ዋጋ ያለው ሰው መሆን በአሰልጣኝ ሰመረ ነጋሽ ክፍል ሁለት | ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia

  Рет қаралды 2,421

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

3 ай бұрын

#ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
#ቅንመድረክ
#dawitdreams
#personaldevelopment
#inspireethiopia
#impactseminars
#MERI PODCAST
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Пікірлер: 14
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 3 ай бұрын
wowwwwበጣም የምገርም ትምህርት ነው እራሴን እንድመለከት አድርግኛል አመሰግናለው❤❤❤
@Dannytube46
@Dannytube46 3 ай бұрын
seme great insight thanks
@user-rn5qk3ft8t
@user-rn5qk3ft8t 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰምየ❤❤❤❤
@AlebachewTube
@AlebachewTube 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሰሜ፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ልብ ስለማንለው እንጅ ስለራሳችን ከራሳችን በላይ ማንም ሊያውቅ አይችልም፡፡ በመሆኑም ቆም ብለን በማጤን ምን እንዲሚያስደስተን እና ምን እንደሚያስከፋን እኛው ራሳችን መገንዘብ እንችላለን፡፡ ስለሆነም የሚያስደስተንን እና የተሸለ የሚያደርገንን ሆነ ብለን ደጋግመን በማድረግ ራሳችንን ማነቃቃት እንችላለን፡፡ ይህንን ማድረግ ከቻልን ማንም መጥቶ ሊያነቃቃን አንጠብቅም ማለት ነው፡፡
@RiyadKedir-dc2qp
@RiyadKedir-dc2qp 3 ай бұрын
big respect waga endenorene nwe yrakane❤❤❤
@ruthasres491
@ruthasres491 3 ай бұрын
Thank you Seme
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 3 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ህናመሰግናለን
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 3 ай бұрын
Thank you❤
@YohanisasresMulite
@YohanisasresMulite Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@henokali9126
@henokali9126 3 ай бұрын
በጣም ይገርመኛል የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን የመሰለ መድረክ view subscribe የለውም ሰው ለሰው የሚያጫርስ KZfaq ግን እንዴ የሆነማ የተሸወድነው ነገር አለ🤔
@AyeleMekonnin-nh5hu
@AyeleMekonnin-nh5hu 2 ай бұрын
Selam andet neh Heniii
@Meazazewudu-nf3ob
@Meazazewudu-nf3ob 3 ай бұрын
ቅን መድረክን ከአምስት አመት በፊት ብከታተለው እስካሁን ብዙ ነገሮቼን እቀይር ነበረ ግን አሁንም እደርሳለሁ አመሰግናለሁ
@genuinestage
@genuinestage 3 ай бұрын
በሚገባ ትደርሻለሽ የምታስቢው ታላቅ የህይወትሽ ከፍታ ላይ እንገናኝ።
@AyeleMekonnin-nh5hu
@AyeleMekonnin-nh5hu 2 ай бұрын
Thanks same🎉
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
ንቃ || Wake Up _ #Monday_Impact_Seminars_With #Mr_Ashenafi_Taye
1:08:01
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН