Wa!,Vol 3

  Рет қаралды 709,302

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

4 жыл бұрын

Wa!, Vol 3 - Ethiopian Gospel singer Teddy Tadesse - ዋ! - የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ቁ 3 አልበም
Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
Follow Me On
/ tedddytadessse
/ gospel-singer-teddy-ta...
#Wa_VOL_3 #Teddytadesse #ETHIOPIAN_mezmur
#kekalat_belay #protestant_Mezmur #Teddy_Tadesse# አዲስ #Gospel_song #christian_music #Ethiopian #መዝሙር #Ethiopian_Music #worship #live #New_Song
#protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopian #ከቃላት በላይ #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

Пікірлер: 431
@user-qi2jo5vu9s
@user-qi2jo5vu9s 4 жыл бұрын
እሰይይ ቴዲዬ ምን ላርግህህህህ በጣም ደስ ብሎኛል ሙሉን አልበም ስለገኘኸው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ላቭ ዩ😍
@Ledia-gg8hr
@Ledia-gg8hr 3 жыл бұрын
3Hi q awaaaa4a
@alexgebre7920
@alexgebre7920 2 жыл бұрын
@@Ledia-gg8hr llllllllllllllllllllllllĺlllllllllllllllllllĺllllllllllllĺlĺllllĺllĺlllllllllllĺllllllllllĺllllllllĺllĺllĺlllllllllĺlllllĺlĺlllĺllĺlĺĺlĺllllllllĺĺĺlĺĺĺĺĺĺlĺĺĺĺlĺĺĺllĺĺĺllĺĺĺĺĺlĺlĺlĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺlĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺllĺĺlĺlĺĺlĺĺllllĺlĺlĺĺĺĺlĺllĺĺĺlĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺĺlllĺĺĺĺĺlĺlĺĺĺlllĺĺĺlĺĺllĺlĺlĺlĺlĺĺlĺlĺĺlĺĺllllllĺĺĺĺlĺĺĺllĺĺĺlĺllĺllĺlllĺĺĺlĺlĺĺĺlĺlllllĺĺllĺllĺlllĺlllllllĺllllĺllllĺllllllllllĺĺĺlllllllĺllllllllllllllllllllĺlllllllllllĺlllllllllllllllllllĺlllllllllllllllllĺllĺllllllllllĺllllĺllllĺĺllĺllĺlllllllllllllllllllĺllllllllllĺllllĺllĺĺĺĺlĺĺllllĺllllĺllllĺlllllĺlllllĺlllllllĺllllllĺlllĺllllĺlllllllĺllĺlllllllllĺllĺĺlĺlĺllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺlllllllllllllllllllllllllĺllllĺllĺllllllĺllĺlllllllllllllllllllĺlllllllllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllĺlllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺlllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺlllllllllllllllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@zerwamohamed
@zerwamohamed Жыл бұрын
O
@milenaghirmay1349
@milenaghirmay1349 Жыл бұрын
@@zerwamohamed as the main idea 💡 and it provides an online learning to get people ople and it will probably
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 8 ай бұрын
😊
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 4 жыл бұрын
wow የኔ ጣፋጭ ምን ላርግህ ! ብሰማ ብሰማ የማይጠገብ ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ቴዶዬ በእግዚአብሔር ፀጋ የተሞላህ ብዙ ክብርና ቅባት የፈሰሰብህ በእነዚህ ዘመን ተሻጋር መዝሙሮችህ እጅግ እጅግ ተባርከንባቸዋል እውነት ነው ትነካውና ዋ ! የተባለልኝ ለኔ ነዋ ! ቴዶዬ በዚህ ዘመን ለዚህ ትውልድ በረከት አርጐህ ቀብቶ ያስነሳህ እግዚአብሔር ይባረክ !!! ከዚህም በላይ በእጥፍ ክብር ተባረክ እጥፍ ፀጋ ኃይል ቅባት በላይህ ላይ ይፍሰስ ገናም በእጥፍ በብዙ ክብር እንጠብቅሃለን ! አንቴ የአባቴ ብሩክ አባቴ ዘለዓለምህን ይባርከው ዘር ትውልድ ይባረክ ዘመንህ ይለምልም እድሜ ዘመንህ ይባረክ አንቴ ተባርከሃል ብሩክ ነህ ለበረከት ሁን በብዙ ተባረክ !!!!! ለምልም ትከናወን ውረስ ! ተባረክ !!! እንወድሃለን !!!!!"!!
