"ኧረ ሙዚቃውን መጫወቻ አረጋችሁት..."😂😂አዝናኝ የካሪዮኪ ጨዋታ ከመሰሉ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 87,418

ebstv worldwide

6 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 252
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 6 ай бұрын
ዪኒ የebs ድምቀት ቅን የዋህ ሠው አክባሪ የጨዋታ ድምቀት ነህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤
@abumohammed8274
@abumohammed8274 6 ай бұрын
.a
@ImegnGuta-lf6mf
@ImegnGuta-lf6mf 6 ай бұрын
ዮን የኔ ወንድም እረጅም እድሜ ጥሩ አባት ነህ የዋህ ታድላለች ባለቤትህ
@husseno
@husseno 6 ай бұрын
ዮኒ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ የባሰው የዛሬ ተመቸኝ ከነልጆችህ ከነባለቤትህ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን። አይከፈልበትም ቅን መሆን ያለ ክፍያ ለሰውልጅ ጥሩ መመኘት ከሚሊዮን ብር ስጦታ በላይ ነው
@neimak2207
@neimak2207 6 ай бұрын
ዮኒዬ ትለያለህ የኔ መልካም❤❤❤❤❤
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y 6 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ዮንዬ በጣም ያምራል በርታልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ct7cl1fd1b
@user-ct7cl1fd1b 6 ай бұрын
መሰሉ ሁሌም አለባበስሽ እነደዚህ ይሁንልን ውዴ ❤❤❤
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 6 ай бұрын
ኧረ ዮኒ በሳቅ ገደልከኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢቢኤስ አንተ ከሌለህ እኮ ዮኒ አይደምቅም በጠም ነው የምወድህ ❤❤❤
@user-gc2nt4jt1t
@user-gc2nt4jt1t 6 ай бұрын
መሰሉ በፈጠረሽ አምላክ ቀሚስ እዲህ ልበሽ 😢😢😢 እኛ ሴቶች ተሳቀቅን በልብስሽ
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 6 ай бұрын
100=%❤❤❤❤❤❤👈👌
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ስታስጠላ፣ ነገረኛ ሴት ትመስላለች፣ ምድረ ቀፋፊ! መሰሉ ቆንጆ በዚህ ቆንጆ ድምፅሽ አንድ ቀን ጌታን አመስግኝበት!💚
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 6 ай бұрын
ዮኒ የሙዚቃ ❤😂😂😂 የመሰሉ እረጅም ቀሚስ ታሪክ ነው😂😂😂❤
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 6 ай бұрын
😂😂
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 6 ай бұрын
ሉላ❤ እና ዮኒ ❤ስወዳቸው መስሉ😂 ድሮ ቀረ
@hanadebas8108
@hanadebas8108 6 ай бұрын
አሁንስ ምን ያንሳታል❤❤❤❤
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 6 ай бұрын
መሰሉ አለባበስ waw ይመቻችሁ ሁላችሁም❤
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 6 ай бұрын
ሉሊ እና ዩኒ ስወዳችሁ ❤❤❤እር በሳቅ ገደላችሁኝ መሰሉዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ድምፅሽን አሁንም በመዳም ኩሽና ሁኘ ሁሊም ድምፅሽ አይጠገብም አለባበስሽ ግን እደዚህ እርጃጅም ብትለብሽ ጥሩ ነው ከተቻለ ከዚህ በዃላ ወደ ንስሀ ግዜው ከፍቷል❤
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 6 ай бұрын
መሰሉ ለካ ማታ ማታ ነው የምሰክሪው 😂😂😂አቤት አለባበስ ይልመድብሽ ዮኒ የሰው ልክ ሉላየ የኛ ሎጋ
@genettesema8908
@genettesema8908 6 ай бұрын
እረ ዮኒዬ ሁሉም የሚያምርብህ ሳቅም ዘፈንም ሩህሩህነትም ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ያምርብሀል ይመችህ ፍልቅልቁ ዮኒ ጤናውና እድሜህን ያርዝምልህ ከነሞላው ቤተሰብህ።
@bayosh7590
@bayosh7590 6 ай бұрын
❤❤❤❤ መሰሉ ሁልግዜ ረዥም ቀሜስ ልበሽ አባክሽ ልክ እደዛሪሽ😂😂
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 6 ай бұрын
ዮኒየ የኢቢኤስ ድምቀት💛
