📥 ሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ የዕረፍቱ መታሰቢያ |ስንክሳር ዘወርኅ ሐምሌ 2 መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሰን @MegabeBerekete ethiopian

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 12,188

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

15 күн бұрын

🅾️🅾️🅾️ የእለቱ በዓላቶች 🅾️🅾️🅾️
📗 ሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ የዕረፍቱ መታሰቢያ
📌Welcome yekidusan zekere KZfaq Channel📌
እንኳን ወደ የቅዱሳን ዝክር ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ።
በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ጸሎት፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
የቅዱሳን ዝክር ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።
🔶🔶🔶 ምሳሌ 10 (Proverbs)
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
📣Like
📣Subscribe
📣Share
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።
Thanks For Watching
#berekete tube
#mahtebe media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like)

Пікірлер: 380
@mesyfeker8682
@mesyfeker8682 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ እናቴ ቅዲስት አርሴማ ከማህፀ እፌክሽን ፈዉሳኛለች ለ7 ወርያክል ስሰቃይነበር መምህራችን እደሚለዉ አንዲ ብርጭቆዉሀ እያዘጋጃችሁ ጠጡተጠመቁ እደሚለዉ መሰረት ተጠቅሜ ዲኛለሁ ያልወሰዲኩት ክኒና አልነበረም እልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ወለተሚካኤል እያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ጀርባየንም ያመኛል እግዚአቢሔር ፈቅዶበዲምፅ እዲመሰክር ያብቃኝ ከኔየበረታችሁ እናቴንም ወለተ እየሱስ እያላችሁ አስቡልኝ ልቦን ያማታል❤❤❤❤
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 13 күн бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ እህቴ 🙏🙏🙏❤❤
@MerhawiBereket-lu6fx
@MerhawiBereket-lu6fx 13 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-ru4st6bk5n
@user-ru4st6bk5n 13 күн бұрын
Lasmiytuha qidist arsema kibiri yigbohati yeqarhunimi carsa timararilshi
@mulunuguse7800
@mulunuguse7800 13 күн бұрын
አሜን እልልልልል
@romanghandour2003
@romanghandour2003 13 күн бұрын
እልልልልልል አንቺን የሰማች ቅድስት አርሴማ እኛንም ትስማን❤❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 13 күн бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለዚህ ቀን ያደረሰን ለመቤቴ ድንግል ማርያም ልጅ ቸር አማኑኤል ክብር ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💛💛💛💛💛
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 13 күн бұрын
የዝክረ ቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ለውጠኝ ሂወቴን ኑሮየን ቀይርልኝ አስተካክሉልኝ አሜን አሜን አሜን
@madimadi4218
@madimadi4218 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን 🕊️🕊️🕊️✨🙏
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 13 күн бұрын
የቅዱሳኑ እረዴት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን አሜንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 13 күн бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለህይወአት ያሰማልን እግዚአብሄር ከዚ የበለጠ ፀጋ አብዝቶ የሰጥእክ እመቤቴ ከእነቤተሰቦቸእክ ተባርካቹ 🙏🙏🙏🙏
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ለቅዱስ ታደወስ ወርሀዊ ክብረ በአል እድሁም በእለቱ ተዘክረው ለሚውሉ ቅዱሳን ሰማእታት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ታደወስ እድሁም በእለቱ ተዘክረው ለሚውሉ ቅዱሳን ሰማእታት ረደት ረከት ምልጃና ፀሎት በሀገራችን በቤተ ሰቦቻችን በስደት ላለነው እድሁም በመላው ኦርቶ ዶክስ አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💛💛❤❤👏🙏👏💒⛪
@NahomHadera
@NahomHadera 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fhhtdfgy
@fhhtdfgy 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን የቅዱሳኖቹ እረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 13 күн бұрын
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ተመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለዛሬ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን🌹🙏💛♥️💚💖💙🧡💗❤️❣️🤲💕🌟
@user-gm5dl9oz7h
@user-gm5dl9oz7h 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራአችን ድንግል ማአርያአም ያአገልግእሎት ዘመንህን አብዝታአ ትእባአርክእልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiyeshi3471
@yeshiyeshi3471 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸውይድረሰን አሜን❤
@SaraSara-hq9il
@SaraSara-hq9il 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችው ይደርብን ኣሜን በጸሎት አስብኝ 😢ጻድቃን ማርያም እያላች😢በጣም ይጨንቀኛል 😢
@sofiaberehanu7387
@sofiaberehanu7387 13 күн бұрын
Egzzio maharene Kiristos be chenekesh gize bey Diabilos yirikal ❤❤❤
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ብርሃነ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏☦️☦️☦️🌿🌿🌿💠💠💠💙💙💙✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌼🌼🌼☦️☦️☦️🌻🌻🌻✝️✝️✝️🌼🌼🌼
@embetukonjo
@embetukonjo 13 күн бұрын
💟💟💟💟💟💟💟💟✝️✝️✝️✝️💦🩵💦🩵🌾🌾
@fah5400
@fah5400 13 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደርሰን ❤️❤️♥️♥️🙏🙏🙏
@salamabraha1475
@salamabraha1475 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን ፈጣሪያቹ እግዚአቢሔር ስለ ሁለ ነገር 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@RakiTube-