@bettylehem9650
@bettylehem9650 9 күн бұрын
ቃል እንደ ለለ ሰዉ አቀርቅረ አልሄድም አንጌተን ደፍቼ ዝቅዝቅ አልልም ትምክት ኩራት ኢየሱስ አለን ለእኛ አሜን አሜን ዘሜንህ ይለምልም ዉንድሜ ብዙ ጊዜ ይህን አልበም ስፈልግ ነበረ ዛሬ ስለአጌኘሁ በጣም ደሰ ብሎኛል ተባረክ
@top3days285
@top3days285 2 жыл бұрын
ቴዲ ታደሰ፣ኤፊ አለሙ እና ቤኪ ተስፋዬ ዉስጤ ናችሁ አንድ ላይ አንድ ስንግል ብትለቁልን💕💕
@bekelegirma9787
@bekelegirma9787 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የማከብረው: የበሰሉ ነፍስን የሚያድሱ መዝሙሮች ሁሌም የሚወደዱ ናቸው። በበለጠ በረከት ይባርከው ወንድማችን።
@antoieharfoi9056
@antoieharfoi9056 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ በጣም በጣም የምወደው❤🙏መዝሙር እና ሁሌም የምፂነናበት ህይወቴን የቀየረ መዝሙር ነው bless you🙏❤ቴዲሸ ❤❤❤❤❤ የመሞቴን ዜና ልሰማ እንደ ቋማጠ ልክ እንደ ሀማ እግዚአብሔር ስፋርድልኝ ለእኔ እንደ ማርዲክዮስ ሆነ ዘመኔ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@lelashow2644
@lelashow2644 4 жыл бұрын
Tebarek benizu
@mihretmmmm2320
@mihretmmmm2320 4 жыл бұрын
Amen
@meheretutsige7
@meheretutsige7 7 ай бұрын
I couldn’t find words to describe ur songs TEDDYE; and I am sure JESUS Christ feels the same way - they are wonderful!!!
@kalyesamilj2969
@kalyesamilj2969 3 жыл бұрын
እኔስ አየው አየው አየው በዘመኔ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለኔ የለም ለኔ!! ተባረክ በብዙ!!
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 6 күн бұрын
ቴዴዬ ለምልም ❤❤❤እንዴት እንደምባረክ በመዝሙርህ
@johnblessed4338
@johnblessed4338 3 жыл бұрын
ቴዲ blessed ኣንተ ለኛ በረከታችን ነህ በውስጥህ ያለው ቅባት እያካፈልከን ያለህ ውንድም ከዚም በላይ ጨምርልን love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
ቴድዬ አንተን ለምድራችን በርከት አድርጎ የሠጠን እግዝአብሄር ስሙ የተባርከ ይሁን ቴድዬ ኮራ ዘና በል ዘመኑ ያንተ ነው አንተን የምያይ ጠላት እርር ቅጥል ይበል በእየሡሥም አሜን
@mimib.5296
@mimib.5296 8 ай бұрын
ወንድሜ ቴዲ የሠራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ በአትላንታ ስለ ነበረን ኮንፈረንስ እና ግሩም የአምልኮ ግዜ ። በአትላንታ ቅዱሳን ስም ልባርክህ እወዳለሁ ። በረገጥክበት ሁሉ በእግዚአብሄር በአምላክህ እና በህዝቡ ፊት በግርማ እና በሞገስ ተመላለስ። Thank you and we Love you Brother!!!
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
እውንት የእዚአብሔር ምህረት የሚጠብቀን ቴድዬ ጌተ እየሱስ ይባርክህ!!!!!
@metecmetec7378
@metecmetec7378 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንክ ይባረክ ከዚየሚበልጥ ጸጋ ይብዛልክ🙌🙌🙌👏👏🙏🙏😍😍😘😘
@ThyKingdomCome7
@ThyKingdomCome7 Жыл бұрын
Love you. I am being blessed by your song. Keep fighting the fight of faith!
