ ወደኔ ኑሁ እኔም አሳርፍቸዋለዉ እቴ የጭንቀት ሸክም የብቸኝነት ሸክም የጥፋተኝነት ሸክም የሚሰማሽን ሁሉ ሮሚ 8 /1 እንዲ ይላል አዉን በክርስቶስ ላሉ ሁሉ ኩነኔ የለባቸዉም በክርስቶስ ወደ እግዛብኤር ቅረቢ እርሱም ይቀርባል ገላቴያ 3 /13 በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነዉ ይላል ክርስቶስ ስለኛ እርግማን ሆኖ ከእግ እርግማን ዋጀን 2ኛ ቆሮጦስ 5 /17 ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነዉ አሮጊዉ ነገር አልፍል ነዉ የሚለዉ የእግዛቢር ቃል እግዛሐብኤር ፈዋሽ ነዉ ነይ ፈዉስሽን ተቀበይ
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Ай бұрын
ይህ የዘር ከርስ ይባላል በጌታ በእየሱስም ብቻ ነዉ የሚፍርሰዉ
@rahwaasghedom176
@rahwaasghedom176 Ай бұрын
እግዚኣብሔር መልካም ነው ክብር ምስጋና ለ ልዑል መድሕን ዓለም ይሁን። you are so strong 😇😍እግዚኣብሄር ጨርሶ ይማርሽ።
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 Ай бұрын
አይዝሽ የእኔ እህት እንደዚህ የሚያደርድ የመንፈስ በሽታነው እናንተ የማታውቁት ቤተስብ ውስጥ ከአያት ከቅድም አያት የሚወረስ በፀሎት በስግደት በፆም ይወጣል ፀበል ተጠመቁ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይማራችሁ
@emukibret1418
@emukibret1418 Ай бұрын
You are such a strong girl to open yourself to society. We need to know more about mental health. Thank you for sharing your experience 🙏🙏
@AzebgetahunPanim
@AzebgetahunPanim Ай бұрын
እግዚአብሔር ወንድምሽን ሲወስደው ለበጎ ነው እናንተም ችግሩን አውቃችው እንድትድኑ እንዲውም በአንቺ ተጠቅሞ ሌላው እንዲነቃ ነው።እህቴ ተባረኪ እግዚአብሔርን አመስግኚ።
@TheBex2007
@TheBex2007 Ай бұрын
Confidence at its max, great respect, young girl. Such a beautiful and strong, she came to the public to teach while she is still in the middle of her treatment.
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
እንኳን አላህ አሻረሽ በጣም ይከብዳል
@negagetachew974
@negagetachew974 11 күн бұрын
ፊቨን ጠንካራ ቆንጆ Open Mind የሆንሽ ሴት ነሽ keep Strong.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Ай бұрын
Depression is the worst and nobody understands your pain. Ayzosh yene konjo. God will heal us all.
@maranata1484
@maranata1484 Ай бұрын
amen
@user-wu3ko1sz1k
@user-wu3ko1sz1k Ай бұрын
😢😢😢መድሃንያለም ሆይ አንተው ጠብቀን የኔ እናት እንዴት የምታሳዝኝ ቆንጅዬ ሴት ነሽ❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ እንባሽን ያብሳል ጨርሶ ይማርሽ ተመስገን ነው
@elizabethhagos461
@elizabethhagos461 25 күн бұрын
u r amazing. you have now saved many and God is so happy for you. Big respect for coming here to advice from big to littil.
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 Ай бұрын
Feven konjo ayzoshe this problem all over the world even celberity affect by this problem stay strong
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 26 күн бұрын
ቆንጆ እህቴ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልሽ ክፉ የሚያሳስበንን የጨለማው አለም ገዢ መበቀል የምንችለው በመኖር ነው።
@hiwotkassahun8695
@hiwotkassahun8695 Ай бұрын
እንዴ ይሄ እኮ ከባድ መንፈስ ነው በሀይማኖታቹ የሞከራችሁት ነገር የለም በትንሽ ትጋት እኮ የሚባረር መንፈስ ነው ከእግዚአብሔር የሚበልጥ የለም ግዴለሽም የኔ ቆንጆ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ እይ ችግሩ ከማን ጋር እንደሆነ ትረዱታላቹ
@WoinshetTilahun
@WoinshetTilahun 28 күн бұрын
አዎ መምህር ታስፋዬ video ተመልከች, መንፈስ ነዉ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Ай бұрын
Wow you so strong keep searching do your research.