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 6 ай бұрын
ወይ ዮኒ በጣም ነዉ ያዝናና ከኝ❤❤❤❤
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 6 ай бұрын
ዮኒየ የኔ ወንድም ስወድህ ፒሲንካ ነው ድምፅህ❤
@Wasintu
@Wasintu 6 ай бұрын
ክፉ አይንካችሁ ኢቢኤሶች❤
@user-mi2bx3xd8q
@user-mi2bx3xd8q 6 ай бұрын
እሚያዝናኑችሁ እደኔ በላይክ👍👍👍❤❤😂
@sarabd6657
@sarabd6657 6 ай бұрын
እናተኮ ትለያላችሁ የEbs ድምቀቶች ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 6 ай бұрын
ዮኒዬ ሁሉነገር የሚያምርብህ የምወድህ
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 6 ай бұрын
ebcዎች የስደተኞች ኦክሲጅን ደብሮኝ ነበር ሳያቹ ሳቄ መጣ ፈታ አልኩ❤👍👍🥰
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 6 ай бұрын
የወኒዬ ስወድህ አይ ሉላ እደት እዳሳቅሽኝ ዳስ የመሰሉነው አላለችም
@user-cy8lb8xv2y
@user-cy8lb8xv2y 6 ай бұрын
የምር ፈታ አረጋችሁኝ❤❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 6 ай бұрын
ዮኒ ዘና አደረጋችሁኝ መሰሉ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ዘፈኖችሽን አደምጣቸዋለው በርቺ ❤❤❤❤❤❤
@frykhalifa
@frykhalifa 6 ай бұрын
ዬኔሻ የእውነት ነው የድነሰው ተረገፈገፈፍ እኮ በርታ አባቴ😂😂😂😂😂
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 6 ай бұрын
wow ዮኒዬ❤❤❤ በጣም ያምራል ከጭፈራ ጋራ ድምፅ👍👍👍👍👍 ሁላችሁንም ዉድድድድድድ❤❤❤❤
@zuriyashworkgetachew5506
@zuriyashworkgetachew5506 6 ай бұрын
hulachihum betam des tilalachihu Mekdi ezih program lay btenor endet endemidemk
@seblewolde5045
@seblewolde5045 6 ай бұрын
ዮኒዬ ሲያምርብህ ፍልቅልቅ ኑርልን
@limatkasu8390
@limatkasu8390 6 ай бұрын
ዮኒዬ ይመች አቦ ወደሃለው
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 6 ай бұрын
ስወዳችሁ መሰሉየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤አድናቂሽ ነኝ
@KaluKal-kn3ht
@KaluKal-kn3ht 6 ай бұрын
Des sitilu kenun mulu debiroye neber ahun gin des asbilachuyal e g yetebikachu kekifu yetebikachu hulachunim ewidechiwalew❤
@user-gc2nt4jt1t
@user-gc2nt4jt1t 6 ай бұрын
😂😂😂😂ካለባለቤቱ አይነድም እሳቱ ሉላየ😂😂😂
@medinegni7792
@medinegni7792 6 ай бұрын
ሉላየ ዘፈን ነው ለቅሶ ተቀላቀለብኝ 😂😂😂
@Zero-zero80
@Zero-zero80 6 ай бұрын
መሰሉ ማንንም እንዳትሰሚ አንቺን ሚያስደስትሽ ከሆነ ሆሌም አጭር እንደውም በጣም አጭር ልብስ ልበሽ የውሸት እየኖረ የእውነት ለሚሞት አስመሳይ ቦታ እንዳትሰጪ ትንሽ ግን ሆድሽ አካባቢ ያለውን ድራሹን አጥፊና አጭር ቀሚስ አርገሽ አሳየው ላላየው ነው❤❤❤
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 6 ай бұрын
ፍቅሬ ደህና ሁን በጣም የምድው ዘፈን
@yaredethio2200
@yaredethio2200 6 ай бұрын
ወይኔ ኩኩ ሰብስቤ! ለሉሊላ የሚል ዘፈን እንዳላት ዛሬ ነው ያወኩት
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 6 ай бұрын
ሉላና ዮኒ❤❤❤❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 6 ай бұрын
ደስ የሚል ፐሮግራም❤
@meremamerema7164
@meremamerema7164 6 ай бұрын
ዮኒየ የኔ የዋህ አላህ እረጂም እድሜ ይሰጥ ከጤናጋ
@saradezi8588
@saradezi8588 6 ай бұрын
ዯኒ የebs. ድምቀት እድሜና 3:14 ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያን ያብዛልን ቅን ሰው ሰው አክባሪ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 6 ай бұрын
Yoni makes my day keep it it ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@aminaali6790