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
Wow የስብላል ,ቴድዬ ስወድህ እሄንን ምርጥ መዝሙር የሰጣህ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@meklit1543
@meklit1543 3 жыл бұрын
ጌታ ይጨምርልህ ቃላት የለኝም የጌታ መሆን መታደል ነዉ ዉበታችን እየሱሰ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwetmelese8207
@frehiwetmelese8207 3 жыл бұрын
ተባረክ በጌታዬ በእየሱስ ስም ዘመንህ ይለምል አሁንም አምላኬ መንፈሱን ይጨምርልህ ብዛ የአባቴ መንስ የሞላብ ቴዲ
@friehiwetzerga8430
@friehiwetzerga8430 3 жыл бұрын
ዋው ቴዲዬ ተባረክ በጣም ስፈልገው ነበር ሙሉ አልበሙን ስወድህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ👏👏
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 4 жыл бұрын
አሜን የተባርኩት መዝሙሮች ናቹ ተባርክ ቴዲ
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
ያማረነው ዘመኔ አሜን አሜን ጌታ ክብሩይውሰድ ፀጋው ይጨመርልህ
@adduyegetaliji739
@adduyegetaliji739 2 жыл бұрын
🤔wuuuuuuuuuuuu👍💯AmennnnElelelelelelelel Halleee Luyaaa 💕Tsegawu Yibzalih wondimeee
@muraermiyase3233
@muraermiyase3233 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቴዲዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ 🙏🙏🙏♥♥♥♥
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ዝማሬዎችህ እኮ ሲጥሙ ጌታን❤ አደራህን አንተም አትለወጥብን ምክንያቱም በአሁኑ ሰዓት የወጡ ያሉት ዘፈን እንጂ ዝማሬ አይደለም አንተ እና ኤፍ ሱሴ ናችሁ እንኳን ጴንጤ ሆንኩ እንኳን ቤተሰብ ሆንኩኝ እንኳን አወኳችሁ ደስ ስላለኝ ነው አምሮልኝ ነው ቀኔ
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 2 жыл бұрын
O my God!!! This album is so amaizing that i can't stay a day without listening. You are our gift from God. May God increase His grace upon you Teddy.
@samirapelete369
@samirapelete369 Жыл бұрын
ቢሰመ ቢሰመ ቢሰመ መይጠገብ አልበሙን እጨርሰዋለው እንደገነ ጅምር ለይ አራገዋለው እጨርሰዋለው ጅምር ለይ አራገዋለው እየመለለስኩት እውለለው በኤርፎን ሥራ እየሰራው እኔ መዝሙሮችህን እንደወደድኩ እግዚአብሔር አንታን ይውደድህ።
@ferehiwottasfaye4740
@ferehiwottasfaye4740 2 жыл бұрын
Nigus lewededew yideregletal be ixif tebarek tediyaachin !!
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 3 ай бұрын
ቴዴሻ ምስጋና የበረከት በሮችን ይከፋታል እና እግዚአብሔር አምላክ የአሜሪካ በሮች ስለከፈተልህ እግ,ዚአብሔርን አመሰግናለሁ በመቀጠል ፓስተር አንፍሬ ቸርች መጠህ ስላገለክን ስለአየውህ ደስብሎኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልምልኝ!!!
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 2 жыл бұрын
God bless you and your ministry!