@bayushegame5760
@bayushegame5760 28 күн бұрын
ፌቨንዩ አይዞሽ እግዚያብሄር ካንቺ እና ከቤተሰብሽ ጋር ነው መድሀኒትሽን እየወሰድሽ ፀልይ ደሞ ስታምሪ❤
@seraye9862
@seraye9862 28 күн бұрын
✋እናመሰግናለን 1ጸሎታቹ ተሰምቶነው እናንተ የነቃቹት በሱ ሞት ነው!በርቺ ቤተሰብሽንም በጸሎት አጠንክሪ!
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n Ай бұрын
Thank you for sharing your story , you are a very strong and wide young woman. Please pray everyday God is with you 🙏
@AddisT.
@AddisT. Ай бұрын
God be with you sister.
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 26 күн бұрын
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገልጿል ያድናል ይታደጋልም።
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 26 күн бұрын
Febiye kongo enkon geta rehash andanede geta zm ymilew negeru hulu kesr gemro endifewes new tebareki Dr tebarek ebsm❤
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስሽ አይዞሽ ጸበል ሂጂ
@hirutyacob9175
@hirutyacob9175 26 күн бұрын
እናቴ የኔ ቆንጆ አሁን ጌተታ ደርሶልሻል በርቺ ከእንግዲህ። ላላንቺ ብቻ ሳይሆን ለሙሉ ቤተሰቦችሽ ፈውስ በክርስቶስ ሆኖላችኋል ጌታን አመስግኚው
@sophiegabe13
@sophiegabe13 Ай бұрын
I feel your pain fae. Talking about it will make you stronger.
@teg22345
@teg22345 Ай бұрын
Favu enkuan egziyaber redash 🥰❤️
@ashenafia5046
@ashenafia5046 12 күн бұрын
Yene Konjo, God be with you! You will get healed soon.
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 Ай бұрын
ይህ የመንፈስ ነው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ተከታታይ
@Natifire
@Natifire Ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ግን እንዴት ነው የምታስቡት ?
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 Ай бұрын
@@Natifire ማለት
@lelio10
@lelio10 Ай бұрын
tu begzeiabher sew endet eyetenegerew ygegmal
@aschebizu1144
@aschebizu1144 Ай бұрын
Maletma, you know nothing about her pain so shut up if you can't say something helpfu. Sile መንፈስ ምን ታውቃለህ ስለ አምዕሮ ህመምስ? እንደዚህ አይነት ንግግሮች ራሱ ለህመም ምክንያት ናቸው። please ስለምንናገረው ነገር እነጠንቅ። Say kind words then she will be healed. Let's help each other.
@asefabelay617
@asefabelay617 Ай бұрын
May God make you strong and resilient.
@seidamohammed
@seidamohammed Ай бұрын
Yeni negest Yeni konjo ayezosh tenker bey Yeni wed❤❤❤❤you so strong I will pray for your family sweetheart ❤
@lul-zx2fc
@lul-zx2fc Ай бұрын
You are so strong
@HagiYmaryam
@HagiYmaryam 16 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ጸልይ ጸልይ ጸበል ተጠመቂ ጎበዝ ነሽ በርች ቆንጆ ነሽ ሁሉን ነገረ ሰቶሻል እግዚአብሔር
@bilenmusic
@bilenmusic Ай бұрын
Keep going 20/30 great work 👍
@greateview.4366
@greateview.4366 Ай бұрын
ጸልዪ, ስገጂ, ንስሀ ጊቢ እድሜ ለዩቲዩብ ብዙ መምህራን አሉ stress እንዴት manage ማድረግ እንደሚቻል አይቻለሁ። የጸሎት ቦታ ይኑርሽ ቤትሽ ቤተክርስቲያንም ሂጂ ተጠመቂ። change your life syle. መንፈሳዊነትሽን መጨመር depresssion ውስጥ እንዳትገቢ ያደርግሻል። መምህር ተስፋዬን ስሚው የብዙ ሰው ገጠመኞች አሉ ትማሪበታለሽ አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም !!!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 29 күн бұрын
Tetemeki 😂😂😂😂😂😂😂be wuha ??