@aminaali6790 6 ай бұрын
አስፍዬ በሠላም ተመልሶ የምናይ ያድርገን
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 6 ай бұрын
ዮኒዬ😂😂😂❤❤❤ይቅር ምናባቱ😢😢😢እረእንዳትሰማህ😂😂😂😂😂የኔፍልቅልቅ🎉🎉አስፊቲ ቢኖርሙሉ ነበር
@zekariasatinafu3615
@zekariasatinafu3615 6 ай бұрын
wow amazing @Lula
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 6 ай бұрын
መስዬ 😍የወኒ አደኛነህ😍😍👍
@balager21
@balager21 6 ай бұрын
ዮንየ የኔ ጨዋ እና አስተዋይ ስወደው❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 6 ай бұрын
ወንድማችን ተሳክቶለሀል የሌለነው😂😂😂
@susutube2726
@susutube2726 6 ай бұрын
ዪኒየ አንደኛ ❤❤❤❤❤ ፍልቅልቅ 😂😂😂😅😅 ዋው ❤❤❤
@user-om4uq7ku3t
@user-om4uq7ku3t 6 ай бұрын
ዮኒዬ. ያኔ. ደርባበ. ያኔ. ሠዉ. አክበሪ. ኢድሜነ
@Leyuwork
@Leyuwork 6 ай бұрын
እንደዛሬ አስቀኸኝ አታቅም ዮኒ😂😂😂😂😂😂
@seidamohammed
@seidamohammed 6 ай бұрын
Meseluye konjo ❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
ለኔ መሰሉ ምንም ብኩን ምንም ብለብስ ሙዚቃዎቿ ይመቹኛል እወዳታለሆ ሰዉን ካደነቁ ከወደድ ከነምናምኑ ይባላል ዮኔ አደኛ ሉላዬ አሬፍ ቁይታ ነበር
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 6 ай бұрын
እንደዉ ስወዳትነበር አሁን የሰሞኑ አለባበስ የዛሬዉ ቀሚስግን ይልመድብሽ ልብ ይስጥሽ
@telosmart3401
@telosmart3401 6 ай бұрын
Uuuuuyabade nw yoni❤❤❤😂😂😂
@user-el3dv3py1h
@user-el3dv3py1h 6 ай бұрын
መቅዲየ ናፍቃኝለች ይወኔ ምን ልሁንልህ የኔ የዋህ
@bute5158
@bute5158 6 ай бұрын
እኛን ለማሳቅ ነው የሚያደርጉት እባካችሁ ኮሜንት ላይ ስድብ አትፃፉ ተሳዳቢዎቹ መስተካከል ሞክሩ ምክሩን ተቀበሉ በጣም ያስቃል ዮኒ በሳቅ ጨረስኪን መቅዲ የለችም እንጂ ታሻሽለውም ነበር ሉላ አሳቃችሁን ይህን ልታደርጉ አይደል ተሳክቶላችኋል ይህችኛዋ ዘፋኝ ነች
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t 6 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂ዮኒ ምረጥ ሰው ሰረተህዎል 👏👏👏
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 6 ай бұрын
ወይኔ ዮኒ የኢቢኤስ ድምቀት
@aishataha2657
@aishataha2657 6 ай бұрын
አይ ሉላ ቢቀርብሽስ ምኑም አይመስጥ ድምፅሽ😊
@eid214
@eid214 6 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ ስውሉላዬ ስወድሽ መሲዬ ሁሌ አለባብስሽ እንዲ እረጋ ያለ የሴት ወይዙሮ ቢሆን ያምርብሻል
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 6 ай бұрын
ዮኒ የእኔ ፍልቅልቅ ሁሉን የምትችለው ነገርስ !!! ❤ የዳንሱ ነገርስ 😂😂😂ል😂😂😂😂😂 ልዑላየ የእኔ ትሁት ደሞ ከሳምንቱ ደሞ የዛሬው አንደኛ
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 6 ай бұрын
ይመስገን እዚህ ላይ ሙሉ ልብስ ለብስሽ በመምጣትሽ ልቦና ይስጥሽ ለጭፋራ ለብር ክብር የሌለው ልብስ ለብስሽ የዘለልሽ የታናሾችሽ መሳቅያ አትሁኚ ትውልድን እርቃና ሆኖ መዝለል አታስትምሪ ሳይመሽብሽ ንስሃ ጊቢ😮
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 6 ай бұрын
መሠሉ የዛሬው አለባበስ ጥሩ ለአጭር ለወፋራም አጭር ቀሚስ😂😂😂😂😂😂
@yaredethio2200
@yaredethio2200 6 ай бұрын
ኸረ ዬኒ በናትህ ተውግን ግሪስ የደረቀበት በር ነው የሚመስለውኮ ድምጽህ ሀሀሀሀሀ
@seblewolde5045
@seblewolde5045 6 ай бұрын
ሉላዬ የእኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያምርብሻል
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 6 ай бұрын
አይ ያንተ ነገር 😂 ዘፈን ብሎ ዝም ❤❤❤❤❤
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea 6 ай бұрын
Am rolling😂😂😂😂