@RakiTube- 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🙏🤲
@user-hj6ln4vr4j
@user-hj6ln4vr4j 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 13 күн бұрын
እንኳን አደረሰን ተመስገን እግዚአብሄር ይመስገን አደረሰን ቢያልድንበት በረከቱን የቅዱሳን ሀይሌ አሚን አሜን አሜን🌟💖💕💚🤲♥️❣️💛❤️🙏💗🌹🧡💜💙👍
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 13 күн бұрын
አሜን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን የቅዱሳን ጸሎት አይለኝም አሜን አሜን አሜን አሜን💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💙💙💙💙💙💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒ ወትን ያሠማልን ለመምህራችን እርጅም እድሜ እናጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 13 күн бұрын
ክብር ምስጋና መምህራችን ብርሃነ ስላሴ ለዚህ ቀን ያሰማህን ቃለ ህይወት ያሰማ ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን♥️💚💙🧡❤️❣️💛🙌🙏🌟🤲💖👍💗💜💖🙏💛💕❣️❤️🧡💙💚♥️🌹
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 13 күн бұрын
🌿🌿🤲አሜን አሜን አሜን🤲🤲🌿🌿ቃለህይወት ያሰማልን ገነት መንግስተሰማያትን ያዉርሰልን አሜን🤲❤️❤️❤️✝️💚💛❤️
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 13 күн бұрын
እንኳን አደረሰን ተመስገን አደረሰን ለዚህ ቀን ያደረሰን ለመቤት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን አሜ❤❤❤❤❤❤💙❣️💛♥️💜🤲🧡💚🌹💕🙏💖💞💟🌺🌟💖❤️♥️❣️💙❣️♥️💜🤲🧡💚🌹
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ❤ የቅዱሳንን ታሪክ እንድንሰማ ስላረከን እናመሰግንሀለን መምህር የቅዱሳኑ በርከት በኛ ላይ ይደርብን አሜን❤❤❤
@MamaSh-vm9ub
@MamaSh-vm9ub 13 күн бұрын
58
@yemariyamlij4958
@yemariyamlij4958 13 күн бұрын
Amen Amen Amen dhugumaa dhugatii waqayoo goftan sagalee jirenyaa siyaa dhagesisuu 🙏🙏🙏🙏
@ssss4655
@ssss4655 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማል ወድማች ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን
@user-xc7jv9ko3o
@user-xc7jv9ko3o 13 күн бұрын
Amen amen amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@S-Seriess245
@S-Seriess245 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@MusmanMeo
@MusmanMeo 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰን አሜን እብን አብርሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎን አሜን የቅዱሳኖች እረድኤት በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
@MengediHaki9324
@MengediHaki9324 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት የስመዐልና መምህርና እግዝአብሄር ካብዚ ዝበለፀ ፀጋ አብዚሑ ይሃብካ እመቤቴ ምስ ቤተስብኻ ትባርካ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@AlemBirhanu-xs8lh
@AlemBirhanu-xs8lh 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዉዴ መምህራችን ብርሃነ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏❤✝️🥰
@user-io7uw7yu6t
@user-io7uw7yu6t 13 күн бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤ AmenAmenAmen❤❤❤
@user-kl9lq2rq5i
@user-kl9lq2rq5i 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@SusinaaTube-z4c
@SusinaaTube-z4c 13 күн бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣንካን አብሮ አደረሰን በረክታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@chenekukonjo80
@chenekukonjo80 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 13 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ru4st6bk5n
@user-ru4st6bk5n 13 күн бұрын
Ameni Ameni Ameni ❤ Kala hiywoti yasemaleni❤ mangista semyati yaworselni❤ Ameni Ameni Ameni
@nuramuhammed3888
@nuramuhammed3888 13 күн бұрын
አሜንአሜን አሜን❤❤❤
@sentayehumeseret3996
@sentayehumeseret3996 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@jacobtesfay5967
@jacobtesfay5967 13 күн бұрын
Amen Amen Amen 💙🙏💙🙏💙🙏
@ZamzamAlll
@ZamzamAlll 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MabetTadsee
@MabetTadsee 13 күн бұрын
Amen amen amen
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 13 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@citycell7802
@citycell7802 13 күн бұрын
Amen amen amen 🎉🎉🎉❤❤❤
@AstreKasu-mx9yn
@AstreKasu-mx9yn 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kd3lo6by4v
@user-kd3lo6by4v 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን እዲሜናጤናይስጥልን አባታችን
@user-di3rg9qf4h
@user-di3rg9qf4h 13 күн бұрын
Amen Amen Amen abate kale hiwet yasemalin abate Amen Amen Amen ✝️💒💒🕯🕯🕯🙏🙏🙏❤❤
@abelgames5247
@abelgames5247 13 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🤲🤲🙏
@user-mx3dt5lk9m
@user-mx3dt5lk9m 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተመስገን
@user-bq5ox4br3r
@user-bq5ox4br3r 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ያገልግሎትወንዘመን ፈጣሪይባርክወት የበርታወትአሜን
@user-yc7lw8dw1o
@user-yc7lw8dw1o 13 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ያሰማልን መምህራችን ብርሃነ ስላሴ እህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አንቺ የሰማ አምላክ እኛንም ይስማ
@Hiyba123
@Hiyba123 13 күн бұрын
Amennn Amennn Amennn 🤲 🤲 🤲
@user-wb2pg7cs6c