@greateview.4366
@greateview.4366 28 күн бұрын
@@betelhembeyene6040 ዝምብለህ ብትደንስ አይሻልም ??? አፍህን ከምከፍት
@MuluGermay
@MuluGermay Ай бұрын
😢እኔም በጣም ይጨንቀኝል ስልካ መንሳት ያስጠላኝ እኔቴ እንኮን ከልደወለችልን አልደውልም😢 ብያ ለፈስካ እንኮን አደረሰሽ አላልክዋትም እንደዚ አልነበርኩም
@sasrat7146
@sasrat7146 Ай бұрын
Ayzosh sew medhanit neww
@JomotuTape
@JomotuTape Ай бұрын
erkus menfes new Tsebel hiji
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
እህቴ እኔም ይሄን ስሜት በደንብ አልፌአለሁ እና እናት ለይ የሚደረግ ቲንሿ ነገር ስታጫት ያንገበግብሻል በጣም እመኚኝ እናትሽን አናጎሪያት ምንም ቢሰማሽ ምንም ከሷ በላይ እዚ አለም ላይ ማንም ስላንቺ ግድ አይሰጠውሞ
@MuluGermay
@MuluGermay Ай бұрын
@@hdlidet እሺ አመሰግናለው
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
በዘር ከሆነ የዛር መንፈስ ነው እርኩስ ነው ጠበል ግቢ አትሞኚ ሐካም አይመልሰውም።
@Lifeber
@Lifeber Ай бұрын
Eree tewu sebeltegoch tewu sew bamenew yhid
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mahletbuzuneh6742
@mahletbuzuneh6742 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@saronisrael752
@saronisrael752 25 күн бұрын
መልካም እይታ ነው እግዚአብሔር ሙሉ አድርጎ ፈጥሮናል በማወቅም ባለማወቅም ጥንት ከአያት ከቅድማያት የተመለከ ይናራል ጀረባን መፈትሽ አይከፋም መምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ማዳመጥ
@mahitesfaye2867
@mahitesfaye2867 Ай бұрын
My beautiful sis be strong❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Ай бұрын
ፍፍፍፍ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@yeabnatsolomon
@yeabnatsolomon Ай бұрын
The bravest soul❤ egziabher melkam nw hulem abrosh ale
@feventsegaye1533
@feventsegaye1533 Ай бұрын
My loveeeee❤❤🥺💓💓
@bemnibuze3615
@bemnibuze3615 Ай бұрын
U r very strong ❤
@amsalework1
@amsalework1 Ай бұрын
You are a brave soul❤
@Sam-yj1eb
@Sam-yj1eb Ай бұрын
You are such a brave girl my sister. Your are beautiful inside out. I have no words to express my respect to you. This is something considered as a taboo in our society, but regardless, you came out and shared your pain so that others can learn from it. May God be with you along the way. I have also lost someone dear to me for depression and we live with the regret and pain everyday because we didn't take it seriously and intervene in time. I hope people would learn from your experience that depression is not a choice but a disease.
@feventsegaye1533
@feventsegaye1533 Ай бұрын
Thank you dear Yeah it was really hard to open up like this Am so sorry for your loss❤
@rihanarihana96
@rihanarihana96 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ 20 30 ፕሮግራም እባካቹን እግዳ ስትጋብዙ ውሀ ሶፍት ጠረቤዛህ አቅርቦት ይኑራቹ ????
@meronabebe99
@meronabebe99 Ай бұрын
Yeamro chenket betam metfo besheta new , Egziabher amlak hulachnenem yerdan
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
ሰበር መረጃ፣ "መስከረም ሁለት እንገናኝ!"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 648
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 6 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 9 МЛН
Опасные облака!😱🌩
0:20
Взрывная История
Рет қаралды 4,4 МЛН
I Outsmarted My Bully Brother And Ate His Cotton Candy🤫😎
0:33
Giggle Jiggle
Рет қаралды 6 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 7 МЛН
Понимает язык людей  ))) @gsdamur
0:15
GSDAMUR
Рет қаралды 3,1 МЛН