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 6 ай бұрын
ዮኒዬ የኔ አድማቂ አቦ ይመችህ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 6 ай бұрын
👏👌👌👌ሉላዬ ዬኒና መሠሉ❤❤❤🎉🎉የebs ድምቀቶች❤
@sahrahassan825
@sahrahassan825 15 күн бұрын
yese you kine yiunae go ilve you ❤❤❤❤❤❤❤
@fikrtefikrte4260
@fikrtefikrte4260 6 ай бұрын
በእውነት በአማራ ህዝብ በፈሠሠው ደም ተረማመድሽበት የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቂ😮
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 6 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bitybity4949
@bitybity4949 6 ай бұрын
ሉላይ ድምፅሽ አልሆነለትም ዮኒ ተሻለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 6 ай бұрын
Hi Ebs
@Seada521
@Seada521 6 ай бұрын
መሱ የኔ ደርባባ 🥰
@user-mb7td7rq9k
@user-mb7td7rq9k 6 ай бұрын
Yoni wow
@tadigutema9620
@tadigutema9620 6 ай бұрын
Wuye yoniye yemeche 👌👌😀😀🥰🥰🥰
@Nejat197
@Nejat197 6 ай бұрын
አንጀድ ይቺ ሴት ጎበዝ ናት ቦታ ታከብራለች ልብስ ለብሳ ነው የመጣችው ❤❤ዩኒ🤦‍♀️ሉላ😅
@birukworkneh6790
@birukworkneh6790 6 ай бұрын
Yoni yene melkam siwedih eko
@user-jb6dg6wp1p
@user-jb6dg6wp1p 6 ай бұрын
በጣም ነው የምታስጠሉት
@herimar5081
@herimar5081 6 ай бұрын
መሰሉዬ ቀሚስሽ በጣም ያምራል ሁሌ ልበሽ ያምርብሻል ❤
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 6 ай бұрын
Betme new mewdeesheee❤berase metmmenuuuu denke new berechieee wedefeteeee❤
@eseyemuluye1440
@eseyemuluye1440 6 ай бұрын
ዮኒ ምርጥ መሰሉ በጣምእወድሽአለሁ
@asiaseman9904
@asiaseman9904 6 ай бұрын
ዪኒዪ ስወድህ ይመችህ አቦ ❤❤❤
@jerrytadesse9239
@jerrytadesse9239 6 ай бұрын
Ereee comenttt 😂😂😂asakachugi ymechachuu👍
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 6 ай бұрын
ይሁኔ አንደኛ ትችላለህ❤❤❤❤
@telosmart3401
@telosmart3401 6 ай бұрын
Meselu inde yamirbishil❤❤❤❤❤
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 6 ай бұрын
Yoni so funny 😂😂😂❤❤❤😊
@fatoumahoussein2520
@fatoumahoussein2520 6 ай бұрын
ቦጣም ያምራል
@mesertdamen4951
@mesertdamen4951 6 ай бұрын
ዮኒ ለማዳም ቅመሞች የሳቃችን😂😂❤❤❤ ምንጭ
@zzzz6032
@zzzz6032 6 ай бұрын
ዮኒ ዋውውው
@Seada521
@Seada521 6 ай бұрын
ዮኒ አንደኛ 😘😂
@KaluKal-kn3ht
@KaluKal-kn3ht 6 ай бұрын
Wow yoni demo zefenun sewidew 😂
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 6 ай бұрын
ሉሊ እና ዩኒ ምርጥ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤😂😂😂 መሰሉ ግን ባለቀ ዘመን ቅጥ አጣሽ አለባበስሽ በተለይ ዛሬ እደውም ትሻያለሽ ንስህ ግቤ
@emusenafe627
@emusenafe627 6 ай бұрын
ዬኒዬ እውነት ደስ ትላለህ ጉበዝ
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 6 ай бұрын
Yoniye የኔ ትሁት 😂
@aminatali3535
@aminatali3535 6 ай бұрын
እር ሉላየ ዜማውን አራት አይነት አርግሽው
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 139 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,5 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
0:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 9 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 19 МЛН