@user-wb2pg7cs6c 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን በረከት ረድኤት አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MarwaMolla
@MarwaMolla 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ይሁን ይደረግልን አሜን ፫❤❤❤❤❤❤
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@genetgoa6260
@genetgoa6260 13 күн бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen kibr yadililin mehurachin kale hiwet yasemalin ❤❤❤❤ melikam misht yihunilot
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 13 күн бұрын
Kala hiwot yasamalen AMEN Batsalotachu asebug Walt mareym belachu asebug
@user-fv4vy9iv8l
@user-fv4vy9iv8l 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ቃልበረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት መሜን ይሁን ይደረግልን ለሀላችንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛💓💚💛💓
@ababachbamba2808
@ababachbamba2808 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜአ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇 🕊🕊🕊🕊🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@user-tf8yx2pg8q
@user-tf8yx2pg8q 13 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንን❤❤❤ አሜንንንንንንንንንን❤❤❤ አሜንንንንንንንንንን❤❤❤
@user-xo7jd3ec4n
@user-xo7jd3ec4n 13 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini balenibetii botaa qudusanuu ayileyenii hizgaaber yixebiqeeni betesebochachinini yibarkiliini hintenim yixebiqeelini
@user-gv8oi2ww6l
@user-gv8oi2ww6l 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@Adilla67083
@Adilla67083 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿
@meronguta7016
@meronguta7016 13 күн бұрын
Amen 🙏 amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@woinshetgirma709
@woinshetgirma709 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤
@TsehayErifo
@TsehayErifo 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fu5ob5hf3t
@user-fu5ob5hf3t 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን መምህራች
@alemsehay9584
@alemsehay9584 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማትንያውርስልን በድሜበጸጋ ይጠብቅልን እረዴትበረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@akmam5900
@akmam5900 13 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን(፫) ቃለ ህወት ያሰማልን
@udhhd7khudhhd7kh6
@udhhd7khudhhd7kh6 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልነ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️የአባታችን የሐዋርያዉ የቅዱስ ታዴዎስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-fu5ob5hf3t
@user-fu5ob5hf3t 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክልን እናመሰልን አለን
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-yc4cp1tv5l
@user-yc4cp1tv5l 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@ancnaluancnalu9380
@ancnaluancnalu9380 13 күн бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልል ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤አሜን
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 13 күн бұрын
Ameuameuameu🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@SaronAman-w1k
@SaronAman-w1k 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃለ ሕዎይት ያስማለን አሜን
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 13 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-di4nw3vw9l
@user-di4nw3vw9l 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 13 күн бұрын
Amen Amen Amen enkan l hawarya kedus tadios kebre Beal beslam adersen adersachu Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
@selamselam6149
@selamselam6149 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@HalfiHalfi-hk8ox
@HalfiHalfi-hk8ox 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህያወት ያስማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-se8fl5tb3m
@user-se8fl5tb3m 13 күн бұрын
አሜን 😢አሜን አሜን የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ይደርብን
@UaeUa-hs2km
@UaeUa-hs2km 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-gs4em6rl4y
@user-gs4em6rl4y 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@SaraAlyami-kp
@SaraAlyami-kp 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አስግብር የምስግን, 🤲🤲🤲🤲👏👏👏🌹🌹🌹🌹👏👏👏🌹🌹🌹
@AdisSolomon-yy4gf
@AdisSolomon-yy4gf 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
@ራሄልቲዩብ
@ራሄልቲዩብ 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤
@sikosilo6406
@sikosilo6406 13 күн бұрын
Amen amen amen klhiwtn ysmalen wondmacihn egzabhere ygelgelte zmenken ybarklene
@hanan8193
@hanan8193 13 күн бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉፣እግዚአብሔር ፣ይመስገን🎉🎉🎉
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 32 М.