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 3 жыл бұрын
Teddiye geta abzto ybarkh. Betam yemibark mezmur new. Thank you so much for the collection 😊😊😊. We love so much ❤️ teddiye. Beqetay lele
@adiammehari1511
@adiammehari1511 3 жыл бұрын
Tedy may God bless you and answer your prayers you are blessing to this generation 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiohenry3254
@ethiohenry3254 2 жыл бұрын
You are a blessing for this generation I can't wait for another album
@1tsedalechtsedalech36
@1tsedalechtsedalech36 4 жыл бұрын
Amen amen esay tebareki
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብር ምህረት ችርነት እሰከዛሬ ድረሰ ያኖረኘ እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልይይይይይይይይይይይይይ
@natiyeermiyasiloveyou5711
@natiyeermiyasiloveyou5711 4 жыл бұрын
አሜን❤ 💔💘❤💔 ወንድሜ❤💔 በርታልይኝ❤ ጀግናዬ❤💔 ኑርልን🙏❤
@chamonesevier6863
@chamonesevier6863 4 жыл бұрын
💔💔🌷🖒
@mimib.5296
@mimib.5296 8 ай бұрын
አዲሱ አልበምህ ልዩ ነው። በ ሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስምና ስልጣን ሁል ጊዜም ተባርከህ ለበረከት ሁን።
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 9 ай бұрын
በርከ በለልኝ ቴድዪ እኔስ ረሰርሻለሁ ባንተ መዘረሙር ፀጋውን ያብዛለህ ጌታ እየሱስ የመደገነ ይሁን🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@adduyegetaliji739
@adduyegetaliji739 2 жыл бұрын
Tediye Antenina Indante Yetebareku Zemariyawuyanin Yeseten GettaSimu Lezelalem Yibarekilin Bebizu Tebarekilign Wondimee
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 3 ай бұрын
ቴዴየ የእግዚአብሔርን ውለታ የማትረሳ ወድም ነህ እግዚአብሔር ደግሞ ወለታውን እየሰብን ስናመልከው በጥፍ ይባርከናል::እና አኔ በአንተ መዠሙሮች ተባርኪአለው ቀንሙሉ እሰማውለው የእግዚአብሔር ውለታ አይሰለችም እና ቴዴየ እወድሃለው ዘመንህ እግአዚአብሔ ይባርክህ❤
@yorda30
@yorda30 3 жыл бұрын
He's my favorite and Best Gospel singer!!! God bless you more brother.
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 3 жыл бұрын
Spirit-Filled, amazing lyrics, amazing music, this is high class in every way...you are so blessed Teddy, you are our gift...
@nissan6186
@nissan6186 Жыл бұрын
Amen Amen ta bareka tediye tebareki🙏🙏😘😘❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@mamuehmamush3028
@mamuehmamush3028 2 жыл бұрын
ትነቃውና ዋ ዋ አሜን አሜን ተባረክ በብዙ
@Jesusislord265
@Jesusislord265 4 жыл бұрын
ተዲዬ ተባረክ የሚገርም ያባቴ መንፈስ ቅዱስ ያለብህ ስጦታችን ነህ እወድሀለው!!
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 9 ай бұрын
You are amazing and my favorite one Le tedy yegebewal yetebalew Hulu yestik ke abate egezehaberher ❤teydesho ewodehalehu tebarekilgn bebizu zemri zimblek beka tesaktolhal Degmo yaleh tihetna girm yilegnal
@beamlakuale1556
@beamlakuale1556 4 жыл бұрын
Amen Tebareki 😍🙏
@israelmekonnen
@israelmekonnen Жыл бұрын
0:01 Wa! 6:39 Zim Alelem 12:05 Amelkihalew 18:00 Albastros 23:15 Tiz Tiz Yilegnal 27:48 Endegena 34:10 Kesemay 39:51 Elshadaie 45:44 Amrolignal Kene 51:05 Negna 55:55 Tebarekiyalehu 1:01:11 Ayresam 1:03:52 Adegedigalehu 1:08:46 Wede Kibir
@kalyesamilj2969
@kalyesamilj2969 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ዝማረዎችህ ውብ አንተ ውብ ዘመንህ ውብ............ስወድህ እኮ ከዝህ በላይ እየለመለምክ ህድ ዘመንህ ይባረክ.
@DiSimon-nq6ih
@DiSimon-nq6ih 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ልብ ሀሴት አደረገ እያንዳንዱ መዝሙር ለኔ መልክት ነው ዘመንህ ይለምልም ተባረክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@singersaraenna3270
@singersaraenna3270 2 жыл бұрын
amen ameen geta yebareki
@mbx6221
@mbx6221 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባርክ ዘመንህ ይባርክ❤❤🙏🙏
@dnkneshayele3443
@dnkneshayele3443 4 жыл бұрын
ዉስጤ እፎይ አለ ስሆን ከእርሱ ጋ ትነከዉና ዋ የተባለው ለተዲ ነዋ ተባረክልኝ
@guennyhaddad2148
@guennyhaddad2148 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎸🎸🎧🎧🎤🎤✅✅✅✅❤❤❤❤📖📖📖⛪☝️
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 2 жыл бұрын
Tededush tebarek sewodik❤❤
@RoofG
@RoofG 2 жыл бұрын
I love this CD ! I just discovered it.
@haimanotbelete
@haimanotbelete 7 ай бұрын
ቴድዬ ለትውልዱ የተሰጠህ ቆንጅዬ ብላቴና ነህ ያሳድግህ በፀጋው በቅባቱ ከዚህ በበለጠ ተባረክልን 📖💕💚💛❤️📖🇪🇹💚💛❤️☑️📖💕🩸📖💕📖🙏
@AbrahamAyele-nj7mb
@AbrahamAyele-nj7mb 6 ай бұрын
May God bless you brother we love you
@user-eu6mr8ex5v
@user-eu6mr8ex5v 4 жыл бұрын
በኑጉስ ፈረስ ታቀምጦ 🙏🙏🙏🙏አጥፊወች እየሉ በህወት መኖር ጥበቃ በዚቶ እንጂ እኔስ እስከ ዛሬ አምላክ ሆይ እኔ ምን ልበልህ ከምስጋና ሌላ ተመስገን ዬኔ አበት God blese you more&more
@almaztezera9823
@almaztezera9823 4 жыл бұрын
The most beautiful amazing grace i have never heard such a blessed song how sweet the sound .its a heart touch message to me .i am speachless i cant stop to listening . Love it just to say praise God . May God continue to bless you with many more wonderful things in life Teddye blessings ❤❤❤
@taratrtaratr8901
@taratrtaratr8901 Жыл бұрын
ኡኡፍፍ አሜን አሜን ይህንሕ ኤየሱስ የበርክ ቴድዬ ❤️❤️❤️❤️
@meheretutsige7
@meheretutsige7 9 ай бұрын
I am listening to these songs!!! Amazing songs truly!!!
@elsatawodros3688
@elsatawodros3688 2 жыл бұрын
Tadiye tebareke
@tarigabusin5805
@tarigabusin5805 2 жыл бұрын
Geta yibareki igzaberyi zemeneyi yibareki
@abatehordofa
@abatehordofa 7 ай бұрын
ተድዬ!!! ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ። በመዝሙሮችህ እጅግ በጣም ተባርከአለሁ በተለይ በንጉሥ ፈረስ ላይ ተቀምጦ እድፋሙ ልብሱ ተለውጦ።
@user-ih7yz8po3k
@user-ih7yz8po3k 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Haalleluyaa haalleluyaa Eebbifamii teddoo❤❤
@hanajesus6660
@hanajesus6660 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️
@ees988
@ees988 2 жыл бұрын
Ww
@SaraSara-wz9rk
@SaraSara-wz9rk Жыл бұрын
አሜንንን ንንንን አግዚአብሔር ዛሬም ይስራል አዎ ❤️🙏🙏
@user-vv5jz2fw4x
@user-vv5jz2fw4x 4 жыл бұрын
AAmern ameen ameen tebareki yihanin mezmur sisemaw endet desta endemisamgn te arekilgn yebate biruk
@darlingtonmakebo3608
@darlingtonmakebo3608 4 жыл бұрын
Amen amen God bless you, we wish much more grace upon you 🙏
@eitaeita488
@eitaeita488 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen Tebarek be buzu ye iyesusliji tedye te sega ybzali ati yazi ati gedebi le telatochii marzi hunlacho geta iyesus ybarki tebarek❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯
@meheretutsige7
@meheretutsige7 7 ай бұрын
Amelkihalew yene GETTA, YESUS!!!
@misganugebisa4101
@misganugebisa4101 Жыл бұрын
wow amazing song
@maymunafarh2595
@maymunafarh2595 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ያባቴ የየሡሥ ልጅ ተባራክ ጌታ እየሡሥ ይጨምርልሕ ቅባቱን ረጅም እድሜ ከጥና ጋር ከነቤተሠቦችሕ ይሥጥሕ ውድ ውንድሜ
@toybamohamad4155
@toybamohamad4155 3 жыл бұрын
ቴድ ቴባረክ መዝሙሮችህ ይማረካሉ
@teshomesayiso1428
@teshomesayiso1428 2 жыл бұрын
Amen amen my God bless you teddy
@meheretutsige7
@meheretutsige7 7 ай бұрын
Zarem eyadametiku new Teddye!!! GETTA YESUS yibarkih kenebetesebih, yene wondim!!!
@beliyoukebede5981
@beliyoukebede5981 3 жыл бұрын
Amen🙏God bless you🙏ትነካውና ዋ!ክብር ለጌታ🙏
@hasandhjdjd3317
@hasandhjdjd3317 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተድዬ 🙏🙏🙏💓💓💓
@asnaalamu6546
@asnaalamu6546 2 жыл бұрын
Amen amen tebareku 🎤👏👏🎷🎸🎻🎺🪕🥁🎹🎧🎶🎚️🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😭
@maza.markoskmk6648
@maza.markoskmk6648 4 жыл бұрын
ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meheretutsige7
@meheretutsige7 7 ай бұрын
EGZIABHERin amessegnewalehu enanten zemariwoch yefeterelin!!!
@rebikaanna1793
@rebikaanna1793 3 жыл бұрын
Amen amen tebarek
@afomiyagebre4416
@afomiyagebre4416 2 жыл бұрын
teddye wondme tbark ewunt new yegeta mehrtu bezto new enji endtlat bihon ine mesker neng beakal sayiker mto siztebng eyesus ketef eyal siwagalng zare bedl enoralew byesuse kef belelng yine geta beyandandu ngre talka selgbahleng amesgnehalew ant rehabe eyesuse wuded new margeh ❤️❤️❤️ tbark!
@molalishmuluneh2052
@molalishmuluneh2052 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Betam Testenanechebetalew Zemenihi Yebarekee Tsegawe Yebezalehi Tedee
@AnnaAdisr
@AnnaAdisr 3 ай бұрын
ማታዳል ነው የእየሱስ ማሆን ታባረክ ቴድዬ
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልአሜን አሜንንንንን
@lovetigis6647
@lovetigis6647 3 жыл бұрын
Amen tebareki
@workeyworki6856
@workeyworki6856 4 жыл бұрын
Ewunit new! AMEN amen amen amen amen amen amen amen Thanks YOU JESUS AMEN❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@Lolo-xe2tl
@Lolo-xe2tl 3 жыл бұрын
ይመስገን ትቭርቅ ውንድሜ እግዛብሔር ዜመን ቭርክ አሕ መዝሙር ልቭኤ ስቭርንህ 🥰🥰🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💞💕💞♥💞🤗🤗🤗አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ትቫርክ 🙏🙏🙏🙏
@netsanetyohanis5783
@netsanetyohanis5783 3 жыл бұрын
Amen.Amen
@kidgetayeshareg6907
@kidgetayeshareg6907 10 ай бұрын
Wow! an amazing song. God bless you more and more, Teddy, keep shining.
@NetaBisare-nh7ei
@NetaBisare-nh7ei 4 ай бұрын
Min ayineti sawu semito yemayitegib tafaci mezemuri nw tediye zemen liki inde mezemur tafaci hono yikiri be iyesusim kalati yelegnim ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍
@SaraSara-wz9rk
@SaraSara-wz9rk Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው አሜንንን ንንን አግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ፀጋ ይጨመርብክ ሁሉም ዘማረች በጣም ደስል ❤️ በእየሱስ ስም ፀጋ ይብዛላክ ቴድዬ❤️❤️🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 5 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Teddy I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ዋ! Wa Tebarake Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@elsaelsa6246
@elsaelsa6246 4 жыл бұрын
Amen Amen tebareku
@hayat1-2734
@hayat1-2734 2 ай бұрын
Amen amen God blesse you 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@asnaalamu6546
@asnaalamu6546 2 жыл бұрын
Tebareku 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍💔💔👍👍👍👍👍🤲🤲
@temesgenkidane9664
@temesgenkidane9664 3 жыл бұрын
May God bless you bro wawa amazing album
@user-eb4es8cr9j
@user-eb4es8cr9j 6 ай бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@semirahaj5388
@semirahaj5388 2 жыл бұрын
Amen jag älskar cd tedy tack
@meheretutsige7
@meheretutsige7 5 ай бұрын
Huligize sadamitew ende addis yihonubingal!!! Grum mezmuroch nachew; GETTA YESUS yibarkih yene wondim!!!
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 4 жыл бұрын
Bless you
“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 661 М.
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,9 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,2 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 474 М.
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 42 М.
Tesfaye Girma #vol 2 Full Albumhadiya mezmur
1:20:02
Tesfaye Girma Official
Рет қаралды 347 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 354 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 50 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 40 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1 МЛН